"በእግዚአብሔር የታመነች ሴት" አፍራ አታውቅም❗️ የተቀማሁትን እጥፍ አድርጎ ሰጠኝ 🙌 ||ድግስ||

Sdílet
Vložit

Komentáře • 339

  • @zemenawit
    @zemenawit  Před 11 měsíci +140

    "በፊቴ ገበታን አዘጋጀልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ ፅዋይም የተረፈ ነው "

    • @brukeyelma7274
      @brukeyelma7274 Před 11 měsíci +8

      Yes God is bigger than our problem 🙏 he can change anything within minutes ❤

    • @marshetsolomon6316
      @marshetsolomon6316 Před 11 měsíci +3

      Kalye mekariyachin hulem Taberechignalesh tebareki enamesegnalen

    • @user-tc3cy1em5g
      @user-tc3cy1em5g Před 11 měsíci +4

      አሜን አንቺ መልካም ሴት ነሽ ከምትናገሪያቸው ነገሮች ብዙ ተምሬያለሁ በእውነት ከዚህ በላይ ተባረኪ በዚሁ ቀጥይ

    • @user-tc3cy1em5g
      @user-tc3cy1em5g Před 11 měsíci

      አሜን አንቺ መልካም ሴት ነሽ ከምትናገሪያቸው ነገሮች ብዙ ተምሬያለሁ በእውነት ከዚህ በላይ ተባረኪ በዚሁ ቀጥይ

    • @dawitetsegaye1472
      @dawitetsegaye1472 Před 11 měsíci +2

      መዝሙር 22:5 ነው ቃሉ ያለው እህቴ::
      ይህ ፀሎት በእውነት ነው የምልሽ ለነፍስም ለስጋም መልስ የሚያሰጥ ነው::
      በርች እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደም::
      ግዴታሽን እየተወጣሽ ነው ማንም ካብ ካብ ቢያደርግሽ ምንም እንዳይመስልሽ:: የመጣንው ለአጭር ጊዜ ነው እዚህ ምድር ላይ ስለዚህ ባለችን ጊዜ አምላክ በገለፀልን መጠኑ እግዚአብሔርን አመስግነን በጏ ነገሮችን አድርገን ማለፍ ግድ ይለናል::
      ካፋችን የምናወጣው በልባችን የምናስበው ሁሉ በፈጣሬ ፊት ስለሚታይ ልባሞን ሴት ሆነን እንድናልፍ እመአምላክ ትርዳን::
      በርች እህቴ::

  • @firansh1115
    @firansh1115 Před 11 měsíci +8

    የሀገራችን ኢትዮጵያ ጉዳይ እንቅልፍ ያሳጣል ጌታ እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያና ህዝቦቿን በቀበለን አሁንስ ተሰፋ እያስቆርጣል ኑሮዉ ሁለነገሩ ተስፋያስቆርጣል ሁላችንም ጌታሆይ አስበን

  • @martaberhnu377
    @martaberhnu377 Před 11 měsíci +26

    እግዚሐብሔርን በጊዜዉ ሁሉን ዉብ አድርጎ ይሰጠኛል ለስሙ ክብር ምስጋና ይሁን አሜን❤ ቃልዬዋ እምነትሽን ይጨምርልሽ መሻትሽ ይከናወን ክፉ አያግኝሽ ዉድድድ

  • @user-es1zy2ji6e
    @user-es1zy2ji6e Před 11 měsíci +22

    አሜን አሜን አሜን ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሕር ይቻላል❤❤❤

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 Před 11 měsíci +3

    እውነት ነው እግዛቤር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም

  • @elsaderibe6362
    @elsaderibe6362 Před 11 měsíci +13

    ዘመንሽ ብርክ ይበል ትልቅ የገባሽ ነገር አለ❤

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 Před 11 měsíci +2

    እውነት ነው የሁላችንም ፀሀይ በእግዚአብሔር እጅ ናት በግዜዋ ትወጣለች እግዚአብሔር ከመስጠቱ በፊት ለሚሰጠን ነገር ይሰራናል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እግዚአብሔር እኮ ሰጪ ነው ሁልግዜ እየሰጠን ነው የሚያኖረን
    የምንተነፍሰው አየትን ሁሌ አዲስ እያርገ ይሰጠናል
    ጠዋት ፀሀይን ለኛ እድትስማማ አርግቶ ያውጣልናል
    ምግባችንን ልብሳችንን ያዘጋጅናል
    ከሁሉ በላይ ጤናችንን እየሰጠ ይኖረናል እግዚአብሔር የምህረት አምላክ
    እግዚአብሔር የሰላም አምላክ
    እግዚአብሔር ደግ እሩሩህ
    እግዚአብሔር መሀሪ ይቅር ባይ
    እግዚአብሔር ፍቅር
    እግዚአብሔር አባት
    እግዚአብሔር ዘመድ ወገን
    እግዚአብሔር ገጋፊ ከወደቅነበት የሚያነሳ
    እግዚአብሔር ሰጪ አባት ፈላጊዬ መሀሪዬ ወገኔ ዘመዴ እርዳቴ አባቴ ፍቅሬ አባቴ ሀይሌ ብርታቴ እግዚአብሔር ግርማ ሞገሴ በታመኛዬ እግዚአብሔር ሀብቴ ንብረቴ አምላኬ እርዳቴ ምርኩዜ እግዚአብሔር አምላኬ ምን እከፍላለው ተመስገንልኝ ካገር ብወጣ አንተ ከኔ ጋር ነክ በስራዬ አንተ ከኔ ጋር ነክ በህይወቴ አንተ ከኔ ጋር ነክ አምላኬ አባቴ የኔ ቸር አባት በደምክ የገዛከኝ አባቴ እግዚአብሔር ውበቴ ደም ግባቴ አምላኬ ገንዘቤ ንብረቴ ዋሴ ጠበቃዬ እግዚአብሔር አባቴ አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እውድካለው

  • @hayaltekliye6306
    @hayaltekliye6306 Před 11 měsíci +2

    እኳን ደስ አለሽ ለኔም ባላሰብኩት ቀን ዛሬ ተስፍ የቆረጥኩበት ነገር ተሳክቶልኛል እግዚአብሔር ይመስገን የኩኬለሻ ሰማቸኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidiyayrgalm8495
    @lidiyayrgalm8495 Před 11 měsíci +1

    የረዳሽ ጌታ ይባረክ

  • @Diboraethio21
    @Diboraethio21 Před 11 měsíci +7

    የእውነት በእንባ ነው ያዳመጥኩሽ ቃልዬ ሁላችንም በነፃ የሰጠንን ብናስብ አመስጋኝ እንሆናለን ያለሁት ዝብርቅርቅ ባለ ህይወት ውስጥ ነው እሄ ግን በኔ እይታ ነው እግዚአብሔር ግን ነገሮችን እያስተካከለልኝ እንደሆነ አምናለሁ ከነመተላለፋችን የወደደን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 Před 11 měsíci +10

    የምታምኚው መድኃኒትዓለም አሁንም ከጎንሽ ይሁንልሽ ጤናሽን ይስጥሽ :: አንቺን የሰማ ሁላችንንም ይስማን 🙏🏼

  • @melatTUBE
    @melatTUBE Před 11 měsíci +14

    አሜን እግዚአብሔር ያለው ሰው ምንም አይሆንም እህትዋ እንኴን ደስ አለሽሽሽ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 11 měsíci +3

      Thank you my sisissisis🙃❤️❤️❤️

    • @martaberhnu377
      @martaberhnu377 Před 11 měsíci

      ሜሉ ግን ለምን አትመለሽም ብዙ ጠፉሽ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE Před 11 měsíci

      @@martaberhnu377 lejochie enbie alugne marti

  • @hanafikru6883
    @hanafikru6883 Před 11 měsíci +1

    እንኳን እግ/ር ረዳሽ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 11 měsíci +13

    _አሜን በእግዚአብሔር የታመነች ሴት አታፍርም ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃልዬ

  • @fikrerye
    @fikrerye Před 11 měsíci +3

    Proverbs 15 አማ - ምሳሌ
    15: ልቡ የሚያዝን ሰው ዘመኑ ሁሉ የከፋች ናት፤
    የልብ ደስታ ግን ሁልጊዜ እንደ ግብዣ ነው።

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Před 11 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሆነው ነገር ሁሉ ::ለኛ ያለው ሁሌ የትም አይሄድም ::ይህንን ምስክርነት ስለስጠሽን እጅግ አመስግናለሁ ::ተባረኪ

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 Před 11 měsíci +26

    እግዚአብሔር እንኳን ሁሉን መልካም አረገልሽ እህቴ🥰እግዚአብሔርን አምኖ ያፈረ የለም::እህቴ የእኛን ፅናት ብቻ ነው የሚፈልገው ሁሉን በሰአቱ መልካም ያረጋል::🙏🙏🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 11 měsíci +1

      🙌❤️🙌❤️🙌❤️

  • @bezazemedu3138
    @bezazemedu3138 Před 11 měsíci +11

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ አሁንም ከዚህም በላይ መድኃኒአለም ሞገስ ይሁንሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 11 měsíci +1

      ❤️🙌❤️🙏🙏🙏

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 11 měsíci +9

    እንኳን ደህና መጣሻ እህቴ ❤❤❤❤እህት ወንድሞቼ ሁላችንም በየሀይማኖታችን እፀልይ እንበርታ ህዝብ እደቅጠል እየረገፈነው 😢😢😢😢ጌታሆየ የድንግል ማርያም ልጅ ሰላሙን አምጣልን ጌታ ሆይ ማረን😢😢😢 የኔውድ እህት በርችልኝ ቃልየ❤❤❤❤❤❤እንኳንም ተሳካልሽ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ እማ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 11 měsíci +1

      Amen yene konjo ❤️ 🙌❤️🙌❤️

  • @tsegainsheabiye3318
    @tsegainsheabiye3318 Před 11 měsíci +5

    ዘመንሽን ፡ጌታ ፡እግዝአቢሔር፡ ይባርከው❤❤

  • @bisrateyohannis2490
    @bisrateyohannis2490 Před 11 měsíci

    kalye yene liyu enem wddd aregshalehu mitakeribyachew hasaboch ena mikroch yenen hiywet weyim wuseten be krbet aytesh new mimeslegn andande amakerkwat ende eskl dres new betam amesegnalehu bizu temarkubet enbayen mekotater akategn medhanealem banchi adro mekrognal kbr yigbaw anchim nurilign zemensh yibarek yene wub

  • @fanayetilahun3737
    @fanayetilahun3737 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እሱን የተደገፈ ምንም አይሆንም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ስለምክርሽ ስለትህትናሽ

  • @SenaitSenait-jy6sd
    @SenaitSenait-jy6sd Před 11 měsíci

    አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @livelove6760
    @livelove6760 Před 11 měsíci +3

    Yes so true, what God has for you …is for you! እኔም ለዚ ምስክር በቃው. Praise his name!

  • @ethio4421
    @ethio4421 Před 11 měsíci

    Kale Egzeabher yemiredat set tastawkalech
    Ahunm tsegaw mogesu ayileyish

  • @kaliethio2000
    @kaliethio2000 Před 11 měsíci +1

    Kalye enkuan abezeto setesh! des yilal! Egziabher melkam new!

  • @felekechjuta2284
    @felekechjuta2284 Před 10 měsíci

    Amen amen 🙏 🎉

  • @FevenGezae-vv5rq
    @FevenGezae-vv5rq Před 11 měsíci +4

    እኔም የኔ እህት ሁሉ ነገሬ ከእግዝኣብሄር ነው ምጠብቆው እንደ ሰው ነው ቅርቤ ፧ኣንቺ ሳይ ደሞ እምነቴ ይጨምራል ክብር ለመድሃኒኣለም!🙏🙏😍😍

  • @MB-lo3fo
    @MB-lo3fo Před 11 měsíci

    Bizu timirt alew! Egziber yibarkish! Tamagne geta new

  • @marthamamo4917
    @marthamamo4917 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ንየታመነ አያፍርም ጌታ ታማኝ ነው እርሱን ታመኝ❤

  • @fikrteyayeh7730
    @fikrteyayeh7730 Před 11 měsíci

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን ሆነልሽ

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Před 11 měsíci +13

    አዎ እህቴ በዚህ ቅርብ ቀን ያጋጠኝ ቅስሜን የሰበረው ልቤን ጭምር የሰበረው ነገር አጋጥሞኛል ።እናም ሁሉም ነገር ለበጎ አድርግኝ ብዬ ለቀኩኝ ። በለቀኩኝ በማግስቱ ደግሞ በሂወቴ መጥፎ ነገር ቅስምን የሚሰብር ጉዳይ ገጠመኝ።እህታለም እባክሽን በፀሎትሽ አስቢኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 11 měsíci +3

      አይዞሽ ሁሉንም ለበጎ ይቀይረዋል ታገሺ

    • @samritube9007
      @samritube9007 Před 11 měsíci +2

      ልክ እንደ እኔ እህቴ ግን 3 እኛው ደስታ ይሁንልሽ ለኔም ሆኖልኛል አይዞሽ ተስፋ እንዳትቆርጭ ጠንክር በይ😢

  • @senaietzergaw1806
    @senaietzergaw1806 Před 11 měsíci

    ቃልየ ዘመንሽ ይባረክ በጣም አመሰግንሻለሁ ሰለምታስተምሪ መልካም ነገር ተባረኪ 💕ተከናወኝ

  • @kelemeworkd-jb9tm
    @kelemeworkd-jb9tm Před 11 měsíci +1

    Sweetheart, you are a grateful person like me.
    it's a quality thing in life. Most people they don't have .
    Thank you for sharing.
    I love you. ❤️

  • @akliloualmasegedaklilou
    @akliloualmasegedaklilou Před 11 měsíci

    ኡፍ የእኔ ውዴ ውስጤ ገባሽ እግዚአብሔር ሁልም እሱን ያመነ ምንም አይጠፍ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤

  • @rahelhaile4306
    @rahelhaile4306 Před 11 měsíci

    God bless you again again again shalom I love you my sister

  • @elsamamo4041
    @elsamamo4041 Před 8 měsíci

    Egzarabher eji layi new nege yalew. 🙏

  • @ayni5236
    @ayni5236 Před 11 měsíci +7

    እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ አሁንም የምታምኚው አምላክ ደስታሽን ያብዛልሽ❤ ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @eniyatwelde3534
    @eniyatwelde3534 Před 11 měsíci

    Egizabiher yebarekshe. Yene mekare konjo ehite desetashen yabizawu

  • @lidiayabrham1440
    @lidiayabrham1440 Před 11 měsíci

    የኔ ቆንጆ ደሰሚል መልእክት ነው አመሰግናለሁ

  • @wubalembekele524
    @wubalembekele524 Před 11 měsíci

    ዘመንዬ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ድምፅሽ ንግግርሽ ምክርሽ እርጋታሽ ደስ ይለኛል ዘመንሽ ይባረክ ከዚ በላይ ይስጥሽ

  • @fasilabebe9105
    @fasilabebe9105 Před 11 měsíci

    Agatami zarye endate westye beetam azeno neber😢😢😢gen Egziabhare anchin leko asenanaje beeetam amsegenalew ❤

  • @alemlidia7064
    @alemlidia7064 Před 11 měsíci +2

    እውነት ጥርጥር የለው እንደ እ/ግ ያለ ማንም የለም❤❤❤

  • @wossenebolka6055
    @wossenebolka6055 Před 11 měsíci

    tebarekilign zemenawit yen ehit dastash ahunim mulu yehunilish.

  • @fiebentewelde7568
    @fiebentewelde7568 Před 11 měsíci

    Amennn tebareki esey lene demo yhuliliy

  • @user-ys9wp6qj3o
    @user-ys9wp6qj3o Před 11 měsíci +1

    ቃልህ እውነት ነው አሜን አንተ ለሁሉም ምክንያት አለህ !!!

  • @DanielR-bh6kx
    @DanielR-bh6kx Před 3 měsíci

    Kale yene konjo enkuan des alesh ahun ylshew bemulu yene melket new ygrmshale ene yemtebkew telk neger nebr ene yalkut sayhone ketbkut betach hono agnguutena betam kefangmekble akatenge ena ahun anchin sesema lek endalnberku gebange amsgnalew kom beye endasbe selrgshe amsgnale tebarki ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 3 měsíci

      You're very welcome 💯🙏

  • @user-dh6ur7rd2r
    @user-dh6ur7rd2r Před 11 měsíci +1

    ሳላዳምጥሽ የቪዲዮሽ ርዕስ ብቻ ልቤን ይሞላዋል የኔ ልእልት!❤

  • @elizabethnegash6705
    @elizabethnegash6705 Před 11 měsíci

    Enkuwan Egziabher redash Kalye

  • @mekiyahussenyoutub6077
    @mekiyahussenyoutub6077 Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ

  • @menberemenweyelet2252
    @menberemenweyelet2252 Před 11 měsíci

    Ameen egezeabehare yetamenenew tebareky

  • @Muday-Werk
    @Muday-Werk Před 11 měsíci +2

    ቃልዬ እንኳን ሆነልሽ አሁንም ሁሌ የምታመሰግኚው አምላክ ይባርክሽ ከዚህ የበለጠ ይሸልምሽ!

  • @kifleudessayoutube6341
    @kifleudessayoutube6341 Před 11 měsíci

    Lanchii yee dersee fetar lenm yedersal tebark be sira botayee tesfaa korchalhu

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 Před 11 měsíci +1

    እንኳን ደሰ አለሸ አንቺን የሰማ እኛንም ይሰማን !!!

  • @user-gc1gp5dp8f
    @user-gc1gp5dp8f Před 11 měsíci

    ለዚች ቀን ያበቃን ቸሩ መዳኒአለም ክብር ምስጋና ይሁን ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይሁን ቃልዬ ሁሉን ያሳካልሽ እግዚሐአብሔር ይክበር ይመስገን ፈጣሪ የልብሽን መሻት ሁሉ ያሳካልሽ እህቴ ላንቺ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን ብቻ ከልባችን እንመን ፈጣሪ ከሚወራው ከምንሰማው ነገር ሁሉ ህዝባችን ና ሀገራችንን ይጠብቅልን !ቃልዬ ብዙም አትጥፊ

  • @MB-lo3fo
    @MB-lo3fo Před 11 měsíci

    Kibir le Egziber yihun!

  • @mar_mar2180
    @mar_mar2180 Před 11 měsíci

    Kaliye konjo Egziabher yibarkish kisssss

  • @mahletzewde9718
    @mahletzewde9718 Před 11 měsíci

    Tebareki ahunm chemro ybarksh ehte

  • @bekindoneanother298
    @bekindoneanother298 Před 11 měsíci

    GOD BLESS YOU MORE AND MORE. YOU ARE VERY POSTIVE PERSON.

  • @tsiyondubale9729
    @tsiyondubale9729 Před 11 měsíci

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ የኔ ቆንጆ❤ ሁሌም ሳቅ ይሁንልሽ🤗

  • @zemzemzed9334
    @zemzemzed9334 Před 11 měsíci

    እኳን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Před 11 měsíci +1

    Congratulations!!! I am happy for you. God is our provider!

  • @mebrakehagos5342
    @mebrakehagos5342 Před 11 měsíci

    Wow tnx lot ....

  • @misraibrahim6362
    @misraibrahim6362 Před 11 měsíci

    Temesgen! Enkuan desss alesh!🎉❤

  • @mimikassahun619
    @mimikassahun619 Před 11 měsíci

    Ewenete new e/g melekam new enkone eredashe

  • @Ruth85752
    @Ruth85752 Před 11 měsíci

    Very true kalye . EnkWan Egzabher Redash Ahunim Tekenawegni Zemenish Bemisgana Yilek tebareki.

  • @Gojobet_Tube
    @Gojobet_Tube Před 11 měsíci

    Yene mekari endet endatsenanagn Egziabher ... Tebareki

  • @sinkneshsisay5911
    @sinkneshsisay5911 Před 11 měsíci

    እንኳን ደስ አለሽ ጌታ ደስታሽን ያብዛልሽ እ/ር ቢዘገይም በማንም አይቀደምም በምስጋና ድል ይገኛልና ተባረኪልኝ የገባሽ ነሽ ❤❤❤

  • @user-hz5nc5qt1l
    @user-hz5nc5qt1l Před 11 měsíci

    You are so blessed thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betlhemmesfin3477
    @betlhemmesfin3477 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክሽ!!

  • @martasoboka2211
    @martasoboka2211 Před 11 měsíci +2

    አሜን አንቺን የሰማሽ አምላክ እኔንም ይሰማኝ እህቴ

  • @senait689
    @senait689 Před 11 měsíci

    Betam des ylal kalye libin yemimola topic. Temesgen 🙏🏽 leul Egziabher yetemesegene yhun enqwan lezi abekash. Ahunim Emebete balefshibet hulu tiketelish and tiketelen. kalye. 🙏🏽

  • @eskedarworkneh5084
    @eskedarworkneh5084 Před 11 měsíci

    Esey I am so happy for you , god is faithful 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-zv2iy5xk5v
    @user-zv2iy5xk5v Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በትክክል ❤️

  • @ed-0075
    @ed-0075 Před 11 měsíci +1

    Great message Kaleye!!

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 Před 11 měsíci +1

    እንኳን ደሰ ያለሸ ቃልዬ እውነት ነው እግዚአብሔርን ያመነ መቸም አይወድቅም❤❤❤

  • @misrakmengistu4236
    @misrakmengistu4236 Před 11 měsíci

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ትልቅ ትምህርት ነዉ ያካፈልሽን ❤

  • @yemuwolde-kb6tt
    @yemuwolde-kb6tt Před 11 měsíci

    Enquan des alesh wede💕💕💕🙏🙏🙏🙏

  • @Haron.21
    @Haron.21 Před 11 měsíci

    እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @mitaalemu8744
    @mitaalemu8744 Před 11 měsíci

    Egzabhir chemro chemro ystshi yene konjo endezh aynet mjer betam basfelegegn seat new yenegershign amesegnalehu

  • @abebahamza9601
    @abebahamza9601 Před 11 měsíci

    Ymikbroten yakbrale tbareke amlakie❤

  • @meseretgenene6531
    @meseretgenene6531 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏 እንኳን ደስስ አለሺ የኔ ቆንጆ እንኳን ሆነልሺ

  • @hayatmohamed8152
    @hayatmohamed8152 Před 11 měsíci

    Kaliye I love your videos, this the best! You are very humble

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo Před 11 měsíci

    Congratulations Zemenawit 🌹betam tesfa yemiset Kal new yene konjo 🙏

  • @hanagetu2645
    @hanagetu2645 Před 11 měsíci

    Enkuwan dese aleshe zemenawiteye yanchi tinikare hulem yegermegnal ❤️❤️❤️❤️

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 Před 11 měsíci

    AAMEN AMEN AMEN kibir legata yehun tebarky

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 Před 11 měsíci

    ቃልዬ ውቧ እሰይ እንኳን መልካም ሆነልሽ በምስጋና ውስጥ ድል አለ ልክ ነሸ ስናመሰግን ይጨመርልናል ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 10 měsíci

    ስለ አደረግህልኝም ስላላደረግህልኝም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ማለትን ይልመድብን ።ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን ቃል ውብብብ👏👏👏
    አመሰግናለሁ💕

  • @zewedenshaemro7483
    @zewedenshaemro7483 Před 11 měsíci

    Congratulation, I’m happy for you. You are really positive and humble.❤

  • @genetlemma8101
    @genetlemma8101 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ነዉ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @shashurezene9072
    @shashurezene9072 Před 11 měsíci

    Anchin lemadnek beki Amharic word yelegnm.❤❤❤❤❤

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Před 11 měsíci

    የእኔ ቆንጆ እንኳን አሳይቶ አልነሳሽ የፈለግሽውን ሳይሆን እርሱ የፈለገውን አስበልጦ ስላደረገልሽ ደስ ይበልሽ የተባረከ ያድርግልሽ🙏 በእምነት ብንፀና የመሻታችን ይደረግልናል ታሪክሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን።
    Be blessed!!🙏🙏🙏🙏❤

  • @yoditberhanu6629
    @yoditberhanu6629 Před 11 měsíci

    God is great!

  • @yeneneshbekele7871
    @yeneneshbekele7871 Před 11 měsíci

    yemir telyalshe kalye emnet yechemrln🥰🥰🥰🥰

  • @hiwot8978
    @hiwot8978 Před 11 měsíci

    ቃልዬ የኔ ውድ ላንቺ በጣም ደስ ብሎኛል ተመስገን ለሰው የማይቻል ሁሉ ለእግዚአብሕር ይቻለዋል 🙏🙏🙏🌹
    ☦አንተ ካልከው ይሆናል ከወደድከው ይፈፀማል ☦
    ☦ሐሳብህን ጌታ ማን ይከለክላል ሐሳብህን ጌታ ማን ይከለክላል☦👏👏👏🙏🌹

  • @ruhamanegne4143
    @ruhamanegne4143 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bzuayehufeten576
    @bzuayehufeten576 Před 11 měsíci

    እዉነት በጣም ትክክል የኔ ቆንጆ እግዚያብሄር ይመስገን❤

  • @hirutabebe8604
    @hirutabebe8604 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን እንኮን ተሳካልሽ

  • @SoliEnbay
    @SoliEnbay Před 11 měsíci

    I love u. Yes thank god mebal hiwet yetafetal

  • @EleniHasf8786
    @EleniHasf8786 Před 11 měsíci

    I needed this; im on * the defining moment of my career - failing and standing. Thank you Bless you