Ethiopia : የጠቅላይ ሚኒስትሩ የ1 አመት ግምገማ በእነ እትዬ በላይነሽ መንደር ውስጥ...

Sdílet
Vložit

Komentáře • 285

  • @meskiarerashow6614
    @meskiarerashow6614 Před 5 lety +25

    ፍቄ ከልብ አድናቂህ ነኝ የኢትዮጵያዊያን ልብ የገባህ ምርጥ ግሩም አርቲስት ነህ!!

  • @ewnetubelete8905
    @ewnetubelete8905 Před 5 lety +8

    It is an articulated naretive
    ፍቄ በጣም ደስ የሚል በሕበረተሰበችን ማህበራዊ ሐይወት የሚታይ እውነታ ነው
    keept up

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 Před 5 lety +7

    ፍቄ ሀሪፍ ነው በርታ ዶ/ር አብይ እግዛብሄር ከጎንህ ይሁን እነወድሀለን

  • @azizayasufabdy5772
    @azizayasufabdy5772 Před 5 lety +26

    ምን አባቴ ላድርግክ የኔ አንጀት አርስ ለዚ ህዝብ እንደዚ ካልተነገረው አይገባውም እንደዚ ተረባርባቹ የህዝቡን አስተሳሰብ ቀይሩ !!!

  • @bahruawel21
    @bahruawel21 Před 5 lety +7

    እጅግ በጣም ደስ ይላል እኛነታችን ጥሩ አርጎ ይገልፀዋል
    ህዝቡ በተወሰነ መልኩ ጥሩ አርገህ ታዝበኸዋል

  • @aynalemwoldetensay6306
    @aynalemwoldetensay6306 Před 5 lety +1

    ግሩም የሆነ ቁም ነገር አዘል ቀልድ ነው🙏🏾❤️🙏🏾 በጣም እግዜር ይስጥልን ወንድሜ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አዎን ትዕግስት ያስፈልገናል❤️ በሀጨማሪም በአሁኑ ሰዓት በቡድን ተከፋፍሎ ህዝቡን እኔ አቅልሀለሁ እያልን የባሰ በብሄር ከመከፋፈልና መንግስትን ከመቀዋም በአንድነት ሆነን ለዝህ መለያየት ምክንያት የሆነውን ህገ መንግስት እንዲሻሻል ብንሰራ ይበጃል❤️❤️❤️

  • @matyzeleke5954
    @matyzeleke5954 Před 5 lety +21

    የኛ ልዩ መሪ አብዬ እንዳንተ የሚሆን ለኢትዮጵያ መቼም የሚገኝ አይመስለኝም እግዚአብሔር እድሜና ቴና ይስትክ 👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 5 lety +3

    ጥሩ መልእክት ነው:: የነ ወ/ሮ በላይነሽ ውይይት የወቅቱ እንቅስቃሴ ነው :: እናመሰግናለን🙏🏾

  • @addischelseacherkose5426
    @addischelseacherkose5426 Před 5 lety +22

    Nice fke. I love it a very interesting issue. Weyane already us dead never come back. Long life Dr abiy

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 Před 2 lety

    ፍቄ በጣም ምርጥ ምርጥ አርቲሥት ነህ ሁሉንም ሥራዎችህን እወዳቸዋለሕ የሀገርህ ህዝብና መንግሥት በትክክል የተረዳህ ሠዉ ነህ።

  • @fekaduyimer4697
    @fekaduyimer4697 Před 5 lety +8

    ትክክለኛ ግምገማ ነው ሁላችንም መርዳት ይገባናል አብቾ አይዞህ ሊናጋ ሲል ይጨልማል

  • @mimibet1062
    @mimibet1062 Před 5 lety +26

    አንተ ፍቅር ይሆንክ ልጅ እድሜና ጤናውን ይስጥው ለአብያችን. ትልቅ መልእክት ነው

  • @selamdimetros1479
    @selamdimetros1479 Před 5 lety +37

    ዶክተር አብይን እንደቃሉ እንዲፈፀም ጌታ ያድርግልን። ፎቄ ስለግምገማው እናመሰግናለን።

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 Před 5 lety +7

    በጣም ትክክል ሁሉም እኩል መናገር ቀላል አደለም እኛ ግን አልገባንም ህዝብ ሚፈልገዉ ነፃነትን ሣይሆን ሚረገጠዉንና ሚያሣድደዉን ነዉ ተመስገን ሚል የለም አቭይ ለዘላለም ኑር

    • @user-rw5li1up4l
      @user-rw5li1up4l Před 5 lety

      አብይሥ ጋ አፈና የለም ልትይ ነው

    • @eatsaladwell1033
      @eatsaladwell1033 Před 5 lety

      Enatish kebetua sitfenakel yezan gize yihen tawerialesh

  • @edynat9922
    @edynat9922 Před 5 lety +29

    ፍቄ ጥሩ ስራ ነው በርታልን

  • @baron9071
    @baron9071 Před 5 lety +9

    ፍቄ በጣም ጎበዝ ችሎታ ያለህ አርቲስት ነህ በቀልድ መልክ አጣፍጠህ በሚገማ መልኩ ነው ያስቀመጥከው ተባረክ

  • @z.ethiopia5876
    @z.ethiopia5876 Před 5 lety +33

    አብያችን ጌታ ይጠብቅልን🙏😘👌

    • @xooboo4870
      @xooboo4870 Před 5 lety

      please i need to change the laptop please answer me

    • @mkad190
      @mkad190 Před rokem

      Aabyahemde
      Docr

  • @1hagerachin
    @1hagerachin Před 5 lety +28

    This is Brilliant, a symbolic narrative of what is really going through in the minds of many Ethiopians

  • @wubanchmlke2552
    @wubanchmlke2552 Před 5 lety +30

    ትክክልነው፡ለሁሉምነገር፡ትህግስትያስፈልጋል፡መግስትንብቻሳሆን፡እኝሀላፊነትስተወተላሎይብለን፡እራሳችንንመጠየቅይሻላልወገን።

  • @user-rz4qm1rj1m
    @user-rz4qm1rj1m Před 5 lety +6

    በርቱ አርቲስቶች የወያኔ ቅጥረኞች የለ ስራው እየቦጨቁት ነው እናንተው አፈቸውን አዘጉልን

  • @samueleyob4690
    @samueleyob4690 Před 5 lety +24

    This is much better than our ugly politics

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 Před 2 lety

    ፍቄ እናቶችን ከሆዳቸው ገብተህ ነው ያጠናሀቼው ቁጭ እነርሱን አድቀሀለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @jenetetefere7152
    @jenetetefere7152 Před 5 lety +12

    ምርጥ ሰው ፍቄ።።

  • @user-jr3to5ng1r
    @user-jr3to5ng1r Před 5 lety +8

    ወይ ፍቄ እድሜ ይስጥ አቦ አቤት አነጋገር አቤት እውቀት ሽአመት ነር አብይንም የላይኛው ጌታ ይጠብቅልን ክክክክ አይ እነበላይነሽ ደስ ይላል

  • @user-sy3bm7xk2p
    @user-sy3bm7xk2p Před 5 lety +2

    Fike you are the best 👏👏👏👏👏

  • @linamussafa5031
    @linamussafa5031 Před 5 lety +9

    ይመችህ ፍቄ

  • @bettygelaw3948
    @bettygelaw3948 Před 5 lety +5

    Our PM is excellent

  • @zanawitgebreselassie3552
    @zanawitgebreselassie3552 Před 5 lety +2

    ፍቅዬ ጀግናው

  • @Sebleaddis
    @Sebleaddis Před 4 lety

    ፍቅዬ አንበሳዬ እጅግ በጣም ግሩም ግምገማ ነው ዋዉዉዉዉዉዉዉ ተባረክ እኔ የእትዬ በላይነሽ ግምገማ በይበልጥ ተመችቶኛል።

  • @khadijahussein7630
    @khadijahussein7630 Před 5 lety +4

    ፊቀ ይመችህ አሪፍ ግምገማ ነው
    አብያችን አላህ ይጠብቀው

  • @hannabely4681
    @hannabely4681 Před 5 lety +10

    Your so smart👍👍👍👍 good job

  • @abelreta582
    @abelreta582 Před 5 lety +5

    ዋውውው ፍቄ በጣም አሪፍ በርታ ቀጥልበት

  • @abrahamgumede8405
    @abrahamgumede8405 Před 5 lety +1

    Thanks a lot very nice

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 Před 5 lety +30

    አላህ ይጠብቀው ዶ/አብይ ያስፈልገናል ኢትዮጵያ ህዝቦቿ መሪዋም እንደ ፖለቲከኞች ሳይሆን እንደእናቶች ፀሎት ፈጣሪ ይጠብቅልን☝❤❤❤ለሁሉም ነገር ግርግር ሳትሆን ትእግስት ነው ካሰብንበት የሚያደርሰን ለድል የሚያበቃን!!!እናመሰግናለን ፍቄ🙏🙏🙏

    • @etalemahubiyadglgn4611
      @etalemahubiyadglgn4611 Před 5 lety

      አብይ፡ኢትዮጲያን፡አፍራሽ፡ነው፡፡

    • @user-jq4po7oj3
      @user-jq4po7oj3 Před 5 lety +3

      @@etalemahubiyadglgn4611 ሰው አምላኪ ባንሆን ጥሩ ነው አብይ ምንስለሆነነው የሚያፈርሳት !!!አትሳሳት ኢትዮጵያ ማንም አያፈርሳትም የፈጠራት ፈጣሪዋ ካልሆነ በስተቀር እንደቀልድ ሰው የሚያፈርሳት አጥር አይደለችም ማንም መራት አልመራት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች☝💛💚❤👈

    • @genetbadhaadhaa564
      @genetbadhaadhaa564 Před 5 lety +1

      እውነት ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች ትፈርሳለች ብሎ የሚያስብ እራሱ ይፈርሳል

    • @samueltessema4600
      @samueltessema4600 Před 5 lety

      @@etalemahubiyadglgn4611 get help!!

    • @bettytube2
      @bettytube2 Před 2 lety

      ​@@user-jq4po7oj3 የኔ እህት እያየሽው ነው አገር ባይፈርስም ሰው ግን በመንግስት ሴራ እየፈረሰ እየተገደለ እየተፈነቀለ ነው አንድ ነገር ልጠይቅሽ አገር መፍረስ የሚጀምረው ከምንድነው

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 Před 5 lety +6

    የአስራ አራቱም ክፍለሀገር ገዢ እንዲመጣና አንድ ጠቅላይ መሪ በፓርላማ ምርጫ ቢሆን መልካም ነው ። ከእግዚያብሄር ጋር።

  • @patypaty2653
    @patypaty2653 Před 5 lety +11

    ፍቄ አሪፍ ነው

  • @michaeltafesse6821
    @michaeltafesse6821 Před 5 lety +1

    Thanks bro good job keep it up

  • @bettygelaw3948
    @bettygelaw3948 Před 5 lety +2

    You are right! thankyou!👍👍👍👍👍

  • @coffeetimetube
    @coffeetimetube Před 5 lety +2

    Feke Denke sew ❤️ Betam Arfe sera proud of you.!!!

  • @ZahraZahra-px3wo
    @ZahraZahra-px3wo Před 5 lety +11

    Of course bro Thank u for teche

  • @zenebe1239
    @zenebe1239 Před 5 lety +19

    ዶክተር አብይ አላህ ይጠብቅህ
    አይዞህ አንተን የማይወድ ሴጣን
    ብቻ ነው

    • @seadaredi
      @seadaredi Před 5 lety

      seytan aydelewm gin aymechegnm this is my right !

    • @bettytube2
      @bettytube2 Před 2 lety

      ሲጀመር ሰይጣንን የሚወድ ማንም የለም እሱ ከይሰጣን በላይ እንጂ በታች አይደለም

  • @user-wy8op1ej5t
    @user-wy8op1ej5t Před 5 lety +26

    ለሁሉም ትእግስት ያስፈልጋል አብያችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 Před 5 lety +1

    ፍቄ ስወድህ እኮ የጥበብ ንጉስ ነህ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አብይን እግዚአብሔር ያበርታልን እኔ አሁላይ ምሰጋው በቃኝ እንዳይል ነው 💚💛❤

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis6073 Před 5 lety +8

    You are the best feka

  • @user-zt7bd2oi7p
    @user-zt7bd2oi7p Před 5 lety +3

    ትክክልነህ ፍቄ አድናቂህ ነኝ

  • @jameelahusain3732
    @jameelahusain3732 Před 5 lety +2

    በጣም የሚያምር,,,, ውብ የሆነ ስራ

  • @waine6059
    @waine6059 Před 5 lety +6

    ወይ አንባቢ ከምር አድናቂህ ነኝ የኔ ልዩ

  • @mulugetakebede6651
    @mulugetakebede6651 Před 5 lety +2

    Great job Fike. This is awesome

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Před 5 lety +5

    ክክክ፡ፍቅዬ፡ነፍስ፡እኮ፡ነህ፡የተማረ፡አርቲስት።ምፅላልን፡ሰላም፡በልልኝ።

  • @mikimiku2809
    @mikimiku2809 Před 5 lety +1

    እናመሰግናለን ፍቄ

  • @jydymeg2114
    @jydymeg2114 Před 5 lety +5

    Love it

  • @rmhtrmht957
    @rmhtrmht957 Před 5 lety +1

    ትክክክል.

  • @saragezae1684
    @saragezae1684 Před 5 lety +1

    Danke Fekadu😍😍😍✔✔

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 Před 5 lety +6

    የዶ/ር አብይን ዕድሜው አምላክ ያርዠምልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ጠላቿዋን ይጣልልን እንዲህ እንደፈለከው የምታወራበት ዘመን እና መሪ የሰጠህን አምላክ መጀመረያ አመስግነው ሁሉም የሚሰጠው ከላይ ሰለሆነ ከምድር የመሰላቸው ሴረኞቸን ይህን ነገራቸው፡፡

    • @eatsaladwell1033
      @eatsaladwell1033 Před 5 lety

      Tiruwork Bekele nefse betsebochish sifenakelu ena wendimish begejera sigedel tamesegigniwalesh

  • @siifanharmeekoo665
    @siifanharmeekoo665 Před 5 lety +21

    እንድህ ሚዘናዊ ግምገማ ደስ ይላል
    በደፈና ጥላቻና በደፈና ሙገሳም አያስፈልግም

  • @selamwitsharew8950
    @selamwitsharew8950 Před 5 lety +1

    Omg fke antn ena Bewketun betam new emwedachihu demo tikiklegnawn neger new yasayehen snti ayineti ye sew astesasebi ena amelekaket endale asayitehinal thank you so much fkadu keep going bro

  • @Samuel-sk2rp
    @Samuel-sk2rp Před 5 lety

    FRKADU THANKS A LOT
    VERY RELAXING AND
    INFORMATIVE

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 Před 5 lety +1

    እንኳን ለአንደኛ አመት የሿሿ ክብረ በአል አደረሰን አጨብጭቡልኝ.....ፎቶና ጭብጨባ አፍቃሪ ነኝ !!!!

  • @MH-kr7rf
    @MH-kr7rf Před 5 lety

    you doing excellent job I enjoyed abiy is the best man every

  • @hannawoldeyes5381
    @hannawoldeyes5381 Před 5 lety +1

    i love it...good job...

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 5 lety +4

    ዶርአብይአንድአመትእንኳንአደረሰክ

  • @user-Eth
    @user-Eth Před 5 lety +2

    Fke great job! Massage was to the point💯!

  • @zabibethio5570
    @zabibethio5570 Před 5 lety +1

    good job 👏🏿 👏🏿👏🏿

  • @fanayekifle2431
    @fanayekifle2431 Před 5 lety +1

    ትክክልነው፡ለሁሉምነገር፡ትህግስትያስፈልጋል

  • @user-gg4mw9cu4x
    @user-gg4mw9cu4x Před 5 lety

    ዋውውውውው ምርጥ ግምገማ ነው ጋሽ ፍቄ ስወድህ

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 Před 5 lety +1

    ወይ ፍቄ አድናቂህ ነኝ

  • @TheHaymiayal
    @TheHaymiayal Před 5 lety +13

    ሚዛናዊ እይታ ነው

    • @AZGZ-nh4dk
      @AZGZ-nh4dk Před 5 lety +1

      በትክክል

    • @hermellakebede859
      @hermellakebede859 Před 5 lety +1

      እግዚአብሔር ይስጥልን ኢትዮጵያ
      ለመቤታችን ለድንግል ማርያም አስራት በኩራት
      ትሰጣለች

  • @salmsalme95
    @salmsalme95 Před 5 lety

    በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ስደት መፈናቀል ነው የሰሩት በዚህ አንዳመት 27አመት ያላየነውን እጅግ ዘግናኝ ነገሮች እያየን ነው መልሱ አጭርና ግልፅ ነው

  • @user-ji4ou4vx5r
    @user-ji4ou4vx5r Před 5 lety +2

    ወይ ፍቄ ምርጥ ሰው በጣም ዳስ ይለል

  • @hayatkamal1174
    @hayatkamal1174 Před 5 lety

    Wowww💪💪💪💪💪

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 5 lety +2

    ከሁሉም ያሳቀኝ? 107ቱም ይወዳደራሉ የድሮዎችም ይመጣሉ? ሲባሉ? ወይጉድ? ተሳድበን ተሳድበን አሉ?

  • @mimidula20mimi40
    @mimidula20mimi40 Před 5 lety +1

    ሚገርም ነው ዋው

  • @nastenaste8232
    @nastenaste8232 Před 5 lety

    wow

  • @buzadadi4815
    @buzadadi4815 Před 5 lety +18

    በሬድዮ ቢሆን more ድስ ይል ነበር

    • @metsihetkebede116
      @metsihetkebede116 Před 5 lety +8

      ሞባይሉን ፡ በአፍጢሙ ደፍቶ ፡ ማዳመጥ ;-)

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v Před 5 lety +1

    😘😘😘😘

  • @birhanemakonine2203
    @birhanemakonine2203 Před 5 lety

    🙏❤

  • @cornercellcornercell5831
    @cornercellcornercell5831 Před 5 lety +8

    Abiyachn wd sew

  • @solomondadi1380
    @solomondadi1380 Před 5 lety +7

    Wow it's good 👍

  • @user-zf2ep1pt4e
    @user-zf2ep1pt4e Před 5 lety

    ፍቄ ስወድህ በርታልን

  • @alemneshdadi4545
    @alemneshdadi4545 Před 5 lety

    merti sewu abo weste new thanks we levo you

  • @MyEthiopia86
    @MyEthiopia86 Před 5 lety

    ፍትሕ በጉራጌ ክልል በመስቃን ወረዳ የቀድሞ የወረዳው አመራር ለነበረው በደኢህዴን ወንበዴዎች ያለ ወንጀሉ በእስር ለሚሰቃየው ለወንድማችን ሚፍታህ ሸምሱና ለባለ ምጡቅ አዕምሮና ለስራ ፈጣሪው ለኤርሚያስ አመርጋ
    ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለጉራጌ ልጆች

  • @user-kr4np9rz2i
    @user-kr4np9rz2i Před 5 lety +3

    በነፃነት ማውራት ተደጋገመይ እግዚአብሔር ነው በነፃ እንድናወራ ፈጠረንእንጂ አብይአይደለም የጌድዩህፀናት እንባ ይፍርድ መስበክ እና መስራት ይለያል።።።።።።።

  • @user-kq7vh4vz9q
    @user-kq7vh4vz9q Před 5 lety +1

    ፍቄ ማር አነጋገር ለዛያለዉ አቀራረብ

  • @hirutabrhame2007
    @hirutabrhame2007 Před 5 lety

    Very good

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 Před 5 lety +12

    Abiyachn🙏🌷🌷🌷🌷⚘⚘😍😍😙

  • @rozawe4185
    @rozawe4185 Před 5 lety +2

    Fkyeeee👍😍

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 5 lety +1

    እውነትህን ነው:: በዚህ አንድ አመት? ሁሉም ፖለቲከኛ ሆንዋል::

  • @user-fo7od4im4c
    @user-fo7od4im4c Před 5 lety

    እንደዚህ ልክ ልካችውን ንገረልን

  • @user-pd4hk1ss1v
    @user-pd4hk1ss1v Před 5 lety

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki Před 5 lety +7

    እረ በናታቹ ምነው ከአብይ ወዳ አያስፈልገንም ሁሉም ፖለቲከኛ ሆነ አይዘንድሮ ይገርማል

  • @Kflay77
    @Kflay77 Před 5 lety +2

    This is what we call BALANCE

  • @user-or1rb4ld4b
    @user-or1rb4ld4b Před 5 lety

    ዋውውውው ተመቶኛል

  • @eyobeaynalem3173
    @eyobeaynalem3173 Před 5 lety

    good ledefretu..

  • @muhammedbelay9663
    @muhammedbelay9663 Před 5 lety +1

    ትእግስት ማድረግ ብዙ ያሳያል እንታገስ

  • @islamupontheunderstandingo5916

    እትዬ በላይ ነሽ ራሱን ማለቱ ነው

  • @kurakasa5566
    @kurakasa5566 Před 5 lety +1

    Galatoomi fiqaadu

  • @foziyahussen6205
    @foziyahussen6205 Před 5 lety +1

    Wow dass ylale 🤔🤔🤔

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 Před 5 lety +6

    አይ እትዬ በላይነሽ ፈረደባቸው ልክ እንደሳቸው አይነት ነው እየበጠበጠ ያለው የፍቅር ንጉስ ሺህ አመት ንገስልኝ ገና ካንተ ብዙ እጠብቃለው የኔ መልካም

  • @yenatube781
    @yenatube781 Před 5 lety +9

    ፍቄ ከመጋቢት እስከ መጋቢት ምርጥ ነበርህ

    • @zenebe1239
      @zenebe1239 Před 5 lety +1

      ከዚህ በላይ ምን ያርግ እስኪ
      ተስማሙ አንድ እንሁን ስላለ

    • @user-rw5li1up4l
      @user-rw5li1up4l Před 5 lety

      ቀጣይ አመት ወፍ የለም

  • @alemayhufulas7547
    @alemayhufulas7547 Před 5 lety +4

    ፍቃዱ የልጅን ፎቶ እየሳመ ሙድ ይይዝብናል እንዴ ፣፣፣፣፣ፖ