አብርሽ እራሱን ሊያጠፋ ሲል ተደረሰበት. ብሄድ ይሻለኛል አለ😱😭😭😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • #abtube #famly #yetenbitube

Komentáře • 7K

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 Před 8 měsíci +224

    እባክህ አብርሽ ተረጋጋ እኛ የማዳም ቅመሞች ላለቀሰው ሁሉ ማልቀስ ነው ስራችን እዘኑልን 😭😭😭😭😭😭

    • @hayatashagre8571
      @hayatashagre8571 Před 8 měsíci +21

      እየሸቀሉባችሁ ነውኮ ቪዶውን አላየሁትም ግን ካሜራ ላይ እየወጡ እደዚ የሚሆኑት ለቢዝነስ ነው ለምን ትሞኛላችሁ😂

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 Před 8 měsíci +1

      Betam mariyamine enass amemegn

    • @user-fy8sf2nf5p
      @user-fy8sf2nf5p Před 8 měsíci +1

      በጣም ወላሒ እምባ ያልቅ ቢሖን ከጨረስን ቆይተን ነበረ ኡፍፍፍፍፍ እኔማ ባላይ ይሻለኛል

    • @user-fy8sf2nf5p
      @user-fy8sf2nf5p Před 8 měsíci

      ​@@hayatashagre8571ወላሒ በይ እምባየን ማፍሠሤ በከንቱ ቱ ከይር ስሚ ዉደ ክክክክክ

    • @fouziasaeed4296
      @fouziasaeed4296 Před 8 měsíci +1

      ወላሂ በጣም

  • @tsgytub4588
    @tsgytub4588 Před 8 měsíci +555

    የምወዳችሁ አብርሽን ፈጣሪ ይጠብቀው😢😢😢❤❤❤

  • @laylaeth8040
    @laylaeth8040 Před 8 měsíci +1743

    ያንተን አልፈናል ስንል የሷ ደሞ አይይይ እንደምንም አስፈቅዳ ትምጣ የምትሉ በላይክ አሳዩ 😢😢😢😢😢👍👍👍

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před 8 měsíci +53

      ለመሆኑ ሙሥሊምእህቶቼ ብትቆጠቡጥሩነው አላህየማይወደውን ሤትና ወንድ ሳይጋቡ እንዴትበአንድላይ ይኖራሉ ወንጀልአደለም

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Před 8 měsíci +13

      የኔምነውይህ ጥያቄ😢😢😢😢😢😢 ሩታዬ በፈጠረሽ ነይለት😥💔💔💔😭😭😭😭😭

    • @Sara-lb6zy
      @Sara-lb6zy Před 8 měsíci +5

      Derama eko new yemeserut

    • @kidestmisganaw9567
      @kidestmisganaw9567 Před 8 měsíci +18

      ጅሎች 😀😃😃😃😃

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před 8 měsíci +22

      ​@@Sara-lb6zyእዲራማማ ነው ሁሉን ነገር አካበደው እኮ እሽ ከተባባሉ ቅዳሜና እሁዲ መገናኘት ይችሉ የለ እንደ ካልሆነ ደግሞ ለቤተሰቦቾ ሽማግሌ ልኮ ያግባት በትዳር ከሆነ ቤተሰቦቾ ይፈቅዳሉ ።የእሶም ቤተሰቦች እኮ እውነት አላቸው ምንም ባልፀና ነገር ሂጂ እሽ ማለት ይከብዳል ተረዳት

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx Před 8 měsíci +34

    ቤተሰብ ትልቅ እና ወሳኝ ቢሆንም የ ህይወታችንም ትልቅ ነገርም ያበላሻሉ።ፈተና የ የበዛበት ህይወት ፍሬው የ አማረ ይሆናል። እራስህን ማጥፋት በጭራሽ ምርጫ አይሁን። እባክህን ወንድም አብርሃም😢😢ማንም አይ ሙት እራሱን አጥፍቶ ❤❤

  • @user-my8pz3dp6d
    @user-my8pz3dp6d Před 8 měsíci +51

    ይሄልጂ በጣም ተፈተነ የልብን መሻት ያሳካለትና ደሰታው እኛም ደስተኛ የሚሆንበት ቀን ያምጣልን የምትሉ👍👍👌👌🌹😢😢

  • @toyibaman1143
    @toyibaman1143 Před 8 měsíci +460

    በትንሽ ነገር ተስፋ አትቁረጥ ወድማችን አተ ለብዙ ሰው ታስፈልጋለህ😢😢

    • @mulu5
      @mulu5 Před 8 měsíci +6

      ሲደጋገም ይከብዳል 😢😢😢

    • @user-oe3nr8kn1j
      @user-oe3nr8kn1j Před 8 měsíci +3

      ኣይዞሽወንድምየ😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-ph3pi5qe9r
      @user-ph3pi5qe9r Před 8 měsíci +1

      Ayzoki wondime 😢😢😢😢

    • @wubegetachew835
      @wubegetachew835 Před 8 měsíci +1

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @AlmiRutiaAbrsh
      @AlmiRutiaAbrsh Před 8 měsíci +4

      እኔ እንደዛሬው አልቅሸ አላውቅም😢

  • @ሶፊነኝየሙቤታናሽ
    @ሶፊነኝየሙቤታናሽ Před 8 měsíci +131

    ሙቤ ከልቡ ሰው ነዉ😢😢😢❤

  • @user-se1dj1ye9u
    @user-se1dj1ye9u Před 8 měsíci +14

    አብርሽ ወድሜ እደዚህ አትሁን ካተ ብዙ ነገር እየጠብቅን ቸኩለህ የምታደርጋቸው በሀላ ዋጋ ያስከፍሉሀል አብርሽ ❤❤❤❤

  • @mesesaysha3384
    @mesesaysha3384 Před 8 měsíci +619

    እባካችሁ ሴቶች የቤተሰብ ፈቃዳ ሳታፈቀዱ የሰው ልጅ ሙሉ ተሰፋ አትስጡ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa Před 8 měsíci +16

      እውነት ለብዙ ሰው ትምርት ይሆናል

    • @lubabaalli1007
      @lubabaalli1007 Před 8 měsíci +2

      ትክክል

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 Před 8 měsíci +2

      💔በጣም😢😢😢

    • @user-zz8rj9xc9r
      @user-zz8rj9xc9r Před 8 měsíci +8

      ትክክል መጀመሪያ ቤተሠብ ማሳወቅ አለባችው

    • @mesesaysha3384
      @mesesaysha3384 Před 8 měsíci

      ​@@user-zz8rj9xc9rውዴ እኔም ልክ እንደሱ በተደጋጋሚ በሁለቱ ሰዎች ልብ ተሰበሩል ቤተሰብ አልፈቀደልኝም 😢😢😢😢 ሁለት ጊዜ ህወሃት ለማጠፈት ሙከራለሁ😢ብቻ አልሃምዱሊላህ ቁረአን ቤትሄጀ 😢😢😢

  • @ምንተክቼልርሳህ
    @ምንተክቼልርሳህ Před 8 měsíci +133

    ሙቢዬ ቤተክርስቲያን ሂደህ ፀሎት አድርግ ሲል በቃ ሆዴ አልቻልሁም የኔ አባት ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁሉ ሰላም እደሚሆን ተስፋ አለኚ😢😢😢❤❤❤❤

  • @AseyaYusef-bf6xs
    @AseyaYusef-bf6xs Před 8 měsíci +46

    አኡዙቢላህ ተርጋጋ እጅ አብርሽ 😢😢😢 ሶብር ይኑርህ ሀታ ካተጋ ባትመጣም በርፍት ሰአቷ እየተገናኛችሁ ፍቅራችሁን መቀጠል ትችላላችሁ❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Před 8 měsíci +2

      እኮ ፈጣሪን ማማረር ነው ዋናው መፍቀዳቸው ነው እንጂ ነገሮች በጊዜው ይስተካከላሉ በቤተሰብም አንፍረዲ ትመህርቷን ተጨርስ ነው ያሉት ከዚያ በትርፍ ስአታቸው ይገናኛሉ እኛ በስደት ስንት አመታትን አሰቆጠርን አይደል

    • @user-cq2ku2ph2r
      @user-cq2ku2ph2r Před 8 měsíci +1

      ትክክል ትእግስት ያስፈልጋል ሰብር ወንዴም

  • @raqiavii3420
    @raqiavii3420 Před 8 měsíci +47

    የዛሬ ልጆች ችኩሎችነን ኧረ ተው ትግስት ይኑረን አባቶቻችን በድግልና ስት አመት ኑረዋል አሁን የጸሎት ጊዜ ይኑርህ አብርሽ ክርስትያን ተስፍ አይቆርጥም ምክንያቱም ተስፍ እግዚአብሔር ሰለሚያምን

  • @kisantasfaha7919
    @kisantasfaha7919 Před 8 měsíci +166

    እግዚአብሔር ከአንተ ይሁን ኣይዞህ ወንድማችን ጥንክር ለራስህ ብቻ ሳይሆን ለበተሰቦችህ ኣስብ
    ራስህ ህይወትህን ማጥፋት ደሞ ሓጥያት ነው ወንድሜ ኣይዞ እመቤቴ ትደግፈህ 👏

  • @bethlehem829
    @bethlehem829 Před 8 měsíci +386

    እባክህ አብርሽ እራስህን ጠብቅ ትግስት ይኑርህ😢 እራስን ማጥፋት ሀጥያት ነው
    አብርሽ ቤተክርስቲያን ሂድ ፆለት አድርግ

  • @ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ

    ሙቤ ወደ ቤተክርስቲያን ሂድ ፀሎት አድረግ ሲለው አንጀቴን በላው ማርያምን
    እውነቱን እኮ ነው አብርሽ በናትህን እራስህን ጠብቅ😢

  • @hayath9519
    @hayath9519 Před 8 měsíci +17

    ደስታችንን ሳጨርስ እንደገና😭💔ሩታ ቤተሰቦችሽን የግድ አሳምነሽ ከጓኑ መሆን አለብሽ የምትሉ😭💔

  • @زينبالحربي-ث1خ
    @زينبالحربي-ث1خ Před 8 měsíci +50

    😥😥😥😥አብርሽ ለኛም እዘንልን ለመዳም ቅመሞች እኛ ያለቀሰ ጋር አልቅሰን ኡፉ አብርሽ ታገስ ፍቅርን እርቀት አይወስነውም ደሞ ቤተሰብ ፈቅዳል ብላሉች አመቻችታ ትመጣለች ታገስ ፈጣሪ ከታጋሾች ጋር ነው

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Před 8 měsíci +51

    ወይ አብርሽ ሁለተኛ ልቡ እንዳይሰበር ሩታ በእናትሽ ቤተሰብን አሳምኒና አብራችሁ ሁኑ😢😢😢

  • @11-vu6oy
    @11-vu6oy Před 8 měsíci +38

    ራስ ማጥፋት ራስ ወዳድነት ነው ራስ ማጥፋት መጨረሻው ሲኦል ነው ኣንደኛ ለነብሰህ ኣስብ ሁለተኛ ደሞ ለናትህ ኣስብላት😢😢😢😢

  • @abebat3946
    @abebat3946 Před 8 měsíci +19

    ይች አለም ለደካሞች አትሆንም😢😢😢😢😢ጠንከር በል ወንድማችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር መልስ አለው ፀሎት አድርግ😢😢😢

  • @rabimhammed119
    @rabimhammed119 Před 8 měsíci +280

    ወይኔ ዘንድሮ እኔ እራሱ ዘንድሮ እንቅልፍ ነሳኝ የዚህ ልጅ ነገር ያረሂም አንተ ድረስ ወገቤን ያዘኝ ጭንቀት

    • @ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ
      @ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ Před 8 měsíci +4

      በእውነት እንደት እንደደነገጥኩ እሕ ፈጣሪ ይረዳው

    • @MoniraMohammed-l8j
      @MoniraMohammed-l8j Před 8 měsíci +14

      ሊጁ ውስጡ ቲማትም ነው መገረፍ አለበት 😅

    • @ሪሀናአሊ
      @ሪሀናአሊ Před 8 měsíci +3

      ወይይ እኔስ እንቅልፍ ነሳኝ😢😢😢

    • @user-nx4sj3cw8b
      @user-nx4sj3cw8b Před 8 měsíci +11

      ​@@ስደትኝዋመቅዲያባታልጂእናተ ድራማ እኮ ነው

    • @user-nx4sj3cw8b
      @user-nx4sj3cw8b Před 8 měsíci +2

      ​@@ስደትኝዋመቅዲያባታልጂእናተ ድራማ እኮ ነው

  • @tsagatube8500
    @tsagatube8500 Před 8 měsíci +77

    “ራእዩ ገና እስከ ተወሰነው ጊዜ ነው፥ ወደ ፍጻሜውም ይቸኵላል፥ እርሱም አይዋሽም፤ ቢዘገይም በእርግጥ ይመጣልና ታገሠው፤ እርሱ አይዘገይም።”
    - ዕንባቆም 2፥3
    😢😢

  • @gaultigray2280
    @gaultigray2280 Před 8 měsíci +23

    አብርሽየ በማርያም ለሚዎዱህ ሰዎች ስትል ኑር
    እኛ የአረብ አገር እህቶችህ አለን ልባችን ሰብሮው ብራችን በልቶው የሚክዱን አሉ 😢

  • @user-vu5hj1sf9c
    @user-vu5hj1sf9c Před 7 měsíci +7

    ተረጋጋ አቢርሽ ለትክክለኛ ፊቅር መሰናከል ይበዛበታል ሆኖም ግን ለመልካም ነው የ አንቴን እንባ አያሳዬን ከ ሩታዬ ጋር ሁለም በምያምረው ፈገግታችሁ በፊቅር ኑሩልኝ❤❤❤❤

  • @Edeneye21
    @Edeneye21 Před 8 měsíci +40

    በስማም አብረሽ በፈፁም እደዚህ አይነት ነገረ ማሰብ በራሱ የለብህም ፈጣረ ያቃል በፀሎት በረታ የምትሎ አሳዮኝ በላይከ

  • @madina3828
    @madina3828 Před 8 měsíci +74

    ወይኔ የቡታ ጅራ ልጆች ሲያፍቅሩ እስከ ጥግ ነው😢😢😢😢😢😢😢 አይዞህ አብርሽተስፍ አትቁረጥ

  • @qwas9970
    @qwas9970 Před 8 měsíci +30

    በስሜ ስላሴ ጠብቁት ጠበልም ርጭት ኩፍ መንፈስ እየተፈታተነበት ነው ራስህ መጥፋት የክፉ መንፈስ ሀሳብ ነው 😢😢አረ አብርሽዬ ተረጋጋ

  • @user-xx4iz9sf9f
    @user-xx4iz9sf9f Před 8 měsíci +5

    😢😢😢😢አረ በጌታ አንተ ልጅ ግን አንጀቴን አንሰፈሰፍከው በጌታ እኔማ አልቅሼ ልሞትልህ ነው ወንድሜ በጌታ በእግዚአብሔር ታገስ ሁሉም እኮ በአንዴ አይስተካከልም 😢😢😢😢😢

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 Před 8 měsíci +45

    እረ ፍትህ ለኛ አሁንስ እፍፍፍ😢😢😢 ሲቀጥል ተራርቆ ፍቅር ባንተ አልተጀመረም በስደት አለን ስቱን።ችለን ለሰይጣን።በር አትክፈት ደካማ ከሆንክ ሚጥልህ ይበዛል 😢😢😢

    • @user-cr1kn5jy9q
      @user-cr1kn5jy9q Před 8 měsíci

      እውነት ነው

    • @hasatpice9198
      @hasatpice9198 Před 8 měsíci

      በጣም ስት አመት እየደከምን በሠውቤት😢

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e Před 8 měsíci +33

    በመጀመሪያ ፀሎት አድረግ ሲቀጥል ትግስት ይኑርህ እሷም ቤተሠብ ነው ያላት ደግሞ ግደታ አብራክ ስለሆነች አይደለም ፍቅር ቦታ አይገድበውም ወድሜ አብረሽ❤❤❤❤

  • @akhrammuhamed6231
    @akhrammuhamed6231 Před 8 měsíci +50

    እኛ በሰደት ስት አመት ተላያይተን እንኖራለን ተረጋጋ ቤተሰብ እሺ ብለውየለ ያተናት ተፈቅዶልሀል ሰለዝህ ተረጋጋ ወድሜ እነፈልግሀለን

  • @hgyy2926
    @hgyy2926 Před 8 měsíci +14

    ሙቤ ናብሓቂ ተዛራብካ ናብ ቤተክርስትያን ከይድካ ፅሎት ግበር የኔ ወንድም ኣጆካ ኩሉ እኮ ብግዝየኡ እዩ ዝከውን

  • @Topiy7p
    @Topiy7p Před 8 měsíci +41

    አብርሽዬ ጠንካራ ሁን ለቤተሠቦችህ አስብ ትግስት ይኑርህ እየፀለይክ እኛም ዱአ እናደርጋለን ሀቢቢ❤❤❤ ሄወትኮ ይቀጥላል😢😢😢

  • @nextmobile5645
    @nextmobile5645 Před 8 měsíci +60

    የቡታጀራ ልጆች እውነተኛ አፈቃሪ ትለያላቹ 😢😢😢 አብርሸ ይሄም ቀን አልፎ የምትደሰትበት ቀን ቅርብ ነው😢😭😭

    • @SemiraEthiopian
      @SemiraEthiopian Před 8 měsíci +5

      ፍቅር ብሄር ያላውም ዝምታ መልከም ነው!!

    • @hayattube9044
      @hayattube9044 Před 8 měsíci +2

      ​@@SemiraEthiopianበዛ ላይ ድራማ😂

    • @Zhara-o4e
      @Zhara-o4e Před 8 měsíci

      ​@@hayattube9044ወላሂ አይደለም😢ድራማ

    • @user-mx1jz8yk4f
      @user-mx1jz8yk4f Před 8 měsíci

      ክክክክክክክ ሳህ🎉🎉😂​@@SemiraEthiopian

    • @nextmobile5645
      @nextmobile5645 Před 8 měsíci

      @@SemiraEthiopian እኔም እኮ ሰለብሄር አልተናገርኩ

  • @Zahra-iw6un
    @Zahra-iw6un Před 8 měsíci +83

    አብርሽ ወንድምየ ማርያምን እን የ ካንተ ባላቅም እኔ በስዴት ስንቴ ተሰበርኩ ግን አሁን ቁሜ ሰዉ ሁኛሎ አብርሽ አይዞህ ቤተ ክርስትያን ጥዋት ማታ ህድ አንተ ቡዙ ሰዉ ይወድሃል እኔ ማንም አይዞሽ ያለኝ የለም ከመሳቅ ዉጭ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @RehatLove
      @RehatLove Před 8 měsíci +1

      አብሽሪ አንችም አላህ ይወድሻል ጠንካራ ሆነሽ እንድትቆሚ የረዳሽ ፈጣሪ አለሽ አብሽሪ

    • @Zahra-iw6un
      @Zahra-iw6un Před 8 měsíci

      እሽ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@RehatLove

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k Před 8 měsíci

      ​@@Zahra-iw6un😘😘😘👍👍🥰🥰

    • @starcall9965
      @starcall9965 Před 8 měsíci

      አተእነዛሚሰኪንቤተሰቦችህአያሳዝኑህም ትናትለመጣችልጂብለህ እውነት

    • @starcall9965
      @starcall9965 Před 8 měsíci

      አባትህእናትህይጎዳሊወላሂ አላህላተካለትየትምአቲድም

  • @YordanosYordiyo
    @YordanosYordiyo Před 8 měsíci +27

    ወንድም አብርሽ አንድ ነገር ልንገርህ ፈጣሪ የፈጠረውን ነፍስ ማጥፋት ከሀጢአቶች ሁሉ የከፋ ሀጢአት ነው እንደከፋህ አውቃለሁ ግን ቢያንስ ፀሎት እንጂ እርምጃሆን ሞት አታዶርገው የትኛውም ችግር ከፀሎት አይበልጥም ፀሎት ወደፈጣሪ መጮህ የሁሉም መልሰሸ ነው አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 Před 8 měsíci +15

    ምነዉ ደስታችንንን አጣጥመን ሳንጨረስ 😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ ወደ መልካም ነገር ያስተካክልልህ ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před 8 měsíci +55

    አብርሺ እባክህ እድህ አትሁን ሁሉም ነገር ይስተካከላል. ትግስተኛ ሁን ለቤተስቦችህም እስብ እውነት እደት እደደነገኩ😢😢😢😢😢

    • @saralamesa9370
      @saralamesa9370 Před 8 měsíci

      Terageg tigist yesafelagel bachokel,aydelm wandime

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Před 8 měsíci +136

    በ እናትህ አብርሽ ሀይሚን ስማት የትንሽ ትልቅ ንግግርዋ ሁሉ ትልቅ መልእክት አለው በፈጠረር አንተ ስትኖር ነው ሁሉም ነገር የሚስተካከለው ❤

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r Před 8 měsíci

      በጣም አነጋገሯ 😢😢😢😢

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 Před 8 měsíci +2

      አብርሽ ይህን ከአንተ አንጠብቅም ጠንካራ መሆን አለበህ

  • @user-se1dj1ye9u
    @user-se1dj1ye9u Před 8 měsíci +7

    እስኪ ቤተክርስቲያን ሂድና ውስጥህ የሚሠማህን ሁሉ ለፈጣሪ ንገረው ለሱ የሚሣነው የለም ጭለማን ወስዶ ብርሀን የዘረጋ አምላክ እና አይዞህ ወድሜ ትግስተኛ ሁን ❤❤❤

  • @emukal
    @emukal Před 8 měsíci +17

    ለዚህ ልጅ ሂወት ጠጠያቂ ሩታና የአብርሽ እህት ናቸው ማን ለምኝው አላት አፈቅርሀለው ብላ ፍቅር ላይ ከጣለችው በኃላ አሁን ላይ ምን የሚሉት ነው😢😢😢

  • @ዙዙዬ
    @ዙዙዬ Před 8 měsíci +290

    ጊዜ ሊፈትነን ይችላል ለማሸነፍ ግድ መታገስ አለብን የኛ ቀን ይመጣል ሰው እንደሞተ እንጂ እንደወደቀ አይቀርም😭💔💔💔

    • @Aws7362
      @Aws7362 Před 8 měsíci +1

      ሳህእኔመችምበሱጭቀትልሞትነውወላሂያረብአላህያስተካክላቸው

    • @WELCOMES-1560
      @WELCOMES-1560 Před 8 měsíci +2

      *_በጣም ነው ደግሞ እኮ ጎደኝነታቸውን ቤተሰቧ ተቀብሏል እሷ ባትመጣ እሱ ወደሷ መሄድ ይችላል ብርታቱን ይስጠው ያሳዝናል!_*

    • @Aws7362
      @Aws7362 Před 8 měsíci

      @@WELCOMES-1560 ኡፍፍፍፍከባድነውአላህያራራቸውያረብእሱንምትግስቱንይስጠው

    • @user-th6qk4cc7k
      @user-th6qk4cc7k Před 8 měsíci +1

      😢😢😢

    • @aynadisyenealem7152
      @aynadisyenealem7152 Před 8 měsíci

      ewnet new

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 8 měsíci +24

    እረ መረጋጋት ያስፈልጋል ወንድማችን እግዚአብሄር ያለልህ ይሆናል እባክህ አንተ እኮ የኛ አርአያ ነህ አብርሽየ 😢 ሠላማችሁ ይመለስ🙏

  • @halichoalhabeshi6189
    @halichoalhabeshi6189 Před 8 měsíci +4

    አብርሽን እሚረዳው እንደኔ በፍቅር የተጎዳ ሰው ብቻ ነው።😭 ድጋሜ ሰው ማመን ይከብዳል ሁሉም እሚከዱት ነው ከሚመስለው

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 Před 8 měsíci

      Betikikile enam dresobegnale eredwalew

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Před 8 měsíci +28

    የእውነት ሁሌም ቢሆን የዚህን ልጁ ነገር በማሰብ ጭንቀት ሊደፋኝነው ወንድሜ ሁሉም ነገር በሶብር ነው አ😢😢😢😢😢

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Před 8 měsíci +2

      በጣምልክነሽ የኔውድ እኔም በጭንቀት በጉጉትእጠብቃለሁአምላኬሆይ የዚህለጅ መንገድ ድግልማርያም አሳምሪለት መቸም ላች ጠርቸ አፍሬአላቅም ተክልዬ ሁሉንም ላተሰጠሁ በሰላም ሩታዬ ጋር እምገናኙ አርግልኝ እደኔ ሃጥያት ሳይሆን እደቸርነትህ ሰላሙን ስጥልን እዚህ ቤቶች ❤😍😍😍😍

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 Před 8 měsíci

      @@user-hi7kp8cv5u ሳህ ወላ አሚን አሚን አላሁማ አሚን ያረብ

    • @ZeryeNuryeu
      @ZeryeNuryeu Před 8 měsíci

      ምንሁኖነውግን

  • @abdurahmankooliyyatt4672
    @abdurahmankooliyyatt4672 Před 8 měsíci +20

    እፍፍፍፍ💔💔💔ኧረ በእግዚአብሔር አብርሽ ትዕግስት ይኑርህ 😢😢😢ፈተናው ለበጎ ነው ደግሞ እስከ መጨረሻው እውነቱን ሳታውቅ ኧረ ለቤተሰቦችህ አስብላቸው 😢ወይኔ ሀይሚዬ አጀቴን በላሽው💔😥እውነተኛ ፍቅር እኮ ፈተናው ብዙ ነው ደግሞም የታገሰች ህይወት መጨረሻው ያምራል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የአብርሽን ደስታ በሙሉ ባርክለት🤲አብርሽ ሲጨቅህ ደግሞ ጸሎት አድርግ😢

  • @HelenMeresa-om5bm
    @HelenMeresa-om5bm Před 8 měsíci +33

    አብርሽ የኔ ውድ ለቤተሰቦችህ አስብ እንጂ ስንት ሰው አለ የሚወድህ በዙርያህ😭😭

  • @yeshieseta
    @yeshieseta Před 8 měsíci +4

    ኡፍፍፍ አሁንስ ግራ ገባኝ አብርዬ ፀልይ እሷ ደግሞ ትወድሃለች ነገሮችን አስተካክላ ትመጣለች ቤተሰብም ፈቅደውላታል ለምን አትረጋጋም በዙሪያህ ያሉ ሰዎች ይጎዱብሃል😢😢😢

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před 8 měsíci +15

    😢😢😢የዘድሮ እሴቶች ቤተሰብ ሳይፈቅድ በስሜት ተንስተው ሲላጡ እች ልጁን እዳትጉዱት እህት ተብየዋ ግን ለውድማ አታስብም ግን በስማም 😢😢😢

  • @uaeuae4026
    @uaeuae4026 Před 8 měsíci +29

    ሁሉም በጊዜው ይሆናል አብርሽ ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ውሳኔ አትወስን 😢

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Před 8 měsíci +94

    ተረጋጋ እዴዝህ ሆኖ የለም😢ፍተና የበዛበት ነገር ለከይር ነው ተስፍ አትቁረጡ ዋናው መፍቀዳቸው ነው ይህን አመት ጨርሳ ለቀጣዩ ተመካከሩ ብታጅራ እድትመጣ አለዛ ተያቸው ቤተሰብን በራሳቸው ግዜ ይፍቅዳሉ መቀበላቸው በራሱ ትልቅ ተስፍ ነው 👍👍👍🥰

    • @Emuy433
      @Emuy433 Před 8 měsíci +1

      እውነት ነው😢😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 8 měsíci +5

    ሙቤ አደራ... በ ዱአ አግዘው
    ኦርቶዶክሶች በፅሎት .. እማይፈታ.. ነገር የለም.. አብሽር ሁሉ ይሆናል 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻 አብርሽ አይዞህ !

  • @user-ho8fy8dx4k
    @user-ho8fy8dx4k Před 8 měsíci +31

    ፍቅር ለተመልካች ቀላል ነወ ግን ለአፉቃሪው ክባድ ነወ የደረስበት ያቃል አይዛህ እኛም ግራ ግባን ለሁሉም ነገር ትግስት ያሳፍልጋል ከፍል 2 እንጠብቃለን

    • @user-ly6kr5gy6b
      @user-ly6kr5gy6b Před 8 měsíci

      😂😂😂😂ግን እዉነትነዉ እደ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 Před 8 měsíci +3

      😂😂😂ካሜራ ደቅኖ ሞት አለደ 😂

    • @user-ho8fy8dx4k
      @user-ho8fy8dx4k Před 8 měsíci

      @@nibrettube8913 እኔም እሱ ነወ ግረ የግባኝ

    • @alahamdulilahalakulihal
      @alahamdulilahalakulihal Před 8 měsíci

      አታሥቁኝ😂😂 ላልቆሥበት😢​@@nibrettube8913

  • @user-me5ro8ws4n
    @user-me5ro8ws4n Před 8 měsíci +37

    በሞቴ በክፋት አትዩትና ሀሣቤን መፋቀር ማለት አብሮ መኖር ነዉደ ሥንቱ ነዉ ተሰዶ በርቀት ፍቅር እየተቀጣ ቀን እስከሚያልፍ የሚጠብቅ ፈጣሪ በፈቀደዉ ጊዜ ይሣካል ዋናዉ የናተ መግባባት ነዉ በጣም አበዛችሁት ኤጪ

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g Před 8 měsíci +3

      በጣም የምር እኔ ህፃን ልጅ ጡቴን አስትቼ ነዉ የመጣሁት በጣም ብዙ ቁስል አለ 😢😢😢😢

    • @user-qo6cn2gs9l
      @user-qo6cn2gs9l Před 8 měsíci

      Betkikil

    • @user-rl2od3lp3p
      @user-rl2od3lp3p Před 8 měsíci +2

      አበዙት ብቻ ሳይሆን ተጨማለቁ
      አን ሴት ነዉ ያጣህዉ ስንቶች ናቸዉ ልጆቻቸዉን ጥለዉ የሚኖሩት

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g Před 8 měsíci

      @@user-rl2od3lp3p በጣም የዉነት

    • @user-sw5yg2js5u
      @user-sw5yg2js5u Před 8 měsíci

      በትክክል 😢😢

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před 8 měsíci +27

    እኔ ለዚህ ልጅ በጣም እየፈራሁ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ አብርሽዬ😢🙏

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 8 měsíci +28

    እረ አብርሽ ምንሁነህነው 😢😢😢እሩታ እኮ አንተንበማፍቀሯ ቤተሰብ ደስተኛ ናቸው ግን ትምህርትሽን ከዚህ ተማሪ ነው እጂ ያሉት አንተን እኮ ተቀብለዋታል አብርሽ ተረጋጋ ወንድም አለም እኛ በስደት ያለነው እህቶችህ በጣም በብዙ ነገሮች ተጎድተናል አልቀሰናል አንተ ደግሞ አታስጨንቀን በናትህ ወንድም አለም ተረጋጋ እሩታም በናትሽ አመቻች እና ተሎነይለት እህቴ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Merdiy
      @Merdiy Před 8 měsíci

      ልጁያምሀልእንደ መታገስ አቃተህ ሙት ቀላል አይደለም ከዚህ የባሠችግር ነው የሚያገኘህ ቁም ብለህ እሰብ ለቢተሠቡችህ እዘንላቸው

    • @salamss5506
      @salamss5506 Před 8 měsíci

      እኮ ሰው በስደት ሆኖ ስት አመት ታግሶ ይኖራል እስዋም እኮትወደዋለች ግን ቤተሰብን ገፍቸ ብሔድ ብላ ነው

    • @user-fm5pv5oy9y
      @user-fm5pv5oy9y Před 8 měsíci +1

      ኧረ ወንድምዋ ሶብር አድርግ ያአላህ እንደኔ ቶሎ ነዉ ክፍት የሚልህ እኔም ሳይህ ሆድ ባሠኝ አላህ ደሥታህን ያሳየን

    • @አይዱኒያ
      @አይዱኒያ Před 8 měsíci

      ልጁ ቶሎ ይብሰዋልመስል አንድሰው ጣፍጭ ለማግኜት ግዴታ መራራ መቅመስ ግድነው እና መታገስ,ነውጡሩ ዴግምሞ ተቀብለዋል ሶብር ይኑርህ ኧራራ

  • @BrtukanTadesse
    @BrtukanTadesse Před 8 měsíci +41

    ሙቢዬ ትክክል ነህ ለሁሉም ነገር ፀሎት ነው ፀሎት የማይፈታው ነገር የለም እግዚአብሔር ቤት መቅረብ ነው🙏😢😢😢

  • @habeshawit-qg1of
    @habeshawit-qg1of Před 8 měsíci +31

    አንድ ነገር ቢሆን ጥፋተኛዋ ትልቅ እህቱ ነች የልጁን ጉዳት እያወቀች እርግጠኛ ባልሆነችበት ነገር እሳት ከተተችው ኤጭ😢😢😢

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 Před 8 měsíci +3

      ደሞ ማታ መልቀቅ አነበረባትም የሰብስክራይብ ብላ

    • @HadiAad-e1g
      @HadiAad-e1g Před 8 měsíci +1

      ትክክል ትልቅእህቱ ናት ተውኝብለንእሱ አድነገርቢሁን

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s Před 8 měsíci +1

      ትክክክልልል የገርመኝ ቢደው መልቀቆ

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q Před 8 měsíci +2

      ትክክል ታላቅ እህቱ ናት ጥፍተኛው😢

    • @zenatathuobia9661
      @zenatathuobia9661 Před 8 měsíci +1

      ትክክል ተዉኝ ብሎ ነበር😢

  • @makeyaadam5623
    @makeyaadam5623 Před 8 měsíci +2

    አብርሽ እራሥን ማጥፉት ሀጢያት ነዉ ደግሞ ትግሥት ይኑርህ ወንዲሜ

  • @user-mh8er6ip9m
    @user-mh8er6ip9m Před 8 měsíci +57

    ሁሉም ለበጎ ነው ወንድሜ ጌታ ሚወደውን ነው ሚፈትነው ለቤተሰቦችህ ስትል መኖር አለብህ❤❤❤

    • @suzana-c5l
      @suzana-c5l Před 8 měsíci +1

      😂😂😂 እኔኮ እምትገርሙኝ ኮሚተሮች እነሱ እኮ አውቀው ነው እየሸቀሉብን ነው

    • @user-mh8er6ip9m
      @user-mh8er6ip9m Před 8 měsíci

      @@suzana-c5l የእውነት ነው ውዴ

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g Před 8 měsíci

      ​@@suzana-c5l😂😂😂 እኔ እራሱ ኮሜት እያየሁ እየሳቅሁ እያዘንኩ ነበር ኮመንታተሮች ያዛዝኑኛል ይቱብ ላይ የታየው ሁሉ ለነሱ እውነት ነው ሚስኪን ነፈር

  • @user-sk8ci7yv6g
    @user-sk8ci7yv6g Před 8 měsíci +13

    ወይኔ ኣብርሽየይ ስያሳዝን የኔ ወንድም እባክህ ተረጋጋ እና ፈጣሪህን ኣጥብቀህ ለምነው የምትፈልገው ነገር ሁሉ ይሰጠሃል ራስን ማጥፋት መፍትሄ ሁኖ ኣያዉቅም ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን ወንድሜ😢😢

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Před 8 měsíci +65

    እመብርሀን የአባቷንና ወድሟን ልብ ታራራልህ አብርሺየ አይዞህ😢😢

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f Před 8 měsíci

      አሜን አሜን አሜን❤❤

    • @astedehana5892
      @astedehana5892 Před 8 měsíci

      ደምሪኝ

    • @haytube6877
      @haytube6877 Před 8 měsíci +1

      ማናባቷ ከቤተሰብ ራስ ላይ ሳትወረድ ዘላ ፍቅር ዉስጥ አሰገባት

  • @hawaahamed9273
    @hawaahamed9273 Před 8 měsíci +1

    ሱብሃንአላህ ሙቤ የጓደኛ ጥግ መሽአላህ
    ሩታ በቦሌም በላሌም ብላ ትምጣ የምትሉ ላይክ

  • @youtubeethiopia2085
    @youtubeethiopia2085 Před 8 měsíci +13

    አብርሽ ሥተት አለብህ ይሄኮ ያለነው እሧካንተጎን ሥለሆነች ለነገሮች አትቸኩል ትመጣለች😢😢😢😢

  • @bettykoste183
    @bettykoste183 Před 8 měsíci +12

    እግዚአብሔር ሆይ ለዚ ልጅ ምንድናዉ እድሉ አምላኬ ሆይ አስባዉ አደራ😭🙌አብርሽ እንደዝ መሆን በጭራሽ የለብህም ታገስ መታገስ ዋጋ አለዉ Brother😭

  • @lemlem5091
    @lemlem5091 Před 8 měsíci +22

    አብርሽ እይዞህ ወንድሜ ተንካራ መሆን ነው ያለብህ ብዙ የምትኖርላቸው ሰዎች በዙሪያህ እያሉ እንዲህ አይነት ነገር ማሰብ የለብህም ወንድሜ ተንከር ብልህ በፀሎት መበርታት ነው ያለብህ ነገ ሌላ ቀን ነው ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል ወንድሜ ❤

  • @yeshiharegmengesha7251
    @yeshiharegmengesha7251 Před 8 měsíci +5

    ፍቅር ይታገሳልና ነገሮች ሁለም ጠማማ አይሆኑም እባክህ ተረጋጋ ወንድም ለበተሰቦችህ ታስፈልጋለህና በፀሎት ትጋ በፀሎት የማይቻል የለም፡፡

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 8 měsíci +18

    ልጁ ወዱት አይድልም. ክፉ መንፈስ ነው, ፀበል ብየህድ መልካም ነው. ይህ ፍቅር ብቻ አይድልም ሌላ መንፈስ አይልበት 😢ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁን.

  • @YeshYuoTube
    @YeshYuoTube Před 8 měsíci +11

    አር አትጨማለቁ ምድነዉ እደዝህመሆን ፈጣሪ ካልፈቀደ ምንም ነገር አይሆን ለምን የሱን ፍቃድ አጠብቁም እግዛብሄር ፈተናወቹን እሜመጣዉ ለበጎነዉ ተመስገን በሉ 😢

  • @user-je7ve5tk2p
    @user-je7ve5tk2p Před 8 měsíci +8

    ዛሬስ በቃኝ ማልቀስ ሁለተኛ አላይም 😢 ልቤሁሉ ተጨነቀች በገዛ ስልኬ በሽታ አብርሽ እግዚአብሔር ይሁንህ

  • @dorkashailu6971
    @dorkashailu6971 Před 8 měsíci +1

    እግዛብሄር የፈቀደው ብቻ ነዉ የሚሆነው ወንድሜ አይዞህ 🙏

  • @user-br2gy2tr7h
    @user-br2gy2tr7h Před 8 měsíci +24

    በእየሱስ ስም እኔ በዚህ ልጅ ምክንያት ልሞት ነዉ በቃ በጭንቀት ሞሞቴ ነዉ እረ ሴቶች እግዚያአብሔርን ፍሩ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @melesegngebretsadik-lc8sv
      @melesegngebretsadik-lc8sv Před 8 měsíci

      በጣም

    • @MahiTubj
      @MahiTubj Před 8 měsíci +1

      ተደስተን ሳናበቃ ሌላ ጭቀት😢😢😢😢

    • @melesegngebretsadik-lc8sv
      @melesegngebretsadik-lc8sv Před 8 měsíci

      መጨረሻውን ያሳምረው

    • @berkeabu7106
      @berkeabu7106 Před 8 měsíci +1

      እብ አላለችም ነገሮቹን ላስተካክ አለች ሁሉም በሂደት ነው

    • @የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ
      @የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ Před 8 měsíci

      ከሶኮ ምንም ችግር የለ ፍቅሩን ተቀብለውታል እነሱ ጋ አትሄጅ ብለዋት ነው ይሄ የሚስተካካል ነው

  • @fireworkargaw
    @fireworkargaw Před 8 měsíci +15

    አትሞኝ እራስህን ጠብቅ ገና ልጅ ነህ ደሞ ዝብለክ ልብህን ብቻ ሳይሆን ጭቅላትህን ስማ ለቤተስህ ለራስህ አስብ ገና ብዙ የምትል ልጅ ነህ ❤❤❤

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před 8 měsíci +141

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @seade127
    @seade127 Před 8 měsíci +2

    እኔበቃ ለአብርሽ ስል ነብሴ አለቀ 😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍአብርሽ ሁሉም ነገር የፈጣሪ ስራነው በእምነተህ ፀሎት አድርግ እባክህ ለእናትህ ስትልኳ ኑርላት እኛን ተወን እኔግን ዘር ቀለም ሳያግደኝ የቡታጅራ ልጅነው የማገባው ሀገሬ ስገባ ኢሸአላህ 😌😌😌😌ፍቅራቸው ደስሲል

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Před 8 měsíci +21

    አብሽር ለቤተሰቦችህ ለሙቤ ሲቀጥል ቤት ለለላቸው ባንተ ምክናያት ቤት ለሚሰራላቸው ባንተ ምክናያት ለሚታከሙት ባንተ ምክናያት ከጓዳና ለሚወጡት ሰዎች ስትል ኑር አብርሽየ ታገስ ሁሉም ነገር በግዜ ብዛት ይስተካከላል ሂወት ይቀጥላል የምር አስለቀሳችሁኝ ብዙ ሰው ይወድሀል ተው ተረጋጋ አብርሽየ

  • @user-zs8wx6id9c
    @user-zs8wx6id9c Před 8 měsíci +11

    ሴትነቴን ጠላሁት ለምንድነው መጀመሪያውኑ የቤተሠባችንን ባህሪ እያወቅን የሠው ልብ መሥበረ አይ አይዞህ አብረሽየ ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈትነው በረታ ወንድሜ ለመጥፎ ነገረ ቦታ አትስጥ

  • @ermiyasgetachew6406
    @ermiyasgetachew6406 Před 8 měsíci +8

    አብርሽ ትመጣለች ሩታ ቤተሠቦቿ በግር ብረት እንኳን ለማሠር ቢደፍሩ እመነኝ አብርሼ ተመጣለች አተቀርም ሩታ በህይወትህ ያውመ ባንተ አትቀልድም አብሽር

  • @azmiazmi8180
    @azmiazmi8180 Před 8 měsíci +1

    በስምኣም ፀበል ውሰዱት እባካችሁ ይህ ልጅ ያሳዝነኛል ኣምላካ ትዕግስት ስጠው 😢😢😢😢

  • @tksttkst
    @tksttkst Před 8 měsíci +10

    አረ አብርሸ ወንድም በትንሽ ነገር ተሰፋ አትቁረጥ አንተ እኮ ገና ለብዙ ሰው ታሰፈለጋልህ ወንድም በእግዚአብሔር ይህን ሀሳብ ተው 😢😢😢🙏🙏🙏

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji Před 8 měsíci +250

    ኧረ አብርሽ ሁሉም እኮ በግዜው ይሆናል እኮ እሩታ በፈጠረሽ ነገሮችን አስተካክሊና ሂጂ😢😢 ሙባ መልካም ሰው ቤተክርስቲያን ሂድአለ 😢

    • @user-go1ok4le6o
      @user-go1ok4le6o Před 8 měsíci

      እውነቱንነው ሁላችንም በምናምነው ነዋውዴ እራስንማጥፋት መፍትሄአይሆን ከፈጣሪምጋርመጣላትነው

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r Před 8 měsíci +8

      😢😢😢 ውዴ እሱ ሲጀመር ጨቆኛል ፈርቻለው ሲል ነበር ሴጣን እየተፈታተነው ነው አካበደ ለሚሉት ሴጣን ሲፈታተን እኮ አያድርስ ነው እሱ ፆም ፀሎት ማድረግ ነው ያለበት

    • @menbiyemaryamlji
      @menbiyemaryamlji Před 8 měsíci

      @@user-ri9xq2or8r አዎ እየተፈታተነው ነው 😢😢🙏

    • @user-vz9dx3vp3k
      @user-vz9dx3vp3k Před 8 měsíci +4

      እስኪ ክርስቲያኖች ዝም በሉ ስርዓትም አደለም ኧረ ጉድ እኮነው እሷም ትማር እሱም ይስራ መቸም ዘመኑ አንጥቶታል ይደዋወሉ ሲነፋፈቁ ይገናኙ እሱ ሒዶ እደዛ እያሉ ትምርቷን ትጨርስ ሆ እዴት ያለ አስተሳሰብ ነው

    • @user-ly4uq4cz9r
      @user-ly4uq4cz9r Před 8 měsíci +1

      Abreham,meniw,alebezam,ende,mefered, bayhonbgne,yehn,yemeselu,beteseboche,eyaluh,Le,set,endezeh,mehon,mendniw,eche

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 Před 8 měsíci +16

    አብርሽ እንዲህ አትሁን ሁሉንም ነገር ይስተካከላል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን😢❤❤❤

  • @Lidialidu4335
    @Lidialidu4335 Před 8 měsíci +4

    ኣብርሺየ ምን ኣለበት ጌታን ላንተ ብሰጠኝ የተሰባበረ ልብህ እጠግኖው ነበር 😢እግዚኣብሄር ግን የሚጠቅመንን ሰው ትቶ የማይ ጠቅመን ሰው ይሰጠናል ከዚ በላይ ጭካኔ ምን ኣለ ታድያ ያንተ ቪድዮ በየሁ ቅጥር ተከፍተህ ሳይ እኔ ያሳለፍኩትን ሂወት ትዝ ይለኛል ☹️እግዚኣብሄርግን ሰላምህን ያብዛልኝ❤

  • @yani730
    @yani730 Před 8 měsíci +83

    ወደ ፀበል ውሰዱት አረ ኣብርሽ ስንት ነገር ይጠብቅሃል ኣባቴ😢😢

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r Před 8 měsíci +3

      እሱ ነው ሚሻለው እኮ ወዴ 😢😢😢 ሴጣን ሲፈታተን እኮ አያድርስ ነው

  • @Tizita1232
    @Tizita1232 Před 8 měsíci +9

    አብርሽዬ እባክህን ተረጋግተህ አስብበት እሷም ተጨንቃ ነው ነገር ግን እሷ ባትመጣም አንተ ሄደህ እዛ መኖር ትችላለህ እባክህ ወንድሜ እኛም ተጨነቅን እረ እመብርሃን እናቴ ለዚህ ልጅ ልብ ስጪው እኔ በጭንቀት ልሞት ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @urur8r672
    @urur8r672 Před 8 měsíci +7

    ህይወት ለደካሞች አትሆንም ጠንከርበል ፈጣሪ ያንተ የሆነን ነገር እስኪሰጥህ በተስፋ መጔዝነው

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias5557 Před 8 měsíci +1

    ስማኝማ አብርሽ ሩት እኮ ቤተሰብ አላት ስለዚህ አስፈቅዳ ነው መምጣት ያለባት
    ይህን ልታስብ ይገባሀል
    ሲቀጥል እራስህን ለማትፋት በፍፁም ልታስበው እማይገባ ነገር ነው ።
    ገና ምኑ ተጀምሮ ቆም ብለህ ማሰብ ይገባሀል
    እሺ ተባረክ

  • @user-nn3dm4uf8w
    @user-nn3dm4uf8w Před 8 měsíci +12

    እኛም ተሰቃየን በደስታና በለቅሶ መካከል ኡፍ ከነሱ የበለጠ ደስታ ሀዘን

  • @user-zk1mt2ug4c
    @user-zk1mt2ug4c Před 8 měsíci +8

    እሩታየ ነገሮችን ለማሥተካከል ሞክሪ እግዚአብሔር በታች ዉደ ማርያምን እኛም ተጨነቅንጨ😢😢😢😢😢

  • @user-sh7gs2zy8c
    @user-sh7gs2zy8c Před 8 měsíci +11

    የኔ አባት ታድያ ፍቅር ቦታ አያግደውምኮ የትም ቢሆኑ እራስህን ጠብቅ የእዉነት ፍቅር ናፍቆኛል እኔም የምወደውን ሰው በሞት አጥቸ ለኔ ሳይሆን ለዛ ለምወደው ሰው መፅዋት ከፍየ የምኖርለት ሰው 😢😢😢😢

  • @sameera-ks4hl
    @sameera-ks4hl Před 8 měsíci +2

    አላህየአረጋጋህአብርሺተውሁሉምየአልፋልወድምተረጋጋአዮዞህመፈተንየአለነውእኮሁሉምነገርበአደየአይሆንም፣እህትወድሞቺህንእይአቸውእሥኪእናት፣አባትህንአንተምለራሥንቦዙነገርእየአሠብኪእንደበአንደየ፣ተሥፋትቆርጠአለህ😢😢ተረጋጋወድምየአላህአላህየአረጋጋህ

  • @kidestmisganaw9567
    @kidestmisganaw9567 Před 8 měsíci +16

    እኔ እሚሳዝኑኝ በእነርሱ ድራማ እውነት መስሏቸው እሚዝኑት ኮመንታተሮች ወይኔ ስታስቁ 😀😃😃😃😂 እናንተ ጥሩ ትወና ነው በርቱ ዘንድሮ እንዲህ ካልሆነ ኑሮ አይቻልም 😜😂😊

  • @kunfeyekunsubhanallah
    @kunfeyekunsubhanallah Před 8 měsíci +33

    አብሺር አላህ ፅናቱን ይስጥህ ያንተ ሂወት ልክ እደኔ ነው በዚህ ሲሉት በዛ አይ የሂወት ፈተና!!! ተስፋ አትቁረጥ ሁሉም ይስተካከል

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Před 8 měsíci

      የምር እኔም ልል ነበር እውነተኛ ሰው ፈተና ይበዛዋል

  • @BrtukanTadesse
    @BrtukanTadesse Před 8 měsíci +67

    አብርሽዬ እንድህ አትሁን ሁሉም ነገር ይስተካከላል እግዚአብሔር ጋር ጠንካራ ሁንልን ወንድሜ ስሜትህ እኮ ይገባናል ግን ይህም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው ወንድሜ 😢😢😢😢

  • @selamselam6256
    @selamselam6256 Před 8 měsíci +3

    አብርሺ በሰላም ነዉ ለማን ብ ለህነዉ እራስወዳድ አትሁን በአንተስ ር ያሉትን አስብ ያልፋል ሁሉም

  • @user-rr1qe2yq7t
    @user-rr1qe2yq7t Před 8 měsíci +14

    እንዳ ምንም ሆኖ ወንድ ልጅ ጠንካራ ማሆን አለባት አይዞክ ባርታ❤😢😢😢😢

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 8 měsíci +12

    የፈራው ነገር ደረሰ አምላክ ወይ ህይወቱላይ ብርሀን አብራበት 😢😢😢😢😢😢😢😢 ማርያምን 😢በእጅህ ነብስህን አጥፍተህ የገአነም እዳትወን የምድሩኮ አድቀን ደስታ ይወናል ከሞትክ ግን በእጅህ ወየው ታየኝ ነብስህ ስትጨመር እሳት😢😢😢😢😢

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ

    የአብርሽሽሽ ልክልኩን የምትነግረዉ እና የሚያከብራት ነፂ ናት ነፂን አናግሪዉ በሉዋት የኔ አስተዋይ ነች ልክ እንደ ታናሽ እህቴ ነፂ ነዉ ቆጣ ስትል የሚያምርባት❤

  • @user-rg8xm9wj8d
    @user-rg8xm9wj8d Před 8 měsíci +2

    አይ እህትነት በጣም እኮ ስቃይ ነው ከባድ ነው እኔ ስሙን አረብ አገር አለሁጂ በየ ደቂቃው ግን ለአንዱ ወድሜ ሳስብም ሳለቅስም እኖራለሁ ሀይሚየ ያሳዘነው በላይክ 😢😢😢

  • @user-nb2un9te2p
    @user-nb2un9te2p Před 8 měsíci +15

    አሁንስ የህንድ ፊልምነው የመሰለኝ የምር ።ወንድም አለም ወደፈጣሪህ ተመለስ ❤❤