በሰላም የመኖር ጥበብ ክፍል አንድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • - መጽሐፍ ቅዱስ "በሰላም ኑሩ" በማለት ስለ ሰላም ሲያስተምር ዋና ዓላማው ምንድን ነው?
    - ክርስቲያኖች ከሰው ልጆች ሁሉ ጋር በሰላም እንዳይኖሩ የሚፈትኗቸው ዋና ዋና ፈተናዎች ምንድን ናቸው?

Komentáře • 71

  • @fetlewerktemam7137
    @fetlewerktemam7137 Před 7 lety +10

    አሜን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ከሁሉ ጋር በሠላም እንድንኖር ሠላማዊው እየሡሥ ክርሥቶሥ ሆይ ሠላምህን አድለን

  • @linakobrossi4068
    @linakobrossi4068 Před 3 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
    በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አሜን ፫👏

  • @user-vk7uz9fg6w
    @user-vk7uz9fg6w Před 7 lety +4

    አስተምሮናል እና መክሮናል እና ገስፆናልና ለእግዚአብሔር ይድረሠው ምስጋና(2)

  • @fg6555
    @fg6555 Před 3 lety

    የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የሠላም ባለቤት የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን አሜን ተመስገን💚💛❤🌾 አሜን አሜን

  • @user-tx9kh6qr2c
    @user-tx9kh6qr2c Před 6 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአባቶቻችን በሰላም በፍቅር ፀጋው ብዝቶ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-gw6be1fo4j
    @user-gw6be1fo4j Před 5 lety

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን የሰላሙ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በያለንበት ለሁላችን ሰላማችንን ያብዛልን አሜን

  • @hibstdamte5199
    @hibstdamte5199 Před 7 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ኣሜን

  • @egziabherfikrnew8298
    @egziabherfikrnew8298 Před 7 lety

    በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን፤እድሜና ጤናውን ይስጥልን

  • @user-ys1sq8xl5g
    @user-ys1sq8xl5g Před 7 lety

    አሜን ቃለ ህይውትን ያስማልን እድሜ ከጤና ይጠብቅልን

  • @fg6555
    @fg6555 Před 3 lety

    የቅዱሳን አምላክ የሰላም ባለቤት የቅዱስ ኡራኤል አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ቃአሉን የሚመግብ የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን💚💛❤ አይለየን አደራ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን አሜን አሜን አሜን ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @radiamohammad2914
    @radiamohammad2914 Před 7 lety

    አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-qb1xs3uh3f
    @user-qb1xs3uh3f Před 5 lety

    መምህርችን ቃለህይውት ያስማልን

  • @mestawutbelachew3116
    @mestawutbelachew3116 Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @user-ul3bb5wp9d
    @user-ul3bb5wp9d Před 7 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ያቆይልን

  • @user-yq5hh8dm1l
    @user-yq5hh8dm1l Před 7 lety +3

    የ ሰላም አምላክ የሰላም ንጉስ ሰላማዊ ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳም ዘር በሙሉ ሰላምን ይስጠን ለአባቶቼም እረጅምምም እድሜ ከጤናም ጋር ይስጥልን የ ህይወትንም ቃል ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን♥♥♥

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 7 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን
    የሰላም ባለቤት መድኃኒዓለም ክርስቶስ ሰላምን ያድለን አሜን

  • @user-wi6uj1ow7k
    @user-wi6uj1ow7k Před 6 lety +1

    በቅዱሳን ፆሎት በእመታችን ኣማላጅነት በመዲኂነኣለም ቸርነት ያስበን. ሰላማቹህ ይብዛ ኣባታችን

  • @user-yy4bo1hb7y
    @user-yy4bo1hb7y Před 7 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 5 lety

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።።።

  • @bahirewatesfaw930
    @bahirewatesfaw930 Před 7 lety

    Amen Amen Amen abatwcach kale hiwet yasmalin egzabher yebarcacw Amen Amen Amen

  • @jlymhjlymh1282
    @jlymhjlymh1282 Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @aidaaida4421
    @aidaaida4421 Před 7 lety +1

    Amen kele hiwtn yiasemln

  • @merimeri5254
    @merimeri5254 Před 6 lety

    አሜን። አሜን አሜን

  • @tsegaaragawi1958
    @tsegaaragawi1958 Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት የሠማልን😍😍😍

  • @ysjjssjjyehhjjje5865
    @ysjjssjjyehhjjje5865 Před 7 lety

    አሜንአሜንአሜንለአባቴቻችንለቃህይወትያሰማልን

  • @user-wg3hm5yf5x
    @user-wg3hm5yf5x Před 7 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-cw3pu9ps4g
    @user-cw3pu9ps4g Před 7 lety

    amen amen amen kale hiwet yasemalen tesf mengest semayet yawerseln. amen

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን አባትወቸ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gerrytadesse9999
    @gerrytadesse9999 Před 7 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @fofo-xj9wb
    @fofo-xj9wb Před 5 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 6 lety

    Kalehiwet yasemaln amennn amennn amennn

  • @user-bv9qm3no5c
    @user-bv9qm3no5c Před 6 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ኣባቶቼየ

  • @hawwiimucaayawayidoo4156

    Ameen Ameen Ameen qalahiyot yasmalin abatochachin ye igzabeer salam ka hulachin gaa yihune

  • @bahirewatesfaw930
    @bahirewatesfaw930 Před 7 lety

    Amen Abatchachin kale hiwet yasmalin egzabher yebarcacw

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 Před 2 lety

    amen

  • @senayitgatanhisenayit6496

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥል

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před 5 lety

    እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ

  • @natiye7968
    @natiye7968 Před 6 lety

    Amen Kale hiyot yasemalen!!

  • @radiamohammad2914
    @radiamohammad2914 Před 7 lety

    አባባ ሰላምን ስጠን

  • @user-zc5mu8gl7u
    @user-zc5mu8gl7u Před 6 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባቶቻችን በእውነት በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @almealme3992
    @almealme3992 Před 7 lety +2

    አሜን ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

    • @SaraSara-wr4si
      @SaraSara-wr4si Před 7 lety

      አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልል አሜን።

    • @asterberihun8777
      @asterberihun8777 Před 7 lety

      Amen Amen Amen kale hiyiweti yasimalini memihirochi

  • @user-vk7uz9fg6w
    @user-vk7uz9fg6w Před 7 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን ለሁላችንም ሰላምን ይስጠን ቸሩ አምላካችን በፆሎታችሁ አስቡን አባቶቻችን ስደተኛ ልጆቻችሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-gk7rg5qx1h
    @user-gk7rg5qx1h Před 7 lety

    ለአስተማሩን ለመከሩን ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @Zersh-ts1td
    @Zersh-ts1td Před 7 lety

    Amen kalehiwotyisemaln

  • @user-tz3zn9zr5g
    @user-tz3zn9zr5g Před 7 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በሳም የሚለውን በሰላም በሚል ይስተካከል አባታችን ከተሰሳትኩ ይቅርታ

  • @alemgetu3814
    @alemgetu3814 Před 6 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመስግናለን ደስስ የሚል ትምህርት

  • @user-cj1io3fq9s
    @user-cj1io3fq9s Před 7 lety

    የስላም ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ያድለን አሜን

  • @user-zc5mu8gl7u
    @user-zc5mu8gl7u Před 6 lety

    አሜን፫

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s Před 7 lety

    le Abatochachn kale hyiwten Tega berketn yadlenlen orthodox lezlalem wobtachn ewnte dengl Mariam amalag nat God bless our beautiful Ethiopa!!!

  • @user-ke5vm5ii3i
    @user-ke5vm5ii3i Před 7 lety

    አባቶቼ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @rosaheilu958
    @rosaheilu958 Před 7 lety

    amen ye egziyabiher selam behulachin lay yider labatochachinim kale hiywetin yasemalin

  • @user-ox8hx6qc5f
    @user-ox8hx6qc5f Před 7 lety

    aman kale hiwet yasmaln

  • @user-ws7qi1vz1v
    @user-ws7qi1vz1v Před 7 lety

    ዓሜን:አባቶቼ:ቃለሕይውትን: ያስማልን :በዕድሜ :በጤንነት :ይጠብቅልን ማ/ሕ/ቅንም:ዋጋችሁን :ይክፈላችሁ።

  • @hata7086
    @hata7086 Před 7 lety

    አሜንአሜንአሜንቃልህይወትያስማልን!!

  • @user-cj1io3fq9s
    @user-cj1io3fq9s Před 7 lety

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባቶቻቺ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለህይወት ያስማልን በረከታቹሁ ይደርብን አሜን ፫

  • @user-rn3uj5wj5q
    @user-rn3uj5wj5q Před 7 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማን አባቶቻችን

  • @kng4900
    @kng4900 Před 7 lety

    ግሩም ነው
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን።
    ልብ ያለው ልብ ይበል።

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 7 lety

    ENE YE BTKRSTYAN HEGEN KEMINEDU GARE HAYLGNA TEB ALEGNE ABATE YEH TEFAT NEW BLEW YASBALU WEYE? QALE HEWT YASEMLEN!

  • @weletmariyam1234
    @weletmariyam1234 Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እንደ ትእዛዙ እንድንኖር እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን

  • @mengeshaaragie8334
    @mengeshaaragie8334 Před 6 lety

    amen