Ethiopia - ሀገር ያቀኑት ሰካራሙ ፕሬዝዳንት በእሸቴ አሰፋ sheger mekoya salon terek ተረክ ሚዛን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 34

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 Před 2 lety +10

    የኛዎቹ ጉዶች ይህን ታሪክ ያውቁት ይሆን ?

    • @SamSis-we2bn
      @SamSis-we2bn Před 7 měsíci +2

      ማንበብ መስማትም አይችሉም በጨበጣ ነው የሚዘውሩን

  • @bekelewoldemariam5706
    @bekelewoldemariam5706 Před 2 lety +1

    አሴ የምታቀርባቸውን በጣም ጠቃሚና ትምህርታዊ ሰነዶችን በአድናቆትና በፍቅር ነው የምከታተለው ...ስለዚህ በርታ !!!
    በጣም አመሰግናለሁ !
    መምህር በቀለ ነኝ

  • @muniribrahim1791
    @muniribrahim1791 Před 8 měsíci +1

    ለምን እንደ ጀግና እንደሚታይ አላውቅም በጣም መጥፎ ሰው ነው እስልምናን ያጠፋ ሰው ነው ለዛ ነው አውሮፓውያን የሚወዱት መስጊዶችን ወደ ሙዝየም ወደ ሌላም የቀየረ ነው አላህ የስራውን ይስጠው

    • @obsaarumaa
      @obsaarumaa Před měsícem

      ante neh enjii dedeb hulunim neger ke haymanot antsar metayew

  • @user-fu6ju3dz1j
    @user-fu6ju3dz1j Před 2 lety +6

    ሰካራም እና ጨዋ የሚል አነጋገር አብሮ አይሂድም

    • @user-ng2od7gk5o
      @user-ng2od7gk5o Před 8 měsíci

      Bravo mi amor

    • @obsaarumaa
      @obsaarumaa Před měsícem

      @@user-ng2od7gk5o lamin Ayhedim Ante Ke Haymanot Antsar Kayehew New Enjii

  • @mercato967
    @mercato967 Před rokem +1

    እንኳን ቱርኮች እኔም እንዲህ ያሉ ቅን መሪን በዚህ ምድር ላይ ለፈጠረ አምላክ ምስጋና አቀረብኩ።የኛ መሪ ተብየዎች መቼም እንዲህ ያለን ታሪክ መስማት አያስደስታቸውም።

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 Před 2 lety +1

    🙌🙌🙌

  • @TarikuTesfaye-yh9nb
    @TarikuTesfaye-yh9nb Před 8 měsíci

    ምናሌ መሪዎቻችን ከዝህ ብማሩ ኢትዮጵያ የደም መሬት ባልሆነች ፈጣሪ ኢትዮጵያን ያሰባት

  • @samibelay4616
    @samibelay4616 Před 8 měsíci

    የኛ ሀገር መሪዎ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ ናቸው

  • @abegebre8888
    @abegebre8888 Před 2 lety

    "አርዕስቱ" ከታሪካዊ ትረካው ጋር አብሮ አልሄድም

  • @engilyas44
    @engilyas44 Před 11 měsíci +2

    ይህ መጅርም የፀረ እስልምና ሃይማኖት መሆኑ የሚታወቅ ነው
    ይህ ሸይጣን ሰው ነው
    እስላም አለነበረም የምዕራባውያን አህያ ስንት 420 ታዋቂዎች ሼካዎች
    በአንድ ለሊት የረሸኔ አንባገነን ነበር ነገርግን
    ሰይጣን መጥፎ ሰው ጥሩ ያደርገዋል

    • @muniribrahim1791
      @muniribrahim1791 Před 8 měsíci

      እኔም ገርሞኛል አላህ የስራውን ይስጠው

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 Před rokem

    ❤👍❤

  • @toybaali8405
    @toybaali8405 Před 2 měsíci

    ፀረ ኢስላም ለሀገሩ ጥሩ ቢሰራም በምነት ላይ ያደረገው ግን ትክክል አይደለም

  • @user-kk9qy4nj6v
    @user-kk9qy4nj6v Před 3 měsíci

    ኦቶማን ኢምፓየር ለ 300 አመት ሳይሆን ለ 800 ነበር የገዙት

  • @user-dz6te5lg7p
    @user-dz6te5lg7p Před 2 měsíci

    Dedeb neh minm satak atwra kalifa say hon son Mustafa Kemal new mejemeray yereasihn tarik iwek 😔

  • @TarikuTesfaye-yh9nb
    @TarikuTesfaye-yh9nb Před 8 měsíci

    የእኛ መሪዎች ምናሌ ከዝህ ብማ
    የሀገራችን መሪዎች ከዝህ ታሪክ ብማሩ ሀገራችን የደም መሬት አትሆኑም ነበር ፈጣሪ ያሰበን ኢትዮጵያዊ የን
    ነበር

  • @awolibndawd9113
    @awolibndawd9113 Před rokem +4

    ታሪክን ስትነግር በጣም ቡዙ ታሪክ ዘጋቢ
    የሆኑ ገፆችን ማንበብ አለብህ
    ዘገባህ ቡዙ ውሸት አለው
    Ottoman Empire 1299 እስከ 1922 የነበር
    ስርኦ መንገስት ነው
    Ottoman Empire Caliphate 1517 እስከ 1924 የነበር
    አለም ላይ ታላቅ ተብለው ከሚነሱት density,ዎች
    አንዱ ነው

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 Před 8 měsíci

    Dimtsachuw 👂👈 das sil 🙏

  • @user-ng2od7gk5o
    @user-ng2od7gk5o Před 8 měsíci

    የምዕራባውያን አገልጋይ መሆኑን ተገነዘብኩ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem +1

    ባልሳሳት ከሊፋ ማለት የቲም ወይም አባቱን ያላየ ከተፀነሰ በሗላ የሞተበት ሲወለድ ከሊፋ በማለት ይሰይሙታል።

  • @ameentube3399
    @ameentube3399 Před 2 lety

    Mustafa Kemal Atatürk

  • @engilyas44
    @engilyas44 Před 5 měsíci

    መጥፎ ሰካራም ፀረ እስልምና መሪ

  • @wellokombolcha8643
    @wellokombolcha8643 Před 2 lety +5

    ኧረ ባክህ ሙስጠፋ ከማል ነዉ ከሊፋ የሚባል ነገር የለም ። አትቸኩል ታሪክን ከሌላ ዩቲዩብ ቻናል አይተህ ከምትዘግብ ከመፅሀፍ አንብበህ ተረድተህ ለመተረክ ሞክር

    • @awakeningethiopia
      @awakeningethiopia  Před 2 lety +1

      ለምሳሌ?

    • @wellokombolcha8643
      @wellokombolcha8643 Před 2 lety +2

      @@awakeningethiopia
      ❇️ (grey wolf mustefa kemal)
      ❇️(paul gentizon mustefa kemal)
      ❇️(ilber ortayli:gazi mustefa kemal)
      ❇️ (ataturk:the rebirth of nation)
      ❇️(lord Kinro:ataturk)
      ❇️(the immortal ataturk)
      እና የመሳሰሉትን ይመስል✌️

    • @aumerborkele2464
      @aumerborkele2464 Před 2 lety +1

      mustefa kemal Atatürk