7 መጥፎ ምክሮች❗️ ትዳርሽን እና ቤትሽን የሚያፈርሱ ❗️ቅናተኛ ጎረቤቶችሽ / ወዳጆችሽ የሚመክሩሽ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 282

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Před 11 měsíci +13

    ሲፈርድብሽ የገዛ እህትም ምቀኛ ትሆናለች አንቺ ባለሽ ነገር ደስተኛ ካለመሆን ጀምሮ አንቺን ለመሆን መፍጨርጨር። ይባስ ብሎ አንቺ ያለሽን ማድነቅ ቀርቶ በማጥላላት ሞራልሽን ለመንካት መሞከር፣ ሰዎች ቤተሰቦችንም ጨምሮ እንዲርቁሽ ማድረግ ወዘተ... እኔ ይህንን የእርኩስ መንፈስ ሥራ እለዋለሁ በፀሎትም እዋጋዋለሁ 🙏🙏 ከደረሰብኝ ተነስቼ ነው ይህን ያልኩት 😭😭😡😭😢

  • @HassenSabri
    @HassenSabri Před 11 měsíci +29

    ጥሩ ሰዎች እንዳሉ መጥፎ ባህሪ ያላቸው ሰዎችም አሉ አብዛኛው ግን እራሳችን በምንነግራቸው ነገር ነው የሚያጠቁን እኛ መያዝ ያቃተንን ሚስጥር ማን ይይዝልናል ስለዚህ ተናግረሽ ከምትጣያቸው አንቸኮ መሽቋጥ ነሽ ምንም አታወሪም ቢሉሽ ይሻልሻል አይ የኛ ሰው ስለማትናገሪ ቤትሽ ጀነት መስሎ የሚታያቸው ሰዎች ሁሉ አሉ ሁላችንንም አላህ ልቦና ይስጠን

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 Před 11 měsíci +24

    ልክ ነሽ ባለሽ መደሰትን የመሰለ ነገር የለም:: ወዳጅ መስሎ የሚጎዳ ሰውንነው በጣም መጠንቀቅ❤️❤️❤️

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před 11 měsíci +2

      Metenikek aychalim gin Rasin mawok new zemedishim lehon yichilal.

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 11 měsíci

      ​@@nejatali7088ትክክል

  • @hiwothiwi5999
    @hiwothiwi5999 Před 11 měsíci +16

    እውነትሽን ነው እንደዚ አይነት ጎረቤቶች ትዳርን ወይ ጓደኝነትን ብቻ ሳይሆን ማንነታችንንም ነው የሚያፈራርሱት፤ ያልደረሰባችሁ ምክሩን ተጠቀሙበት❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 11 měsíci +8

    ስላለሽ ብቻ አደለም ሰው በቃ ቅናተኛ ከሆነ ቆመሽ በመሄድሽ ብቻ ላማጥፋት ይሞክራሉ ግን እኮ ጠላት ከሩቅ አይመጣም

    • @mitu4533
      @mitu4533 Před 11 měsíci

      😢😢😢😢

  • @mahihabesha941
    @mahihabesha941 Před 11 měsíci +20

    ስወድሽ እኮ የምትሰሪው ቪዲዮ ሁሉ ጠቅሞኛል እህቴ በርቺ ሁሌም ከጎንሽ ነን እንወድሻለን❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 11 měsíci

      Eshi yene fikir thank you ❤️❤️❤️❤️

  • @user-yv2ug3mi6l
    @user-yv2ug3mi6l Před 11 měsíci +16

    እውነት ነው በተለይ በስደት አስመሳይ ሰው ነው የሞላው

    • @elzabethasfaw3080
      @elzabethasfaw3080 Před 11 měsíci

      Ehh mene honene newe gene. Beteley yehone neger setagegni beza happy endemohone negative negerune bemawetat destashene lekemushe yemokeralu. Selezehe specially sedete lay HI and BUY newe yemeyasefelegewe.

    • @agijack3439
      @agijack3439 Před 11 měsíci

      በትክክል።

  • @user-gc1gp5dp8f
    @user-gc1gp5dp8f Před 11 měsíci +12

    በመጀመሪያ በሰላም እንድንገናኝ ለፈቀደ ለአምላካችን ለሉኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን ቃልዬ የኔ ውድ እህት የምታነሻቸው ሀሳቦች በጣም ብዙዎቻችንን የሚነካ ሀሳብ ነው ግን እኛ ሰዎች ስንባል ለምን የማያገባን ነገር ውስጥ እንደ ምንገባ እኔ አይገባኝም የራሳችን ሐሳብ እራሱ ጭቅላታችንን ሊያፈነዳን ደርሶ ስለ ሰው ነገር መጨናነቅ በማያገባን ነገር መግባት ልቦና ይስጠን ሌላ ምን ይባላል ተባረኪልን እድሜና ጤና ይጥልን በርቺልን ቃሌ ብዙም አትጥፊብን

  • @hiwot8978
    @hiwot8978 Před 11 měsíci +31

    ቃልዬ የኔ ውድ እንዳው ምን ልበልሽ የኔ መላክ ኡፍ የውስጤ ነው የተናገርሽው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏❤❤❤😘

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 Před 3 měsíci +1

      👍🏻👍🏻👍🏻🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @selam1599
    @selam1599 Před 11 měsíci +4

    ከብዙ ጉዳት ቦኋላ ቢሆንም በመላ በዘዴ ራቅ ማለት ያልሽዉ በጣም በጣም ጠቃሚ ነዉ ከህይወት ልምድ ያካበትኩት ምርጥ ዘዴ እና ዉጤታማም ሆኜበታለዉ ብዬ አስባለሁ።

  • @user-lq2ln5us8p
    @user-lq2ln5us8p Před 11 měsíci +3

    ወሳኝ ጊዜ ላይ ወሳኝ ነገር አዳመጥሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቆጅት ቤቴ ተበጥብጦ ነበር

  • @zebibabreha4698
    @zebibabreha4698 Před 11 měsíci +4

    እንደዚህ አይነት ሰዎች ከቤተሰብ ውስጥ ከሆኑስ ርቀህ የማትርቃቸው

  • @samrawitnegatu6313
    @samrawitnegatu6313 Před 11 měsíci +3

    እድሜና ጤና ይስጥሽ ከተኛሁበትና ካንቀላፋሁበት ህይወት ቀስቅሰሽኛል እኔም አንዷ ተጎጂ ነበርኩኝ ማለት ነው ለህይወቴ ትልቅ ትልቅ ትልቅ መስመር ሰተሽኛል በጣም በጣም አመሰግናለው አንቺ የተባረክሽ ትልቅ ሰው ነሽ ስራሽ ሁሉ የተሳካልሽ ይሁንልሽ ተከታታይሽ ሳምራዊት ነኝ በቃ ባጠቃላይ አስገርመሽኛል ❤❤❤

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 Před 11 měsíci +20

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንዬ❤ ይሄንማ ሁሉም ይስማ share✅

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 11 měsíci +1

      Thank you so much my dear ❤️🙏

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 Před 11 měsíci

      ​@@zemenawitምን ነበርበት ዛሬ በተለያየ ሚድያ እሚስጡትን ምክሮች ከዛሬ9 ዓመት በፊት በነበሩ ጌታን እንዴት አልጋ ልብስ አንዳይነት ሁል ቀን ጥለሽው ውጪ የበለጠና የተሻለ ሰው አለ ብላ የገዛ ዘመዴ መንገድ ላይ ጣለችኝ እግዚአብሔር ይፍረድ እኔም እስካሁን አላገባሁም 9 አመት ካለያየችኝ 4ወር እሩጉዝ ነበርኩ ዛሬ ልጄ 8 አመት ሞላት እግዚአብሔር ይመስገን እሱም አግብቶ ወለደ አሉኝ እስካሁን እንደምንታርቅ አስብ ነበር አሁን ግን ተስፋ ቆረጥኩ ግን ሰላምና ደስታ የለውም በትዳሩ ሁል ቀን ስለኔ ያወራል አሉኝ ቤተሰባቹ እስቲ እግዚአብሔር መልካም ነው እንደውም ሰሞኑን ክርስትና ጠርታቸው አማቴን የኔን ፎቶ ከአልበም ውስጥ ሲአጡ የት አደረግሽው የልጄን ፎቶ ብዬ ተጣልቼ ከደበቀችበት አውጥታ ሰጠችኝና እኔጋ ነው አሁን ፎቶ ሽ አሉኝ እግዚአብሔር ቢፈቅድ እኔ ብንታረቅ ደስ ይለኝ ነበር እስቲ ፀልዩልኝ ያኔ ልጅ ነት ነው አሁን ብዙ ተምሬአለሁ

  • @rahwateame2423
    @rahwateame2423 Před 11 měsíci

    Yes kaliye tebarki amharen bzuh achilm btam tru mkrThank you sis

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j Před 11 měsíci +6

    አህለንንን ጀግኒት አቦ ምችት ይባልሽ ጥሎብኝ ጀግና ሴት እዋደለው
    ኢንሻአላህ ሃገር ከገበው በረሴ ቤት እንደአንች ፋ ብቲን እላለው አሁን በማደም ቤት ቁረቁቡ እቀ በተሞለበት ትንሽዬ ክፍል እየዋኩ እንደለዋቀ ኩርሙትምት ብዬ እየኖርኩኝ ነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 11 měsíci +1

      Ayzoshe hulum yalfal eshi 🫶❤️🌸 berchi

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 Před 11 měsíci +5

    እዉነት ነዉ ጥሩ መስለዉ ይቀርቡና ያንችን ቤት ህይወትሽን ያምሱታል አንች ጥሩነገር ማድረግ ተፈጥሮሽ ሆኖ ሰዎች ግን እነሱ ጥቅም ሲፈልጉ ስልክ ልብሽን ቀጥ የሚያረጉ እማትፈልጊዉን እሚያናግሩሽ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽን ደግነትና በረከት የሚያሳጡሽ ጥሩ መስለዉ ነዉ ግን ከህይወትሽ ስታሰወጫቸዉ ሰላምሽን ታገኛለሽ 🙏አኔም በብዙ ተምሬበታለሁ በተለይ ኮፒ በስማም ግን አንች ለራስሽ ደሰ ያለሽን ብቻ መደሰት ነዉ እንዳልሽዉ life is very short thank you you reminded me so many thing anyways I appreciate you sharing your experience

  • @mulusewayalew8328
    @mulusewayalew8328 Před 11 měsíci +3

    የእኔ ቆንጆ እመቤቴ ከክፋ ነገር ከነቤተሰቦችስ ትጠብቅሽ በጣም በውስጤ ያለውን ነው የመከርሽን እግዚአብሔር ፀጋውን ያድልሽ እጅግ በጣም አስተዋይ ❤

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 Před 11 měsíci +5

    ቃልዬ ምርጥ ሀሳብ ነው ያነሳሽው በተለይ በትዳር ላልቆዩ ጠቃሚ ነው በትዳር 20አመት ሆኖኛል ምንም ነገር ቢሆን ቀይ መስመር ያስፈልጋል የሰው ነገር ከባድ ነው እኔ በተለይ ሰልችቶኛል አራት ልጆች አሉኝ መልካም ባል በቃ ጓደኞቼ እነሱ ናቸው የእውነት ነው የምልሽ ብዙዎቹ ጎድተውኛል ተምሬ አልፌበታለሁ የእቃውማ ያነሳሽው አስቆኛል 😂😂የኔ እቃ ሁሌም ፎርጅድ ነው ከዛ ግን ተደብቆ ይገዛል ያወራሁልሽ እስኪመስለኝ ስቄያለሁ አሁን ላይ በጥበብ መኖር ይሻላል እንደዛውም መጠን መልካም ሰዎች አሉ ብቻ ገደብ አስፈላጊ ነው ቃልዬ እናመሰግናለን እህትሽን ተባረኪ በያት የእህት ጉርብትና አይገኝም እድሜና ጤና ይስጣቹ።

    • @adoniyaadam3010
      @adoniyaadam3010 Před 11 měsíci +1

      እውነት ነው እኔም ሀሳብሽን እጋራዋለሁ እኔም እንዳንቺ ሀያ አመት በላይ በጥሩ ፍቅር በአምላክ እርዳታ እየኖርኩ ነው ግን ሰው ፍቅር እና መልካም ትዳር እንደሌለ ብቻ ማውራት የምትኖሪውን ማጣጣል ይወዳል

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf Před 11 měsíci +2

    በነገራችን ላይ ሚስጥሩን ያወራ ሰው ሁሉ ሸረኛ ነው ማለት ይህ ጥሩ አይደለም ምን አልባትም ጥሩ እህት አገኘሁ ብሎ ሊሆን ይችላል ።

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx Před 11 měsíci

    መልካም ሴት ነሽ ምክርሽን እጅግ ጠቃሚ ሀሳብ ነው የምታነሺው የኔ ውድ በዚሁ ቀጥይ ካንቺ ብዙ እየተማርን ነው

  • @sabaokbaghergish5254
    @sabaokbaghergish5254 Před 11 měsíci

    True , thank you beautiful you are a very wise Godly woman , May God bless you more with all you do 🙏

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 Před 11 měsíci

    Thank you God bless my dear sis good point 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @hanagetahun5112
    @hanagetahun5112 Před 11 měsíci

    Thank you, finally you said it well. I have experienced the same thing and have distanced myself from them.

  • @shegak5217
    @shegak5217 Před 11 měsíci

    ጥሩ መልዕክት ነው፣ ከእንደዚህ አይነት ሰው በርቀት ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ጓደኞች አሉኝ።

  • @lizch4348
    @lizch4348 Před 11 měsíci +2

    ቃልዬ በጣም ውነትሽን ነው ብዙ ይታያል በጋደኛ ሰውን አድትርቂ ያድርጉሻል 🙏🙏❤️

  • @ereyereyerey1376
    @ereyereyerey1376 Před 11 měsíci

    Wow thank you so much for your good advice God bless you 👌👌💯💯💯💯💯

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 Před 11 měsíci +2

    So true my friend. U always been a wise woman!!! God bless u

  • @lilymola2015
    @lilymola2015 Před 11 měsíci

    Kaliye tebareki betam telik lesson new I have experienced this betinishu betam toxic yeneber relationship nebergne.

  • @MERONHAILE-bv5cc
    @MERONHAILE-bv5cc Před 11 měsíci

    Thank you for hearing this word because lately, I'm experiencing this!!!

  • @user-ho8dg6in3g
    @user-ho8dg6in3g Před 11 měsíci +2

    ቃልዬ የኔማር በጣም በጣም ነው የምወድሽ ዛሬ ደሞ ስለኔ የምታወሪ ያክል ነዉ የተሰማኝ የምታነሻቸዉ ሀሳቦች ሁሉ ወደራሴ እንድመለከት እረድተዉኛል እባክሽ በርቺ እግዚያብሄር ፀጋዉን ሁሉ ያብዛልሽ።

  • @mahletademe5967
    @mahletademe5967 Před 11 měsíci

    የኔውድ በጣም እውነት የሆነ ነገር ነው የምታነሽው እውነት ነው መልካም ሰውች እዳሉ ሁሉ ክፉ አስመሳዮች ሞልተውባታል እናም እህታለም ተባረኪ

  • @seblea5498
    @seblea5498 Před 11 měsíci +25

    It’s hard to turn a sister to a best friend. You’re so lucky to have her and may God bless you both more❤ Your message is on point and whenever bad things happen, the advice is always leave and breakup. So sad, I thought life had two sides, but it always expected to have this fairytale life which is never true. I will be dead if I share any personal information with anyone even with family members is not always trusted with your private life❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 11 měsíci +3

      True 🌸 am very lucky ❤️🫶

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před 11 měsíci +2

      ​@@zemenawityalishiw hulu ewnet new tena bichako kehulum belay new. Gadegna bicha meselesh zemedim ale endesu yemeyaderig.

  • @azizaahmed420
    @azizaahmed420 Před 11 měsíci

    Thank you Kal for sharing your life experience
    What I change in my life after COVID is to be grateful for everything I have
    I thank Allah for me and my family health , for another day and over all life
    Life is good Alhamdulilah

  • @yrgalemghebreslasie9555
    @yrgalemghebreslasie9555 Před 11 měsíci

    Thank you qalye. You mentioned all. I don't want to take about bad neighbours or friends. I want tell you about my good neighbours. When my mother was passed away they treated us as a family and they gave us moral. I want say thank you for them. May God bless Good neighbours and friends.

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Před 11 měsíci +1

    እወነት ነው የኔ ቁምነገረኛ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @helengebrehiwot4526
    @helengebrehiwot4526 Před 11 měsíci

    Hi Kalye, it's all true. You are a really wise woman. Thank you for your advice. God bless you ❤❤❤

  • @mb74091
    @mb74091 Před 11 měsíci +2

    በእውነት ዘመንዬ እንኳን ዬአሃ ብርሐን ሰጠሽ እግዚአብሔር ስንቶች ናቸው ሚዋጉን በተለይ እኛ አበሻ ባለትዳሮችን ሌሎች ነው ሚዋጉን። 😔 ታንኪው ቆንጆ. ይህ የፍቅር ምክር ነው❤️

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Před 11 měsíci

    Thank you !! Kalye!! This is great!!!

  • @senait689
    @senait689 Před 11 měsíci

    Kal anchi yewnet yemtwedej fikir yehonsh sew nesh. Wey kalye betam tekami ena asteway mikir egziabher birik yadrigish. Betam amesegnalehu beseatu new yedereshiw.

  • @rasmealem9796
    @rasmealem9796 Před 11 měsíci

    ምክርሽ በጣም ጠቃሚ ነው እንዴት እንደምወድሽ❤am tired of my neighbor's copy paste am telling you my darling

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 5 měsíci

    ትክክልብለሻል የኔውድ ለምክርሽ እናመስግናለን በርቺማም

  • @tigi432
    @tigi432 Před 11 měsíci

    Thank you zemenay you got me on time God bless you

  • @habeshaw4353
    @habeshaw4353 Před 11 měsíci

    I love your show . I make my own home products and you give me a lots of ideas. Keep up !

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m Před 11 měsíci +2

    ይችን እማ በደንብ ልስማ ትጠቅመኛለች ሲመክሩኝ የጠቀሙኝ መስሎኝ ለምሰማ

  • @meseretzewdie7103
    @meseretzewdie7103 Před 11 měsíci

    እዉነት ብለሻል ቃል መማርያ እንዲሆን ያልሽው ሁሉ በተግባር አይተነዋል ግን እግዚአብሔር ከላችን ላይ ሳናስበው አነሳልን አራቀልን አይን ያወጣ ፍጥጫ ነበር አንዳዴ ሴጣን ሰው መስሎ ይመጣል ላልደረሰብን እጠነቀቅ ያልነቃ ይንቃ አነመሠግናለን

  • @sarateketay2319
    @sarateketay2319 Před 11 měsíci

    U ar right kaliye, yelbene new yawerashwe!!

  • @genetyared3181
    @genetyared3181 Před 11 měsíci +1

    ልክ ነሽ በጣም ትልቅ በሽታ ነው ርቀትን መጠበቅ ጥሩነው

  • @rahwagebretnsae8599
    @rahwagebretnsae8599 Před 11 měsíci

    Ewnet new egziabher hiwetsh tdarsh yaleshw hulu ybarek ❤

  • @merondegu6017
    @merondegu6017 Před 11 měsíci

    Zemenayetya konjo ewnete new tebarekilge thankyou ❤❤❤❤❤

  • @merkebabate7368
    @merkebabate7368 Před 11 měsíci

    ቃልዬ ተባረኪ ሀሳብብሽ መልካም ነው ።

  • @yemaryamleje4033
    @yemaryamleje4033 Před 11 měsíci +7

    ታድለሽ ቃልዬ እኔ እህቴ ጎረቤቴ ብትሆን 😢🎉🎉🎉🎉 እመለሳለሁ አይቼ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 11 měsíci +1

      Awo egziabhar yemsgen ❤️❤️❤️

  • @nola_pt2226
    @nola_pt2226 Před 11 měsíci +1

    ምክርሽ በጣም ጠቃሚ ነው እንዴት እንደምወድሽ❤

  • @seblemelese2336
    @seblemelese2336 Před 11 měsíci

    ቃልዬ ምርጥ ነገር ነው ይዘሸ የመጣሽው በጣም እናመሰግናለን እሺ❤❤❤

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 Před 11 měsíci

    Thanks true really blessed

  • @mehserhmn4909
    @mehserhmn4909 Před 11 měsíci

    ዘመናይት የኔ ቆንጆ ልክ ብለሾል እኔ በአንድ ወቅት አረገዝኩ ጎረቤቴ ስትሰማ እኔም እወልዳለሁ ብላ ያለእቅዳ አረገዘች ከዛ የኔ በመታፈን ምክንያት አልሆነም እሳግን ሴት ልጅ ወለደች የኔ ሳይሆን ቀረ እና በብዙ ነገርነው የምትከታተለኝ ዘመናይት ትክክል ነው ያልሽው የኔ ቆንጆ

  • @user-ur4oq5ks3c
    @user-ur4oq5ks3c Před 11 měsíci

    ወይኔ ቃልዬ ያንቺ ነገር የሚያምራቸው ያልሽው ነገር በጣም ይገርሙኛል ጤነኞች ሁሉ አይመስሉኝም አንቺ ግን የኔን ሀሳብ የምታወሪ ይመስለኛል የእድሜያችን ጉዳይ ይመስለኛል ኑሪልኝ

  • @newand9050
    @newand9050 Před měsícem

    የልቤን ነው የተናገርሽው ፀጋውን ያብዛልሽ ብልህ ነሽ ይጨምርልሽ❤❤❤

  • @elsabethgebrecristos194
    @elsabethgebrecristos194 Před 11 měsíci +1

    ትክክል ቃልዬ እንደዚ አይነት የቅርብ ሰው አለኝ ግን አልሰማቸውም አንዳንዴ ያሳዝኑኛል

  • @eyerusalemweyessa4516
    @eyerusalemweyessa4516 Před 11 měsíci

    Hello my konjo l miss you you are right this topic zemnwet konjo you sweet woman every time bring topic important thing special for woman

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi Před 11 měsíci +5

    Dear Kaliye….. thanks again for your wise advice, especially for us women (wether married or not).
    1ኛ ጢሞቴዎስ 6
    6፤ ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው ግን እግዚአብሔርን መምሰል እጅግ ማትረፊያ ነው፤
    1ኛ ቆሮንቶስ 15
    33፤ አትሳቱ፤ ክፉ ባልንጀርነት መልካሙን አመል ያጠፋል።
    We love you ❤❤❤, and keep up the good work!

  • @sg563
    @sg563 Před 11 měsíci

    Exactly God bless .

  • @tztabekeie
    @tztabekeie Před 11 měsíci

    Thanks you so much nice ❤❤❤

  • @ramadantube
    @ramadantube Před 11 měsíci

    እናመስግናለን ቃልየ ክበሪልን

  • @kid7188
    @kid7188 Před 11 měsíci

    Kaleye tebareke yene wed 😍🥰🥰melate lemen Atejemerem Ere Ejeshe nafeken beyate❤❤❤

  • @impactmomethiopia
    @impactmomethiopia Před 11 měsíci +1

    ከህይወት የተቀዳ ምርጥ ምክር ❤❤❤ብርክ በይ እህቴ❤

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 Před 11 měsíci +1

    Thanks shikorina ❤❤❤

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 Před 11 měsíci

    🌷🌷💐100% right ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️ that is true kaleye yene konjo .

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Před 11 měsíci

    ወይኔ ቃል አለሽ ጠፋሽብን እኮ ወይስ ከኔ ብቻ ይሁን የጠፋሽዉ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ወርቃማ መካሪ አስተዋይ ❤❤❤👍👍👍

  • @SelamawitSelamawit-zg2zc
    @SelamawitSelamawit-zg2zc Před 11 měsíci

    ምክርሽ. በጣም ኣስተማሪ. በመሆኑ. ደስ. ብሎኛል❤️❤️❤️❤️

  • @enattilahun8576
    @enattilahun8576 Před 11 měsíci

    BEWENT Zare selerase new yengershgn kalye konjo betam new mamsgensh

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤ you inspire me a lot thank you

  • @user-fp7zi2ck8t
    @user-fp7zi2ck8t Před 8 měsíci

    በጣም ጥሩ ነው

  • @eyeruseyu5678
    @eyeruseyu5678 Před 11 měsíci +1

    That's right sweetheart ❤ thanks

  • @eyerusalemweyessa4516
    @eyerusalemweyessa4516 Před 11 měsíci

    Thank you so mach my sweet woman

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 11 měsíci

    ምርጥ ምክር ነው
    ያለንን አመስግነን በደስታ መኖር አለብን

  • @user-my7lf2br2c
    @user-my7lf2br2c Před 11 měsíci

    Plis part 2

  • @dagmawitabdu8688
    @dagmawitabdu8688 Před 5 měsíci

    please tell me how do protect the flower to stay not crumble in a week?

  • @user-bc6zz3ew8u
    @user-bc6zz3ew8u Před 11 měsíci +1

    ለቤትሽ አዲስ ነኝ ግን ምን ያህል አስተዋይ ልጅ እንደሆንሽ ልነግርሽ እፈልጋለሁ ብዙ ግዜ የገጠመኝን ነው እየመከርሽን ያለሽው ይገርማል እኔ እንዲህ አይነት ሰዎች መካከል ነኝ ያለሁት መልሰው ግን ካጠገቤ አይጠፋም ባባርራቸውም አስታርቁኝ ብለው ይመለሳሉ ግን ብሶባቸው አገኛቸዋለሁ እንዴት እንደሚሻለኝ አላውቅም ግን ተባረኪ❤

  • @user-bk7nd7mx2p
    @user-bk7nd7mx2p Před 11 měsíci +4

    ልክ ነሽ ቃልያልሸዉ ሁላ እኔ ላይ ደርሳል አሁን ግን አልሀምዱሊላ ከተኛሁለት እቅልፍ ነቅቻለሁ ባሁን ሠአት ሠዉ ማመን ከባድ ነዉ

  • @rasmealem9796
    @rasmealem9796 Před 11 měsíci +1

    Jealousy generally refers to the thoughts or feelings of insecurity, fear, and concern over a relative lack of possessions or safety.

  • @hannaasegid934
    @hannaasegid934 Před 11 měsíci

    Every time I watch your videos you inspired me .

  • @user-zm2ds5nw8e
    @user-zm2ds5nw8e Před 7 měsíci

    የኔ ውድ ውሳኔ ላይ ደርሻለሁ ለሠው ምንም ላላወራ የሚገርመው ከአብሮ አደጎቼ የለየኝ ቅናት ነው እህት ስለሌለኝ እቀርባቸዋለሁ አማክራቸዋለሁ ግን በጣም ወሰኞች ምቀኞች ናቸው ስለምበልጣቸው ነው ለነገሩ ከአሁን በዋላ ማንንም አልሠማም

  • @mahlettamene9309
    @mahlettamene9309 Před 11 měsíci

    Thanks alot

  • @user-tz3yb5bk7t
    @user-tz3yb5bk7t Před 11 měsíci +3

    በርች እህቴ ከምር የራሤን ነገር የምታወሪ እኪመሥለኝ ፍዝዝ ብየ ነው የምሠማሺ ❤👏

  • @yewulmengistu253
    @yewulmengistu253 Před 11 měsíci

    ተባረኪ ቃልዬ❤❤❤

  • @mieronasefa9544
    @mieronasefa9544 Před 11 měsíci

    Asetemare new betame tebarekie konjo

  • @zenebuali
    @zenebuali Před 11 měsíci

    Yene Konjo Sewedish eko betam new yemiketatelish, le house yemiyasfelig ekawoch bemulu asayen benatish

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Před 11 měsíci

    Geta yibarkshe 💛🙏

  • @rahwahagos1142
    @rahwahagos1142 Před 11 měsíci

    you are right kaliy

  • @mamoseble4738
    @mamoseble4738 Před 11 měsíci

    Thanks ❤

  • @user-dn6nb1rx2j
    @user-dn6nb1rx2j Před 11 měsíci +1

    Thank you konjo ❤❤

  • @ed-0075
    @ed-0075 Před 11 měsíci +2

    Are Kaleye you told me what's in my heart! Kesew gar menor betam kebad new. I am experiencing this all the time and it made me decide to just focus on my (family and husband) and not care much for friends. betam yasazenal!

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 11 měsíci

      Berchi yene konjo you're doing amazing 👏 🙌 ❤️

  • @nuramohamed9226
    @nuramohamed9226 Před 11 měsíci

    Thank you

  • @samiramohammed3447
    @samiramohammed3447 Před 3 měsíci

    ትክክል ነሺ ትንሺ ቀደም ብየ ቢሆን የስማውሁሺ ጥሩ ነበር ግን ወለደፊት ተንኪይው

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j Před 11 měsíci

    👏🏽 👏🏽 👏🏽 konjo, good point

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 Před 11 měsíci +15

    ቃልዬ ተባረኪ❤ we should be mindful about the people surrounding us. በተለይ የሴት ጓደኛ

    • @ethio_family6342
      @ethio_family6342 Před 11 měsíci

      Ftri ytbk 10 ste ymysknda mkenga wend ale eko

    • @merogezah9203
      @merogezah9203 Před 11 měsíci

      Ggg😢😢😊4🎉❤❤😮7😮😮j😊😊8😮😢😢

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 Před 11 měsíci

    Asyyyyy Thanks so much ❤❤❤🇪🇷❤️❤️❤️👌

  • @merondegu6017
    @merondegu6017 Před 11 měsíci

    Kalya telegerame lay voice aregeleshe alemeleshelge eyewe yena konjo tebarekilge

  • @Meraf-rg3md
    @Meraf-rg3md Před 11 měsíci

    ልክ ነሽ አልተሳሳትሽም