አሁንስ አልቻልኩም በጣም ከፋኝ አለች😭😭😞

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024

Komentáře • 3,8K

  • @Efatube01
    @Efatube01 Před 2 měsíci +1190

    ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 Před 2 měsíci +37

      የኔ የዋህ ጀግና ነህ ከወንድምህ ጎን ሁሌም❤

    • @AliAhmad-fe2zz
      @AliAhmad-fe2zz Před 2 měsíci +22

      ኢፍሬም ከጉናቸዉ ሁን 😢

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c Před 2 měsíci +15

      ኤፋዬ የወንድምነት ጥግ ኣይዛችሁ ጠንካራ ሁኑ😢❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Před 2 měsíci

      Rr❤❤❤​@@amrazaz1232

    • @ሡሡየመርሳዋ
      @ሡሡየመርሳዋ Před 2 měsíci +12

      ማን እዳተ የአድ ሽህ ነህ ኤፋየ በጣም ትለያለክ ወድም ጋሻ ነክ ሁሌም ከጎናቸው ሁን ሌላው ዘርጥጦ ለመጣል ነው ሚሞክረው ምቀኛ ከሩቅአይመጣም ሥለዚ እስበሳችሁ ተደጋገፉ ሁሉም ያልፋል የኔጀግኖች የጋሽየ ልጆች ማን እደናተ ሊሆንብኝ❤❤❤❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 2 měsíci +1465

    ሩታ ትልቅ ክብር ይገባታል ሲከፋት አልወድም የምትሉ እስኪ አሳዩኝ የኔ ቆጆ ሩታየ

    • @DgdDgdh-gm4go
      @DgdDgdh-gm4go Před 2 měsíci +19

      አንች ባለጊ በሰዉ አካውንት 😏😏😏😏😏😏😏

    • @fofofofo2405
      @fofofofo2405 Před 2 měsíci +1

      የወንድሞቸ መከታ ለአይቷ ያላት ፍቅር የኔ ቅመም ❤❤❤❤❤የጋሺይ ልጀቸ አላህ ይጠብቂቸሁ ንግስቷ ሁሉም ያልፊል የኔ ጠካሪ❤❤❤❤❤ ዉድድድድ❤❤❤❤

    • @konjjhgg1320
      @konjjhgg1320 Před 2 měsíci +3

      😂😂😂😂

    • @user-dt5pv5xq1d
      @user-dt5pv5xq1d Před 2 měsíci +19

      ቤተሰብዋን ያላስከበረች ለምን ታከብሪያታለሽ

    • @user-sh8cv1pg5b
      @user-sh8cv1pg5b Před 2 měsíci +12

      ቤተሸቦቿን ታክብር እዳትጎዳ መጨረሻዋ እዲያምርላት የቅርብ ሰው ምከሯትስለ መድሐኒያለም

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 Před 2 měsíci +22

    እሩታዬ ወንድ ልጅ ችግር አይወድም ይህ ነገር ከረዘም ልክ አይሆንም እና ፕሊስ አስቢበት መስለቻቸት እንዳይፈጠር❤❤❤❤

  • @user-xg9oi9fg8i
    @user-xg9oi9fg8i Před 2 měsíci +10

    ሩታ ትለያለሸ የሰው ሰሜት የምትረጅ ትልቅ ነሸ ሩታየ እሰከዚህ የመረዳትሸ ነገር እጅግ ብሰል ልጅ ነሸ ❤❤❤

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 Před 2 měsíci +308

    እረ በጌታ ሩታ ተዉዉ ማ ደስስ ይበለዉ ብላቹ ነዉ ምትከፋት ሁሌም ሳቁልን❤️🙏

    • @mulu5
      @mulu5 Před 2 měsíci +13

      ኤፌ በዉስጥ ያዉሩ እነሱ ቢፃፍላቸዉ አያነቡም ደዉለህ በዉስጥ ይጨርሱ የቤተሰብ ችግርም በሽማግሌ ይፈታ 😢😢😢

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny Před 2 měsíci +5

      እነ.አረኤፈ.ሺመግሌለምንአትልኩም?

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en Před 2 měsíci +30

      ,ኤፊ ለምን ጨከናቹበት በኮሜት ከምፃፍላቸው በውስጥ አደውልለትም እንዴ ደሞም በጣም ትቀኑበታላቹህ ሁላቹም ቤተሰብ

    • @farahfarah4105
      @farahfarah4105 Před 2 měsíci +7

      በትክክል😢

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 2 měsíci +4

      ትክክክል

  • @Mubakmemtube
    @Mubakmemtube Před 2 měsíci +173

    እነዚህን ልጆች ግን ለምን አተዋቸውም በቃ በራሳቸው ሙድ ፈታ የሚማሉ ምርጥ ጥንዶች👍👍👍👍

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt Před 2 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ተቃጠሉኮ ቅነት

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 2 měsíci +1

      በትክክል❤❤❤❤❤🎉

    • @user-jf5en4vw8h
      @user-jf5en4vw8h Před 2 měsíci +3

      መች ያዝናቸዉ ድራመዉ ይቁም ነዉ ያልን ከካሜራ ጀርባ ሆኖ እንጠብቀዉ ትላለች ይህ ይቁም ማስመስሉት😂😂😂😂😂

    • @user-jf5en4vw8h
      @user-jf5en4vw8h Před 2 měsíci

      ​@@Fufu-vt9ptቀናት የቤተሰብ ክብር ሰለለላችዉ ነዉ የቀናነዉ😅😅😅😅

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 Před 2 měsíci

      እኛስ መች ስሩልን ኑልን አልን😂😂😂😂

  • @GenetMtku
    @GenetMtku Před 2 měsíci +64

    አብርሽ ሽማግሌ ላክ እሩታም ቤተሰቦችሽን ታረቂ ሴት ልጅ ብዙ ፈተና አለብን ስለዚህ በውስጥ ጨራርሱ ሁሉንም ነገር እሩታ ደግሞ አታልቅሺ በሚዲያ ብዙ ብትፈተኑም ለበጎ ነው

    • @user-om6uo1yr4c
      @user-om6uo1yr4c Před 2 měsíci +2

      Aywdteim lasbsekriyb naw

    • @user-vs1ju6bw5j
      @user-vs1ju6bw5j Před 2 měsíci

      መቼ የሚፈለጋትን ነው አሳ ናት እኮ በግድ የያዘጅዉ

    • @user-rb6oq2qc4c
      @user-rb6oq2qc4c Před 2 měsíci

      ​@@user-vs1ju6bw5j ክክክክክክክክክክ አዳጋ አላዉ

  • @ekrW
    @ekrW Před 2 měsíci +53

    ለምን ደስተኛ ለመሆን ሺማግሌ አትልኩም ቤተሰብ ለቤተሰብ ሰላም ሲመጣ እናንተም ደስተኛ ትሆናላችሁ

  • @yilaktube
    @yilaktube Před 2 měsíci +499

    አይዟቹህ እኛም እኮ አለንላችሁ😢

    • @asmeretwoldu8475
      @asmeretwoldu8475 Před 2 měsíci +3

      Yes ❤

    • @user-nn7ef2tg5i
      @user-nn7ef2tg5i Před 2 měsíci +5

      በውነት አይዟቹ በላቸው

    • @hawaabebawu
      @hawaabebawu Před 2 měsíci +10

      ወላሂ ይሄንን ሂወት ያሣለፈ ነው የሚያቀው እና ከጎናቸው ሁነህ አብሽሩ በላቸው ይላቅ ቱብ😢😢

    • @MdHasan-tn6ds
      @MdHasan-tn6ds Před 2 měsíci +3

      ክበርልን ወንድሜ

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Před 2 měsíci +8

      ወረኛ በኮሜት ነው ያለህላት ከፍም በጀም ማን እንደ ቤተሰብ😢😢😢

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před 2 měsíci +412

    ዛሬ ከፍቶኛል ኡፍ ላይክ ግጩኝ ያገሬ ልጆች አይዞሽ በሉኝ❤

    • @umemuaztube
      @umemuaztube Před 2 měsíci +5

      ሮዝ እያመጠሽ ታኚ የጉራጌ ቤት ሰፊ ነው ተህም ድራድግ ስንቱን እንቻለው ሁሉም ከፍቶታል በቃ የክፈት ሀገር እንመሰርት😂😂😂😂😂

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga Před 2 měsíci +1

      ​@@umemuaztubeክክክክቱአታዋርጂኝ😂

    • @user-hs4kz9hh2l
      @user-hs4kz9hh2l Před 2 měsíci +5

      አይዞኝ ዬኔውድ😢😢

    • @Sofiasadek-mf3yk
      @Sofiasadek-mf3yk Před 2 měsíci +1

      😂😂😂😂😂

    • @user-pu1cx3qz1c
      @user-pu1cx3qz1c Před 2 měsíci +1

      አብሽርወዶ

  • @MeskeremTadesse-tz8ks
    @MeskeremTadesse-tz8ks Před 2 měsíci +136

    አብርሽ ሚስጢሩን ስላወጣችበት በጣም ተናዶባታል የግዱን ነው የምስቀው ደስተኛ ሳይሆን ደስተኛ ለመምሰል እየሞከረ ነው እስክ ለእኔ የታየኝ የታየው like 👍

    • @user-ii5vd5pw2v
      @user-ii5vd5pw2v Před 2 měsíci +2

      ግልፅነት መልካም ነዉ ።

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 Před 2 měsíci +17

      ሚስጥር ሰላወጣችበት ማለት ተሰማምተውበት እኮ ነው የሚፓስቱት ቢፈልጉው መቁረጥ ይችላሉው ግን በቃ እንደደበራቸው ለመናገር ነው አብርሽም ተናግሮዋል ተያይዘው የጠፉ ጊዜ ደብራታል ብሎ እካዋ ተናግሮዋል 👍🙏

    • @adisb5125
      @adisb5125 Před 2 měsíci +1

      Min mister nber momaye?

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 Před 2 měsíci +12

      አይ ምኑን ተናገረችው ፍቅራቸው የእውነት ነው እኛ ምንፈልገው እሱን ነው እሷ ምትቀባጠረው ሌላ ድሮ ፈቅደው አሁን ያዙን ልቀቁን እነሱን ብሎ ቤተሠብ ኤጭ ልጅን ከመጀመሪያው ነው መቅጣት እየሳክ መንገድ አሳይተህ አሁን ሚዲያ ላይ ወተህ ኡኡ ልጁ እንዲያውም ትግስተኛ ነው ሌላ ሠው ቢሆን ወጦ መልስ ይሠጥ ነበር ሩታን ስላከበረ ነውጅ ክብር አይወድላቸውም ልጅታ ነው ያፈቀረችው ጉድ እኮነው አይ ይች መኪና ስንቱነሰ ጉድ አመጣችው እሷን አይተው ነው ቤተሠብ እንደነሱ ከሆነ ያስጠላል በዚህ ልክ መውረድ😢

    • @mekyendris
      @mekyendris Před 2 měsíci

      😮​@@user-ii5vd5pw2v

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa Před 2 měsíci +43

    እንድ ነገር ልበልሽ እኔ ኮሜንት ብዙ ጊዜ መፃፍ አልወድም ግን ከእራሴ ተሞክሮ ልገርሽ ቤተሰብሽን ባትርቂ ባይነኝ እኔ ቤተሰቤ ጋር ትንሽ ተራርቄ ብዙ ዎጋ ከፍያለሁ አሁን ግን ከቤተሰቤጋር ሰላም ፈጥሬ ደስተኛሁኛለሁ ፍቅር በይው ሀብት ያለ ቤተሰብ ባዶነው ወንድልጂ ምን ያክል ዎጋ ብትከፍይለት አንድ ትንሽ ጠፋት ቢያገኝብሽ ጥሎሽነው የሚሄደው እወቂ እኛም አልፈንበታል ይሄንን መገድ!ተይ ቤተሰብሽ ጋር ያለውችግር ፍች!

  • @Eyerusshewangzawengdasew
    @Eyerusshewangzawengdasew Před 2 měsíci +198

    ቤተሰብችሽን አክብሪ ሩታዬ ፈቅር እንዳለ መጣላትም ይኖራል ስለዚህ በስነስርአት ከተጋባችሁ ኮራ ብለሽ ትኖሪያለሽ ብትጣሉም ወደቤተሰቦችሽ ትሄጃለሽ ደግሞ ለዛሬ ወንድ ቤተሶቼን አልቀይርም 😢😢😢😢

    • @sadiaabdu7269
      @sadiaabdu7269 Před 2 měsíci +2

      Yes

    • @user-uu3ts9lh2n
      @user-uu3ts9lh2n Před 2 měsíci +4

      ሳሂ ቤተሠብ ነዋ ዋናዉ ነገር ባዳ ከባድነቱ አይዘልም የምር

    • @moonrise3291
      @moonrise3291 Před 2 měsíci

      ሳህትክክክክልዋናውቤተሰብነውወዲባዳነውየጎዴለግዜበርግጫማለቱአይቀርም

    • @tyurffg-bu5zy
      @tyurffg-bu5zy Před 2 měsíci +6

      ቤተሰብን ያላከበረ የፈለገ ጠንካራ ነኝ ቢል ህይወታቸው የተባረከ አይሆንም ውስጡን ለቄስ እደሚባል ስለዚህ ልጅቷ ልቧም አይናልም ድፍን ያለባት እራሷን ያረከሰች ነች እኛ ሴቶች እኛ እራሳችንን ስናስከብር ነው የምንከበረው ግን ነገሯ ስራዋ ሁሉ የቡናቤት ሴት የምትመስልኝ በእውተት ልቦና ይስጠን በእውነት ።

    • @nedaahmed5123
      @nedaahmed5123 Před 2 měsíci

      እውነት ነው እህት አለም🎉❤

  • @ssuu4227
    @ssuu4227 Před 2 měsíci +92

    ከቤተሠብ ርቆ ዴስታ የለም ቤተሠቦችሺ የሚሉት ዕውነት ከሆን ወደሡው ተመልስሺ ይቅርታ ጠይቀሺ ነገራቶቹን በቤተሠብ ጨርሱ በወግ ማርጉ ሴት ልጂ ነሺ ወደፊት የሆነ ክፋተት ሲፈጠር ቤተሠብ ነው የሚነሳሺ።

    • @user-yc5qe6fl9g
      @user-yc5qe6fl9g Před 2 měsíci +3

      ትክክል ቤተሰው ስንት መሰዋት ከፍለው.ከነሱ.አለመስማማት.ከባድ.ነው😢

    • @user-nv4sx3vd2l
      @user-nv4sx3vd2l Před 2 měsíci

      እዉነት ነዉ ወላሂ😢😢😢

  • @MyYou-sl9on
    @MyYou-sl9on Před 2 měsíci +6

    እሩታየ በጣምነው የምወድሽ ግን ለፍቅር ስትይ ሁሉነገርሽ አጣሽ ከቤተሠብ ተጣላሽ ከዛምቀጥሎ ደሞ በሚዲፍቅርሽ ስለገፅሽ እርካሽ ተብለሻል ግን አንቺ በጣም ጠንካራን በዚህ መሀል ጥንካሬሽ ሣላደንቅ አላልፍም አብርሽ አደራ እንዳጎዳት እንደሧ የሚያፈቅርህ አታገኝም የተመቻችሁ ላይክ አርጉኝ👍👍👍

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Před 2 měsíci +701

    ሩታን አታስከፏት እህት እናት ያላችሁ ምን አደረገች😢 ለማንኛዉም 100k አስገቡኝ እኔንም

    • @vhf7652
      @vhf7652 Před 2 měsíci +1

      ምርጥ ሰው ዊና

    • @user-lr4tz4kz7w
      @user-lr4tz4kz7w Před 2 měsíci +2

      በሰውስም አነግዱ እራሳችሁን አችሉም

    • @kidsttube
      @kidsttube Před 2 měsíci

      ​@@vhf7652ዊና አይደለም

    • @Fuhade2024
      @Fuhade2024 Před 2 měsíci +5

      ኧረ! ዊና ~ ሩታ ያንተ እህት ብትሆንስ !? ያለምክንያት ቤተሰብ በዚህ ደረጃ አያወራም አይናገሩም ለምን ?!? አንተ ከልምድ አቅጣጫ እንዲፈጠር ማድረግ አለብ። ላንተ ይነገራል ሕመሙ እያወከው....ተው!
      🎉 የሩታ የቤተሰቧን ነገር መጨረስና ማስተካከል ይቻላል። #ብቸኛው ቀላሉ መንገድ ነው። #ክብርና የቤተሰብ ጉደይ ነው!! የቤተሰብ ነገር በየሄድክበት ሁሉ ይከተልሀል። ከቻልክ ....
      #ሩታ❤አብርሽ እግዚአብሔር #አይለያቹ።

    • @fiker1816
      @fiker1816 Před 2 měsíci +1

      ዊናየ ለሁሉም ነገር መታገስ ይኖርብናል ደግሞ ከዚህ በኋላ እነሩታ ብርቱ ናቸዉ አብርሽየም የፍቅር ሰዉ ነዉ እና ለማንኛዉም በጣም ነዉ የከፋኝ ማርያምን 😢😢

  • @Ableshhasu1012
    @Ableshhasu1012 Před 2 měsíci +267

    ምን አይነት ፍቅር ነው
    ለዚህ ነው ፍቅር የሚወራ ሳይሆን የሚኖር ነው ምላቹ ደስ ስትሉ እሺ ❤❤ ጨለማ ለብርሀን እጁን ይሰጣል አይዞን ❤❤

  • @Ksa-dr6bzhu
    @Ksa-dr6bzhu Před 2 měsíci +4

    ዛሬ እኔ የመጀመሪያ ኮሜንት ስፃፍ ነው እና ሴት እንደመሆኔ መጠን ሩታየ በርግጥ መፍቀራችሁ ደስ ይላል ግን ቤተሰቦችሽን ማሳመር መቻል አለብሽ. እሱን ብቻ ከሆነ የምትከተይው ነገ ዋጋ ያስከፍልሻል የኔ ማር እና ከምንም በላይ ቅድሚያ ለቤተሰብ ይሰጥ. ይቅርታ ካጠፍሁ

  • @hxhbr8341
    @hxhbr8341 Před 2 měsíci +5

    አቦ አጥነፋረቂ መጀመሪያ ቤተሰቦችሽን አክብሪ ሆ 😏 ቤተሰብ ይቅርታ ጠይቀሽ ሽማግሌ አስልከሽ በሰላም አብራችሁ ኑሩ 😌

    • @MeryemKedir-fv5ht
      @MeryemKedir-fv5ht Před 2 měsíci

      እውነትነው ያልሽው በቃ ቤተሰቦቻ ምን ያካብዳሉ አቦ😊😊

  • @user-yx3gg7el5o
    @user-yx3gg7el5o Před 2 měsíci +77

    ስንናገር የጥላቻ አታርጉት አብርሽ የምር የምታፈቅራት ከሆነ ሽማግሌ ላክ እቢ ብለዉ ሲመልሧችሁ ፍርዱ እነሡላይ ይሆናል ከዛ እናተም የበኩላችሁን ተወጣችሁ ማለትነዉ ካልሆነ ግን እንደሚሉት ድራማነዉ ማለትነዉ እኛ ከልብ እኖዳችሗለን ብለን ብለን እኛም ካልተሠማን ሁሉም ይሰለቻል ምክንያቱም አክብረን ሥንነግራችሁ በኛ ድራማ ከተጫወታችሁ የምር ይደብራል ሩታዬ ዉድድድ ነዉ የማደርግሽ❤❤❤❤

    • @user-jf5en4vw8h
      @user-jf5en4vw8h Před 2 měsíci

      በትክክል

    • @user-gn9zb7uc1t
      @user-gn9zb7uc1t Před 2 měsíci

      ሳህህህህህህህ😢😢

    • @user-zp8cy4cf6n
      @user-zp8cy4cf6n Před 2 měsíci

      Yenam tiyaki esu new

    • @moonrise3291
      @moonrise3291 Před 2 měsíci

      ተስተካክሎልአላሉም

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 Před 2 měsíci +1

      ጤነኛዋች ናቹሁ እህትየው እንዲህ እየወጣች እየተናገረች እነሱ ይሄን አጥተውት ነው ስላልቻሉው ነው አረ አገናዝቡው

  • @user-mw6zc4cc9c
    @user-mw6zc4cc9c Před 2 měsíci +76

    አብርሽ ግን ያሳዝናል አላስቀምጥ አሉት ምቀኛው በዛ ለኸፍር ነው ሩታዬ ጠንካራ ነሽ እምይዞክ በይው እሽ ከቡታጅራ መልቀቁ እራሱ ቅስሙን ይሰብረዋል ማን እንደለመዱት ሀገር

    • @user-xr5if1bh6k
      @user-xr5if1bh6k Před 2 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en Před 2 měsíci +8

      ወላሂ አዎ ሁላቸውም አብርሽ ላይ ይፈርዳሉ ለስዋ ሲል ነው አገር የተለቀቀው ብቻ አላህ ይጠብቃቸው

    • @bcbc4993
      @bcbc4993 Před 2 měsíci

      😢😢😢👍👍🙏🙏🙏

    • @user-uk9ne7kw5o
      @user-uk9ne7kw5o Před 2 měsíci +1

      ኣለህ ይጠብቀዉ

    • @RahmaRahma-tt7cn
      @RahmaRahma-tt7cn Před 2 měsíci +1

      ቀናተኝዉሁላ እየተነሱ አብርሽይላሉ እየቀኑነዉ

  • @user-sw3ou7nu7t
    @user-sw3ou7nu7t Před 2 měsíci +8

    ሩታ ምርጥ ተዎናይናት ድራማው እደቀጠለነው😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @KedirAlemu-fp8lw
    @KedirAlemu-fp8lw Před 2 měsíci +2

    እውነት አሁንስ አበዛሽው ወንድምሽም ያልፈቀዳልሽ ሚድያ ላይ ስትነፋረቂ እየደበረው ነው ውይ

  • @Igifugjc
    @Igifugjc Před 2 měsíci +7

    ለቤተሰቦችሽ ክብር ይኑረሽ እሱም ክፍቅር ጋር ተያቸው 😢😢😊

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 2 měsíci +113

    ሩታዬ የኔ ልዩ የኔ ፍቅልቅልቅ የኔ አትጠገብዬ የኔ እዋህ የኔ የፍቅር መምህር አይክፋሽ ሁሉም ያልፋል አብርሽ በናትህ በውስጥ የምንጽፍልህን መልስ በጊዜው መፍትሄ ፈልግ ትዕግስትም ያልቃል እኮ ስለዚህ መፍቴ በቅርቡ እንጠብቃለን የምትሉ እስኪ ልያችሁ👍👍👍👈👈👈👈

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 2 měsíci +1

      ❤❤❤🎉

    • @FBg-br9gw
      @FBg-br9gw Před 2 měsíci

      😂

    • @user-tk8mc2kl1h
      @user-tk8mc2kl1h Před 2 měsíci

      ይሄ ሁሉ በዝሙት ስለተጨማለቀች ነው ኡስታዞችሺን እንደዝህ እያልሺ አታበራችም የሚጠቅምሺን እንድህ እያልሺ ዝሙትን ሀራምን እያበራታሺ ነገ ያስጠይቅሻል ዛሬ እንደፈለገሺ የምትለቀልቂው

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Před 2 měsíci

      @@user-tk8mc2kl1hሻወር ከራስ ይጀምራል አንቺስ እዚህ ምን ትሰሪያለሽ????!

    • @user-tk8mc2kl1h
      @user-tk8mc2kl1h Před 2 měsíci

      @@Guragewa5270 እኔ በምንገድ አግኝቻቸው እንጂ አልሀምዱሊላህ ሰብስክራይብም አላደረገሁቸውም እንኳን ልከታተላቸው መጀመሪ ላይ ስላገኝሁት እንጂ ኮሜትሺን አልሀምዱሊላህ ከአላህ ውጭ ማንንም አላደንቅም

  • @tigilove-fl4ok
    @tigilove-fl4ok Před 2 měsíci +413

    አይዞሽ. ያልፍል. የምትሉ. በላይክ. አሳዩኝ ❤❤😢

  • @frehiwotkifle2634
    @frehiwotkifle2634 Před 2 měsíci +14

    ጠላታችሁ ያልቅስ ለአለም ተራሰው የናንተን ደስታ ለማይፈልግ ዝባዝንኬ ከፍታችሁን ማሳየት ነው እንጂ አትከፉ

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Před 2 měsíci +16

    የምር መፋቀር በናተ አልተጀመር ምን አለበት ግን ሰዉ ሁላ በናተ ላይ ይፈርዳል አየ ሰዉ የራሱ አያይም የምር የሰዉ ነዉ የሚታየዉ አብርሽየ ሩቲዬ የኔ ዉዶች ሁሉም ያልፋን ነገ አዲስ ቀን ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @appsapp5325
    @appsapp5325 Před 2 měsíci +150

    አብርሽ ግን ለምድነው እደዚህ ያለ ቪዶ የምለቁት በውሥጥ አጨርሱም እናተ ስትከፉ ብዙ ደስ የሚላቸው አሉ እና እቤተሰብም ጋር ያለውን አሥተካክሉ ድራም ቢሆን እንከታተላችኋለን ግን እድህ ያለ ቪዶ አትስሩ ከቤተሰብ በላይ ምንም የለምና ተሥማሙ ሩታየ ቡሀላ ያሥከፍልሻል እናት እና አባት ትተሺ ከሱጋ ይሄን ያክል ለሱ መጨነቅ ደሞ እዳሠድቡኝ ኮሜቶሮች የተሰማኝን ነው የፃፍኩት

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 Před 2 měsíci +9

      በትክክል የልቤ ነው የትነገርሽ😢

    • @user-no5iy9us7q
      @user-no5iy9us7q Před 2 měsíci

      እ ማን ደሥይበለውነው

    • @zebib6551
      @zebib6551 Před 2 měsíci +3

      ኧረ ረረየገርማልሀቂቃ የባሰምከለአገረህንአትልቀቅ የላል ያገረልጂ ይችንተያት ለናቶ ያለሰበችቱቱቱ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Před 2 měsíci +8

      ለገንዘብ ነዋ ደራማ እየሰሩ

    • @eamameyeamamey3575
      @eamameyeamamey3575 Před 2 měsíci +5

      ትክክል አበዙት አሁንስ

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Před 2 měsíci +50

    ሩታ ጠንክሪ አደኛ ነሽ ለፍቅር ስትይ ብዙ ሁነሻል ጠንካራ ሁኚ አብርሽ ጀግና ሠው ነህ በርታ ጠንክር ወንድሜ የፊታችሁን ብቻ ማየት አለባችሁ ሁሉም ነገር ይሥተካከላል😢

  • @user-bx2kw2mz9z
    @user-bx2kw2mz9z Před 2 měsíci +4

    ላሚቱመጣሽ ታልበሽ አበቃሽ😂😂😂😂 የቤተሰብ ክብር የማጠብቂ

  • @yanu4606
    @yanu4606 Před 2 měsíci +3

    ይህ ድራማ መቼ ነው የሚያበቃው።😂😂

  • @ethiofamily-28
    @ethiofamily-28 Před 2 měsíci +92

    የሠውልጅ ደስታ ሁል ጊዜም አይደለም መከፋት መቸገር አለ መጠንከር ግድ ነው ሁሉንም በውስጥ ጨርሱ ሩታ ከቤተሠብሽ ተስማሚ ቤተሰብ ሲያዝን ጥሩ አይደለም ልጆች ናችሁ ዝቅ ብላችሁ ይቅርታ ጠይቁ ወላጆችሽን የምትሉ ❤በlike❤

    • @SharkyzzRBLX
      @SharkyzzRBLX Před 2 měsíci +2

      በዚህ ኮሜንት አልስማማም

  • @ሀለሐመ
    @ሀለሐመ Před 2 měsíci +42

    የኔ ውድ እሩታየ አንድ ነገር ልበልሽ ቤተሰብ አክብሪ ለወንድ አትበለጪ ወንድ ወንድ ነው ቤተሰብ ነው የሚያዋጣው ቤተሰብ ስታከብሪ ነው አንቺም የሚቀናሽ የተቃና ኑሮ የሚሆንልሽ ታጠፋሁ ይቅርታ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 2 měsíci +3

      በጣምነው ግን ፈጣሪይርዳቸው

    • @fatumamuhammed7167
      @fatumamuhammed7167 Před 2 měsíci +3

      ታዋት ግና ታገኝዋለች በተለይ በእናት ስት ዋጋ ከፍላ እዳሳደገቻት ማስታውስ አለባት ወንድ ቢህድ ወንድ ይመጣል ግን ቢተሰብን በምንም መተካት አይቻል

    • @ሀለሐመ
      @ሀለሐመ Před 2 měsíci

      አዎ የኔዋ ታገኘዋለች በእጥፍ​@@fatumamuhammed7167

  • @user-br2gy2tr7h
    @user-br2gy2tr7h Před 2 měsíci +4

    የእዉነት አብርሽ ያሳዝነኛል አይዞህ ያልፋል ሩታ ለቤተሰቦችሽ ክብር ይኑርሽ የሰዉ ፍቅር ያልቃል የማያልቀሁ የእግዚያአብሄር ፍቅር ብቻ ነዉ እንደ እህትሽ ልምከርሽ ለቤተሰቦችሽ ይቅርታን ጠይቂ ቤተሰቦችሽን ካላከበርሽ የአብሪሽ ቤተሰብ አያከብሩሽም እመኒኝ ክብር ለቤተሰብ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před 2 měsíci +8

    እደዚህ አትሁኑ ጠላት ወዲያዉ ነዉ የሚደሰተዉ እናተ በተከፍችሁ ቁጥር😢😢 ሁሉንም ለበጎነዉ እያላችሁ ጥክር ብላችሁ ነዉ መኖር ያለባችሁ አብርሽዬ እሩትዬ ይህም ያልፍል❤❤

  • @jojomoktar24
    @jojomoktar24 Před 2 měsíci +20

    አብርሽና ሩታ አይክፋቸው ሁሌ ይሳቁልን የምትሉ ከፈተና በኋላ ደስታም አለ አይዞዋቹ 😢

  • @user-xd4xp6kg9y
    @user-xd4xp6kg9y Před 2 měsíci +15

    አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ለፍቅር ብዙ መስዋት ከፍለሻል 🥺🥺አብርሽ ነገሮችን አስተካክሉ ደግሞ ሚዲያ ላይ እየወጣችሁ አታልቅሱ ወዳጅ እንዳላችሁ ሁሉ ጠላትም አላችሁ💔💔እናንተ ስትከፉ የሚደሰት አለ እና ሩትየ የኒ የዋህ አይዟችሁልኝ💔💔🥺🥺👌👌

  • @zeharabezie1765
    @zeharabezie1765 Před 2 měsíci +10

    ሩታየ ስሜትሽ ይገባኛል😢😢😢 ግን ጠካራሁኚለት እሱ አሁንላይ ብዙነገር ስለሚያስጨንቀውነው አችደሞ ጠንካራ ሁኝለት አይዟችሁ ያልፋል😢😢😢እፍፍፍፍ

    • @salimsolum2208
      @salimsolum2208 Před 2 měsíci

      Chgru mindinew koy ehtwa mtlew eunet new or youtube lemasdg new

    • @zeharabezie1765
      @zeharabezie1765 Před 2 měsíci

      @@salimsolum2208 እህቷ ያለችውን አልሰማሁም ውደ ግን አሁንያለችበትን ስለተረዳሁነው ጭቀቷን😔😔

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 Před 2 měsíci +34

    የናተ ድራማ መቸ ነው የሚያልቀው እኔኮ የሚገርመኝ የአሽቃባጩ መብዛት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Nddbdb-jp3sh
    @Nddbdb-jp3sh Před 2 měsíci +68

    ሩታ.እኔ ለንገረሽ የሆነች ልጅ በምድያ አየቸ ሰታዋራ እና ከአርብ ሃገር ሄደች ቤተሰባቸውን ትታ ወንድ ጋ ከዛ አብረው እየኖሩ ይተብ እየሰሩ አሁን ሰባት ወር ሲሞላቸው ተጣሉ አሁን ፀፀት ወስጥ ገባች ለምን ቤተሰበቼ ጋር አለሄድኩም መጀመርያ በላ አሁን እሱ ዩተብ የዛ ቀረ እሷ አሁን ለሰው ከፈተለኝ እያለች ነው አንችም ተጠንቀቂ ችግር ሲፈጠረ የት ትገብያለሽ ከቤተሰብ ተጣልተሽ ጥያቄ ነው መለስ ላንቺ ሰለዚ ልቢ ግዚ በናተሽ!!!

    • @ZemZem-zw3if
      @ZemZem-zw3if Před 2 měsíci +13

      እናተምከርዋት እቢ ሲፃፍላት ቅናት ይመስላቸዋል የምር

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh Před 2 měsíci +5

      @@ZemZem-zw3if ምንም ችግር የለውም አንቺም ምከርያት አተሳደቡ እንጂ❤

    • @user-ev4jj2yu3m
      @user-ev4jj2yu3m Před 2 měsíci +12

      ትክክል ውዴ ሌላው ሲፅፍ. ቅናት ይላሉ. እራሱዋን ነው አሁን ያርከሰችው

    • @moonrise3291
      @moonrise3291 Před 2 měsíci +2

      ትክክክክል

    • @melatmatetube
      @melatmatetube Před 2 měsíci +7

      ትክክል ነሽ ግን እሷ የማንንም ምክር አትሰማም ይመስለኛል ደሞ እሱ ከሱ ብሶ ይደብሯል ❤😢

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d Před 2 měsíci +167

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🥰

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733 Před 2 měsíci +3

    አዲስ ሀሳብ የላችሁም ጭቃችሁን እያያዛችሁ አትሙጡብን ስት ወድቆ እየተራበ እየተቸገረ የሚኖረው እደናተ አልሆነም በዶላር እየተከፈላችሁ በኬክ እየተጨማለቃችሁ ሩታ ሩታ አሰልቺ

  • @meselchmekanila6951
    @meselchmekanila6951 Před 2 měsíci +10

    እብርሽ እና ሩት በምንም ሁኔታ ብታልፉም
    ሁሌ እርስበእርስ ተደጋገፉ ቤተሠብ ምንምግዜ በፍቅር እና በትዳር መኃል መግባቱየተለመደ ነው ፋኒ እና ሳምሪ ተመከቱ ያልፋል ሁሉም ግን በእናንተ ብርታት

  • @rosaroza5555
    @rosaroza5555 Před 2 měsíci +23

    ለቤተሰቡ ሽ ክብር ይኑርሽ😂😂😂

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 Před 2 měsíci +44

    😢😢😢😢እባካችሁ እነዚህን ልጆች ተዋቸው ይኑሩበት ምን አረጓችሁ 😢😢😢😢 ሩታዬ ሳቅሽን እንጂ ለቅሶሽን ማዬት አልችልም ማማዬ አይዞሽ ጠካራ አይደለሽዴ የኔ እናት አይዟችሁ ሁሉም ያልፍል አብርሽዬ አይዟችሁ ስታለቅሱ ሲከፍችሁ አልወድም 😢😢😢

    • @workitye539
      @workitye539 Před 2 měsíci

      አወ እግዚያብሄረን ሁሎም ሰለነሱ ነው እሚያወሰው😢😢

  • @tbaheru
    @tbaheru Před 2 měsíci +1

    እኔ እምለው ሊያለቅሱ ሲሉ ነውደ ካሜራ እሚደቅኑት እደት ይመጣላቸዋል

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 Před 2 měsíci +3

    በቤተሰብ ተመርቀሽ ለመውጣት ሽማግሌ ለምን አይልክም የእውሸት ደስታ ትርጉም የለውም ትምህርትሽን ትተሽ አዲስ አበባ መኖሩ ይሻላል ወይ እውነተኛ እና ዘላቂ ትዳር ካሰብክ ሽማግሌ ላክ እባክህ ቤተሰብ ይከበር ፈጥናችሁ መፍትሄ ፈልጉ

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 Před 2 měsíci

      ይሄ ልጅ አሁን ላይ እንድታለቅስ እና እንድትሰደብ እያደረገ ያለው ራሱ ነው : ልጅቱ ግን የዋህ ናት

  • @Bala-hf3tl
    @Bala-hf3tl Před 2 měsíci +28

    የኔ እንቁ ሩታዬ የሴት ልክ ህማምሽን ደበቅ አድርገሽ ደስታሽን ምታሰይ የኔ ውድ ሁሉም ተስታከክሎ ደስታሽ እንደሚማለስልኝ በላሙሉ ተስፋ ነኝ። አላሜዋ ሩታዬ ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢😢

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa Před 2 měsíci +25

    አብርሽና ሩታዬ አይዞቹሁ ሁሉም ለበጎ ነው የኔ ጠንካራወች ሁሉም ያልፋል😭😍

  • @Hayu-tx9fj6dz2q
    @Hayu-tx9fj6dz2q Před 2 měsíci +7

    ድሮሥ ክብሯን ሜዳ የጣለች ቤተሠብ ያሥናቀች ሤት ደሥ ሊላት ነውደ ዝርክርክ መጀመሪያ በደ ቲክቶኩ እናትሽን አታሠድቢ

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa Před 2 měsíci +7

    ከፈጣሪ በታች ቤተሰብ ነዉ ዋናዉ ሩታ እሚያዋጣዉን ቤተሰብን ይቅርታ ጠይቂ ይህ እምትመኪበት ፍቅር አድቀን ጠብ ሊኖረዉ ይችላል ግን ቤተሰብ ጥሎ አይጥልም ቤተሰብ ባአደየ እሽ አይልም ምክንያቱም ለልጃቸዉ ስለሚያስቡ

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 Před 2 měsíci +61

    ሩታን የምትወዱ ባጠቃላይ እሩታ ከቤተሰቦቿ ጋር ሰላም እንድትሆን ሁላችንም በሀሳብ እንርዳት ባይሆን መጥፎ ነገር ከመናገር እንቆጠብ 💖💖 ሩታ ደግሞ ቤተሰቦችሽን ይቅርታ ጠይቂያቸው እንዳጠፋሽ ንገራቸው በዚህ ከቀጠላችው መቼም ሰላም አትሆኑምክብር ለቤተሰቦቻችን🙏

  • @user-qx9xx7cc8l
    @user-qx9xx7cc8l Před 2 měsíci +14

    ድራማዉ እደቀጠለነዉ 😂😂😂😂😂

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp Před 2 měsíci +9

    😢😢😢😢ኡፉፉፉፉፉ እውነተኛ ፍቅር ፍተና ይበዛበታል😢ሁሉም ያልፍል😢 ከቤተሠብ ርቆ ከባድ ነው ሁሉም ያልፍል😢😢

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 Před 2 měsíci +2

    ፋቅርን ቀምተሻት መቼም ሰላም አኩኒም እኔ ልገርሺ የልጂነት ፍቅር ቀላል መሰሎሻል መቼም እሷን ማፈሸር አይተዉም በራሴ ሒወት ያለነዉ የምነግርሺ ለራሰሺ ሸምተሺ ቧሀላ ታሰታርቂያቼዋለሺዴ መጀመሪያነበር ማሰታረቅ 😢

  • @ahmedyesuf2925
    @ahmedyesuf2925 Před 2 měsíci +21

    ወደድኩህ ያልሽው አችይ ይዘሽው የጠፋሽው አችይ ስሙን ያስነሳሽው አችይ ስቱን ነውር ፈፀምሽበት

    • @SedaMulu
      @SedaMulu Před 2 měsíci

      😅😅😅😅😅

    • @Helen-Tube2112
      @Helen-Tube2112 Před 2 měsíci

      እውነት ነው❤❤❤❤❤❤

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 Před 2 měsíci

      😂😂ትክክል አንቺው ታመጭው አንቺው ታሮጭው ነው ነገሩ ድራመው እያለቀ ነው

  • @user-ey6om1123
    @user-ey6om1123 Před 2 měsíci +18

    አብርሽና ሩታ ስከፋቸዉ ማየት አንፈልግም የምትሉ😢

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis6989 Před 2 měsíci +2

    አልገባኝም plc መልሱልኝ የምታውቁ ቤተሰቦቻቸው ቪዲኦውን አያዩም እንዴ????? አንዳንዴ ፊልም ነው ሚመስለኝ ምታወሩት ነገር እኔ እንደዚህ ባርግ ቤተሰቤ ሚያረገኝንሳሰብ😂😂😂😂😂 እንዴ የኢትዮጵያ እናት እና አባት እኮ በክብራቸው አይደራደሩም.... Plc በውስጥ ጨርሱ መታችሁ የቤት የቤተሰብ ጣጣ እያመጣችሁ አታልቅሱ ነገ ሁሉ ሰላም ሲሆን ቂም ነው ትርፍ.... ፍቅር ብዙ ቻሌንጅ አለው ተወጡት በቃ ዘና ሚያረገንን ቪዲኦ ስሩልን ሰዉ የራሱ ብዙ ጭንቀት አለበት አታስጨንቀን🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹

  • @user-jp5ed8fl8w
    @user-jp5ed8fl8w Před 2 měsíci +2

    ሩቲዬ አንቺኮ ጎበዝ እና አስተዋይ ነሽ አይዞሽ ሁሉም ነገር የቀየራል ፈጣሪ አለ አብርሽ አንተም አይዞህ ከተፈጠሩት ችግሮች የሚበልጥ ፈጣሪ እንዳለ አትርሱ የኔ ውቦች❤❤😍😍😍 እወዳችኋለው❤❤❤

  • @RabiyAsk-rf6sx
    @RabiyAsk-rf6sx Před 2 měsíci +19

    ሩታዬ ካንተበላይ ትከፋለች አብርሽ ሁሉንም በውስጧ አምቃ ይዛነው እነጅ በዛላይ ያንተን ደሥታ ነው የምትፈልገው የኔቆንጆ ባሁኑ ሠአት አንተነህ ማፅናናት ያለብህ እሷን የምር ገን ጀግና ናት የራሧን ስሜት ደብቃ ለሡ ትጨነቃ የኔ ማር ስወድሽ

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 2 měsíci +1

      በትክክል ❤ሩታዬ😢😢😢

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 2 měsíci

      በጣምየተከፍችዉ

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 Před 2 měsíci +16

    አንዳንድ ሰወች ለፍርድ አትቸኩሉ ቤተሰቦን ለሳዋ ተውላት ከሳዋ በላይ ሰለቤተሰቦዋ አታቁም እኛ ፍፁም ነን አትበሉ እኛ ቤተሰብን አስከፍተን አናቅም አትበሉ ነገ ይታረቃሉ ቤተሰብ ቤተሰብ ነው በማያገባችሁ አትግቡ ጡሩ ኮመንት መፃፍ ካልቻላችሁ ግድ አደለም አትፃፉ

    • @AliAhmad-fe2zz
      @AliAhmad-fe2zz Před 2 měsíci +1

      የኔ ውድ ትክክል ነሽ አንቺ ብቻ ነሽ የዉስጤ የምትናገሪው❤

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se Před 2 měsíci +2

    የነሱ ነገር ሠለቸን በትክክል ለትደር ከሆነ ለምን የሱወን ክብር አይጠብቅም ምከፈለዉን መሠወትነት ሁሉ ከፍሎ ቤተሠቦቹወን መሠመን አለበት ሽመግሌ መለክ አለበት ከሎነ ድረመቹ ይበቀነል

  • @user-fl7xv8yc4v
    @user-fl7xv8yc4v Před 2 měsíci +3

    አልቃሻ አታልቅሽ ሴትልጅ ኮራ ስትል ነው

  • @noora89
    @noora89 Před 2 měsíci +15

    አንች ክብርሸን አትጠየ ቤተሰብይበልጠል ነገ ወንዶ ጠሎሸይሂደል

  • @makdsshagye784
    @makdsshagye784 Před 2 měsíci +24

    የመዳም ቅመሞች እስከዛሬ ሆስቢታሉ ሁሉ ወረፋ ሆኖ ከረመ በናተ ምክኒያት ደግማችሁ እዳታሳምሟቸው ለነሱ እዘኑላቸው😂😂😂😂😂😂
    እግዚአብሔር ሲወድ የሰውመውደድ ይሰጣል❤🎉 ወዳችሗለሁ

  • @bizuayehuadenew1321
    @bizuayehuadenew1321 Před 2 měsíci +3

    ግን አንዳንድ ሴቶች ግፋችሁ ምን አገባችሁ ቆይ ሰው ላይ አትፍረዱ ይሄኔ ብዙ ነገር እያሳለፋ ይሆናል ተው እባካችሁ አናብስባቸው እናበረታታ ብቻ

  • @Birtu607
    @Birtu607 Před 2 měsíci +1

    ሩታ ከቤቴሳቦችሸ ጋ ያሌውን ነገር ጫርሸ ከዛ ቦሃሌ ሰላም ተጌናለቹሁ 💔💔😢😢

  • @TemimaNasir-cv2jw
    @TemimaNasir-cv2jw Před 2 měsíci +65

    መጀማረ ቤታሰብ አከብረ በዚ ሚድረ ከእነት ይበለጠ ያለም

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Před 2 měsíci

      አቤት እኔ አቃለሁ አትበይ ነገ ይታረቃሉ

    • @user-nn7jc6tq1q
      @user-nn7jc6tq1q Před 2 měsíci +1

      የማያፈቅር ልብ ይዛችሁ በሰው መፍረድ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 2 měsíci +2

      @@user-nn7jc6tq1q አረ በከሽ ከቤታሰብ ሚንም አይበሊጢም ቤታሰብ በኒን አይታካም ሰጀማረ እነት ነ አባት የዛንበት ሚንም አይምረ ወነድ ብሂይድ ወነድ እማጠል ብረ በይነሮ ታሳሪቶ እገኝሊ ቤታሰብ በምን አታከሊ አበሶ እነት እነት ለዛለላም ትኖረ

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny Před 2 měsíci

      አትፈረዱ.ስሜቱከበድነዉ😥😥😥😥

    • @temimanasir
      @temimanasir Před 2 měsíci

      @@user-uv2vv8el9ny ሲሜት መከታል ጡሩ አይደላም አንዴ ሱሜት ተከትሎ ገደሊቢሆን ሊትገብነዉ አንድ ዉይ ጉድ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Před 2 měsíci +56

    ሩታ እንድህ ያለ ቪዶው አትስሩ እዛው በውስጥ ጨርሱ ቤተሰብ ያየዋል

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d Před 2 měsíci +1

      እኔም የገረመኝ

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz Před 2 měsíci +1

      ሳህ ሀሉ ነገር ሚዲያላይ እዛዉ በዉስጥ ጨርሱ

    • @jesusislord8865
      @jesusislord8865 Před 2 měsíci +1

      እውነት ነው የልቤ ነው የተነገርከው 👍👍👍👍👍

    • @hhoo-jv8xk
      @hhoo-jv8xk Před 2 měsíci +5

      ድራማ ነኸ
      ውኮ😂😂😂😂

    • @HaiatHaiat-wy3zs
      @HaiatHaiat-wy3zs Před 2 měsíci

      አወ መለቀቅ የለበትም አንዳንድ ልቅምቅምና ልክስክሶች የሚኮምቱትን አያቁም ዘዋሪ ሁላ

  • @user-go6hd9sy5l
    @user-go6hd9sy5l Před 2 měsíci +2

    ለምን ዝብላችሁ ትጃጃላላችሁ ቤተሠብ አይላክም እደ ለምን አች ያችንም ክብር የቤተሠቦችሺንም ክብር አታሥከብሪም ቆይ ለምን እንጥፋ አልሺ ቤተሠብ ላክ አትይውም እደ የዛሬውን ፍቅር አይተሺ ተልከሥከሺ በፍቅር ላይ ጠብ አለ ይሄን እወቂ😢😢😢

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Před 2 měsíci +3

    አብርሽ & ሩታዬ አብሽሩ ሁሉንም ነገር አሏህ ያስተካክልላችሁ 🎉🎉🎉 ከቤተሰብ ጋ ያለውንም ችግር አሏህ ይፍታላችሁ 🎉🎉🎉

  • @user-wr7fb1ey9w
    @user-wr7fb1ey9w Před 2 měsíci +27

    እሩታዬ አይዞሽ ጠከር በይ አሩታ ጀግናሴት ነች የሜ ምትሉ አስኪ 👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @toltutube4319
    @toltutube4319 Před 2 měsíci +15

    ሩታዬ ሲከፋት የምትከፉ ሲደላት የምትደቱ ላይክ❤❤❤❤😢👍

  • @EYULOVE-eg2bo
    @EYULOVE-eg2bo Před 2 měsíci +2

    ቤተሰብን አጣጠሎ አብሶ እናትን አስከፍቴ ለቤተሰብሽ አክብሮት ቢኖርሽ ደስተኝ ትሆኝ ነበረ እናት እዲህ ባደባባይ አሰድበሽ ደስታ አይኖሬሽም አተም አትሆንም ባለጌ ነህ እናትን ባደባባይ እድትሰደብ ያረክ ያተ እናት እድትሰደብ አፈልም በጣም እግጠኝ ነኝ የሌላዉም እናት እደዛዉ አክብሮት ይኑርህ ለእናት ሁለታቹም በጣም ባለጌ እናት ምንም ብታደግ ባደባባይ አትተችም ከገባቹ

  • @Hayata12
    @Hayata12 Před 2 měsíci +2

    አብርሽግን እህትህእደዚህብትሆንምንይሰማሀል ጤነኛአትመስለኝምልጂቱደንዝዛለች የምር ቤተሰብያላከበርባል ሆ ጀመሪያቤተሰብጠይቅ የእውነትፍቅርካላችሁ አለዛእውነቱንአውጡትለስራነውብላችሁ አቺምቤተሰቦችሽንቁጭብለሽቡጨቃአይዘመን

  • @HayatOumer-ur2uy
    @HayatOumer-ur2uy Před 2 měsíci +163

    አረ አብርሽ ጋሽየ ናፍቆናል ይቅረብልን የምትሉ❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 2 měsíci +129

    ሩታዬ ሁሌም ዳስታሽን ነው ምፋልጋው ያምትሉ ለይክ 😢😢😢🎉❤😊😂

    • @MulerTigraweti
      @MulerTigraweti Před 2 měsíci +4

      ሌላ ሰውስ😅

    • @ZemZem-zw3if
      @ZemZem-zw3if Před 2 měsíci +5

      ከከከከከ ከትዳርበፊት እግርዋ ከፍታስጥት ወቤተሰዉ ክብር ኤለም ዘድሮ

    • @user-ky7vl2qb7m
      @user-ky7vl2qb7m Před 2 měsíci

      @@ZemZem-zw3if mnew alga antafi ene neberku alsh lbona ystsh

    • @babibabi4471
      @babibabi4471 Před 2 měsíci +7

      ከቤተሰብ ወጥታ መቼም ደስተኛ አትሆንም ክብር ለቤተሰቦቻችን ሙስሊም እህቶች ተው በዚህ ነገር አታበረታቱ እኛ ያለ ኒካህ አብረን እንድንኖር አይፈቅድልንም አይደል አታበረታቱ

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p Před 2 měsíci +1

      @@babibabi4471 እሺ እህቴ

  • @Zekioffi
    @Zekioffi Před 2 měsíci +23

    ይቺ ልጅ ግን በረከትህ ናት በደንብ ዋጋ ክፈሉ ምክንያቱም ነጌ የምትኖሩትን አጠይቁኝ እድለኛ ናቹ ጌታን በጣም ምንም ይከፈል ለዚ ፍቅር❤

  • @user-uk9qt8uy3s
    @user-uk9qt8uy3s Před 2 měsíci +1

    ሩታየ በእህትሽ ቤት ኮሜቶቹ በጣም ልብ ይሰብራሉ ጠካራ ሁኚ እዳትሰበሪ ፍራሁ ስለአብርሽ የሚሉት ነገር ያማል 😢

  • @user-zo4tt1on3r
    @user-zo4tt1on3r Před 2 měsíci +8

    የኔ ልዩ😢
    አችኮ❤
    ጀግና ነሺ😢
    አይዞሺ ሁሉም ያልፍል አድቀን
    የልጆች እናት አባት ትሆናላችሁ የኔ ጀግኖች❤❤

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube Před 2 měsíci +28

    ኧረ የመዳም ቅመሞች❤እኔንም አበረታቱኝ አያስከፍልም የስደት እህታችሁነኝ

  • @KedirAlemu-fp8lw
    @KedirAlemu-fp8lw Před 2 měsíci +1

    ምንድን ነው በሆነ ባልሆነው ማልቀስ መነፋረቅ. አታስጨነቂኝ አለ ቢጨንቀው እሱ የተጨነቀበት ምክንያት ሌላ ነው ባክሽ

  • @user-lg1so7mx6e
    @user-lg1so7mx6e Před 2 měsíci +3

    ሩታዬ የኔ ቅመም በማርያም አታልቅሽ እኔ በዚ ሰዓት በጣም ሆድ ብሶኛል የሚያለቅስ ሰዉ ካየሁ አብሬ ነዉ የማለቅሰዉ እና ማሬ አታልቅሽ

  • @naaammmm225
    @naaammmm225 Před 2 měsíci +90

    የምር ስራየን ትቸዉ የምኮምተዉ ግን አብርሽ ምናለ ሽማግሌ ብልክ እወነተኛ ፍቅር ከሆነ ለሷም እሰብ ወላሂ አሳዘነችኝ በቃ ተጋብታችሁ ትማር 😢😢 እኔ በ16አመቴ ነዉ ያገባሁት የኔልዩባል እሱነዉ ያሰተማረኝ ዋናዉ ፍቅርነዉ ተጋቡ።

    • @mekiyajemal9132
      @mekiyajemal9132 Před 2 měsíci +15

      አረ ዝም በያቸዉ አሁን ድራማ እየመሠለኝ ነዉ ባይሆን እሥካሁን ሽማግሌ ይልክ ነበር

    • @FhFg-is6tm
      @FhFg-is6tm Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤

    • @sadaahmed7870
      @sadaahmed7870 Před 2 měsíci

      ድራማ 😂😂​@@mekiyajemal9132

    • @mikbela1694
      @mikbela1694 Před 2 měsíci

      Shemagle endayelku eheto eyemetache selam endaywerd vidio eyeserach yehone yalhone were taweraleche.

    • @TalefeZeyede
      @TalefeZeyede Před 2 měsíci +1

      ተዋቸው እህ እሾህ ናቺሁ

  • @emebete6
    @emebete6 Před 2 měsíci +45

    ሩታዬ ስከፋሽ አንደውም እኛ ሁሉም ነገር ለበጉ ነው ፀሎት አድርጉ አብርሽዬ ወንድማችን ይህመ አለፋ እደታሪክ እናወራዋለን የምትሉ👍❤️

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před 2 měsíci +2

    😂መጀመሪያ ቤተሰብ አክብሪ ባለቤቱ ያጣጣለውን አሞሌ……………😊❤

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 Před 2 měsíci +5

    ስስቁ ነው የሚያምርባችሁ ፈጣሪ ሁሌም ደስታችሁን ያብዛው

  • @user-ci2vl8lh8z
    @user-ci2vl8lh8z Před 2 měsíci +21

    እፍፍፍፍ ግን የሂወት ፈተና ዘድሮ በሁሉም ነው😢😢😢😢

  • @user-vm2jy4ks2h
    @user-vm2jy4ks2h Před 2 měsíci +76

    ድራማ ነው የነዝህ ልጆች ኣታስጠሉ 😊

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Před 2 měsíci +2

      እንኳን ሆነ ምን አገባሽ

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 Před 2 měsíci +1

      ደራማ ኮሁ ለምን ሰምተሽ ኣትሆዶም የኔ ውዴ ዝም ማለት ነው

    • @TalefeZeyede
      @TalefeZeyede Před 2 měsíci +1

      ምን አገባሽ ውጪ አይንሽ ይውጧ

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh Před 2 měsíci +4

      የሁን ዋናው ሰረቶው መለወጥ ነው😀

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k Před 2 měsíci

      ​@@Nddbdb-jp3sh😂😂😂👍👍👍👌👌

  • @IuabaIubab
    @IuabaIubab Před 2 měsíci +1

    አይ አሁንስ አስጠሉኝ ሩታ ገና ወደሱ ስቅርብው እኔም የመወደውን ስው አጥች እየኖርኩ ነብር እና አድስ ሂወት መጀመር እዳልብኝ በነሱ እየተፅናናሁ ነብር ግን ወል የላቸውም እወነተኛ አይደለም መስል

  • @kalkal8468
    @kalkal8468 Před 2 měsíci +1

    እሩታ እና አብርሽ አድነገር ልገራቹ እናተ እኮ ፍቅርም ገዘብም በቃ ሁሉም ነገር አላቹ ስቶቻችን አለን አደል እዴ በሰው ሃገር ከገዘባችኝ ከፍቅራችን ከቤተሰቦቻይን ሳንሆን ብናለቅስ እራሱ አቺና አብርሽ እባቹውን እርስ በራሳቺ ታብሳላቹ እኛግን ምንም ነገር ቢፈጠር ማንም ዞርብሎ አያየንም ስለዚ ቢያስ እናተ ትዋደዳላቹ ከዚ በዋላ ያለውን ነገር በሽማግሌም ሆነ በምንም አስተካክሉት በቃ ሂወት እደዚናት መቻልነው አታልቅሱ የምር በቃ ደስተኛ ሁኑ😢❤

  • @SamiraHusain-fg8je
    @SamiraHusain-fg8je Před 2 měsíci +28

    ሩተዬ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @user-gy9dd3cm7j
    @user-gy9dd3cm7j Před 2 měsíci +26

    ግን አች ልጅ ሁሉ ስታለቅሽ ነውደ የምትኖሪው😂

    • @user-fw5dn1ix4j
      @user-fw5dn1ix4j Před 2 měsíci +1

      እኔም ይሄነዉጥያቄዬ ሌላብሣትአለባት እጂ የምትነfርቅበት የምር እወድሻለዉ እሩታዬግ አትነfርቂዝብለሽ እኝምናገባታዲያ ዝብላቺብሣት ብቻአትቀባጥሩርን

    • @user-vu4iw4zy7b
      @user-vu4iw4zy7b Před 2 měsíci +1

      ተበተሰብ የወጣ ሰው ወትሮስ ሆ ለማንኛውም አይዟችሁ

    • @user-gy9dd3cm7j
      @user-gy9dd3cm7j Před 2 měsíci

      @@user-fw5dn1ix4j እኔም እወዳታለሁ ግን አልቃሻናት ለምድነው ሁለ ነገሯ ደስ ይለኛል ግን እሚደያላይ እየመጣይ ስታለቅስ በጣም ታናደኛለች

    • @user-gy9dd3cm7j
      @user-gy9dd3cm7j Před 2 měsíci

      @@user-vu4iw4zy7b በጣም ውድ

    • @seade127
      @seade127 Před 2 měsíci +3

      የመዳም ስራ ቢያገኛትማ በቃ እደውሀነው የምትሟሟው ዝብላ ትነፋረቃለች ቡሀቃ በያት😂😂😂😂😂

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Před 2 měsíci +3

    ሩታየ አንች እኮ ጀግና ነሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ኢንሻአላህ ሁሉም ያልፋል ❤❤❤❤❤😢

  • @GehFtoggg
    @GehFtoggg Před 2 měsíci +4

    ሁሌም ደስተኛ ሁኑልህ 😢😢 ያረቢ የአላህ ፈተናቸውን አታብዛባቸው 😢😢

  • @user-gl8hg3vo5x
    @user-gl8hg3vo5x Před 2 měsíci +44

    ሁሌም ያብርሽን መከፋት ነው የምታወሪው የቤተሰቦችሽ መከፍት ምንም ነገር አይሰመሽም ዉይ ተለምኖ ፍቅር ጥቅር ብሎ ይቀር

    • @user-ev4jj2yu3m
      @user-ev4jj2yu3m Před 2 měsíci +6

      እናቱዋኮ ላም ናት አለቻት

    • @Eyerusshewangzawengdasew
      @Eyerusshewangzawengdasew Před 2 měsíci +10

      ከምር ቤተሰቦቿዐበጣም ነዉ የከፋቸዉ ለቤተሰብ ክብር የሌላት ለባሏም ወደፊት ክብር አይኖራትም እናትና አባት ሁሌም ክብር ይገባቸዋል

    • @user-or2fi1si7d
      @user-or2fi1si7d Před 2 měsíci +1

      አበሻምቀኛእዴ

    • @semia7620
      @semia7620 Před 2 měsíci

      😂😂😂ሳህ

  • @lidetytub
    @lidetytub Před 2 měsíci +23

    ለማንም ቆሻሻ ቦታ አትስጡ እሩታዬ 😢 አብርሽ አትዝኑ የምር እኛም ይከፋናል 😢 ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wz8ht6dd2e
    @user-wz8ht6dd2e Před 2 měsíci +4

    እኛ ታድያ ምን አገባን😂😂😂

  • @alemyoso2807
    @alemyoso2807 Před 2 měsíci +1

    ረታ አን ነገር ልበልሽ ፣ ወደድሽም ጠላሽም ቤተሰብሽ ቤተሰብሽ ነው ሰላም ፍጠሩ ።በብልጠት አይራመድ ፣ዩቱብ ይክፈትልሽ ።ሞኝ አትሁኚ እሱ አይቶ ገልበጥ ማለት ልምድ ስላለው አይንሽን ክፈቺ።ቤተሰብሽም ለአንቺ በማሰባቸው ነው።