“እመን ብቻ እንጂ አትፍራ”! መጋቢ ፈለቀ ፈይሳ ፤ የኮልፌ ቃለ ሕይወት ቤተ ክ ርስቲያን የማክሰኞ የጸሎት እና የፈውስ ፕሮግራም በኢቲኤን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • “እመን ብቻ እንጂ አትፍራ”! መጋቢ ፈለቀ ፈይሳ ፤ የኮልፌ ቃለ ሕይወት ቤተ ክ ርስቲያን የማክሰኞ የጸሎት እና የፈውስ ፕሮግራም በኢቲኤን
    ኢቲኤንን ለመደገፍ ፤ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ 1000007237719 /// USA Account: Elshaddai Television Network Inc., Zelle Transfer: 202-459-7517 /// UK Account: Elshaddai Television Network,Barclays Bank, Sort Code: 20-35-93, Acc.No. 63070190 /// GoFund.Me: gofund.me/ef92... /// PayPal: www.paypal.me/...
    ውድ የኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ቤተሰቦች በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች እንድትከታተሉና አዳዲስ ቪዲዮዎችን ስንለቅ እንዲደርሳችሁ
    SUBSCRIBE የሚለውን በመንካት ቤተሰብ በመሆን አብረውን እንዲቆሙ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
    Subscribe: / @elshaddai_television_...
    Facebook : / elshaddaitelevisionnet...
    Telegram : t.me/Elshaddai...
    #ElshaddaiTelevisionNetwork #ethiopia

Komentáře • 15

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Před měsícem +2

    ተባረክ ፡ ወንዶሜ ፡ በፀሎቱስለፈወሰኝ ፡ እግዚአብሔር ፡ ፡ ስለነካኝ ፡ ክብሩን ፡ እሱ ፡ ይውሰድ ፡ ፡ ቸባረኩያገለገላችሁ። በሙሉ።

  • @hermelacoma7602
    @hermelacoma7602 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከእግዚአብሔር ሰምታችሁ ምትጸልዩ የተቀደሳችሁ የተከበራቹ የኤልሻዳይ አገልጋዮች በሙሉ የኮልፌ ቃል ህይወት አገልጋዮች በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነተኛ አገልጋዮች ከእግዚአብሄር የምትሰሙ ተባረኩ

  • @meseretgebrehiwot935
    @meseretgebrehiwot935 Před měsícem

    እግዚያብሄር ጸጋውን ይጨምርልህ ተባረክ

  • @HabenMichael-fi3xf
    @HabenMichael-fi3xf Před měsícem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @meseretgebrehiwot935
    @meseretgebrehiwot935 Před měsícem

    አሚን አሚን ተባረኩ

  • @meskeremkinfe3191
    @meskeremkinfe3191 Před měsícem

    አሜን ተባረኩ

  • @yordanosteclehaimanot7694

    Amen Amen Amen

  • @birkneshbimar4803
    @birkneshbimar4803 Před měsícem

    Amen 🙏 Amen 🙏 ❤❤❤

  • @birkneshbimar4803
    @birkneshbimar4803 Před měsícem

    Amen I receive

  • @yordanosteclehaimanot7694

    ❤amen

  • @messelefanta
    @messelefanta Před měsícem

    Amen

  • @user-bv8yy9gn5e
    @user-bv8yy9gn5e Před měsícem

    YE GETA TSEGA ENA SELAM YIBZALACHU QIDUSAN ❤ . PLEASE CAN YOU PREY FOR ME. Godana Layi Ye Getan Madan Esebkalew Silezihi Tega Endibezalidn Geta Mirko Endisetedn Be Tselot Yirdudn. Balefew Tselotachu Lene Betam Reditodnal hunelidn. Get Iyesus Abzito Yibarkachu. Amen

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Před měsícem

    እየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ አንተ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅነህ ፡ አንተ ፡ መለኮት ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ እግዚአብሔር ፡ ፡ ነህ ፡ ለአንተ ፡ ስግደት ፡ ይገባሀል ፡ እኔም ፡ ልጆቼም ፡ ለአንተ ፡ ሰገድን ፡ በኔ ፡ ላይሾምኩህ ፡ በትዳሬ ፡ ላይ ፡ ሾሞኩህ ፡ በልጆቼ ፡ ላይ ፡ ሾምኩህ። አንተ ፡ ጌቲችን ፡ ነህበበኑሮየላይሾምኩህ ፡ ፡ በልጄ ፡ በሚጥል ፡ በሽታዋ ፡ በኦቲዝም ፡ በሽታዋ ፡ ላይ ፡ ሾምኩህ ፡ በአመፀዋ ፡ ላይ ፡ ሾምኩህ ፡ በልጄ ፡ ክፉ ፡ ፡ ሆድ ፡ በሽታላይ ፡ ሾምኩህ ፡ በአመፃው ፡ በሱስ ፡ ላይ ፡ ሾምኩህ ፡ በኔ ፡ በካንሰር ፡ በሽታየ ፡ ላይ ፡ ሽምኩህበሞትዳሬ ፡ ላይ ፡ ሾምኩህ ፡ በስራየ ፡ ላይ ፡ ሾምኩህ። ፡ በኔ ፡ ቤተሰብ ፡ ላይ ፡ ሾምኩህ። ፡ ጌታነትህን። አውቄሀለሁ። ፡ በምድራችን ፡ ላይ ፡ ሾምኩህ ፡ በፓለቲካው ፡ ላይ ፡ ሾምኩህ ፡ በኔሽኑ ፡ ላይሾምኩህ ፡ ልጆቼ ፡ አንተን ፡ ባለመታዘ ፡ ዛቸው ፡ ላይአንተን ፡ ሾምኩህ ፡ ፡ በ ፡ ቤተክርስቲያን ፡ ፡ ላይ ፡ ሾምኩህ።። አመሰግንሀለሁ።

    • @zewditugesesse385
      @zewditugesesse385 Před měsícem

      ተባረክ ፡ ወንድሜ። ሁላችሁ ፡ እግዚአብሔር ፡ ፡ አምላክ ፡ ይባርካችሁ። አገልጋዬች።

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Před měsícem +1

    እየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ በመስቀል ፡ ላይ ፡ በሰራው ፡ ስራ ፡ ፡ ሀጢያቴን ፡ በሽታየን ፡ ሁሉ ፡ ደመሰሰ ፡ ፡እግዚአብሔር ፡ ፡ አባት ፡ ሆይአመሰግንሀለሁ ፡ ስለፈወስከኝ ፡ አሁንም ፡ ሄዜቤን ፡ በካንሰር ፡ በ HIV በነርቭ ፡ በቫይረስ ፡ በአይምሮ ፡ በሽታ ፡ ገንዘብ ፡ በመውደ ፡ ድ ፡ በሱስ ፡ በርኩሰት ፡ በዝሙት ፡ በማመንዘር ፡ በዘረኝነት ፡ በአጋንት ፡ ስራ ፡ የታሰሩትን ፡ ሁሉ ፡ በእየሱስበልጅህ ፡ እለምንሀለሁ ፡ ስሩ ፡ እኔነኝና ፡ ልጆቼም ፡ ናቸውና ፡ አቤቱይቅርብለኸን ፡ ኔሽኑን የ፡ አለምን ፡ ህዝብ ፡ ሁሉ ፡ፈውስ ፡ በፊት ፡ህ ፡ ሞገስእናግኝ ፡ እንድናገለግልህ።።