ልብ ሰባሪ ክስተት!በአየር መንገዱ መኪና በሠራተኞች ፓርኪንግ ላይ የተገጨችው የበረራ አስተናጋጅ! Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 640

  • @Crstina246
    @Crstina246 Před rokem +95

    ውይ ስታሳዝን ቀናንችንን በቃ አናውቅም እኮ😭😭😭እግዚአብሔር ነፍስሽን ከደጋጎች ጎን ያኑርልን ለቤተሰቦችሽ መጽናናት ይስጥልን😭😭😭😭😭

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Před rokem +106

    ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን ፈጣሪ አምላክ ከድንገተኛ አደጋ ይሰውረን ።

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 Před rokem +1

      Bekdmiya betesebochuan allah tigstun methnanatun allah yistachew bezzih zemen minm ayttamenm betenkol besrea bezer yetetebetebe new zemen new allah hageracjinn yitebbkat

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 Před rokem +3

      አሜን አሜን አሜን ከድገተኛ ይሰውርን

    • @mebratukidane57
      @mebratukidane57 Před rokem +1

      Amen Amen Amen

    • @user-ne8oz8mc9z
      @user-ne8oz8mc9z Před rokem

      Amen kefngetegna neger Hulu kenebetesebochachine yisewuren

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman Před rokem +69

    እጅግ ያሳዝናል! ግን በየቀኑ ያለርህራሄ የሚጨፈጨፋት ወገኖቻችንንም ነፍስ ይማር!!!!!

  • @betelihemkasahun
    @betelihemkasahun Před rokem +45

    ፈጣሪ አምላክ ነብሷን በአጸደ ገነት ያኑርልን ለመላው ቤተሰቦቿ እና ለወዳጆቿ መፅናናትን ይስጥልን

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Před rokem +37

    በኢየሱስ ስም ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን😢

    • @wt8066
      @wt8066 Před rokem

      አሜን 🤲😭😭😭

  • @tediwon
    @tediwon Před rokem +26

    እጅግ ልብ ይነካል እግዚአብሔር ነፍስዋን ይማረው አይ ሰው እንዲህ ሳይታሰብ ለሚያልፍ ህይወት ስንቱን እናቅዳለን እንጨነቃለን ነገን ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው ለቤተሰብዋ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Před rokem +39

    ነፍስ ይማር ለቤተሰብም መፅናናትን ይስጣቸው

  • @sergutgebru1362
    @sergutgebru1362 Před rokem +12

    የኔ እህት እንደው እንደደከማት 😭😭😭😭በጣም ያማል እንግዲህ ሁላችንም ወደዚያው ነን እግዚአብሔር እሶን ነፍሶን በአጸደ ገነት ያስቀምጥልን ለቤተስቦቻና ለጎደኞቻ መጽናናትን ይስጥልኝ ጌታ😭🙏🙏🙏

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 Před rokem +8

    ስለነገው ምንም አላውቅ በየቀኑ እኖራለሁ
    የሚል መዝሙር አውቃለሁ
    ነገ የኛ አይደለም መንገደኞች ነን
    ነፍስሽ በሰላም ትረፍ
    ጌታ ጉልበት ይሁናችሁ ለመላው ቤተሰቧ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +12

    እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን🙌
    ወይ ጉድ ሞት ከየት መጣህ አይባልምኮ ምን አይነት ፓርኪንግ አካሄድ ቢሆን ነው? መኪና መንዳትን እንደምን እንደሚያዬት አላውቅም ሲነዱ አያስተውሉ አሁን ጭራሽ ፓርኪንግ እያደረገ የሰው ህይወት ማጥፋት ውይይይይይ በጣም ያማል ልብ ሰባሪ ነዉ ።እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቸው ነፍሱአን በአፀደ ገነት ያኑረው በጣም ያሳዝናል

  • @mekonnenyoseph3467
    @mekonnenyoseph3467 Před rokem

    በጣም የሚያሳዝን ነው እግዚአብሔር ነፍስሽን በገነት ያኑረው ለቤተሰቦችሽም መጽናናትን ይስጥ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +19

    ኡፍፍፍፍፍ እጅግ በጣም ልብ የሚሰብር ሃዘን ነው ነፍሷን ይማረው ለመላው ቤተሰቦቿም እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጣቸው 😭😭😭😭😭😭

  • @YefkerEnateyesalamYesala-il6cf

    እግዚአብሔር መንግስተ ስማያት ያውርስሽ እህቴ በዙፋኖ ያኖርሽ ለቤተስቦች መፅናናት ይስልን።

  • @wubaregetiruye
    @wubaregetiruye Před rokem +9

    ወይ ዘንድሮ ነው ነፍስ ይማር ፈጣሪ ባፀደገነት ነፍሷን መንግስተሰማያትን ያውርሳት

    • @wubaregetiruye
      @wubaregetiruye Před rokem +2

      ኢትዮጰያ ውስጥ ሞት ምንማለት እንዳለብኝ ይጠፋኛል .ፈጣሪ ሆይ ኧረ ማረን ይቅር በለን ሳይመሽ ይጨልማል ኧረ ከባድነው

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před rokem +20

    አቤት የኔጌታ እሩቅ አስቦ በቅርብ፡መጥፋት የኔ እህት፡ነፊስ፡ይማር፡ከድንገተኛ፡ሞት፡ያድነን፡የቀን ጎዶሎ

  • @mekedessisay7684
    @mekedessisay7684 Před rokem +2

    ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን እህቴ ነብስሽ በሠላም ትረፍ ለቤተሠብም አብዝቶ መፅናናትን ይስጥ🙏

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 Před rokem +17

    ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹና ለጓደኞቿ መፅናናትን ይስጥ በጣም ያሳዝናል

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před rokem +2

    ኡፍ ጌታ ሆይ😢😢😢ነብስሽን በገነት ያኑረው 🙏ለቤተሰቦችሽ መፅናናት ይሁን💔

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Před rokem +11

    በጣም ያሳዝናል በፈጣሪ😢😢😢😢 ነፍስ ይማር ለቤተሰብ ፅናቱን ያድላቸው

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d Před rokem +8

    በጣም ያሳዝናል ነብሷን ይማር ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @mebratukidane57
    @mebratukidane57 Před rokem

    Amen Amen Amen Mesye

  • @Birtukan565
    @Birtukan565 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑር ለቤተሰቦቿ መጽናናትን ይስጥ

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před rokem +10

    ያሳዝናል ነፍስ ይማር ለቤተሰቡ መፅናናትን እንመኛለን😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @BekeleBalta-ci6fm
    @BekeleBalta-ci6fm Před rokem

    እግዚሔብር አምላክ ነፍሷዋን በገኔት ያኑር፡፡

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před rokem +5

    ስለሁም እግዚአብሔር የፈቀደው አደረገ ነብስ በአፀደ ገነት ያሳረፍልን😢😢😢😢 ከድገተኛ አደጋ ፈጣሪ ይጠብቀን😢

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Před rokem +8

    ነፍስ ይማር የኔ እናት ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይሰውረን 😢😢😢

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Před rokem

    🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
    እግዚአብሔርከእንደዚህ አይነቱአደጋይጠብቀን ::መፅናናትን ይስጥልኝ

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 Před rokem

    በስመአብ ‼️‼️ ውይ የኔ እናት ምን አይነት አስቀያሚ አጋጣሚ ነው በእግዚአብሔር ‼️ ነፍስሽን ከደጋጎቹ ጋር ያኑርልን ከባድ ቢሆንም ቤተሰቦቿን እግዚአብሔር ያፅናችሁ በጣም ያሳዝናል😢😢😢 በዚህ አጋጣሚ ግን የአየር መንገድ ሰርቪስ ሹፌሮች እጅግ በጣም ነው የሚያበሩት እኔ ራሴ የሆነ ጊዜ አባቴ ታሞ ተኝቶ ሰፈር ውስጥ አጥሩ እስኪነቃነቅ ነው ሲያቀር የነበረው እና ወጥቼ ሁሉ ለማናገር እድሉን አላገኘሁም በሰአት ስለሆነ ነው የሚሰሩት የሚል ያልተረጋገጠ ነገር ሰምቼ በጣም አዝኛለሁ እና ትልቅ ትኩረት ያስፈልገዋል ይህ ጉዳይ አየርመንገድ ሊያስብበት ይገባል ባይ ነኝ ። ነፍስ ይማር 😢

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před rokem +3

    ውይ ስታሳዝን እግዚአብሔር ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያሳርፋት ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን

  • @MelatNiguse
    @MelatNiguse Před rokem +7

    ነብስ ይማር እግዚአብሔር አምላክ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣቸው

  • @meseretlemma4242
    @meseretlemma4242 Před rokem +10

    አይ የሰው ልጅ እኖራለው ብሎ ስንት ውጣ ውረድ አልፎ ስንት እቅድ አድርጎ ይኖራል ነገን እያሰበ የነጋችንን ግን ምን እንደሚሆን ማናችንም አናውቅ ነፍስሽን በገነት ያኑረው በሰላም ነፍስሽ ትረፍ ያማልበጣም 😭😭😭

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c Před rokem +7

    ኢፉፉፉ እዴት አጀቴ እደተሰፈሰፈ በጣም ልብ የሚሰብር ሀዘን ነው ነብስ ይማር ለቤተሰቦችሽ መፅናናት ይስጣቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bezidani7105
    @bezidani7105 Před rokem +2

    😢😢😢😢ነብስ ይማር እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን 😢😢😢

  • @elenikelkay1359
    @elenikelkay1359 Před rokem

    ያሳዝናል ነብስሽ በገነት ትረፍ እህቴ

  • @tgmergia6710
    @tgmergia6710 Před rokem +6

    የኔ እናት ውይ ነፍስ ሽ በሰላም ትረፍ

  • @user-xp1rd1ji3t
    @user-xp1rd1ji3t Před rokem

    ነፍስሽን በገነት ያኑረው! ለማመን ያዳግታል! ለቤተሰቦችዋና ለስራ ባልደረቦችዋ መፅናናትን እመኛለሁ! 🙏

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Před rokem +1

    ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይሰዉረን 😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Před rokem +10

    ነብስ ይማር ለዚህ ጊዜ አይደል እሚያባላን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላምን ይስጣት

  • @eskedargebremichael8793
    @eskedargebremichael8793 Před rokem +1

    ኡፍፍፍፍ የእኔ እናት እግዚአብሄር ነፍስሽን ይቀበላት፣ በአፀደ ገነት ከደጋጎቹ ጋር ይደምርሽ። ለቤተሰቦችዋ፣ ለጒደኞችዋ፣ ለወዳጅ ዘመዶችዋ ሁሉ መፅናናትን ይስጥልን።

  • @alminakebede1495
    @alminakebede1495 Před rokem

    በጣም ታሳዝናለች የቀናችንን እንጄ የነጋችንን የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው እግዚአብሄር ነፍሷን በአጸደ ገነት ያኑረው ለቤተሰባቸውም መጽናናትን ይስጣቸው ሁሉንም ሰው ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀው።

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c Před rokem +1

    እግዚኦ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን ነፍስ ይማር 😭🤲🙏

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před rokem +6

    እእእፍፍፍ የኔ እማት በስማም አቤት አምላኬሆይ ምንተሰማን😢😢😢😢😢😢ፈጠሪ ነፍስ ይማር ለቤተሰብን መፅናቱን ይስጠቹዉ 😢😢😢😢

  • @serkaddismamo8263
    @serkaddismamo8263 Před rokem +2

    በጣም ነው የምታሳዝነው ወይኔ ምን ይሻላል ኢትዮጵያ አሳዘንሺኝ ምን ላርጋት

  • @be8cab
    @be8cab Před rokem

    ነፍስ ይማር ይህንንስ ሰማን ማንም የማያውቃቸውን ቤቱ ይቁጠረው

  • @sarataye1137
    @sarataye1137 Před rokem +2

    ፈጣሪ ሆይ ነፍሷን በሰላም አሳርፍት!
    ፈጣሪ ሆይ እባክህን ታረቀን🙏

  • @manugod435
    @manugod435 Před rokem

    በጣም የሚዘገንን ክስተት ነው ታሳዝናለች በዚህ እድሜዋ ተቀጠፈች። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሾፌሮች ግን በአብዛኞቹ አነዳዳቸው በጣም ፍጥነት የተሞላና ግዴለሾች ናቸው

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před rokem +1

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ነፍስሽን በገነት ያኑረው እህቴ ለወዳጅ ዘመዶቹዋ መጽናናትን እመኛለሁ🙏🏽🥲

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 Před rokem +2

    ነብስ ይማር እግዚአብሔር ለቤተሰቦቿ ለጋደኞቿ ለወዳጅ ዘመድ መፅናናት ይሁን ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @seblewongel2847
    @seblewongel2847 Před rokem

    በጣም የሚያሳዝን እና ልብ የሚሰብር ነው።ነፍሷን ይማረው።ለቤተሰቦቿ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣቸው ።በቃሊቲ ቅዱስ ገብርኤል ወደ በርታ መኖሪያ በሚወስደው ጠባብ መንገድ ላይ ጠዋት በ 11 ሰአት ላይ በየቀኑ የሚያልፈው ለኢትዮጲያ አየር መንገድ ሰራተኞች አገልግሎት የሚሰጠውን መኪና ሁል ጊዜ ኪዳን ሊያደርሱ ወደ ቤተ ክርስቲያን ለሚሄዱ ሰዎች እንዲሁም በሰአቱ ለሚንቀሳቀሱ ማህበረሰብ ስጋት ነው ፍጥነቱን ቀንሶ እንዲያሽከረክር መልክቴን አድርሱልኝ።

  • @2127-k7d
    @2127-k7d Před rokem +1

    ነፍስ ይማር ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን እህቴ ለቤተቦቿ ለወዳጆቿ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን

  • @frehiwotzewde2276
    @frehiwotzewde2276 Před rokem +1

    አየር መንገድ አሁን መንቃት ያለበት ይመስለኛል እስከመቼ ነው ያየር መንገድ መኪኖች እያበድ ሰው የሚጨርሱት በሽተኛ የያዘ አንቡላንስ እንኳን እንደነሱ ህግ አይጥስም ነው የማናውቀው ለነሱ የተሰጠ የተለየ መብት አለ ይሄው በስተመጨረሻ የራሳቸውን ሰው ገደሉ ሊያውም ፓርኪንግ ውስጥ ሰው ቀላል ጉዳት እንኳን የማይደርስበት ቦታ ነው

  • @SuperThankyougod
    @SuperThankyougod Před rokem

    ጆሮ እንባ ቢኖረው ጎርፍ ሆኖ ጠርጎ ይዞን ይሄድ ነበር::
    የኔ እህቴ እመቤቴ ቅድስት ማርያም ነፍስሽን ታስምርልን ቤተሰብሽን እጮኛሽን ታፅናናልን::

  • @adoniadoniadoni108
    @adoniadoniadoni108 Před rokem +1

    ነብስ ይማር የኔ እህት ለቤተሰቦችሽና ለወዳጅ ዘመዶችሽ እንዲህም በየቦታው ለሚሞቱ ነፁሀን ነብሳቸውን ይማር አሜን ፫ ። መሲ የኔ ቤት ከመንገድ ትንሽ ገባ ይላል አብዛኛው ሹፌር እያበረረ ነው የሚገባው ለምን ???ልጆች አሉ ማታ ሰው ይተኛል አይሉም ልብ ይስጣቸው ይስጠን አሜን ፫ ።መሲበርቺ

  • @mesi5970
    @mesi5970 Před rokem +2

    የኔ እናት ኡፍ ምን ላርግሽ መውጣታችንን ነው እንጂ መግቢያችንን አናቅም ነብስ ይማር ለቤተሰቦቿ መፅናናትን እመኛለው😭😭😭😭😭

  • @BesufikadBelay-nq7tr
    @BesufikadBelay-nq7tr Před rokem

    በጣም በጣም ያማል ምን እደምል እንኳን አላውቀውም

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Před rokem +1

    ቀን አያቁ የሚባለው ለዚህ ነው ነብስ ይማር ፈጣሪ በቀኙ ያውልሽ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይስውረን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 Před rokem +2

    ከድንገተኛ አደጋ ይሰዉራችሁ 🙏ያማል በጣም እንደወጡ መቅረት😭😭😭

  • @genetzewde3701
    @genetzewde3701 Před rokem +4

    ልብ ይሰብራል ምን ቀን ገጠመሽ በጣም አሳዘንሽኝ ! ነፍስሽን እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኑረው
    ለወላጆችሽ ፣ ለእህት ወንድሞችሽ ፣ ለጓደኞችሽ ፣ ለዝመድ አዝማድሽ ለሚያውቅሽ ሁሉ እግዚአብሔር ያጥናችሁ ነፍስ ይማር ፦

  • @meseretgebrewold4398
    @meseretgebrewold4398 Před rokem +4

    በጣም ያሳዝናል። ለቤተሰቧ መፅናናት ይሁን።

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem

    የሰፈሬ ልጅ 🥲ነብስሽን ሰላም ያሳርፈው 🥲ያሳዝናል በጣም 🥲🥲ያንቺ ሕልፈት 🥲

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 Před rokem

    ነብስሽን በ አጸደ ገነት ያኑርልሽ !!

  • @kidist4624
    @kidist4624 Před rokem

    አቤት ምህረት አደርግልን እንዴት ልብ ይሰብራል ጌታ ሆይ ለቤተሰቦቿ መፅናናትነ ስጣቸው ከባድ ነው አይ የኛ ህይወት

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před rokem

    ነብሲ ይምሓር ሓፍተይ እዝጊኦኦኦኦ ብዝወጻናዮ ኣይተትርፈና ጌታየ ኣቤት እዝጊኦኦኦኦኦኦ ጌታየ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭🕯️💐

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on Před rokem +2

    የኛ ነገር ድንገት ተስባሪ ሽክላ ለዚሁ መብላት 😭💔ነፍስ ይማር

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 Před rokem

    ነፍስ ይማር ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን። ሾፌሩ ለፍርድ መቅረብ አለበት።

  • @rahelabreham8265
    @rahelabreham8265 Před rokem

    ያማል እጅግ ታሳዝናለች ነፍሷን በገነት ያኑረው

  • @ww5440
    @ww5440 Před rokem +5

    ያማል ነፍሷን ይማር

  • @esfile5867
    @esfile5867 Před rokem

    እጅግ፣በጣም፣ልብ፣የሚሰብር፣አሞሞት፣ነው፣ያሳዝናል፣ወይ፣ቀን፣አያውቁ!!!!!!!!!!!!!አለሁ፣ማለት፣ከንቱ፣!!!!!!!!ነፍሶን፣ከቅዱሳኖቹ፣ጎን፣ያሳርፍልን፣ለቤተሰቦቾ፣መጽናናትን፣ያድልልን፣አገራችንን፣ሰላም፣ያድርግልን!!!!!!!!!!

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před rokem +2

    ወይይይ ነፍሷ በኣጸደ ገነት ያኑራት😢😢😢😢😢

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Před rokem +1

    ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰቦችዋና ወዳጆችዋ ትልቅ መፅናናትን እንመኛለን

  • @freeferede72
    @freeferede72 Před rokem

    ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን ፈጣሪ አምላክ ከድንገተኛ አደጋ ይሰውረን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @aschenakienkossa3549
    @aschenakienkossa3549 Před rokem

    እግዚአብሔር ነብስሽን በገነት ያኑረው

  • @danielkebede9174
    @danielkebede9174 Před rokem

    ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹዋ መፅናናትን እመኛለው

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 Před rokem +1

    ነብስሽ ይማረው እህቴ 😢💔

  • @firhiwotjesus6611
    @firhiwotjesus6611 Před rokem

    መሲዬ ተባረኪ

  • @bizualememiru7017
    @bizualememiru7017 Před rokem +1

    ፈጣሪ ነብስሸን በአፀደ ገነት ያኑራት 😭😭😭😭

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 Před rokem +2

    በጣም ልብ ይነካል 😭😭😭 ሰው መሆን ከንቱ ኧረ ከጦርነት የመኪና አዳጋ ይበልጣል እህቴ ነፍስሽ በአፀደ ገነት ይኑረው ፈጣሪ😢😢😢

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 Před rokem

    ነፍሷ በገነት ትረፍ የኔ እህት😢 እመአምላክ ወጥቶ ከመቅረት ትጠብቀን።

  • @senaithailu5415
    @senaithailu5415 Před rokem +1

    በጣም በጣም ልብ ሰባሪ የኔ እናት ህልምሽን ሰበረው ከባድ ነው 😭😭😭😭😭

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 Před rokem

    እግዚኦ መሀረና ክርስቶስ ጌታ ሆዪ መልካም ዜና የምንሰማበትን ቀን አቅርበዉ ነፋስ ዪማር ከድንገተኛ ሞት ሰዉረኝ

  • @senaithailu5415
    @senaithailu5415 Před rokem

    እውነት ነው እንኳን ነገ አሁንም የኛ አይደለም አሳዛኝ ነው ምንስ ቃል ቤተሰቦቿን ያፅናናል 😭😭😭😭

  • @birukgidey8805
    @birukgidey8805 Před rokem

    ነብስ ይማር በአብርሃም በደጋጎች ጎን ያሳርፍሽ ከክፉ ነገር ፈጣር ይጠብቀን መጨረሳችን ያስምርልን

  • @emebetgebreyohannes9586

    ምን አይነት ልብ ሰባሪ ክስተት ነው ኡፍ
    ነፍስዋ በሰላም ትረፍ😢 ለቤተሰቦችዋ
    መጽናናትን ይስጥልን።

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 Před rokem +5

    የእህታችን ነብስ ይማር

  • @tayechalebachew1018
    @tayechalebachew1018 Před rokem

    እጅግ ያሳዝናል እግዚያብሄር አምላክ ለቤተሰቧ መፅናናት ይስጥልን ነፍስ ይማር

  • @october15b
    @october15b Před rokem

    ነብስሽን በገነት ያሳርፍልን የኔ ውድ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před rokem +1

    ነፍስ ይማር በጣም ያማል ለቤተሰቦቾ መፅናናትን ይስጣቸው

  • @yetnayethunde8079
    @yetnayethunde8079 Před rokem

    በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቸው

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před rokem

    በጣም ያሳዝናል ልብያማል ቅደስት ነፍስሽን በገነት ያኑረው😢😢😢😢😢😢😢

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Před rokem +2

    ነፍስ ይማር ሥታሳዝን 😭ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጥልን ጸ

  • @seniteeta1223
    @seniteeta1223 Před rokem +3

    ነፍስ ይማር ያሳዝናል

  • @user-ui5em4iz8p
    @user-ui5em4iz8p Před rokem

    ነብስ ይማርልን አቦ በጣም ያሳዝናል የሚገርማችሁ የአየር መንገድ መኪናዎች ከአግባብ በላይ ነው የሚነዱት ለሊት በጣም ብዙ ሰው የሚሞተው በአየር መንገድ መኪና ነው

  • @genetmoges5608
    @genetmoges5608 Před rokem +1

    በጣም ያሳዝናል ህይወታችን እንዴት እንደሚያልፍ አይታወቅም ፈጣሪ ነፍስ ይማር ሁሉም ሰው ንስሀ ገብቶ ይጠብቅ እንዲህም አለና

  • @abrahamwayna6263
    @abrahamwayna6263 Před rokem

    አንዳንዴ ህይወት እንዳሰብነው አትሆንም እሱ እንዳሰበልን እንጂ ግን ሰው ነንና እንዲህ ቢሆን እንዲያ ቢሆን ብለን ከራሳችን ጋር ስንታገል ህይወትን እንገፋለን በእምነትና በተስፋ ግን ስለ ሁሉ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ያለኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉም ብሎናልና ሁሌ ቀንም ማታም ምህረቱን መለመን ይገባናል የሚል ዕምነት አለኝ ምክኒያቱም እኛ የሱ ንብረት ነንና በተረፈ ራሱ ፈጣሪ ለቤተሰቦቿ ለወዳጆቿ መፅናናትን ይስጣቸው !!!

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před rokem

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢 ያማል ያደማል በላይ ነበር የሚፈራው ግን እዛው በጊቢ ውስጥ መጽናናት ይሁና😭😭😭😭😭

  • @beainoconnection5707
    @beainoconnection5707 Před rokem +3

    ነፍሷን ይማር

  • @alemseyifu21
    @alemseyifu21 Před rokem

    እግዛብሔር አምላክ ነብስሽን በገነት ያኑረው😥😥😥

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před rokem +1

    ለዝች አጭር ሂወት እርስበርስ ተጨካከን ያሳዝናል ለቤተሰቦቻ ፅናቱን ይስጣቸዉ

  • @hannatessema238
    @hannatessema238 Před rokem

    ለቤተሰቦቿ እግዚያብሔር መጽናናቱን ይስጣችሁ

  • @makimama2783
    @makimama2783 Před rokem

    ውይ የአየር መንገድ መኪና እና አንቡላንስ ስርአት ሚባል የላቸውም የኔ እናት ነብስ ይማር አለው ማለት ከንቱ😢