የመስቀሉ ድምፆች! Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Ammanuel Montreal Evangelical Church

Komentáře • 46

  • @demekedesalegn5145
    @demekedesalegn5145 Před 2 lety +1

    እንደምታካፍለው ያማረ ቃል መጨረሻህ ያማረ ይሁን በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም!

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን የእግዚአብሔር ፍቅር እውነተኛና መለኪያ የሌለው ነው ፓስተርዬ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ ለምልምልን

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 Před 2 lety

    ፓስተርዬ የምታካፍለው ቃል ሁሌም ልቤን ይነካኛል ጌታ እየሱስ ይሄን ክህሎትና ፀጋህን ይጠብቅልህ ተባረክ ፓስስተርዬ!!!!

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w Před 2 lety

    አንተ ምሳሌ ብቻ ተናግረህ ብትወርድ ከመድረክ ትልቅ ትምህርት ነው ተባረክ

  • @sabapaulosofficial2919

    ፓስተር ኢያሱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ::

  • @user-gq8mk5fi5x
    @user-gq8mk5fi5x Před 2 lety +1

    ቅዱሳን ይሄንን መልክት የምታዩ ሁላችሁም ላይክ አድርጉ እኔ በጣም ተጽናንቼአለው ጌታ እዴት እደወደደኝ ሰወችም እዲረዱ እዲጽናኑ በጌታ መወደዳችንን እድናውቅ ተባረኩ ፓስተር ተባረክ በድጌሜ ❤❤❤❤❤❤

  • @zo-ma6557
    @zo-ma6557 Před 2 lety

    ተባረክ ፓስረር እያሱ! ድንቅ መልእክት፥፥

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 Před 2 lety

    ተባረክልን ፓስተር እያሱ ጸጋውንና ጥብቡን ይሙላብህ ይብዛልህ ተባረክልን🙏❤👍

  • @imchristianbychrist.55

    ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ የህይወት ብርሀን ያመጣን በመስቀል ጣር ምጥ የወለደን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ለዘላለም ይባረክ🙏✝️🙌❤ JESUS IS THE ONLY WAY TO HEAVEN ✅ THERE IS NO OTHER WAY 🚷

  • @meselukirubel8248
    @meselukirubel8248 Před rokem

    ፓስተርዬ ጌታ ብርክ ያርግህ ዘመንህ ይባረክ ለሊቱን ሁሉ ሳዳምጥህ ሁሌም በጉጉት የእግዚአብሔርን ቃል እየተረዳሁና ለአኔ ጌታ ልዮና ረቂቅ መሆኑን ተረድቻለሁ ተባረክ❤❤❤

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 Před 2 lety

    ፓስተር እግዚኣብሔር ይባርክ.ስለ ጌታ እየሱስ ስታስተምር ልብ ይነካል.ዋጋ የተከፈለልን,በቁሱሉ እኛ ተፈወስን.

  • @asratbegna2759
    @asratbegna2759 Před 2 měsíci

    አንተ የእግዚአብሔር ባሪያ የረዳህ ያገዘህ ይባረክ:: እኔና ቤተሰቤ በትምህርትህ እጅግ እየተባረክን እንድንኖርበት ጌታ ይርዳን:: የሚገርመው ትናትና ከሥራ ቦታዬ ከምሽቱ 9:30 እንደወጣሁ የአንተን መልእክት እየሰማሁ በመንዳት ላይ ሳለሁ የቤቴን አቅጣጫ ሳትኩ ደግነቱ ጌታ አነቃኝና በአጭር ርቀት ተመለስኩ:: በሰላምም ቤቴ ደረስኩ:: በእውነት በተግባር የምትኖረውንና የምንኖረውን ህይወት ስለምትሰብከን ከዚ በበለጠ ተገለጥ ያብዛልህ ይጨምርልህ:: እንዳንተ ያሉ ያብዛልን ይጨምርልን:: ተባረክ ወንድሜ ትውልድህ ዘርህ የሰጠህ የሆድ ፍሬዎች ሁሉ ይባረኩ::

  • @truegospel1
    @truegospel1 Před 2 lety

    ፓስተር ዘመንህ ይባረክ

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 Před 2 lety

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @user-rc2tk7qb5j
    @user-rc2tk7qb5j Před 24 dny +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @kibineshyohannes2866
    @kibineshyohannes2866 Před 2 lety +1

    የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ ተባረክ የእውነት አንተን ትምህርት ከልሰመሁ ውስጤ አያርፍም ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ❤🍇🍇🍇

  • @rb2782
    @rb2782 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓ/ር

  • @redietemito2950
    @redietemito2950 Před 2 lety

    ተባረክ በእየሱስም!!!

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 2 lety

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።አ

  • @abeba7037
    @abeba7037 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን በመገረፉ ቁስል እኛ ተፈወስን ክብር ምስጋና ለሱ ለስሙ ይሑንለት ተባረክ ፓስተር ዘመንሕ ይለምልም

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety

    Amennnn Amennn haleluyaaa,yemotew lene new🙏🙏🙏🙏 simu yibarek paster tebarek

  • @alem8640
    @alem8640 Před 2 lety

    Amen Amen Tebarek b bizu pastor Eyasu

  • @BetelmLea
    @BetelmLea Před 5 měsíci

    ተባረክ ፓስተር ❤❤❤❤

  • @dawitkawde5573
    @dawitkawde5573 Před 7 měsíci

    ፓስተር ኢያሱ አግዝአብሐር አብዘቶ ይበርክህ የአንተን ፕሮግርም መከታተል ከጀመርኩ በኃላ በጣም ከፍተኛ ለዉጥ በህይወቴ ታይቶል ስለዘህ ስለ አንተ አምላኬን በጣም አመሰግናለሁ

  • @eyaelteferi181
    @eyaelteferi181 Před 2 lety

    Amen Egziyabher ahunim ytekemibih 🙏🏿

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen🙌🙌🙌 God bless you 🙏🙏🙏❤️

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 lety

    አሜን ለእኔ ነው ጌታዬ የሚሰቃየው የኔ ሀጢያት ነው ጌታን በአባቱ እስኪተው ያደረገው

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 Před 2 lety

    Amen Amen Amen 🙏❤

  • @lemlemmebrahtu2110
    @lemlemmebrahtu2110 Před 2 lety

    Bless you Paster wonderful message.

  • @saraayele4023
    @saraayele4023 Před 2 lety

    ለምልምልኝ በጣም እየተጠቀምኩ ነው

  • @helengm2977
    @helengm2977 Před 2 lety

    God bless you Pastor!

  • @ermiasdejene3349
    @ermiasdejene3349 Před 2 lety

    God bless you pastor

  • @marylina1234
    @marylina1234 Před 2 lety

    Amen tebareki

  • @sarareiter9942
    @sarareiter9942 Před 2 lety

    AMEN AMEN GOD BLESS YUO

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před 2 lety

    GBU more and more !!!!!!!

  • @motitarekegn2332
    @motitarekegn2332 Před 2 lety

    Ebbiifaamii pastor

  • @dberanu6441
    @dberanu6441 Před 2 lety

    Amen💜

  • @user-gq8mk5fi5x
    @user-gq8mk5fi5x Před 2 lety

    ፓስተር እያሱ ጌታ ዘመንክ ይባርክ በኢየሱስ ስም ተባረክ ጸጋውን ያብዛልክ ጌታ ጸጋውይ ያብዛልክ አገልግሎትክ ይባረክ ቤትክ ትዳርክ ልጆችክ ይባረኩ ወድሜ ስለአተ ጌታ እራሱ የጸጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ አሜንን ሀሌሉያ

  • @meheretaraya7940
    @meheretaraya7940 Před 2 lety

    Tabarake

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před 2 lety

    GBU paster🙏🏼

  • @mariymola4921
    @mariymola4921 Před 2 lety

    Tebarek pester

  • @redietsertso527
    @redietsertso527 Před 2 lety

    Tebarek

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 Před 2 lety +2

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ🙌🙏በእውቀት ካወቀ በኑሮ ያወቀ😍✅ ከመስቀል የሚበልጥ መከራ የለም:: ለእኔ ነው:: ሀሌሉያ🙌🙏 share on youtube & Fb✅

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 Před 2 lety

    Amennnn ❤️

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 Před 2 lety

    ሻሎም