#መዝሙረ_ዳዊት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • ውድ የስንክሳር ቤተሰቦቻችን እና በቀናች ሃይማኖት ውስጥ የምትገኙ ኦርቶዶክሳዊያን እግዚአብሄር #እንደልቤ ብሎ ያከበረውን የቅዱስ #ንጉስ_ዳዊት 150ውን መዝሙር ዳዊት በ15 ክፍል እንደ እግዚአብሄር መልካም ፈቃድ እያዘጋጀን እንገኛለን፡፡ እና የዛሬውን ክፍል 2 እነሆኝ!
    ✍️ ይህንን መንፈሳዊ የይትዩብ ቻናል #ሰብስክራይብ_ሼር_ላይክ በማድረግ የደወል ምልክቱንም በመጫን አበረታቱኝ #በረከትም #ታተርፋላችሁ!
    "+*" ዘአቅረብኩ . . . "*+💚💛❤️
    ዘአቅረብኩ ማኅሌተ አዘኪርየ አእላፈ(አእላፍ ቅዱሳንን
    አዘክሬ ምስጋናን አቀረብኩልህ) እምእለ ተጸምዱከ ዘልፈ
    (እሊህ ቅዱሳንም ዘወትር አንተን ያገለገሉህ ናቸው) ለእለ
    አነብብ ተወከፍ ዘንዴትየ መጽሐፈ(በድኅነቴ የማነብልህን
    መጽሐፍ /ምስጋና/ ተቀበል) እንተ ረሰይከ እግዚኦ ጸሪቀ
    መበለት ውኩፈ: እም እለ አብኡ ብዑላን ዘተርፈ (አንተ ብዙ
    ባለ ጠጐች ካገቡት ይልቅ የድሃዋን መበለት ስጦታን
    ተቀብለሃልና)
    +ነቢያት ቅዱሳን ወሐዋርያት ሰባክያን(ቅዱሳን የሆናችሁ
    ነቢያት: ለማስተማር የተመረጣችሁ ሐዋርያት) ሰማዕታት
    ወጻድቃን ወመላእክት ትጉሃን (ሰማዕታት: ጻድቃን: ትጉሃን
    የሆናችሁ መላእክት) ደናግል ዓዲ ወመነኮሳት ሔራን
    (እናንተም ደናግል: ቸር የሆናችሁ መነኮሳት) ባርኩ ባርኮ ጉባኤ
    ዛቲ መካን
    (ይህችን ጉባኤ /አንድነታችንን/ መባረክን ባርኩ) እስከ አረጋዊ
    ልሒቅ እምንዑስ ሕጻን (ስትባርኩም ከሕጻናቱ ጀምራችሁ እስከ
    ሽማግሌው ድረስ ይሁን)
    ለዘጸሐፎ በክርስታስ
    (በብራና: በወረቀት የጻፈውን)
    ወለዘአጽሐፎ እንዘ ይደርስ
    (ሊያስደርስ በገንዘቡ ዋጅቶ ያጻፈውን) ለዘአንበቦ
    ወለዘተርጐሞ በልሳን ሐዲስ (አምኖ ያነበበውን: ወደ ሌላ
    ልሳን የተረጐመውንም) ወለዘሰምዐ ቃሎ በዕዝነ መንፈስ
    (በዕዝነ ልቡና አምኖ የሰማውን)
    በጸሎተ እሙ ማርያም አራቂተ ኩሉ እምባዕስ (ከጠብ
    ከክርክር: ከመከራ ከችግር በምትሰውር በእናቱ በማርያም
    ጸሎት) ኅቡረ ይምሐረነ ኢየሱስ ክርስቶስ
    (ኢየሱስ ክርስቶስ ሁላችን አንድ ላይ ይማረን) ወይፈኑ ለነ ጸጋ
    መንፈስ ቅዱስ
    (ቅዱስ መንፈሱንም ይላክልን)
    እምይእዜ ወእስከ ለዓለም አሜን
    (ከዛሬ ጀምሮ ለዘለዓለሙ አሜን)
    💚💛❤️ ወስብሐት ለእግዚአብሔር 💚💛❤️
    ✝️💚💛❤️✝️💚💛❤️✝️💚💛❤️✝️💚💛❤️✝️
    / @sinksarethiopia
    .
    linkedin
    linkedin.com/in/kaleab-tilahun-762849214
    TikTok
    tiktok.com/@sinksarethiopia
    Instagram
    tilahunkaleab
    Telegram
    t.me/sinksarethiopia
    ስንክሳር ኢትዮጵያ |Sinksar Ethiopia
    Ethiopian Orthodox Church
    #ተフレット ቤተክርስትያን [ተフレット#Ethiopian Christianity #ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ #ኢትዮጵያ #Ethiopian Bible #Ge'ez #Ethiopian Orthodox Tewahdo Liturgy [ትግብል] #Ethiopian Orthodox Saints [ቅዱሳን] #Ethiopian Orthodox Prayers [ጸሎት] #Ethiopian Orthodox Chants [ዜማ] #Ethiopian Orthodox Monasteries [ገዳም] #Ethiopian Orthodox Sermons [ትምህርት]
    #ChristianityEthiopia
    #OrthodoxTewahedo
    #OrthodoxChristianity
    #EthiopianFaith
    #EthiopianReligion
    #OrthodoxWorship
    #ReligiousEthiopia
    ✝️💚💛❤️✝️💚💛❤️✝️💚💛❤️✝️💚💛❤️✝️
    ✍️"ልብህን በእርጋታ አኑረው፤ የሁሉም መጨረሻ እና የሁሉም አገልጋይ ለመሆን በጣም ትጋ ለከንቱ ንግግር ዘገምተኛና ሰነፍ ሁን፤ ነገር ግን የቅዱሳት መጻህፍትን ቃል በማወቅ በመስማት ድኅነትን የሚሰጡ ናቸውና ብልህ ሁን"
    📚ታላቁ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር
    ይቆየን
    #ENGLISHENGLISH BIBLE STUDY
    #ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን
    #ልዩ ልዩመጻሕፍት
    #መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
    #ማስታወቂያ
    #ማዕደ ቅዱስ ያሬድ
    #ምሥጢረ ሥላሴ
    #ምሥጢረ ጥምቀት
    #ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን
    #ምስጢረ ስጋዌ
    #ምስጢረ ትንሳኤ ሙታን
    #ምክረ አበው
    #ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
    #ሰንበት ት/ቤት
    #ቃለ መጠይቅ
    #ቅዱሳን መላእክት
    #ቅዱሳን መካናት
    #በገና
    #ባሕረ ሐሳብ
    #ቤተ ጉባኤ
    #ተዋሕዶ ፊልሞች
    #ትምህርተ ሃይማኖት
    #ነገረ ማርያም
    #ነገረ ቅዱሳን
    #ነገረ ተሀድሶ
    #አቢይ ጾም
    #አትሮንስ
    #መልእክት
    #አጽዋማት
    #ኢየሩሳሌም
    #ኪነጥበብ
    #ክብረ በዓል
    #ወቅታዊ ጉዳይ
    #ዐውደ ስብከት
    #ዜና ቤተ ክርስቲያን
    #የሰርግ ሥነ ሥርዓት
    #የትምህርት ምርቃት
    #የጉባኤ መዝሙር
    #ጉባኤያት
    #ጸሎት
    #ጽጌ ጾም
    #ጾመ ሐዋርያት
    #ጾመ ፍልሰታ

Komentáře • 3

  • @Sinksarethiopia
    @Sinksarethiopia  Před měsícem +1

    ✍ ይህንን መንፈሳዊ የይትዩብ ቻናል #ሰብስክራይብ_ሼር_ላይክ በማድረግ የደወል ምልክቱንም በመጫን አበረታቱኝ #በረከትም #ታተርፋላችሁ!

  • @MassiMassi-dy3ph
    @MassiMassi-dy3ph Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @Sinksarethiopia
      @Sinksarethiopia  Před měsícem

      @@MassiMassi-dy3ph 🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️