ንስሐ እንግባ ክፍል አንድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ንስሐ ማለት ምንድን ነው ?
    ንስሐ መግባት ያለብን መቼና እንዴት ነው ?
    ንስሐ በምንገባበት ሰዓትስ ካህን ለምን ያስፈልጋል ?

Komentáře • 111

  • @hanabekele4744
    @hanabekele4744 Před 4 lety +1

    አሜን አባታችን እድሜና ጤናይስጥልን ለንሰሐ መት አብቃኚ አምላኬ

  • @user-gf4ck2jm6z
    @user-gf4ck2jm6z Před 7 lety +22

    አይ.እድሌ.የት.ይሆን.መግቤየ.በዚች.አለም.ላይ.እደኔ.የረከሰና.የቆሸሸ.ሰው.የለም
    መቼ.ለንሰሀ.እደምቀርብ.አላውቅም.ሁል.ግዜ.እራሴን.እወቅሳለው.ፀፀትም.ገደለኝ.ምን.ይሻለኝ.ይሆን
    እግዚአብሔር. ወደደጂህ.አቅርበኝ.አሜን

    • @user-qu1nu3ci1q
      @user-qu1nu3ci1q Před 6 lety +2

      አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ ማር እኔም በፀፀት መሞቴ ነው

  • @user-qd7vh6pv6y
    @user-qd7vh6pv6y Před 7 lety +5

    አሜን ለንስሐ ሞት ያብቃን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ኃጥያታችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይደረግልን

  • @user-jj1eo5ne5i
    @user-jj1eo5ne5i Před 5 lety

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜ ይስኝልን አባታችን እግዚአቢሔር ወደንስሀ መንገድ እድንገባ ይርዳን ነገ ተነገ ወዳ ሳይሆን አሁኑ ለንስሀ ያብቃን አሜን አሜን ፈጣሪ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ አምላኬ ሆይ እርዳኝ እባክህ ከሀጢያት ከስይጣን መንገድ አውጣኝ ጌታ ሆይ ሄይወቴን በንስሀ ይምኖር አድርገኝ አምላኪ ከመሞቴ በፍት ንስሀ አግባኝ አምላኬ ሆይ ዛሬም ዞትርም ስምህ የተመስገነይሁን

  • @tesfayedesalegn5340
    @tesfayedesalegn5340 Před 6 lety +1

    “ ጊዜዬ እስኪደርስ ወደ አንተ መምጫዬ
    ለንስሐ አብቃኝ አቤቱ ጌታዬ”
    ሁላችንንም ለንስሐ ያብቃን ፡፡ ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡፡ አሜን

  • @user-qb1xs3uh3f
    @user-qb1xs3uh3f Před 5 lety

    ቃለህይውት ያስማልን መምህሮችችን እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @libneshtirulo8753
    @libneshtirulo8753 Před 5 lety +1

    Abetu amlke Lanka mote abkan amen kale hiwote yasmlen

  • @user-ig2eg5rm7w
    @user-ig2eg5rm7w Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የንስሀ ልቦና ስጠን

  • @user-kw6md7ur1z
    @user-kw6md7ur1z Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አግዚአብሔር ለንሰሀ ሞት ያምቃን ።

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever Před 8 lety +2

    ያስተማሩንን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ያድልልን ፅናተ ተዋህዶን ይስጥልን። ለማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር አምላካችን በእውነት የድካማችሁ ዋጋ በዳግመ ምፅዓት ጊዜ በቀኙ የምትቆሙበት ይሁን። በምድራዊ ህይወታችሁ የአበው ቅዱሳን አባቶቻችን ልመናና ፀሎታቼው ቤታችሁን በረድኤት በበረከት ይሙላልን አሜን አሜን አሜን!!! ጊዜ ለንስሃ ያድለን።

  • @asteartewele232
    @asteartewele232 Před 7 lety +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚኣብሄር ኣምላካችን የንስሃን እንባ ይስጠን ኣሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእውነት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ለኣባቶች ይስጥልን እግዚኣብሄር ኣምላካችን ኣሜን

    • @hiewotthesome3102
      @hiewotthesome3102 Před 7 lety

      አሜንን. አሜንን አሜንን ሕግዚያብዬር ላገራችንአብቅቶለንሰአ.ያብቃንከደጅሁም.እንድንመላለሰፍቃድኢሁን.ላባታችን.ቃለሂወትያሰማልን.አፅያታችን.ብዙነውሕግዚያብዬርለንሰአያብቃንአሜንን

  • @hawwiimucaayawayidoo4156

    Qalahiyot yasmalin mamirochachin izgaber idimee na xena yistachu Ameen Ameen Ameen

  • @maryammama1236
    @maryammama1236 Před 6 lety

    በፀሎታችሁ አስቡኝ አፀደ ማርያም

  • @almasqa9907
    @almasqa9907 Před 8 lety +1

    አሜን ስለቃሉ የቃሉባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ስሙየተመሰገነ ይሁን
    ለአባቶቻችን በእውነቱ ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፍየሚናደርጋት አገረ መንግስተሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @ilyascabdixamiid9405
    @ilyascabdixamiid9405 Před 3 lety

    ቃለ ህወት ያስማልን አባ ህወትያስማልንአባአባቴ

  • @shewaneshegozays766
    @shewaneshegozays766 Před 7 lety +1

    አሜን አሜን አሜ የንሳ እባ ይስጠን እግዚአብሔር

  • @tesfafekir806
    @tesfafekir806 Před 7 lety +4

    ፈጣሪዬ ሆይ ንሰሀ ለመግባት አብቀኝ አንተ

  • @hibstdamte5199
    @hibstdamte5199 Před 8 lety +2

    አሜን የህይወትን ቃል ያሰማንል አባቶቻችን
    አሜን እድሜ ለንሰሀ ያድለን አሜን መሀበረ ቅድሳን ኑረልን

    • @user-oi3ng4xf6b
      @user-oi3ng4xf6b Před 4 lety

      እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን🙇😭😭😭😭😭😭

  • @zuriashisayas4928
    @zuriashisayas4928 Před 3 lety

    ቃለሕይዎት ያሰማልልን መ ምህራችን !!!

  • @bizumeza7293
    @bizumeza7293 Před 7 lety +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ
    በዝች ምድር አለም ሀጢያተኛዋ እኔ ነኝእና እንደ ምህረትህ ይቅር በለኝ ለንሣሀ ሞት አብቃኝ

  • @adigebrie9579
    @adigebrie9579 Před 5 lety

    አቤቱ ለንስሃ ሞት ያብቃን ፈጣሪ ይርዳን እኔማ አጥያተ ብዙ ነው ፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቸ

  • @azebaire3247
    @azebaire3247 Před 8 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማይን ያዋርስልን።

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ashelassefassefashealassef3657

    አሜን አሜን አሜን አባቶች ቃለህወት ያሠማልን ለንሥአሀ ያብቃን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 5 lety

    ላአባታችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፣ መንግሥተ ሰማያትን ያውርሥልን ፣ ያውርሰን አብሮ በቸርነቱ አሜን አሜን አሜን።

  • @user-zo8sb2kz2e
    @user-zo8sb2kz2e Před 7 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህወትያሰማልን እድሜ ይስጣልን

  • @almeteklhamont1758
    @almeteklhamont1758 Před 7 lety +2

    abetu geta hoyi be hateyat kushsh alhu ena le neseha abeko
    kalehiwot yasemalen tesefa ereset mengeste semayatn yawerselen AMEN AMEN AMEN

  • @sositadesse1334
    @sositadesse1334 Před 8 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፍ መንግስተ ሠማያትን ያዋርስልን ሁላችንንም ለንስሀ ያብቃን

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 Před 7 lety +1

    እድሜ ይስጥልን አባቶቸ ለኔም በፀሎት እስብኝ ለንስሃ እንዳበቃኝ ለ 8 ወር ሁለተ መድን ከድባይ

  • @serawidekbekalu141
    @serawidekbekalu141 Před 6 lety

    አባቶቻችን ቃለ ህይውት ያስማልን አሜን
    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናገረ ይስጥልን አሜን

  • @kal978
    @kal978 Před 8 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልኝ የኣገልጉሎት ዘመናቹ ይባርካቹ ከክፉ ጠላት ይጠብቃቹ

  • @enewaalebachew7226
    @enewaalebachew7226 Před 6 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @hhhi8534
    @hhhi8534 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @buziyegetache6342
    @buziyegetache6342 Před 5 lety

    Amlake Hoyii Leniseha Mot Abqany Aderaa Nebsen Aderaa

  • @dhr6g206
    @dhr6g206 Před 5 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ብዙ ነገር ተምሪያለሁ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @meserethabetamue6160
    @meserethabetamue6160 Před 8 lety

    ቃል ህይውትን ያስማልን እግዚአብሔር ይጥብቃችሁው መምህሩቻችን!
    ማህበር ቅዱስን እግዚአብሔር ይጥብቃችሁው አሜን

  • @user-mw3wy2ob6d
    @user-mw3wy2ob6d Před 7 lety +18

    MHAYEWI ABHTENH ጥያቄሽ የኔም ጥያቄ ነው ለአባቶቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን አሜን ፫ እኔ በጣም የረከስኩ ነኝ ምንም የማረባ ትል ነኝ ምንም ጊዜና ሰአት አግኝቸ ባልተገብረውም ግን በመንፈሴ እረክሻለሁ በጣም የረከስኩ ነኝ😢😢😢😢😢😢 ሳላውቅ ካጠፋሁት ይልቅ እያወኩ ያጠፋሁት ይበልጣል ስለ ሀጢያቴ ሁሌም አነባለሁ 😢😢😢😢😢ግን ልብ የለኝም ነገም ያው ነኝ ልቤ ፍፁም ጠፍቷል እባካችሁ ፀዳለ ማሪያም ብላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ለንስሀ ያብቃን አሜን ፫ አሁን ያለሁት አረብ ሀገር ነው ቤተ ክርስቲያን የለም ሳውዲ አረቢያ ስለሆነ እናም ንስሀ መግባት አልችልም ሀገሬ ስገባ ንስሀ እገባለሁ ግን ዛሬ ልሙት ነገ አላቅም እናም ምን ላድርግ ንገሩኝ ኮመንቴን ያነበባችሁ እህት ወንድሞቸ ሁሉ ለፆለት በምትቆምበት ጊዜ ፀዳለ ማሪያም ብላችሁ አስብኝ 😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-oe3nu9vn4f
      @user-oe3nu9vn4f Před 7 lety +1

      ስብሀት ለ እግዚአብሔር ለ ወላዲቱ ድንግል እህታችን ባለሽበት ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እኔ ድግሞ ከንቺ በላይ የቆሸሽኩ ነኝ በእውነት በእውነት በጣምም ቆሽሻለሁ
      ግን እግዚአብሔር አምላክ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረቱ፣እንደቸርነቱ፣እንደደግነቱ ከስደት መልሶ ለንስሀ ያብቃን!!
      እኔም ውዳሰማርያም ነኝ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀለታችሁ

    • @user-mw3wy2ob6d
      @user-mw3wy2ob6d Před 7 lety +9

      +አኑሮኛል ቸርነትህ AMEN AMEN AMEN MAR EGZIABHER AMLAK ሁላችንም ለንስሀ ሞት ያብቃን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን በቤተ መቅደሱ እንመላለስ ዘንድ ይርዳን በቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን አሜን ፫ አዞን እሽ ሆዴ

    • @user-oe3nu9vn4f
      @user-oe3nu9vn4f Před 7 lety +2

      ስብሀት ለ እግዚአብሔር ለ ወላዲቱ ድንግል amen ehit

    • @user-id8sv4gq1d
      @user-id8sv4gq1d Před 7 lety +1

      EHET MANEM NESTHU AYEDLM LEZAM NEW GETACHEN METO HEWTEN YESTEN YADAM HATYATE YALNKATEN DENGLEN FETRO BESWA TEWLDO METETO SEW ADERGEN AHUNE ANCHI AREB HAGER HONESHE BETKRSTYAN KELELE HULUM SETLOT ADERGI EGZABHER YELBEN MESHATE YAWQALENA 1 QEN HULUN YASETEKAKELELSHALE ESKZEYAW STOM SETLOT TERU MEGEBARE AYELYESHE EGZABHER KANCHI GARE YEHUNE!!!

    • @zmaremelaektiyasemalnwelde3257
      @zmaremelaektiyasemalnwelde3257 Před 6 lety

      ስብሀት ለ እግዚአብሔር ለ ወላዲቱ ድንግል
      ኣይዞሽ ቀን ኣለው እግዚኣብሔር ኣንድ ቀን የልብሽን መሻት ይፈጸማል የነ እህት፡ ብቻ ባለሽበት ሁነሽ ፡እግዚኣብሔር ሁሉ እንድያሳካልሽ በጸሎት ጠይቂው !!! ደሞ ንጹህ ሰው የለም ፡ዋናው ነገር መጸጸት ብቻ ነው ሚፈለገው።

  • @kidigeni5326
    @kidigeni5326 Před 6 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን እግዚአብሔር እኛንም የንሰሀ እድሜ ያብቃን

  • @yeshialemalmawmihret8862
    @yeshialemalmawmihret8862 Před 7 lety +1

    አሜንአሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @dayaromi6295
    @dayaromi6295 Před 5 lety

    Kale hywet yasemaln lememhrochachn

  • @user-tr9rt9yb2r
    @user-tr9rt9yb2r Před 7 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን እድሜና ጤናን ያድልልን

  • @user-wl6rm8kf7r
    @user-wl6rm8kf7r Před 7 lety +1

    ህይወት
    በሰድት
    በሀረብአገሪ
    የጭነቃልን
    ህይወት

  • @enewaalebachew7226
    @enewaalebachew7226 Před 6 lety

    እኔም አንደኛዋ አጢአተኛ ነኝ አምላኬ ሆይ ወደ ንስሀ ምራኝ ወደቀናች መንገድም ምራኝ አሜን አሜን አሜን

  • @hassandiv2812
    @hassandiv2812 Před 7 lety +2

    ቃለሂውት ያሰማልን ፀጋና በርከታችሁ አይለየን።

    • @afgx5305
      @afgx5305 Před 6 lety

      እግዛአብሄር ያውቃል

  • @seblemasrasha2298
    @seblemasrasha2298 Před 6 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እባታንችን
    እድሜና። ጤናይስጥል እግዛብሄር ሆይ ሀጣተኛ ነኝ እና ለንሰሀ አብቃኝ

  • @destayimer9645
    @destayimer9645 Před 8 lety

    Amen amen amen leabatochahin kale hiyewotin yasealen amen

  • @tesfagabirande3943
    @tesfagabirande3943 Před 8 lety

    ቃለ ሂወት የስማልና ቁዱስ ኣቦና

  • @hanahana9264
    @hanahana9264 Před 6 lety

    ቃለ ሂወትን ያሠማልን አምላኬ ሆይ ለንሠሀ አብቃኝ

  • @sanan4441
    @sanan4441 Před 8 lety

    Amen Kale Hiwot Yasemaln Mengste Semayatn Yawrsln Abatochachin

  • @yefikirmirchaye8010
    @yefikirmirchaye8010 Před 8 lety

    kal Hiwete yasmalin yageligilot zemnechu EGizabher Yibarikilch

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 Před 7 lety +1

    ቃለ ህይወይ ያሰማልን ላስተማሩን እግዚያብሄር አምላክ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ ቆሻሻ ነኝ ስሙን ልጠራ እማይገባኝ ከተመለስኩ ከ አምፕት በላይ ሁኖኝል ካሀጤያት ሁሉ

  • @jamilasarahjamila5380
    @jamilasarahjamila5380 Před 7 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶች አሜን አሜን አሜን

  • @haregewoyinstvf8890
    @haregewoyinstvf8890 Před 8 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @user-df8bk4jz9q
    @user-df8bk4jz9q Před 7 lety +1

    ቃለህውት ያሰማልን

  • @wubitweledsenbet5684
    @wubitweledsenbet5684 Před 8 lety

    amen amen amen kal hiwet yasemalen

  • @kydanmihiretenate6581
    @kydanmihiretenate6581 Před 8 lety

    Amen Qale Hiywet Yasemalin!

  • @Zersh-ts1td
    @Zersh-ts1td Před 8 lety

    kalehiwetnyasemalin Amen

  • @sarasara-ej6rq
    @sarasara-ej6rq Před 8 lety

    አሜንን ቃለህውት ያስማልን።

  • @messiwedingusnazrawi5073

    Kale hiwet yasemaln

    • @rahelderbe9391
      @rahelderbe9391 Před 6 lety

      አቤት አምላኬ ሆይ ለንስሀ አብቃን
      ተፀፃች ልብም ስጠን
      ቃለህይወት ያሰማልን
      አባታችን ♥♥♥

  • @haymanotabebe347
    @haymanotabebe347 Před 3 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን 🙏

  • @user-rs6jj2du9n
    @user-rs6jj2du9n Před 8 lety

    AMen kale hiweti yasemalen le egam yenesha edima yiiten

  • @naylachkaibane7028
    @naylachkaibane7028 Před 3 lety

    እናመሠግናለን

  • @fasikaamen8558
    @fasikaamen8558 Před 8 lety

    kaleheyewtyasemalen amen amen amen

  • @missaatlawzemaramelaektyas2257

    አሜን

  • @kassamengstie2451
    @kassamengstie2451 Před 8 lety

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fetlewerktemam7137
    @fetlewerktemam7137 Před 8 lety +1

    ላስተማሩን አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ጌታ ሆይ እድሜ ለንሠሀ ትሠጠኝ ዘንድ እለምንሀለሁ

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 Před 7 lety +2

    እንባ ነው ዘመደ።

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu Před 8 lety

    kalehiwot yasemaln

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 7 lety +1

    AMENNNNNNN!!!!

  • @martanow4971
    @martanow4971 Před 7 lety

    ቃለሂወት፡ያሠማልን፡፡

  • @user-bo3dd5rg1j
    @user-bo3dd5rg1j Před 8 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-ve4sj6mx5t
    @user-ve4sj6mx5t Před 7 lety +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባቶቻችን እድሜና ፀጋውን ይስጣቸው። በመቀጠል ስለንሰሀ እኔ አሁን እስካለሁበት ዘመን ብዙ ሀፂያትን ሰርቻለሁ እንደኔ በምድር ላይ ከኔ የባሰ ሀፂያተኛ ይኖራል ብዬ አላስብም ከሁን በኋላ ግን ንሰሀ ገብቼ ወደ እግዚአብሄር ለመመለስ ፈልጋለሁ። ግን ያለሁት ስደት ላይ ነኝ ።ስለዚህ እኔ በአካል ሳልገኝ መናገር ያለብኝን ለአንድ በነፍስ አባት በመናገር ንሰሀ መግባት እችላለሁ ወይ ?? እባካችሁ ውስጤን ፀፀትና ጭንቀት ወሮታል ።እባካችሁ ከኔ የበረታችሁ ሞት እንዳይቀድመኝ ፀልዩልኝ

    • @user-qu1nu3ci1q
      @user-qu1nu3ci1q Před 6 lety

      ሀፂያተኛ ነኝ ለንሰሀ አብቃኝ የት ነው ያለሽው አብረን ንሰሀ እንግባ

  • @isaacdebebe2224
    @isaacdebebe2224 Před 8 lety

    Amen

  • @user-vp7wc7wi3h
    @user-vp7wc7wi3h Před 7 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @bereketlegesse7227
    @bereketlegesse7227 Před 7 lety

    Biniyam

  • @tesfafekir806
    @tesfafekir806 Před 7 lety +3

    ፈጣሪዬ ሆይ ቆሽሻለው እና እጠበኝ

  • @maznamazrouie6196
    @maznamazrouie6196 Před 5 lety

    ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @dubaisatwa9076
    @dubaisatwa9076 Před 4 lety

    አምላኬሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ በጣም ቆሺሻለሁ በጣም እረክሸ አለሁ እረክሸ አለሁ

  • @user-eo8bl6nz9f
    @user-eo8bl6nz9f Před 5 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ለንስሀ ሞት ያብቃን
    አገር ውጭ ሁነን በስልክ ንስሀ ምንገባው ግን እዴት ነው እዴው በስልክ ተናግረን የውነት ከሀጢያት ነፃ እንሆናለን እኔስ ጨነቀኝ ብዙወቹ በስልክ ንስሀ ገብተዋል አብዛኛወች ደግሞ በስልክ ጥሩ አይደለም ስትሄድ ይሉናል ከዛ ማህል ብንሞትስ

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 Před 6 lety

    እር ወይው እድሌ እኔስ የት ይሆን መግቢያየ አቤቱ ተፅፅቻለው የሚል ልቦና መፈስ ስጠኝና ለንስሀ ሞት አብቃኝ እግዜአብሄር አምላክ

  • @user-ex9sy4xm1o
    @user-ex9sy4xm1o Před 6 lety +1

    ⛪😭😭😭😭😭😭
    Amen Amen Amen
    😂😂😂😂😂😂😂

  • @mahyewiabateneh5155
    @mahyewiabateneh5155 Před 8 lety

    በመጀመሪያ ስለ ቃለ-ወንጌሉ ቃለ-ህይወት ያሰማልን፡፡
    በመቀጠል በእግዚአብሄር ስም እንዲመለስልኝ የምለምነው ነገር የሚከተለው ይሆናል፡
    1.በተለያዩ የሃጢያት ስራዎች ውስጥ የኖረ ሰው ለንስሐ አባቱ
    ኃጢዓቱን ሳይናገር ኃጢዓቱ ሊሰረይለት የሚቸልበት መንገድ የለም ወይ?
    2.ቃልኪዳን የተገባላቸው የተለያዩ
    ገዳማት አሉ፣ ለምሳሌ ግሸን ደብረ ከርቤ የተሳለመ ሰው ሴት የ 80 ቀን ህፃን ወንድ ደግሞ የ 40 ቀን ህፃን ይሆናል ይባላል፣
    ስለዚህ እነዚያ ምዕመናን ግሸን ማርያም እስከሚሳለሙበት ድረስ የሰሩትን ኃጢአታቸውን ስለተሻረ በድጋሚ ያንኑ ኃጢአት ለንስሐ አባታቸው
    መናገር የለባቸውም ማለት ነው ወይ
    በእግዚአብሄር ስም እንድታብራሩልኝ እጠይቃለሁ
    የብዙ ምዕመን ጥያቄ ስለሆነ በቀጣዩ ፕሮግራም ብታብራሩልን፡፡

    • @sanan4441
      @sanan4441 Před 8 lety

      1.Awo Yelem Getachin Eyesus Krstos Yazezew Lensha Abat Endnager New Enji Yetenagerew Lela Yensha Megbiya Yelem Alnagerm Kalma Kemenafk Bemn Enleyalen Slezih Lekahan new Sltan Tetesetew

    • @sanan4441
      @sanan4441 Před 8 lety

      2.Ay Lensha Abatachin Menager Alebn Yhe Eko Kalu Yemiyemelketew Lemsale Nsha Zemawin Ende Dngl Tadergalech Ylal Kalu Gn Dnglnawa Temelese Endalhone Yemitawok New Ena 40 Ken 80 Ken silm Hstan Honu Malet Glst Meselegn Keykrta Gar

    • @user-qu1nu3ci1q
      @user-qu1nu3ci1q Před 6 lety

      የእኔም ጥያቄ ነው

    • @user-sq9xg1lv2t
      @user-sq9xg1lv2t Před 5 lety +1

      ለጥያቄው መልስ
      1ኛ. በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ወይም ሃይማኖት ውስጥ ግዴታ ንስሐ መግባት አለብን ሌላ የለምን
      2ኛ. እግዚአብሔር አምላክ ቃል ኪዳኑ አይታበይም የተጠቀሱት ቅዱሳን ገዳማት በቃሉ መሰረት ቃል ኪዳናቸው ይፈፀማል ግን ላመነ ነው
      ግን ንስሐ ገብተን በንፅህና ሁነን ብንሄድ የበለጠ በረከት እናገኛለን ።
      ግን በዚች ሃይማኖት ንስሐ ግድ ነው።

  • @user-bg7xu4vs2z
    @user-bg7xu4vs2z Před 7 lety +1

    KALE HOW IT YSEMALIN AMEN ANEN AMEN

  • @user-nr5zw3hz7z
    @user-nr5zw3hz7z Před 6 lety

    😭😭😭😭

  • @high1166
    @high1166 Před 6 lety

    Cher abate hoyi yikr belengi ene koshasha nengi amlake edecherneth yikr belengi

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Před 7 lety +1

    I live USA I want to repent but I couldn't find any monk or priest i trust.

  • @aeskalutigab6615
    @aeskalutigab6615 Před 7 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bezabeza4825
    @bezabeza4825 Před 7 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @yefikirmirchaye8010
    @yefikirmirchaye8010 Před 8 lety

    kal Hiwete yasmalin yageligilot zemnechu EGizabher Yibarikilch

  • @user-df8bk4jz9q
    @user-df8bk4jz9q Před 7 lety +1

    ቃለህውት ያሰማልን

  • @kydanmihiretenate6581
    @kydanmihiretenate6581 Před 8 lety

    Amen Qale Hiywet Yasemalin!

  • @sanan4441
    @sanan4441 Před 8 lety

    Amen Kale Hiwot Yasemaln Mengste Semayatn Yawrsln Abatochachin

    • @enatt8672
      @enatt8672 Před 7 lety

      መሀበር ቅድስን በአሜሪካ የትይገንል እይ ይ