ከ30+ በኋላ ስኬት ✨️ ምን ያደርጋል ብልጭልጭ ቢበዛ እሱን ካልያዝን✨️‼️ 🔱 "እኛም ጽኑና አስተማማኝ ተስፋ አለን"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 231

  • @zemenawit
    @zemenawit  Před 8 měsíci +79

    "ዘወትር በእርሷ ላይ የሚወርደውን ዝናብ የምትጠጣና ለሚያርሷትም ፍሬ የምትሰጥ መሬት ከእግዚአብሔር በረከትን ትቀበላለች።" ዕብራውያን 6:7🙌❣️

    • @nardosgirum9172
      @nardosgirum9172 Před 8 měsíci +5

      ❤የኔ አበረታች ኑሪልኝ የሜሉን የልደት ሽልማት እየጠበኩ ነው!!❤❤

    • @tigest3176
      @tigest3176 Před 8 měsíci

      Ense bemademe bete 10 amte chresu beteme yilegnme betesboche enate abate atehu erefteme yilbgnme enante vidiyo ayichwe ezenanhu bicha hode yifejowe

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v Před 8 měsíci +1

      ተባረኪ❤

    • @tsigetsega657
      @tsigetsega657 Před 8 měsíci +1

      God Almighty bless you more and more 🙏 ❤ I like this kind of video to watch it lifts my spirit . If you prosper in your spiritual life, you maintain your blessing.

    • @queenaddis
      @queenaddis Před 8 měsíci

      Ar kaliye ye genaw sitota yetal iyetabeku new.

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 8 měsíci +17

    ከስራ ወደ ስራ ነኝ ኢትዮጵያ ስሄድ አርፋለሁ ከምንም በላይ እግዚአብሔር በልቤ ይንገስ ✝️❤❤

  • @FevenGezae-vv5rq
    @FevenGezae-vv5rq Před 8 měsíci +5

    ልክ ነው በእግዚኣብሄር መታመን በትግስት መጠበቅ ዋጋ ለው ክብር ለሱ ይሁን ብቻ !!!

  • @user-gr8jw5rd9d
    @user-gr8jw5rd9d Před 8 měsíci +12

    እንኳን:አደረሰሽ:
    ዘመናዊት:ልክ:ነሽ:
    እግዚአብሄር:የሌለው:
    ደስታ:የለም::እኔም:ጌታ:
    ብዙ:አደርጎኛል::እመቤቴ:
    ምልጃው:ይድረሰን::

  • @FasiNico
    @FasiNico Před 8 měsíci +2

    እኔ ስራ ዝግ የሆነ ቀን ስራ ይበዛብኛል ቃልዬ 😊 ቤት ማፅዳት፣ ምግቦች ማብሰል፣ አትክልቶች መንከባከብ እነሱን ስጨርስ እራሴን ወደመንከባከብ እዞራለው ስጨርስ እጅስራዬን ይዤ ቡናዬን እየጠጣው የምወደው ፕሮግራሞችን አያለው ❤ እንኳን ለዋዜማው አደረሰሽ

  • @user-wj6cp3jn4o
    @user-wj6cp3jn4o Před 7 měsíci +1

    እንኳን አደረሰሽ ምክርሽ እውነት ነው አሜን አሜን አሜንፈጣሪ ከፈቀደና ካለ ሲሰጥና ሲጎበኝ እጀ ሰፊው ጌታ ለሁላችንም ደስ እንዲለን ያርገን ባለን ነገር አመስጋኝ ያርገን ይክበር

  • @sarakasim1340
    @sarakasim1340 Před 8 měsíci +9

    ቤቴን ማነሳሳት ማፅዳት..... ፀጉሬን መንከባከብ.. ምግብ.... ቡና ጥጥት እጣኔን ጨሰት..... ተጋድሜ tv ማየት በቃ...... ❤❤❤ ለማንኛውም ወድሻለሁ

  • @mebatsiyon1561
    @mebatsiyon1561 Před 2 měsíci

    እስኪ እግዚአብሔር የሰጠሽን የጥበብ ፀጋ ተጠቅመሽ እኔንም እንዲህ ብትሞክሪ
    ብለሽ በነፃ ከሰጠሽ ላይ ለእኔም ለአንድ ምስኩን እህትሽ አካፍይኝ።

  • @etsegenetgetaneh6323
    @etsegenetgetaneh6323 Před 8 měsíci +2

    ሀሌም ከልጆች ጋር ጎንበስ ቀና ስል ብቻ ተመስገን ቃል ሁሌም ስለሚያበረታቱ ምክሮችሽ በጣም እናመሰግናለን መልካም ገና በሰል ከመላዉ ቤተሰብሽ ጋር❤️✨🙏

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 8 měsíci +2

    እውነተኛው ደስታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው!! ቃልዬ ጌታ ይባርክሽ ሁሌም በእእግዚአብሔር መደገፍ ማትረፍ ነው ። እንደዚ አይነት መረዳት ብዙዎቻችም ጋር የለም ና ቃልዬ የአንቺ ምክር እንደ ማንቂያ ደወል ነው ።እናመሰግናለን ጌታ ዘመንሽን ይባርክ በርቺልን ❤❤🎉🎉

  • @fevenandinet7128
    @fevenandinet7128 Před 8 měsíci +2

    ቃልዬ ዝም ብዬ ሳይሽ ግን ወንጌል የገባሽ ይመስለኛል ተባረኪ ❤❤❤

  • @onelove1703
    @onelove1703 Před 8 měsíci +1

    ለኔ እረፍት ማለት በእረፍት ቀኔ የሚያስፈልገኝን በመገዛዛት ለቅሶም ካለ በመሄድ የታመመም ካለ በመጠየቅ ቤቴን በምስተካከል እራሴን በማሳመር ቤተ ክርስትያን በመሄድ ያልፋል ብቻ እረፍት ቢዚ ነኝ ጏደኞቼ እረፍቴን ተኝቼ ዋልኩ ሲሉ እቀናለው ብቻ አደርጋለው ያልኩትን ሁሉ ሳደርግ ደስ ይለኛል የረፍት ስሜት ይሰማኛል

  • @hageryeshishigua581
    @hageryeshishigua581 Před 7 měsíci

    Inspirational speaker bizum alwedim endanchi gin enpired yaregegn positive energy yesetegn yelem Egizabher chemiro hiwetish biruh yargilish

  • @ruthakahsay8838
    @ruthakahsay8838 Před 8 měsíci +3

    አይገርምሽም እኔም የ90ዎቹ ነኝና ልክ እዳቺነው ስሰራ ራሴን ሰከባከብ ነው የምዉለዉና ልጆቼ ይገርማቸዋል ብቻ በጣም ደስተኛነይ ቃልየ ሁሉነገርሽ ነው የምትመቺኝ ብቻ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ መልካሙን ሁሉ እመኝላቹዎለሁኝ። ሜሉ በጣም ጠፍታለች የኔባለሞያ ቡዙነገር ነው ከስዋ የተማርኩት ብቻ ሰላሙን ያብዛላቹ መልካም በዓል.....

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Před 8 měsíci +3

    ማሻአላህ ላንች የኔ እህት እኛ ሀረብ ሀገር ያለን የራሳችን ጊዜ የለም ህልም ነው ገና ይፈታል አይፈታም አላህ ነው የሚያቀው

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 Před 8 měsíci +7

    ተባረኪ ሁሌ ስለምታበረታችን ❤

  • @user-ww4ox9ut5x
    @user-ww4ox9ut5x Před 8 měsíci

    Jesus loves you 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞 Amhara great again 🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟

  • @dessibedada2617
    @dessibedada2617 Před 8 měsíci

    በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ እይታዎችሽ ሁሉ ያስደንቀኛል
    ባለሽ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ ፣ ምርጥ እህቴ ስለሆንሽ
    በጣም ደስተኛ ነኝ ❤❤❤❤

  • @abrisosfam7139
    @abrisosfam7139 Před 8 měsíci +2

    ቃልዬ የኔ ብርታት! እውነት አንቺን ሳይ እጎብዛለው፣እበረታለው አንቺን በማወቄ በጣም እድለኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitabebe9113
    @selamawitabebe9113 Před 7 měsíci

    ሁሉም ነገር አልፎ እንዳንቺ በደስታ የምኖርበትን ቀን ይስጠኝ !!! አመሰግናለሁ !

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 7 měsíci

      Selamyee yenem hulum neger alalefem eshi, gen be cheger and be metebeck gizam, mamesgen gedeta new, egziabhar yerdashe yene konjo

  • @bayleyegnasrat6975
    @bayleyegnasrat6975 Před 8 měsíci

    የኔ ውድ እህት እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡
    በየጊዜው በምታቀርቢያቸዉ ጣፋጭ ሀሳቦችና ምክሮች በጣም ነው የምደሰተው እና የምከታተልሽ በርች ፡፡

  • @blessingofgod1044
    @blessingofgod1044 Před 8 měsíci +2

    Girl preach this is for me ! Am raising my 3 kids I don’t have job since corona ! Am now so depressed staying home and things are not the way I imagined it will be . But still I know God will grant me what I need in life am just human and impatient

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 8 měsíci +1

      Yes he will 💯🙌❣️

    • @tsigeredabratu7094
      @tsigeredabratu7094 Před 8 měsíci +3

      Don't say I don't have job. Raising kids is job by itself. Things will change!

    • @blessingofgod1044
      @blessingofgod1044 Před 8 měsíci

      @@tsigeredabratu7094 you right . Thank you !

  • @ethiopiatikdem1439
    @ethiopiatikdem1439 Před 8 měsíci

    "እውነተኛው ብርሐን እየሱስ ክርስቶስ ነው!".....በጣም ትክክል ነሽ!
    🦋❤🦋❤🦋

  • @tjj269
    @tjj269 Před 8 měsíci +1

    Amen Amen Amen 🥰

  • @selamawitarega3979
    @selamawitarega3979 Před 8 měsíci

    Amen Amen 🙏 ekan abro
    Adersen kaleya yene konjo men yahli edamwodshi atamgnam Metshafshi hula alegn ❤❤❤❤❤

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 Před 8 měsíci

    እግዝአብሔር የሚገርመው ሰውን ወደ ራሱ የሚያስጠጋበት መንገድ ቃልዪ ራሱን እያሳያት ነው ተባረኪ

  • @rahelgebissa7809
    @rahelgebissa7809 Před 8 měsíci

    Wey kaliyae hulgizae anchen say bertate tehognegnalesh nege lala kene endale tamelakichegnalesh melkam beale yehunlishe ❤❤❤

  • @Canada404
    @Canada404 Před 7 měsíci

    Yen wud Desstey eko kalye konjo egzyabher zemenshen yalemlemew Betsebochsh yebarku Way to go my sister 🥰👍 Merry Christmas 🎄

  • @KALKIDAN.tef_eri
    @KALKIDAN.tef_eri Před 8 měsíci +1

    Kale yemr post endargsh say yemismag desta betam nw yemwdsh❤❤

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 Před 8 měsíci +2

    Amen Amen Amen

  • @blengirma8305
    @blengirma8305 Před 8 měsíci +4

    " እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።
    "
    (ትንቢተ ኢሳይያስ 40:31)

  • @habtuhelen1532
    @habtuhelen1532 Před 8 měsíci

    ❤wow thank you so much anchien bayewe kutere tesfaye yelemelemle egzybire ulglzem abrontu ayleche amen 🙏 ❤

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 Před 8 měsíci

    እንኳን አደረሳችሁ ወገኖቼ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳👈💫🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tgdire
    @Tgdire Před 8 měsíci +1

    የውጭው ስራ ጨርሼ ቤት ስገባ ምግብ ማብሰል ለቤተሰቦቼ ቤት ማፅዳት በዓሉን በደስታ በሳቅ እና በመብላት ማሳለፍ😍

  • @user-sy9eo5my3j
    @user-sy9eo5my3j Před 8 měsíci

    ቃልዬ እኔ teen ነኝ ግን እውነት ሁሌ ነው ማይሽ በጣም ነው ደስ የምትይኝ አርአያ ከምላቸው ሰዎች አንዷ ነሽ ለሚመጣው ህይወቴ ብዙ ትምህርት እየሰጠሺኝ ነው ደግሞ የእግ/ርን ስም ሁሌ ማንሳትሽን ቀጥይበት አመሰግናለሁ😍😍😍

  • @azebnegahailu8661
    @azebnegahailu8661 Před 7 měsíci

    i love you kal you are my motivator

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln Před 8 měsíci

    የኔ ቆንጆ እንኳን ለጌታችን ለመድኅኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰሽ ። እንደ እኔ ከሆነ ሴት ልጅ ከቤት ወጣ ካላለች እረፍት የላትም

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 Před 8 měsíci +1

    What a wise lady!🙏🏿 መልካም ገና & Happy New Year🎉🍾💗🍀

  • @mtabraha1
    @mtabraha1 Před 8 měsíci +2

    By far this is your most amazing video! thank you for encouraging those who are raising young kids. Isaiah 40:31 But those who wait on the Lord
    Shall renew their strength;
    They shall mount up with wings like eagles,They shall run and not be weary,They shall walk and not faint.
    ❤️🎉to answer your question am doing the same thing as you. Cleaning or doing something in the house. 😀

  • @user-dp7ql5tl6y
    @user-dp7ql5tl6y Před 8 měsíci

    ቃልዬ ዘመንሽ ይባረክ የኔ አስተዋይ

  • @Blacky_love702
    @Blacky_love702 Před 8 měsíci

    Ene eko betam new yemgirmbish tebareki yene konjo

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Před 8 měsíci

    አስተዋይ ሴት ነሽ። ይህ ዝምብሎ አይመጣም እንዳልሽው ፈጣሪን ይዞና በሰጠው ነገር አመስጋኝ ሲኮን ነው።" ......thus, those that know Him perceive that when they endure hardships they will be rewarded in the end"(James 1:12)."🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 Před 8 měsíci

    ተባረኪ እህቴ እውነት ነው ሁሉ በግዜው ይሆናል የእ/ር ግዜ መጠበቅ ግድ ነው ትእግስት ያስፈልጋል🎉🎉🎉

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln Před 8 měsíci

      እግዚአብሔር ብለሽ ሙሉ ስሙን ፃፊ እህቴ ከይቅርታ ጋር አይቼ ማለፍ ስላልፈለኩ ነው

  • @aso8662
    @aso8662 Před 27 dny

    yene konjo wedeshalehu ❤❤❤

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo Před 8 měsíci

    Thanks Zemenawit ke melkam sew melkam hasab yimetal ❤

  • @emushkebede2649
    @emushkebede2649 Před 8 měsíci

    Me too. I am 37.😊 cooking, cleaning, and running in the forest . Melkam Gena yene Konjo ❤

  • @happykebede2248
    @happykebede2248 Před 8 měsíci +1

    Qalye bemejemeriya Enkuan aderesesh, melkam beal Endihonlsh Emegnalew, set lij hulum bihon amlakun bewubet fiqrun bicha eyasebech sitinor yemitay ye erkatana yemoges hiwetin tinoralrch ,, anchi wust yhe ale yitayal ❤❤

  • @eyuelhailu9115
    @eyuelhailu9115 Před 7 měsíci

    Mekame Sewe neasch❤

  • @tsedeyzelalem808
    @tsedeyzelalem808 Před 8 měsíci

    Enkuan aderesesh kaleye 🎉 andebetish eko ende mar yitaftal egzeabher yibarksh anchin say setneten ewedewalehu🥰 lebizu setoch tinkare nesh❤

  • @elfneshtemesgen
    @elfneshtemesgen Před 8 měsíci

    መጀመሪያ ልጆቼን መንከባበከብ ከዚያም ቤት ስራ መጠግረር ለልጆቼ በየሰአቱ ምግብ መስራት ከዚያ ትንሽ ሰአት ከተረፈኝ ጸጉር ቤት እሄዳለው እንዳትረሺ ከኢትዮጵያ ነው

  • @eristegetachew2941
    @eristegetachew2941 Před 8 měsíci

    እንኳን አደረሰሽ እህቴ እኔ የማሳልፈው ቤት በማፅዳት በአልን በአል በማስመሰል ከልጆቼ ጋር ዘና በማለት ነው የማሳልፈው

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 8 měsíci

    ቃልዬ የኔ አስተዋይ ስወድሽ
    በረፍት ጊዜዬ ሀገሬ እንዴት ዋለች አደረች ብዬ ዜና አዳምጣለሁ የሀገራችን ጉዳይ በጣም ያሳስበኛል
    ቤት ማሳመር እቃዎቹን መቀያየር እወዳለሁ 3ልጆች አሉን ሁላችንም እንወጣለን ልጆቻችንን እናዝናናለን እኛ ግን ጿሚዎች ነን
    የሀገራችንን ገና ነው የምናከብረው ።

  • @effiab4093
    @effiab4093 Před 8 měsíci

    Amen.

  • @Hiwot736
    @Hiwot736 Před 8 měsíci +1

    I always enjoy watching the videos u make. It’s so inspirational to watch u talk on how u overcame some hard times in ur life , and how we have to center GOD in our life. Lots of love 💕 …Akaki Mission all the way

  • @freweynitewodros9679
    @freweynitewodros9679 Před 6 měsíci

    Ergatash betam des yelal yemir

  • @zinachzinach4274
    @zinachzinach4274 Před 8 měsíci

    Tebarki lezelalem hulem melika hasabi yizesh silemitimechi kalati yelegnim nurilin

  • @firansh1115
    @firansh1115 Před 8 měsíci +2

    እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሰን ለኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የዛሬ አመት በሰላም ያድርሰን ፍቅርን ይስጠን አሜን

  • @eritrea576
    @eritrea576 Před 8 měsíci +1

    Good job, God bless you and your family, Thank you, Jesus, for everything

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n Před 8 měsíci

    አሜን፫እህት ቃልዬ❤

  • @user-fz9bg9gh8v
    @user-fz9bg9gh8v Před 8 měsíci

    Amen amen yene birtu set
    Lik ende talak eht mikr bedesta new yemsemashi kalye enkuan aderesachihu enkuan abro aderesen yene enat

  • @MeseretAbegaz
    @MeseretAbegaz Před 8 měsíci

    👏👏👏👏👏👏👏👏hulam bihon ዝም ነዉ ምታስብይኝ🙏🙏🙏🙏

  • @Lela_maya
    @Lela_maya Před 8 měsíci

    Egzihabher yibarkish yenework ❤

  • @loveeritra9398
    @loveeritra9398 Před 8 měsíci +1

    Thanks!

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 8 měsíci

      Oh thank you so much 💓

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Před 8 měsíci

    Ewinet Geta yibarek yeni eht tbareki ❤🙏😍

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 8 měsíci

    እንኳን አደረሰሽ ቃልዬ እኔ የሁለት ልጆች እናት ነኝ full time momእና ከእረፍት በላይ ስራ ላይ ነው የማሳልፈው

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን!!!!

  • @hallelujahgirma7855
    @hallelujahgirma7855 Před 8 měsíci +1

    Amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mareglatwo8841
    @mareglatwo8841 Před 8 měsíci +3

    አይ ቃልዬ እኔትምህርቴን ባለመጨረሴ የኀው የባሌ ሸክም ሆኛለሁ እቤት ነው የምውለው ልጆቼን ትምህርትቤት ልኬ በጣም ይጨንቀኛል ይከፋኛል ብቻ እግዚአብሔር መጨረሻዬን ያሳምርልኝ

  • @merontamrat851
    @merontamrat851 Před 8 měsíci

    ቃልዬ እነኳን አደረሰሽ በመልካም በዓል ሁሌም ፏ በይልኝ❤❤❤❤❤

  • @mestawetbusa9320
    @mestawetbusa9320 Před 8 měsíci +1

    Amen amen amen ቃልዬ❤❤❤

  • @tseganeshnigussie2792
    @tseganeshnigussie2792 Před 8 měsíci

    ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ
    እረፍት ብለን ከስራ ስንወጣ እቤት ከበድ ያለ ስራ አለን ማለት ነው ወይም ልጆች እቤት ሆነው አሚጠብቅልን ስናጣ ብቻ ብዙ ነገር

  • @tsionurge
    @tsionurge Před 7 měsíci

    እኔ ያውም ከምታወሪው አብረን የተማርን ነው የሚመስለኝ የልጆች አሳዳጊ ነኝ

  • @elsabetamdeberhanbeyene8005
    @elsabetamdeberhanbeyene8005 Před 8 měsíci

    Ine Ye silsawa negn gin ine kene familysh new yemiwedish bizu gize Ke tanash bizu inmaralen tks❤

  • @mastiermi4864
    @mastiermi4864 Před 8 měsíci

    በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @rahelt5768
    @rahelt5768 Před 8 měsíci

    Happy new year🎉. This is what we all needs ❤️. You are very positive person.
    May God bless you

  • @aynalemashebir8781
    @aynalemashebir8781 Před 8 měsíci

    ማር ነሽ በእውነት

  • @hiwotwossen3097
    @hiwotwossen3097 Před 8 měsíci

    yen konjooo endat endmewodesh berchlin!!!

  • @tigest3176
    @tigest3176 Před 8 měsíci

    Kale betezewawari wengle bedenmbe nwe mitasetmrni kale hiwete yasemalne yi egezbehre kale hulme tafachin nwr

  • @lelejejuliyagemechu3801
    @lelejejuliyagemechu3801 Před 8 měsíci

    አይ ቃልዬ ምን እረፍት አለ ስናጥብ ስናጸዳ ስናጫውት ነው የምንውለው ግን ቃልዬ የምር አኩሪፊያለሁ ምን ያህል እንደምወድሽ ብታውቂ ባንቺ ምክር ትልልቅ ውሳኔ ወስኛለሁ ሌላ ጊዜ አሸንፍለሁ አንቺ ብቻ ኑሪ😊❤

  • @DD-lj5zb
    @DD-lj5zb Před 8 měsíci

    Amen 🙏

  • @user-yt5gp3bq6x
    @user-yt5gp3bq6x Před 8 měsíci

    Zare like yigabash silageta yesus awarashin🙏💖

  • @mistresolomon2595
    @mistresolomon2595 Před 8 měsíci

    የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ትልቅ ትምህርት ነው 🙏

  • @simretketema8211
    @simretketema8211 Před 8 měsíci

    በእረፍቴ ጌዜ ማፅዳት ለራሲ ጌዜ መሰጠት ከልጆቼ ጋር ማሳለፍ ደስ ይለኛል

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 8 měsíci

    Ewunte newu kalye ye ne mar Egziabher ye lelew sewu hiwot yelewum enkon adereseshe tu es adorables ❤❤❤

  • @yeshibiratu6484
    @yeshibiratu6484 Před 8 měsíci +1

    Enkuwan aderesesh Z. Ene wede lela city heje fuawa new yemlew like mesag...😊

  • @hiryakosherany1197
    @hiryakosherany1197 Před 8 měsíci

    እኛም ውድድድድድድ..........!

  • @sidonjovany1233
    @sidonjovany1233 Před 8 měsíci

    Amen kaliye 🙏🙏🙏

  • @shegak5217
    @shegak5217 Před 8 měsíci

    ለእኔ እረፍት ጊዜ ምግብ ማብሰል፣ የልጆቹን ጸጉር መስራት፣ ትንሽ ጊዜ ከተገኘ ደግሞ ሶፋ ላይ ዘና እያሉ ማረፍ።

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu Před 8 měsíci

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ እኔ ቡና አፈላለሁ ፍልም አያለሁ ከጓደኞቼ ጋር ውጣ እላለሁ አቦ ኑሪልኝ ቃልዬ

  • @SaraAbreham-ef2vf
    @SaraAbreham-ef2vf Před 8 měsíci

    Ewenat naw gatan bhwtahin kalasgban bado naw thank you ena27 Amet wexat ngin Ade Legi Algni kesu ga ebat new ymaslfew egzabhar ymsgen❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemashebir8781
    @aynalemashebir8781 Před 8 měsíci +4

    ሴት ልጅምን እረፈት አለ የቤት ስራ አያልቅም

  • @tsigeredabratu7094
    @tsigeredabratu7094 Před 8 měsíci

    Tebareki Ehitalem!❤

  • @eyerusalemweyessa4516
    @eyerusalemweyessa4516 Před 8 měsíci

    Hello my konjo every thing you right

  • @bekindoneanother298
    @bekindoneanother298 Před 8 měsíci

    Cooking, cleaning , shopping, and watching your CZcams 😊

  • @betihagos8597
    @betihagos8597 Před 8 měsíci

    Thank you yna konjo ❤

  • @user-sc2ur1oq5r
    @user-sc2ur1oq5r Před 8 měsíci

    ❤❤❤

  • @tigesthaile6605
    @tigesthaile6605 Před 8 měsíci +1

    ሰላም ኤልሲ እንኳን አደረሰሽ 🎉🎉🎉

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 Před 8 měsíci

    Thanks a lot❤

  • @Crazy_frogdang
    @Crazy_frogdang Před 8 měsíci

    ተባረኪ

  • @bezawitthomas4028
    @bezawitthomas4028 Před 8 měsíci

    Ufff what an explanation.. God bless u ...and want to say happy holiday