5 | የሸጋዮች 4 ምልክቶች | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 14 ፥ 1 - 6

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024

Komentáře • 25

  • @user-jq6ik1qh3p
    @user-jq6ik1qh3p Před 2 lety +5

    ቄሰ በጣም በትምህርቶችህ ተባርኬ መንገዴን አገልግሎቴን አይቸበታለሁ በብዙ ተባረክ አኔም አቅም አጥቸ በክፍወች አገልግሎቴን አቁሜ ነበር ግን ብዙ አሰቤ እድቀጥል አስቤ አለሁ እዲህ አይነት ትምህርት የት ይገኛል ጥበበኛ የሆነ ግን ይቀዳዋል።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 lety +6

    የምንወድህ ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ የጌታ ፀጋ በነገር ሁሉ ያብዛልህ

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 Před 2 lety +4

    በእዉነት በጣም ድንቅ ትምህር ነው እወድሀለሁ ቄስ ብሩክ ነህ ብሩክ ወንድሜ❤️💐

  • @ababetefera8691
    @ababetefera8691 Před 2 lety +5

    ያባቴ ብሩክ ጌታ እሱስ መንፈሱን ስለገለጠልህ ፣ስሙ ለዘላለም ይባረክ !!

  • @abnetrikitu6215
    @abnetrikitu6215 Před 2 lety +3

    ትምህርትህ ልክ ካልሆነው ዉሳነዬ መልሶኛል እዉነት ነው የሸንጋዮች ቀስት ልብን ይሰብራል ወደፊት ከመሄድ ያስቆማል ጌታ ግን ቃል አለው ተባረክ አሁንም የቃሉን መገለጥ ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @phonetastic1004
    @phonetastic1004 Před rokem +2

    Ammmmen Amen Geta yibareki

  • @edenmunro9460
    @edenmunro9460 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @zewdihabtemariam6030
    @zewdihabtemariam6030 Před 2 měsíci

    Kese Tigustu God Bless U and Urs

  • @romangirma6854
    @romangirma6854 Před rokem +1

    Ohh yezi sew temhrt betam leb yeminka ena astmari néw egziyabher yebarkh ❤️❤️❤️

  • @genettaye3723
    @genettaye3723 Před 2 lety +2

    ጌታ ዘመን ይባርክ

  • @abnetrikitu6215
    @abnetrikitu6215 Před 2 lety +2

    ጌታ ይባርክህ

  • @bertukanali7780
    @bertukanali7780 Před rokem +1

    Wow wow wow
    God bless you brother
    Amazing 🙏🏽

  • @ashenafiregasa2196
    @ashenafiregasa2196 Před 4 měsíci

    God Bless You Kes

  • @sosinalema8657
    @sosinalema8657 Před rokem

    be blessed in the name of Jesus !!!!!

  • @meserettamiru6353
    @meserettamiru6353 Před 2 lety +1

    ቄስ እውነትህን ነው እኔም የሸንጋዮች ሰለባ ሆኛለሁ ግን እግዚአብሔር ይረዳኛል አምናለሁ ይኼንን ትምህርት ደጋግመህ አስተምር ትውልድ ይጠቀምበታል

  • @edenaraya8849
    @edenaraya8849 Před 11 měsíci

    Egzabher hoy mastewaln stengen

  • @fikirtedemlew3440
    @fikirtedemlew3440 Před 2 lety +1

    May God help me!!

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 Před 2 lety +1

    kesya geta yebarekeh

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety +1

    Amennnn kibr legeta yihun tebarek kes betifu

  • @wondimudemissie6930
    @wondimudemissie6930 Před 2 lety +1

    Wow

  • @azid.6355
    @azid.6355 Před 2 lety

    Geta yebarekh kes. Bebezu tebarkeyalhu bemelelektochehe. Akem yemihonu nachiw getan eyayu lemeketel.

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 Před 2 lety +2

    አይ ቄስ እኔም አረጋግጥልሃለሁ ከፊት የሰጪና የዘናጭ ቦታ ነው።

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před 2 lety

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před rokem

    Pastor እኔን ነዉ የተመለከተዉ በሠወች ከቤተክርስቲያን መራቅ ይሕም የሖነዉ ልጀ ከአለሑበት አገር ጌይ ነኝ ብሎ ያለማፈር በቴሌቪዥን ታይቶ እኔ አላወቅኩም የነበረ ለካ ክርሰቲያኖች አይተዉት በመንገድ ላይ ክርሰቲያኖች በቤተክርስቲያን ሥለ ልጀ ደሕንነት አጥብቀዉ ይጠይቁኝ ነበር እኔ አብሮኝ አይኖርም የመጀመሪያ ልጀ ነዉ ከዚሕ አገር ያዉ ከ18 በላይ ብዙወች አብረዉ ከቤተሠብ ጋር አይቀመጡም ደግሞ ለምን ሌሎች ልጆቸን ደሕና ናቸዉ የማይሉ እሡን ለይተዉ እሚመረምሩኝ ሥለ ደሕንነቱ በቃ በጣም የሚገርመዉ የዛሬ 10 አመት ከክርሥቲያን የሐበሻ ቸርች መሔድ ቀነሥኩኝ ከመፀለይ ይልቅ እንደ እባብ እራሤን መቀጥቀጥ።ለማንኛውም ያዉ መቻል ይሻላል እንደቃሉ ልጀም አልተመለሠም እኔም ያለመድከም እየፀለይኩለት ነዉ አምናለሑ ክርሰቲያኖችም እንደሚፀልዩለት ግን የመራቄ ዋናዉ እንደ ተናገርከዉ በሰወች መጎዳት ነዉ።።።