የቅዱሳት ሥዕላት አስፈላጊነት ክፍል አንድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 38

  • @ዩኒቨርሲቲችሎት

    amen amen amen
    kale hiwet yasemalen. tesf mengest semayet yawerseln. amen.

  • @sarads2047
    @sarads2047 Před 6 lety

    kalewot yasmalen egzabehr ymsgen amen amen amen

  • @hanabelay6589
    @hanabelay6589 Před 7 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን አሜን

    • @ayneayne5823
      @ayneayne5823 Před 7 lety +1

      Hana Belay ቃለ እይህወት ያሰማልን ምመህረቻችን መገትሰማያትያወን

  • @user-dv8gf3lw7h
    @user-dv8gf3lw7h Před 7 lety

    amen kale hiywet yasemaln

  • @TigizawTigizaw
    @TigizawTigizaw Před 7 lety +1

    ላባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @user-rb1jq3qb9x
    @user-rb1jq3qb9x Před 7 lety

    Qal hewat Yasamalen Yagalegelote Zamanacun Egzabehare Yibareki Mameheroce

  • @nadeazaqxsw1454
    @nadeazaqxsw1454 Před 6 lety

    በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-lz5xl4gc6n
    @user-lz5xl4gc6n Před 7 lety

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @smsm-me6mi
    @smsm-me6mi Před 7 lety

    አሜንን ቃለህይወትያሠማልን

  • @selamfikr7851
    @selamfikr7851 Před 7 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @bizuyetefera969
    @bizuyetefera969 Před 7 lety

    amen

  • @hahahayou4635
    @hahahayou4635 Před 6 lety

    Kale hyewt yasemln abatacn amen amen ename

  • @sara-ro5wq
    @sara-ro5wq Před 7 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @doe3102
    @doe3102 Před 7 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን አሜን

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 7 lety

    AMENNNNNNNNNNNN

  • @lidiyazeleke2619
    @lidiyazeleke2619 Před 7 lety

    Kale Hiwot Yasemalin yagelgilot Zemenachihun yibarklin bedime betsega yakoyilin Abatochachin !!!

  • @مهديمحمدكرم

    KALE HIWOT YSEMALIN AMEN AMEN AMEN!!

  • @maheletweb665
    @maheletweb665 Před 7 lety

    ጥርት ያለ ማብራሪ ነው በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔርን ቃል መታጠቅ ማለት እንዲህነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት

    የ ቅዱሳን አምላክ የ ድንግል ማርያም ልጅ አባቶቼ ሊቃውንተ ቤተክርስትያና አይንተ ~እግዚአብሔር በእውነት እረጅምምም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
    ጸጋውንም ያብዛላችሁ
    አ ሜ ን(፫)

  • @mulihigh1295
    @mulihigh1295 Před 7 lety

    qal hiwet yasemalen

  • @ethiolove8725
    @ethiolove8725 Před 4 lety

    ቃለይወት ያሰማልን እንደዚህ አይነት አባቶችን አያሳጣን

  • @etaguworku7057
    @etaguworku7057 Před 7 lety

    Kale eywat ysamline

  • @toorijaan7325
    @toorijaan7325 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @routhrouth6549
    @routhrouth6549 Před 7 lety +6

    ደስ የሚል ማብራሪያ ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን

  • @ሰሎሜሸዋረገድ
    @ሰሎሜሸዋረገድ Před 7 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን እግዚአብሄር ያቆይልን አሜን !!!"

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 Před 7 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእውነት የቅድሳኑ ሁሉ ምልጀ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @aselefechknfe8433
    @aselefechknfe8433 Před 7 lety +1

    ቃል ሕይወትያ ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @samiranuruy536
    @samiranuruy536 Před 7 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁንያርዝምላችሁ

    • @alemneshtemere1152
      @alemneshtemere1152 Před 7 lety +1

      Samira Nuruy ቃለ የሕይወት ያስማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @እሙየድንግልልጅየድንግልል

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @liyaabebelliyaabebr3908
    @liyaabebelliyaabebr3908 Před 7 lety +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    በውነት ለማወቅ የሚገባን ነገር ነው ለመናፈቆችም ትልቅ መልስ ይሆናል

  • @zemariamtewodros3993
    @zemariamtewodros3993 Před 5 lety

    ኣምላካችን ኣፁብ ድንቅ ኣምላክ ነው!!! በ ስጋ ተገልፆ መከራችንን እስከመቀበል የወደደን , ከራሳችን በላይ የወደደን....,,you will not find these "love"on other religions

  • @zenuyemayreymlijehtmareyam8287

    leabatochachen erjm edma kemulu tenaga yesteln segawen yabzalachu

  • @mulumebetmogas4773
    @mulumebetmogas4773 Před 7 lety

    ቅድሳት ስዕልን ከቤተክርስቲያን ውጪ በቤታችን ማስቀመጥ እንችላለን አንዳንድ አባቶች በቤታቸሁ አታስቀምጡ ይሉናል እና ምን እያየን እንፅናና

    • @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት
      @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት Před 7 lety

      mulumebet mogas
      ይቻላል በንጽህና ቦታ ለብቻ ከተቻለ ለብቻ የጸሎት ቤት በተዘጋጀበት በአንድ ቦታ ላይ ማድረግ አልያም በተለይ እንደሲጋራ ሌሎችም ቤተክርስትያን ከማይጨሰው ጭስ የራቀ ከሆነ በስዕለ አድህኖው ፊት እየተማጸንን ማስቀመጥ ይቻላል ቤታችን የጸሎት ቤት መሆን ካለበት አንዱ በስዕለ አድህኖውም ይኖታል