02#“እግዚአብሔር_እስራኤልን_ተዋት…???”

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 11. 2023
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Komentáře • 196

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk Před 8 měsíci +6

    ስሞኑን ሮሜን እያጠናሁ ስለሆነ እንደሚድኑ ሳነብ በጣም ደስ እያለኝ ነበር እናም ወንጌል እንዲደርሳቸው እናፍቃለሁ ።

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 8 měsíci

      ሮሜ ላይ ጳውሎስ ይድናሉ ብሎ ትንቢት አልተናገረም ። ይድናሉ ብሎ ተፅፏል ነው ያለው። ማለትም ይድኑ ዘንድ ተስፋ ተሰጥቷቸው ነበር ነገር ግን ባለማመናቸው እንደተቆረጡ ይናገራል ።
      እግዚአብሔር ማንንም ከደህንነት እንዲቀሩ ፈቃዱ አይደለም ሰዋች በራሳቸው ሃይማኖት ታውረው ግን ሊቀሩ ይችላሉ ።።

    • @HalemaS-ww3kk
      @HalemaS-ww3kk Před 8 měsíci

      @@aklilubashe ሙሉውን ክፍል አንብበው በደንብ አልተረዳኽውም ።

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 7 měsíci

      @@HalemaS-ww3kk ሃሊማ ከፈለግሽ በሜሴንጀር እንገናኝና እንወያይ Aklilu Bashe ብለሽ ብትገቢ እንወያያለን ካልገባኝ ታስረጂኛለሽ ፣ምናልባት እኔ ልክ ከሆንኩም ትቀበይኛለሽ ።

  • @tigi886
    @tigi886 Před 8 měsíci +11

    እዉነት ነዉ ትዉልድ ሁሉ እንዲድን ወንጌልን መመስከር እንጂ መቅናት አይባም በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ ያለዉ ጌታ ታማኝ ነዉ::የልቦቹ አይን ለበሩለት ሰዉ ድንቅ የሆነ የህይወት ስንቅ እና ትዉልድን ለአገልሎት የሚያበቃ ምክር ነዉ:: ቁንፅል የሆነ እዉቀትን ብቻ ይዞ ትዉልድን ግራ ከማጋባት ማወቅና መረዳትን ማስቀደም ይጠቅማል:: በክፍል1 በክፍል2 በተረጋጋ አንደበት ስለ ሚሆነዉ ስለ እስራኤልም ሆነ ስለ ሀገራችን ክርስትና ስላስረደኸን ዘመንህ ይባረክ::ቲጂም ስለምታቀርቢልን ጠቃሚ እንግዶች ተባረኪ🙏

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 Před 8 měsíci +20

    ቲጂዬ ና ፓስተር ፒተር የተባረካችሁ በረከቶቻችን ናችሁ!!!!!!
    ራህይ 2 : 7
    "መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ።
    ድል ለነሣው በእግዚአብሔር ገነት ካለው ከሕይወት ዛፍ እንዲበላ እሰጠዋለሁ።"

  • @ghjtg6229
    @ghjtg6229 Před 8 měsíci +13

    የሚደንቅ መርዳት ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ ይባርክህ

    • @bay4866
      @bay4866 Před 7 měsíci

      ድጋሜ እስራኤልን ለማዳን ነው የሚመጣው ወይስ የዳኑትን ለመውሰድ???

  • @KuriMolla-mr8wl
    @KuriMolla-mr8wl Před 8 měsíci +8

    እግዚአብሔር ሆይ ስለ አገልጋይህ ፒተር አመሰግናለሁ በእውነት በእውቀት አንተን ማገልገል ምንኛ መታደል ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቲጂዬ ሂወት ለዋጭ ምክክር ነው። ተባረኩ

  • @shimelesdemelie9354
    @shimelesdemelie9354 Před 8 měsíci +10

    ፓስተር ፒተር እና እህት ትእግስት እጅግ ደስ የሚልና ብዙ ትምህርት ያገኘሁበት የውይይት ግዜ ነበር:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!

  • @Etsegenet-yg7sh
    @Etsegenet-yg7sh Před 8 měsíci +1

    የእ/ር ሰው የትውልድ ጥቅም ነህ ብዛ ስፋ ውረስ የተባረክ ነህ ወድሀለሁ❤❤❤

  • @astermekonnen9340
    @astermekonnen9340 Před 8 měsíci +14

    ስላም እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤(ይህን ትምህርት ወደ መፅፈ ብትቀይሮው ጥሩ ነው)ተበራኩ

  • @yidnekachewgobena7361
    @yidnekachewgobena7361 Před 8 měsíci +7

    አይታችሁ ከተደሰታቹ ላይክ እና ሼር በማድረግ ለሌላው ብታደርሡ መልካም ይመስለኛል ።

  • @tsigetolossa367
    @tsigetolossa367 Před 8 měsíci +4

    Pls bring him back he has alot to give

  • @abebakidane8030
    @abebakidane8030 Před 8 měsíci +10

    ትጅዬ ጌታ ይባርክሽ እንደነዚህ ያሉ ሰዎች ጋብዘሽ አይተዉ የሚያሳዩ ተምረዉ የሚያስተምሩ የዛሬዉን ሳይሆን ወደፊት ሊሆን ያለዉን አሻግረዉ የሚያዩት የጌታን ባሪያዎች ስለምታቀርቢልን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 Před 8 měsíci +5

    አሜንንንንንን ሕይወት እንዲሆንልን እንዲበዛልን እርዳን ዘመናት ይባረክ❤❤❤

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před 8 měsíci +13

    ተባረክ ወንድሜ እንዳንተ አይነት ልብና እውቀት ቅንነት ያላቸውን ያብዛልን❤❤😊

  • @DannyDanny-cj9cy
    @DannyDanny-cj9cy Před 2 měsíci +1

    Thank you TG this real Man of God 🙏🙏🙏

  • @DannyDanny-cj9cy
    @DannyDanny-cj9cy Před 2 měsíci +1

    Waw Waw Lemelem Tebarek Elelelelelelelelelelele🎉🎉🎉❤

  • @alemabebe6824
    @alemabebe6824 Před 8 měsíci +4

    Thank you, it’s amazing teaching.
    God bless you both

  • @pastorberhanubiru4095
    @pastorberhanubiru4095 Před 8 měsíci +4

    ፓስተር ጴጥሮስ ድንቅ ሰው ጌታ ይባርክህ።
    እህት ፓስተር ትግስትም ጌታ ይባርክሽ።

  • @AkalieAmbelu-gm6gu
    @AkalieAmbelu-gm6gu Před 8 měsíci +2

    በእውነት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ
    የቤጤ እምነት ተከታዮች ፓስተሮ የምነቱ ተከታዮች እደዚህ እስራኤልን እደሚዎዱ አለተረዳሁም ነበር ለስራኤል እስከመጸለይ ድረስ
    ባአሁኑ በስራኤል ጦርነት ሙስሊሞች የሀይማኖት ጦርነት አድርገው ያዮታል እስራኤል በስደት በነበረችበት ጊዜ በየሩስ አሌም አባታችን አብርሀም ከሳራ የወለደውን አንድ ልጁን ለመሳውት ባቀረበበት ቦታ አረቦች አላቅሳ የሚባል መስጊድ ሰርተውበታል መስጊዱን መጥቀስ የፈለግሁት ያሁንን ጦርነት ከዚህ ጋር ያያይዙታል የጦርነቱ ዋናው ምክኛት ፓስተሩ እደ ገለጸው ያብርሀም ስምነት የሚለው አረቦችን ከስራኤል ጋር የሰላም ግንኙነት ባአሜሪካ አማካኝነት ይህ ግንኙነት ኢራንን አለተመቻትም ይህን ጦርነት ኢራን ናት የፈበረከችው ይህን ግንኙነት ለማበላሸት ነው የጠነሰሰቸው ልብ በሉ ያሰበችው አልሳካ ሲል አሁን ሀማስን በዚህ ጦርነት አልሳተፍም ብላ ክዳዋለች እዴውም ሚገርማችሁ ስማችን በጦርነቱ አታጥፍት እኔን እየጎዳኝ ነው ያህያ አባል ከጅብ አያድንም እደሚባለው

  • @emebetargaw5716
    @emebetargaw5716 Před 8 měsíci

    በጉጉትና በተመስጦ ነው የተከታተልኩት።በጣም የእምወደው ትሁት የእግዚአብሒር ቃል የሞላበት ቃሉ ተገኝቶ ሲበላ ልክ እንደማር የሚጣፍጥ መንፈስ የሞላበት፣የወርቅ እንኮይ በብር ፃሕል ላይ እንደሆነ የጊዚው ቃል እንዲ ሁነውና፣ይህን ያየሁበት በማስተማር ፣በጥብ ፣በእውቀት ቃል የተሞላ ...ነው።ዘመኑን እሱን የእሱ የሆነው ሁሉ በጊታ በኢየሱስ ደም የተሸፈነ ይሁን።እህቴ ትግስት ተባረኪ በአገልግሎትሽ እየተባረክነው።

  • @user-kq4qb9nn6b
    @user-kq4qb9nn6b Před 8 měsíci +1

    እጅግ ድንቅ ማስረጃ !ተባረኩ! አከብራችሆለው በርግጥ በአይኔ መሲሁን ስለሚጠብቁ ፅዋናዊነትን ስለሰበካችሁን አሁን ያለው በክርስቶስ ያለው ክርስትና ምን አይነት መረዳት ውስጥ እንደሆነ አስገንዝባችሁናል ተባረኩ ግን የልጅነት መንፈሴ ዝም ማለት አለመቻል ከአባቴ ስለሆነ ይህን አልኩ።ሠላም ለናንተ ይሁን።መቼም የእግዚአብሔር ቃል እውቀት በመንፈስ ቅዱስ ካተገለጠ በቀር እንዲሁ በልምድና በመረጃ በተረት የምንረዳው እንዳሎነ የምታውቁትና የምታምኑት እንደሆነ አምናለሁ።
    እግዚአብሔር እንዳስተላለፋችሁት መልእክት ፊደልና የስጋ ሀሳብ እንዳይሆን ነበር ቃሉን ልኮ ከዛም መንፈሱን የላከው።
    የእግዚአብሔር ቃል ምንድነው? መንፈሱስ ? ይህን አለመረዳት የግብፅ ሽንኩርት ሽንኩርት እንድትሸት ያደርገሀል።በርግጥም ይህን ፕሮግራም የሚመራው መንፈስ የክርስቶስን ተፈፀመ ቃል የካደ የአብርሀምን ቃል ኪዳን ከሰጪው በላይ የሚያይና የሚያመልክ በአዲሱ ኪዳን ክህደት የተሞላ ሁላችን የአብርሃም ልጆች መሆናችንን የካደ አይሁድ የለ ጨዋ የለ ባሪያ የለ የተባለው ለአባባል ነው ብሎ የሚያምን መንፈስ ነው።
    ይህን ካልኩ ወዲያ በቀረበው መጠይቅ ሳየው በእስራኤል ሰወች የጀርባ ምሪት እንጂ በእግዚአብሔር ቃል እውቀት እንዳልሆነ አስረግጬ መናገር እችላለው።
    በምን የአውቀት ድፍረት እደሆነ ባልገባኝ ሁኔታ በክርስቶስ የሚያምን የእግዚአብሔር ልጅ ያውም በመጋቢነት የሚያገለግል ወይም የምታገለግል ይህን አይነት የመረዳት የመገለጥ እውቀት ከመንፈስ ቅዱስ ወይስ (አንዳሳያችሁኝ እኔም ልድፈር)ከዳቢሎስ ብዪ እንድጠይቅ አድርጎኛል። ለካ ይህ ትውልድ በ2000 አመት የቤተክርስቲያን ጉዞ ከ30(ከዘር ወደ ቡቃያ እንኳ ያላደገው የዳነ ሀጥያተኛ ሆኖ እንዲኖር ስትመግቡልኝ ኖራችሁልኛል።
    እናንተዬ አንደው አይሁድ ስለማሚጠብቁት መሲህ በእጅ አዙር ስሰብኩን ዝም የሚል የልጅነት መንፈስ የሚኖረን ይመስላችሆል?

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Před 8 měsíci +1

    ወንድማችን እውነቱን ቁጭ አደረከው ትክክል ነህ ተባረክ😍🙏🙏🙏🙏

  • @user-ku9ek2zw1f
    @user-ku9ek2zw1f Před 8 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተበርኩ❤❤

  • @ariyamfantahune4534
    @ariyamfantahune4534 Před 8 měsíci +2

    you are as if send by God the true man of God who understand the word of God by the Holly spirit.

  • @fikikr
    @fikikr Před 8 měsíci +1

    ቲጂዬ በብዙ ተባረኪ በታቀርቢያቸው ሰዎች እየተባረክን ነው

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Před 8 měsíci +3

    ድንቅ ማብራሪያ ስለሰጠን ፓስተር ፒተር እና ዝግጅት ኣቅራቢዋ TG አንድ ላይ ተባረኩልን❤❤🙏

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤ዘመንሕ ብዝት ይበል መፈስቅዱስ ይግለጽልሕ

  • @tadelechtesfaye5159
    @tadelechtesfaye5159 Před 8 měsíci +6

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @user-oj1ls1tb1i
    @user-oj1ls1tb1i Před 8 měsíci +1

    ቲጂዬ የምትጠይቂውን የምታውቂ ማስተዋል የሞላብሽ ሴት ነሽ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @DannyDanny-cj9cy
    @DannyDanny-cj9cy Před 2 měsíci

    I wish like you looking leaders in Ethiopia Man of God 🙏🙏🙏

  • @melakubetela6442
    @melakubetela6442 Před 8 měsíci

    ገራሚ ሰው ነው ያቀረብሽልን ተባረኪ በቀጣይም በሌሎች ጉዳዮች ላይ ቃል እዲያካፍለን በተደጋጋሚ ብታቀርቢልን መልካም ነው ጌታ ይባርከው

  • @user-cm1ri4ip5z
    @user-cm1ri4ip5z Před 7 měsíci

    ኤስራኤል ሁሌም ለሰላም ነው ምጥር

  • @user-hh8en4om6u
    @user-hh8en4om6u Před 8 měsíci

    በእውነት ሁለታችሁም እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ ትልቅ ነገር አግኝቼበታለሁ

  • @DannyDanny-cj9cy
    @DannyDanny-cj9cy Před 2 měsíci

    Anointed Man Golden Voice Blessed Man of God 🙏🙏🙏🙏

  • @felekechmuleye437
    @felekechmuleye437 Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ውድ እህታችን በርቺ ብዙዎችን አመለካከት የሚቀይር ፕሮግራም ነው:::

  • @ifallinlovewithjesus7434
    @ifallinlovewithjesus7434 Před 8 měsíci +2

    በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል ጊዜ ነበር, ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!!!

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 Před 8 měsíci +1

    😢😢😢እንዴት ይናፍቃናል እስራኤል ክርስቶስን ሰትቀበል ዘመን መምጣት አቤቱ እግዚአብሔር አምላካችሁን ሆይ የልባቸዉ ድንዳኔ አንተ ተመልከተዉ ምህረት አድርግላቸዉ 👏👏

  • @messya7125
    @messya7125 Před 8 měsíci +1

    ልብ ያለዉ ልብ ይበል እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ።

  • @user-qx2in7uj5r
    @user-qx2in7uj5r Před 8 měsíci +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዳስታዬ ባዛልኝ ስሳማዉ 🥰ታባራኩልኝ ❤️

    • @user-qx2in7uj5r
      @user-qx2in7uj5r Před 8 měsíci +1

      ትጅዬ ታባራክልኝ ኢትዮጵያ ላዛላላም ትኑር ❤እውነት እውነትን እያስራዳሺ ስላሌሽ ባጣም ዳስ ብሎኛል እኔ 🇮🇱❤🇪🇹

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Před 8 měsíci +4

    ዋው ቲጅዬ ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏የፓስተር ፒተርን ስብከት እየሰማው ስደነቅ ነበር የከረምኩት፣ በእውነቱ እይታዬን በጣም ያጠራልኝ ትምህርቶችን በግዜው ይዞ መምጣቱ የእግዚአብሔር ግዜ እንደሆነ ያስረዳል። አሁንም ዘመኑ ይባረክ 🙏🙏🙏 በድባይ እና በአካባቢዋ እሱን የመሰለ ሰው ስላለ እግዚአብሔር ይባረክ🙏🙏🙏 ፓስተር ሽበርታ🙏🙏💓💓💓

  • @fyametagirma6940
    @fyametagirma6940 Před 8 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ። ተባረኩ ብዙ ጥያቄዎቼን ነው የመለሳቹልኝ።❤❤❤❤

  • @mail2hasset
    @mail2hasset Před 8 měsíci +1

    ሀገራዊ ሀላፊነት ያለው ትውልድ ቢነሳ…ይህ በጣም ያስፈልገናል ዘመነ መሳፍንትን ከቤተክርስቲያን እናስወጣው፣
    የኖህ አባት ላሜህ ኖህ የትውልድ መፍትሄ እንዲሆን ትልቅ ድርሻ ነበረው!!
    ድንቅ መልእክት ነው ተባረኩልኝ❤❤

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 Před 8 měsíci +2

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር ፀጋ ይብዛላቹ ❤ ፒተርዬ በጣም በብዙ ቸምሬአለዉ አመሰግናለሁ ተባረኩልኝ❤

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 8 měsíci

    እኔ መሐይምነኝ ግን ከዳኩ ጀምሮ እስራኤልን በጣም እወዳታለሑ ምክኛቱም መጠራቸው ሑሉ ነብያት ከነሱ ስለሑኑ ያዳነኝም ከዛ ወጣ።❤❤❤❤

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን ሀሌ ሉያ🙏🙏🙏🙏🕊🕊

  • @mesfinkebede367
    @mesfinkebede367 Před 8 měsíci +2

    ዘመንህ ይባረክ

  • @abnetmihretu6940
    @abnetmihretu6940 Před 8 měsíci +6

    It is a very wonderful message. You are blessed, my brother ❤️

  • @abelo6917
    @abelo6917 Před 8 měsíci +3

    ጸጋ እና ምህረቱን ጌታ ኢየሱስ ያፍስስልህ

  • @medhanitnegussie3682
    @medhanitnegussie3682 Před 2 měsíci

    ጌታ ዘመናቹሁን ይባርከላቹሁ እናመሰግናለን

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 Před 8 měsíci +7

    Today is a historical day in my life...what God is saying is beyond my "wine skin"...the whole page is opened up!... can't wait to meet this prophet of God. What a wonder is JESUS CHRIS! IMMEASURABLY BLESSED ...WITH WHAT WORD I BLESS U MY SISTER...MAY YOU FLORISH IN THE LAND.

    • @user-xy2lw5mo5u
      @user-xy2lw5mo5u Před 8 měsíci

      ጋዜጠኛዋ፣ትእግስት፣እንዴት፣መልካም፣ሴት፣ናት፣በትእግስት፣ነው፣የምትስምው፣በጣም፣ደስ፣ትላለች፣አቀራረቧ፣ተባረኪ፣

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Před 7 měsíci

    ጌታይባረክህ:ፒተር❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 Před 8 měsíci +1

    tebareku geta ye kidan hezbun aytilachewum.

  • @legese103
    @legese103 Před 8 měsíci

    ምርጥና ትክክለኛ ፓሰተር

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 8 měsíci +2

    ጌታ ይባርካችሁ❤❤

  • @lidiyamolla
    @lidiyamolla Před 8 měsíci +1

    ፖስተር አንተ የተባረክ ነህ እግዚአብሔር ጉልበትህን ያለምልመው

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu Před 8 měsíci +1

    ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @meselederibe7823
    @meselederibe7823 Před 8 měsíci +1

    ጥሩ መረዳትና ስርዓት አለክ ጌታ ያብዛልህ ተባረክ ከዚህም በላይ ይብዛልህ

  • @bettyhussen1723
    @bettyhussen1723 Před 8 měsíci +3

    የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ ተወዳጆች!!ቲጂዬ ወንድም ዳዊት ፍሲልን ብትጋብዥልን የምትችይ ከሆነ

    • @nebyatteame3477
      @nebyatteame3477 Před 8 měsíci

      Ebakshn tijiye begeta ledawit fasil degmo gabzln peter dawit meseretawi tmrt new yemiastemeu letwld sur nekel lewt yametalu bye amnalew malet peter ena dawit betkkl astemariwoch nachew dawit yexega astemari new teblo lela msl lisetew yfelgal seytan gn dawit betam xnu yehone yeunet amagn kehone hatyat marek aychlm blo degmo lehatyat ykonnowal lk ende pawlos slezi nfas ferten ye eyesus fxum yexega madan antlm degmo krstos bedemb yetemarew sew(amagn) hatyat madreg aychlmmmmm awww aychlmm malete bahatyat aydesetm ayqoym ayxenam gn ywedqal aw neger gn dengto ynesal kewedeqem malet new neger gn mejemeriya eski yekrstos fqr madan xdq frd argten befqr eyesusachn nawkew tijiye wd siet nesh enwedshalen temelsen wede kenber banmeles dgmo xega blen yegeta dem banareks wede huletu meletet lk adelem❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷ye amlak fqr yegeta xega kenante yhun amen

  • @user-do3lh2pn4w
    @user-do3lh2pn4w Před 7 měsíci

    God is blessing you and her families I got very important information from this program

  • @DannyDesalegn
    @DannyDesalegn Před 8 měsíci +1

    ወንድሜና እህቴ በብዙ ተባረኩልኝ ❤❤❤

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 Před 8 měsíci +2

    ጌታ ይባርክህ!!

  • @ariyamfantahune4534
    @ariyamfantahune4534 Před 8 měsíci +1

    God blessings. the truth is spoken wow I swear this is the true word of God.

  • @eristiabekele7293
    @eristiabekele7293 Před 8 měsíci

    እቤት የጌታን እውነት እንደ ጎርፍ አፈሰሰው እኮ pastor piter!

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 Před 8 měsíci +1

    God bless you Sister Tigist and Pastor Peter!

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 8 měsíci

    ወቀትሕ እየበዛ ይሔድ❤❤❤❤

  • @beleteahailu501
    @beleteahailu501 Před 8 měsíci +2

    What an insight! You ought to write a book on this topic

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 8 měsíci +1

    በትክክል የወንጌሉ እውነት ነው ፓስተር ተባረክ ሁለተኛውን ለመስማት ሳምቱን እናቱ እደቀረችበት እፄን😂 ጂጂዬ ተባረኪ❤❤

  • @Cristiant769
    @Cristiant769 Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ጸጋና ሠላሙን ያብዛላችሁ። 🥰❤️ ተወዳጅ

  • @djmandeladessie1190
    @djmandeladessie1190 Před 8 měsíci +1

    Amazing lesson, I learned a lot🇮🇱🇮🇱

  • @NewLife20226
    @NewLife20226 Před 8 měsíci +1

    Selam eht Tigst geta yibarksh. Dr Mamushan akrbiln .tebareki. brother peter geta yibarkh.

  • @mearya3633
    @mearya3633 Před 8 měsíci +1

    Geta yebarekachuu ewenet betam temerenal tsegaun yabezalachu❤❤🤲🙏🤲🙏🙏

  • @wasenheli9660
    @wasenheli9660 Před 8 měsíci

    Tbareko btame tmrebtalew

  • @GirmaAndarge
    @GirmaAndarge Před 8 měsíci +2

    እስማማለሁ ጌታ ይባርክህ!!!!!

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz Před 8 měsíci +1

    ሁለታችሁንም ጌታ ይባረክ አሜን!

  • @mearya3633
    @mearya3633 Před 8 měsíci +1

    Geta Egezehaber iserael yebarek🤲🙏

  • @TemesngeBekele
    @TemesngeBekele Před 2 měsíci

    God bless you

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 8 měsíci +1

    ቲጅዬ እናመሰግናለን ፓስተርዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @riseup1462
    @riseup1462 Před 8 měsíci +3

    Thank you for both of you,it was a very important and a wake up call message for all of us ❤

  • @tsellot7946
    @tsellot7946 Před 8 měsíci +3

    May GOD bless you more. It would be very helpful if you could write a book about it all.

  • @yonas8274
    @yonas8274 Před 8 měsíci +4

    Very informative... I learned a lot in these two episodes than I ever being taught in my church over the topics you covered. keep up the good work!

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Před 8 měsíci +1

    Amazing message! Tigi and Pastor Peter, thank you so much, and God bless you more.

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před 8 měsíci

    GBU more and more

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ማንንም አይተውም ሁሉም ህዝብ በንስሃ እንዲመለስ የሚፈልግ አምላክ ነው ። በደህንነት በኩል ማንንም በዘር ለይቶ አያስገባም በልጁ በማመን እንጂ ።

  • @Musicermix2
    @Musicermix2 Před 8 měsíci

    ተባረኪ እህቴ

  • @temesgenyohannes1133
    @temesgenyohannes1133 Před 8 měsíci

    ምን አይነት ድንቅ ሰው ነክ ፒተር ጌታ ከዚህ በለይ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 Před 7 měsíci

    Gb upiter very blessed bless you both❤❤❤❤

  • @ariyamfantahune4534
    @ariyamfantahune4534 Před 8 měsíci +1

    wow I am proud having you Pater!!!!!wooowwowoo

  • @lalisaayala3694
    @lalisaayala3694 Před 8 měsíci +1

    Its wonderful message, bless you P. P & Tg

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 Před 8 měsíci +1

    Amen may God bless you .God is always great

  • @Asther567
    @Asther567 Před 8 měsíci +1

    Wow dink ewket tebareku tebareku ❤❤

  • @yegileact689
    @yegileact689 Před 8 měsíci

    Praise God! Thank You Lord for those who teach the truth. May The Lord bless you all. Well said thank you Tg be blessed! 🙏🏾

  • @user-ml2bz3qy5g
    @user-ml2bz3qy5g Před 8 měsíci

    WOW! እድለኝነት ነው እንደዚህ ካሉ አስተማሪዎች አጠገብ ቁጭ ብሎ መማር ደግሞ ሊላውም እንዲማር እድል ማመቻቸት መባረክ ነው ። ቲጂ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!!!!

  • @KassahunAmare-xp9fh
    @KassahunAmare-xp9fh Před 8 měsíci

    ተባረኩ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 8 měsíci

    Amen 🙏🙏

  • @mearya3633
    @mearya3633 Před 8 měsíci +1

    Tebarekuuu ❤❤❤

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před 8 měsíci +1

    Geta abezto yebarkh tsegawen yabezaleh

  • @semazerga292
    @semazerga292 Před 8 měsíci

    Amen amen ❤️🥰

  • @ChristSeedTube
    @ChristSeedTube Před 8 měsíci

    GOD BLESS YOU INTERESTING !!!

  • @yoditabreha5933
    @yoditabreha5933 Před 8 měsíci +1

    Egziyabher zemenihen yebark 🙏🙏🙏

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 8 měsíci +1

    Tebareku gate yebarkh 💕🙏

  • @samieg2561
    @samieg2561 Před 8 měsíci

    ጌታ ለእኛ የደረሰ ትምህርት 🎉❤