ሩታ መልስ ሰጠች.ባንተ አልደራደርም አለችው😱🥰

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • #abtube #famly

Komentáře • 4,4K

  • @AbelaTube40
    @AbelaTube40 Před 2 měsíci +1254

    የኔ አንበሳ ወንድሜ ❤

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c Před 2 měsíci +53

    🇻🇳እዉነት እንካን የአብርሸ እና የሩታዬ አድናቂ ሆንኩኝ ማርያምን ያኔ ጀግኖች💊💊💊💪💪💪💪🇻🇳🇧🇴🥰🥰🥰🥰🥰ሩታዬ ያኔቆንጆ❤❤❤

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Před 2 měsíci +846

    ማንም አይለያችሁ ወደፊት አብርሽ ሽማግሌ ላክ❤❤

    • @SetayewGirema
      @SetayewGirema Před 2 měsíci +6

      Edi Mubarek Ate Kecha Cha

    • @mubetube_afiya2353
      @mubetube_afiya2353 Před 2 měsíci +6

      ​@@SetayewGiremaአለይና ወአለይክ❤🎉🎉

    • @user-yu1np4cc4x
      @user-yu1np4cc4x Před 2 měsíci +2

      Eskahun min yetebikal ayilkim

    • @ErahmatAwoke
      @ErahmatAwoke Před 2 měsíci +1

      ❤❤❤ውነትህንነው፣ሙብየ

    • @hawaabebawu
      @hawaabebawu Před 2 měsíci

      ሙቤ አይደለም ሴት ናት😂😂😂​@@ErahmatAwoke

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Před 2 měsíci +50

    ፍቅር እኮ ደስ የሚል ስቃይ ነዉ❤❤❤❤ የምር ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላቹሁ❤❤❤❤❤ሩቲየ የአብርሽ ልእልት

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Před 2 měsíci +156

    ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ለኢደል አል አድሃ በአል❤❤

    • @user-ni3qm1kb4s
      @user-ni3qm1kb4s Před 2 měsíci +1

      ሙቤ በጣም ፈልጌህ ነበር በኣላህ?

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před 2 měsíci +1

      እኳንአብሮአደረሰንሙብየ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @madenam830
      @madenam830 Před 2 měsíci +1

      እኳንአብሮአደረሰን ሙቤ❤❤

    • @ikramket3528
      @ikramket3528 Před 2 měsíci +1

      እንኮን አብሮ አደረሠን ወድሜ ሙቢ

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc Před 2 měsíci

      ውደስብስክራይብ አርጌኝ​@@user-ni3qm1kb4s

  • @asterabraham9656
    @asterabraham9656 Před 2 měsíci +48

    ይሄ የውነት ፍቅራችሁን እግዚአብሔር የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Efatube01
    @Efatube01 Před 2 měsíci +58

    ክፉ አይንካቹ❤❤

  • @menbi-l7l
    @menbi-l7l Před 2 měsíci +31

    እሩታና አብርሺ ፍቅር እስከ
    መቃብርመቼምአይለያዮ
    የምትሉ በላይክ

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo7930 Před 2 měsíci +83

    የስው ልጂ በሙሉ ሊጥሉሽ ይሞክራሉ ያንገዳግዱሻል እንጂ እዳትወድቂላቸው ጠንካራ ሁኝጂ ❤❤❤❤

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede Před 2 měsíci +53

    ቤተሰብ ላይክ አትለፋቸው የደታችን መግለጫ ላይክ ነው በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ 💕🙏

  • @Saedaomer
    @Saedaomer Před 2 měsíci +82

    ዩቱብንና ፍቅርን እናተ ብቻ ኑሩበት ጀግና የሥራ ሠዉ የኔ መልካሞች❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Před 2 měsíci +23

    ውድ የኢስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒደል አለደሀ አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🥀🥀🥀
    አብርሽ & ሩታዬ ልዬዊች ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ሁለት የዊህዎች 🎉🎉🎉
    congregation 200k 🎉🎉🎉

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp Před 2 měsíci +38

    ጀግና ወድ በሚስቱና በርስቱ አይደራደርም ጀግና ብቻ አይገልፅህም🎉🎉🎉🎉

  • @bdurbdfe8720
    @bdurbdfe8720 Před 2 měsíci +216

    ሰርፕራይዙ ሽምግልና ነው የምትሉ🥺🙏🙏🙏🙏ደምሩኝ

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Před 2 měsíci +350

    የአብርሽ ና የሩትነቴ አድናቂዎች የት ናቸው 🤞❤️የኔ ጠንካራዎች የሚድያው ድምቀቶች❤

    • @Madi-zt4wx
      @Madi-zt4wx Před 2 měsíci +4

      አለን የኔ ብዬ አብርሽዬ እሩታዬ ሁሌም ወደፊት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ef1rq2tv1h
      @user-ef1rq2tv1h Před 2 měsíci +4

      እኔ የራሴ አድናቂ ነኝ

    • @user-vm5fq7tt9w
      @user-vm5fq7tt9w Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-wc2sp1ck6u
      @user-wc2sp1ck6u Před 2 měsíci

      እኔ❤

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh Před 2 měsíci

      በጣም❤

  • @SwSw-hh7hl
    @SwSw-hh7hl Před 2 měsíci +20

    አብርሽ እና ሩታዬ መቸም መቸም አይለያዩም የምትሉ ግጩኝ👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt Před 2 měsíci +43

    200kገባ እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደስ ብሎኛል ስትግዜ እያየሁ የእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እሩታየ የኔ ፍልቅልቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አብርሺ የሽጋ እሩታ ባል ጀግናኮነህ የጣሉህ መስሎቸው አፍመሱህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru Před 2 měsíci +265

    በበአል የወንድሜ ሞት ሰማሁ አላህ ጀነት እንዲወፍቀው ዱአ አርጉልት😢😢😢

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi Před 2 měsíci +5

      አላህ ይዘንለት አይዞሽ ❤❤❤❤

    • @Tigest-z4x
      @Tigest-z4x Před 2 měsíci +5

      አላህ ይሶብርሽ እሱም አላህ ይዘንለት

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 Před 2 měsíci +2

      አላህ ሶብሩን ይስጥሽ

    • @መዲእብራሂም
      @መዲእብራሂም Před 2 měsíci +2

      አላህ ይዘንለት አችንም ሶብሩን ይስጥሽ

    • @SofiaMohammed-ij9bx
      @SofiaMohammed-ij9bx Před 2 měsíci +3

      አላህ ይራህመዉ

  • @yalem2598
    @yalem2598 Před 2 měsíci +146

    አብርሽ ጠንካራ ሁን እሩታን አሳልፈህ እንዳትሰጥ ምርጥ ስጦታህ ናት እሽ

    • @user-gv4gh2no7r
      @user-gv4gh2no7r Před 2 měsíci +1

      ደምሪኝ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en Před 2 měsíci +6

      የት ሚሰጠው አይለያዩም መቼም❤❤❤❤❤

  • @Pnice-bx9ew
    @Pnice-bx9ew Před 2 měsíci +17

    መሞቱን ሁሉም ይሞታል የሚለየው ያሟሟት ነገርነው
    ግማሹ ከፍሮ ገማሹደሞ በቀጥተኛውሠገድ ይሞታል አላህ መጨረችንን ያሳምርልን ጉሉ አሚን

  • @yilaktube
    @yilaktube Před 2 měsíci +198

    ኮራሁባችሁ👏👏👏❤

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 Před 2 měsíci +56

    ወይ ሩትዬ ተባረኪ ጠላት አፈረ ክርስቶስ ከበረ በእዉነት አብርሽ በጣም እድለኛ ነህ ይቺን የመሠለች ታማኝ ሚስት ስለሰጠህ የሰዉ ወሬ አትስሙ ፍቅራችሁን አጣጥሙ ለምንም ነገር መልስ አትስጡ።

    • @haymanotbelete5295
      @haymanotbelete5295 Před 2 měsíci +4

      ቤተሰብ መቸ በልጁ ጥላት ሁኖ አያቅም .🙄.ን

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh Před 2 měsíci

      ​@@haymanotbelete5295ጅል ቤተሰብ እኮ በሌላ ሰው ተመክረው ነው እንደዚ የሉት 😮😮

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 Před 2 měsíci

      ​@haymanotbelete5295 ቤተሰብ ሳይሆን የነ አብራሃም ምቀኞች አሉ😢😢😢😢

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 Před 2 měsíci +87

    አንቺ ጀግና ሴት ለፍቅር ዋጋ ከፋይ የኔ ልዕልት እሩታዬ መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሳምረው እኛ ደግሞ እኖዳቺሆለን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @astermichael3363
    @astermichael3363 Před 2 měsíci +11

    ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን። አብርሽ ሩታ በርቱ ጠንክሩ እኛም ከጎናችሁ ነን። ለማንም አሳልፈን አንሰጣችሁም።❤❤❤❤❤ ጠላቶቻችሁ እርርርር ይበሉ

    • @AliAhmad-fe2zz
      @AliAhmad-fe2zz Před 2 měsíci +1

      አረሩ እንጂ ትቃጠሉ አልቅሰው የመጣሉ በለው ሲጠበቁ እነሱ ስቀውመጦ ጥላት እረር የበል

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b Před 2 měsíci +22

    አብርሽ ጅግና ነህ ለወሬ ቦታ የማሰጥ ፈጣሪን የያዘ መችም ቢሆን አይወድቅ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ እንያችሁ መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሳምርላችሁ ምቀኛን አሴድን ተኮለኛን ፈጣሪ ያርቅላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EmanMohammed-ps7gy
    @EmanMohammed-ps7gy Před 2 měsíci +125

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ኢድ ሙባረክ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-yr5ps9mw9f
    @user-yr5ps9mw9f Před 2 měsíci +236

    አብርሽ ለሀይሚ ስጦታ ሰቶ ሰርፕራይዝ ያድርግልን እምትሉ👍👍😌😌💞💞💞💞

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb Před 2 měsíci +3

      ጥልቅ በማያገባቹ አሁን ምና ገባሽ😏😏😏

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn Před 2 měsíci +1

      አዉ❤❤❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 2 měsíci

      😊😊😊😊

    • @fhussen
      @fhussen Před 2 měsíci

      አወ ግን በቡራ ቤት🎉🎉🎉🎉

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en Před 2 měsíci

      ,አዎ ረሳት 50 ስትገባ ይሰጣታ❤❤❤❤❤

  • @user-uz2fp2bw8f
    @user-uz2fp2bw8f Před 2 měsíci +18

    ፍቅርኮ ደስስስ የሚል ስቃይ ነው አይዟችሁ ወደፊት

  • @Yagntewa
    @Yagntewa Před 2 měsíci +1036

    መቸም ተለያይታችሁ ማየት አንፈልግም መለያየታቸውን አንፈልግም የምትሉ ብቻ በላይክ አሳዩኝ 😢😢😢 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-gz5ex2xd4i
      @user-gz5ex2xd4i Před 2 měsíci +10

      ቤተሰቦችሽን አሰዝነሽ አስከታሽ አተፍሪም

    • @user-gz5ex2xd4i
      @user-gz5ex2xd4i Před 2 měsíci +7

      በለጌ እነትሽን ውሸታም አተርጊየት እፈሪ

    • @user-gz5ex2xd4i
      @user-gz5ex2xd4i Před 2 měsíci +6

      ለምን አታቅፈትም ሀብታም አረገችህ

    • @user-gz5ex2xd4i
      @user-gz5ex2xd4i Před 2 měsíci +6

      እሩታ ከዚም በፊት በፍቅር የጭበረበረው የውሸት ሽምግልነ ተለከ የተበለው አንችም ለይ ደረሰ😊

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d Před 2 měsíci

      አወ😢😢

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před 2 měsíci +379

    የአብርሽና የሩታ ደስታ የሚያስደስታቹ ላይክ ግጩኝ

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Před 2 měsíci +59

    የኔ ዛህራ እና ቻንድራ ስወዳቹሁ እኮ የኔ እቁዉቺ እናተን አለመዉደድ አይቻልም የምር አብርሽየ የሩቲየ ሸበላ አደራ ሩቱየን የብረት መዝግያ ብላሀላች እና መልካም የትዳር ዘበን ይሁንላቹሁ ❤❤❤❤የኔ የፍቅር ተምሳሌትወች ❤❤❤❤❤

  • @Tasfaneshtunta
    @Tasfaneshtunta Před 2 měsíci +21

    የኔ አምበሳ ደም 200k ገባ ተመስግን ፍቅር ሁልም አሽናፍ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Před 2 měsíci +115

    እልልል እደኔ ደስ ያለ ማነው ላይክ❤👍

  • @Ferenjur3y
    @Ferenjur3y Před 2 měsíci +257

    የአብርሽ እና ሩታ ወደታ ይቀንሳል ብላችሁ ስለነሱ ብዙ እምታወሩ ሰዉች🙃 ፍቅራችን እየጨመረ ሂዲል የምትሉ እስኪ 👍ሩታዬ ሰስ ጎኔ Love❤

    • @user-yi3rs5ur9r
      @user-yi3rs5ur9r Před 2 měsíci +5

      ከምርሽ ነው ወይስ ምን ልበል ፕሮፖይልሽ ነው ግራ ያጋባኝ

    • @MilkooBaharuu
      @MilkooBaharuu Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Před 2 měsíci +5

      በፍፁም ንቅንቅ የለም አያሰቡት

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤🎉

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh Před 2 měsíci

      ክክክ ማለት እና ለሁለቱ መውደደ አይቻለም እንዴ😂​@@user-yi3rs5ur9r

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 Před 2 měsíci +219

    የሩታ እና የአብርሽ ደጋፊ ብቻ like,ጀግናች አይለያቹ❤

  • @user-qj3sw9re1m
    @user-qj3sw9re1m Před 2 měsíci +9

    ጎበዝ ነሽ ሩታዬ አብርሽ መልካም አፍቃሪሽ ነዉ

  • @S-Sisi-e1e
    @S-Sisi-e1e Před 2 měsíci +82

    እንካን የአብርሽ እና የሩታ አድናቂ ሆንኩኝ ጌታን የኔ ጀግኖች 💞💞💞

  • @samrwitsyfu7569
    @samrwitsyfu7569 Před 2 měsíci +30

    🎉🎉🎉🎉congra አብርሽ እና ሩታዬ እወዷቹአለው 200k በቅርቡ 300k እንጠብቃለን

  • @MLl-pn1yh
    @MLl-pn1yh Před 2 měsíci +22

    ጀግናሚስት ጀግናባል የምር እንዋጋለን አላለም ፍቅርእስተመቃብር ያድርግላችሁ የኔ ውዳች ምርጥ ጥንዳች ስታምሩ አብርሺ እና እሩታየ የኔ አንደኛወች እናተን አለ መውደድ ንፍገነት ነው አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @user-uk9ne7kw5o
    @user-uk9ne7kw5o Před 2 měsíci +9

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
    ኢድ ሙባረክ ዉድ እህቴ
    እንኳን ለ 1445 ተኛው ዓ/ሒጅራ የዒድ አል_አድሃ በዓል በሰላም አደረሰን

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 Před 2 měsíci +40

    ቤተሰብ የልጅን ደስታ አይወዱም ሁሉም ሳይሆን አንዳንድ ቤተሰብ ነው አይዞሺ ጉዞሺን ወደፊት

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Před 2 měsíci

      ልክ ነዉ የማያቆርጥ ትግል ጥንካሬ ይፈልጋል አይዞችሁ❤❤❤

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 Před 2 měsíci +32

    ሁሌ በግዛብሔር ታመኑ የሠውልጅ ፈተናው አይቆምም
    እናንተ ጣሩ መንገድም ሠላሙም ሁሉም እናታችን የጭንቅ አማላጃ ለምኑ

  • @cequa4067
    @cequa4067 Před 2 měsíci +34

    እውነት ከሆነ የሚወራው ወሬ ሩታ ከቤተሰቦቿ ጋር አስታርቃት ምንም ጥርጥር የለውም እናትና አባት የረገመው ሰው የትም አይደርስም ላንተም ለራስህ ጥሩ አይደለም በጣም መጥፎ ነገር ነው ቤተሰብ መርቆ ያልተሰጠ ከሆነ አንተ በድራማም ጀምርህ ይሆናል ለመስራት አብሮ ምንም አይደለም ባንተ አልተጀመረም ግን ሄደ ከቤተሰቦቿ ጋር ግዴታ ነው መታረቅ ያለበት ቤተሰብ ቤተሰብ ነው ደም ውሀ አይሆንም አንተ ከቤተሰብ ጋር ብትጣላም እና ደስታ ይሰማታል ብለህ ታስባለህ የእውነተኛ እንኳን ፍቅር ኖሯችሁ ተዋደዳችሁ እንኳን ወርቅ ላይ ብታስተኛት እቺ ልጅ መቼም መቼም ደስተኛ አትሆንም ከቤተሰቦቼ ጋር ከተለያየች ወርቅ ላይ እንኳን ብምታስተኛ አረብ አገር ያሉት በልበል እያሉ እሄን ለማይረባ ሳንቲም ነገ ለሚጠፋ ህይወት ደግሞ ለሚጠፋ ገንዘብ ብለህ ከሆነ ከሁሉም በላይ እናቷ እግር ላይ ወጥ ይቅርታ ተጠየቅ ታስረዳቸው አለቀ በቃ ቤት እናቷ ቤት ሄደ ይቅርታ ጠይቀህ እግራቸው ላይ ከዛ በኋላ ከታረቃቹ በኋላ በቪዲዮ አንድ ላይ ቀርባችሁ በቃ ታርቀን ዝም በሉ በላቸው እኔ እንደ ታላቃችሁ እንደ ትልቅ ሰው ነው መመክራችሁ ያለሁት። እርግጠኛ ነኝ እናትህም አባትህም ይሄን እንደሚመክሩ ካዩት ቪዲዮውን ማለት ነው የሷና የሷ ቤተሰብ ተሰደበ ማለት ይሄ youtube ላይ የሚሳደቡ ጠቅላላ በጣም ብልግና ነው

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 Před 2 měsíci +33

    በተክርስትያን ሂዱ ፀበል ተጠመቁ ፀልዩ እናት ምንግዜም እናት ነች እግርዋ ላይ ውደቂ ማረግ ያለብሽን አርጊ እናት እናት ነች😊❤❤❤❤

    • @kal12213
      @kal12213 Před 2 měsíci

      protestant nachewo eko wudoch meskel siladeregu atishewodu

  • @brtukankasa2250
    @brtukankasa2250 Před 2 měsíci +31

    ማርያምን ወድነክ አብርሽዬ እሩታዬ በጣምነዉ የምወዳች ማንምንምቢል ምንም እዳይሰማች ወደፊት ሁሊም ሰላማችሁን ያብዛልን እኛም ከጎናችነን

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi Před 2 měsíci +86

    ወይ ጉዴ ፈላ የለበስቹ ሁሉ ያምርባታል ምን ጉድ ነው😂😂😂😂ሩታዬ የእውነት በጣም ነው ምወድሽ❤😢ቤተስቦችሽንም በፍቅር አሳምኛቸው አቺ እኮ አሳማኝ ነሽ እዴት እዳሽነፈሽ ባላቅም ጠክርልኝ😢😢ብዙ ያፈኩት አለኝ ግን አቺም ስለሚስማሽ ተውኩት😢😢መጨረሻሽ አሳምሮ ከነቤተስቦችሽ አምረሽ ደምቀሽ የማይሽ ያድርገኝ ምኞቴ ነው ሂወተይ❤❤❤😢😢😢😢

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh Před 2 měsíci +2

      አለሰማሸም እንዴ ለምለም ተስማምተዋል በላለች ወዴ

    • @user-jt6zq9yz3c
      @user-jt6zq9yz3c Před 2 měsíci +3

      ​@@Nddbdb-jp3sh ኮባም ብታለብስ ያምሪባታል ታብሎ ታመሳክሮለታል እቦ😂 ያኔ ኮኮብ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi Před 2 měsíci +2

      @@Nddbdb-jp3sh ደስ ብሎኛል ስማዋት

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Před 2 měsíci

      ​@@Nddbdb-jp3shመቸ ቸር ያሰማሽ ውደ

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh Před 2 měsíci

      @@bdhhdhdbdhsjxbx9839 ለምለም ተናገራለች በራስዋ ቻነል

  • @LemmaKebede-k9w
    @LemmaKebede-k9w Před 2 měsíci +77

    እግዚአብሔር ያጣመርውን ማንም አይለየው ሩታናአብርሽ ተለያይታችሁ ማየት አንፈልግም ወርኛ አፋችሁን ዝግ የምትሉ በላይክ

  • @BataBata-ef8iq
    @BataBata-ef8iq Před 2 měsíci +70

    የድንግል ማርያምን ስእል አድኖ ስጤታ ይስጣት ለሩታየ የምትሉ❤❤❤🎉🎉😊😊😊

    • @kal12213
      @kal12213 Před 2 měsíci +2

      ere protestant eko nachewo wudie yemir 100% ergitegna negn yemasmesel mateb new yaderegut neka belu

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh Před 2 měsíci

      ወይ ጎድ እና መናፈቅ ኮሆኑ ለምን ማእተብ ማሰር አሰፈለገ???​@@kal12213

    • @user-yr4dv5ji3y
      @user-yr4dv5ji3y Před 2 měsíci +2

      እረ ጴንጤ ነች

    • @Secor-v5d
      @Secor-v5d Před 2 měsíci

      ​@@user-yr4dv5ji3yበምን ኣውቀሽ ኣትፍረዱ ኣሽቃባጮች

    • @SaraAbiko
      @SaraAbiko Před 2 měsíci

      Isu tikiklino

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 Před 2 měsíci +42

    የኔ ዉድ ነገር ❤❤❤❤❤

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 Před 2 měsíci +26

    ከዚህ የበለጠ እግዚአብሔር ከማሀላችሁ የሚገባ አንዳንድ ሰዎች አሉ እነሱ ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እናንተ የፍቅራችሁ የዘላለም ያደርግላችሁ ፈጣሪ❤❤❤

  • @gebreslasegebremedhin5386
    @gebreslasegebremedhin5386 Před 2 měsíci +33

    ሩታ እና አብራሃም ለፍቅራቸው ሟች ናቸው ፈጣሪ ይፈፅምላቹ እስቲ የተመቸው❤❤❤❤

  • @user-sy8ex6zl3s
    @user-sy8ex6zl3s Před 2 měsíci +25

    እደዚህ ደስ ብሏችሁ ስቃችሁ ስላየኋችሁ በጣም ደስስስ ብሎኛል ፍቅር እስከመቃብር ያርግላችሁ

  • @Fuhade2024
    @Fuhade2024 Před 2 měsíci +32

    ሩታ❤አብርሽ እግዚአብሔር አይለያቹ። እኛ የምንፈልገው የናንተን አንድነትና ሰላም በሁለታቹም ቤተሰብ እንዲኖር ነው።

  • @mdahmed5277
    @mdahmed5277 Před 2 měsíci +94

    ያብርሽና የሩታ ደገፊዎችእኮ ይለያሉ ለመጣዉ ነገር ወገባቸውን ነው እሚይዙት አንበሶች እኔም አለሁበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የማር
    @የማር Před 2 měsíci +44

    ሩታየ የኔ ግልፅኝነትሽን ስወደው❤❤❤

  • @MeronHailezgi
    @MeronHailezgi Před 2 měsíci +4

    ሀይ ሩታዬ መጪሽ የሰመረ የተባረከ የቀና እንዲሆንልሽ ከእህትሽ ጋር እልህ ሣትያያዢ ቤተሠቦችሽን እናትና አባትሽን ካዘኑም ይቅርታ ጠይቀሽ በክብር በወግ በማረግ በፍቅር አሸንፋያቸው ከዛ ከአብርሽ ጋር ቀጥይ, የአብርሽን ፍቅረኛ የነበረችው ፍቅርን በይቅርታ ካሸነፍሽ ,ቤተሰቦችሽንማ እንዴት ትችያለሽ ይቅናሽ ሩታዬ, ክፋን በመልካም ነው ማሽነፍ እሚቻለው

  • @user-fj6vr4gi6r
    @user-fj6vr4gi6r Před 2 měsíci +64

    የኔ ተናፋቂ ናፍቃችውኝ ነበር ዛሬ ማነው እንደኔ የከፋው ኢድን በስደት ማሳለፍ ለብቻ ከባድ ነው😢

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q Před 2 měsíci +22

    ስታምሩ እሩታዬ አቺ አልቃሻ ሁሌም ደስተኛ ሆናችሁ ኑሩ እመብርሃን ተፊት ትቅደምላችሁ ደስታችሁን ሁሌም ያሳየኝ ጠንካራ ሁኑ ሊነጋ ሲል ይጨልማል የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ተናተጋር ይሁን 👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Před 2 měsíci +29

    የንድግል ማርያም ልጅ በቸርነቱ ይጠብቃቹ የፍቅር አምላክ ነውና ደስታዬ መቆጣጠረ አቀተኝ ተመስገን ጌታ ሆይ ቃላት የለኝም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts Před 2 měsíci +8

    ዋው እነ አብርሽ 200k መግባታቸው ያስደሰተው ❤❤👌👌👌አይለያችሁ የኔ ውዶችችችች😘😘😘

  • @sofi8983
    @sofi8983 Před 2 měsíci +56

    ማነውበጉጉት ስጠብቅጨየነበር ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እኳን ለኢዳል አደሀ አረፋ በአል አደረሰች ቅመሞችየ ደግሞ ደምሩኝ አበረታቱኝ ስወዳችሁ

    • @user-nn8gy1er1k
      @user-nn8gy1er1k Před 2 měsíci +1

      እኳን አብሮ አደረሰን

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Před 2 měsíci +1

      ❤❤❤እኳን አብሮ አደርን እህት በርች ሀያቴ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 Před 2 měsíci

      እንኳን አብሮ አደረሰን ሀኒ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 2 měsíci +39

    መቼም መቼም መቼም ቢሆን ተለያይታችሁ ማየት አንፈልግም ገና ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ስትስሙ ማየት እንናፍቃለን የኔንስስቶች የኔ ሰቀቀኖች ሩታዬ የኔ የፍቅር መምህር እስከመጨረሻው አይለያችሁ በድዋ በጸሎት ከጎናችሁ ነን ምንም ቢመጣ ለሁለት ሆናችሁ ተጋፈጡ እንጂ የሰይጣን ጆሮ ይደፈንና ተለያይተን የሚል ውሳኔ በጭራሽ እንዳትጠቀሙ ውድድድድ በማያልቀው ደስታችሁ ያስደስተኛኛኛኛኛኛኛልልልልልል

  • @user-zk6rt3ii3j
    @user-zk6rt3ii3j Před 2 měsíci +28

    አብርሽ እና ሩታ ❤ ደስብሎኛል ሩታዬ አንደኛ ሜዜነኝ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @DiscoCell-zq3qy
    @DiscoCell-zq3qy Před 2 měsíci +8

    ይቅርታ ግን በጣም እየገረመኝ ነው እራስሽ አደለሽ እንዴ እህቴ ናት ብለሽ ያመጣሻት እና እህትሽ ናት ባንቺ እና በሱ መግባት የፈለገችው መልስ ስጡን

  • @mesi6505
    @mesi6505 Před 2 měsíci +21

    እኮን የተዛመዳት ለወደዳት የምታሳሳ ልጅ እበካችሁ ተዋት ፍቅራቸውን ያጣጥሙበት የኔ ውዶች በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet Před 2 měsíci +24

    አብሮነታቸውን እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ይባርክላቸው የምንል የእብርሽ እና የሩታ ወዳጆች እስቲ ከኔጋር በላይክ እና ብኳሜት እብረን ምኞታችን እንግለፅላቸው!! ስላማችሁ ብዝት ይበል!!!

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed Před 2 měsíci +26

    አብርሺን እና ሩትን አይቶ የማይወዲ ካለ ንፍገት ነው ለመግለፀ ቃል እስከሚጥረኝ ዲረስ በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt Před 2 měsíci

      ቅነትኮነው እጅ ይወዶቸዎል

  • @zd9940
    @zd9940 Před 2 měsíci +11

    እንኳን ደስ አላችሁ 200k ደስስስ ይላል በርቱ ጉዞ ወደፊት❤❤

  • @user-co5ux3hg6t
    @user-co5ux3hg6t Před 2 měsíci +33

    የፍቅር መምእሮች
    ፍቅር አለ እስክል ድረስ ፍቅር አይቻለዉ በናተላይ
    ❤❤❤❤

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 Před 2 měsíci +21

    ፈተነ የምበዘሁ ክብር ከፍት ስለሌ ነው ወደ ፍት ነው መሄድ እሺ በርቱ ጌታ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před 2 měsíci +225

    ለመላው የእስልምና ተከታዬች በሙሉ የአረፋ ኢድ እንኩዋን አደረሳቹ ኢድ ሙባረክ

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 Před 2 měsíci +1

      እንኳን አብሮ አደራሳን

    • @HawaAseen
      @HawaAseen Před 2 měsíci +1

      እኳንአብሮአደረሰን

    • @s3s37d3
      @s3s37d3 Před 2 měsíci

      እንኳን አብሮ አደራሳን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @user-dt5pv5xq1d
      @user-dt5pv5xq1d Před 2 měsíci

      እንኳን አብሮ አደርሰን

    • @RuqayahRuqayah-sl6po
      @RuqayahRuqayah-sl6po Před 2 měsíci

      እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx Před 2 měsíci +1

    ጀግና ወንድም ነህ ጎበዝ በራሥ መተማመንን የሚያክል ትልቅ ነገር የለም ጀግና ነህ 👍👍👍

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf Před 2 měsíci +34

    በናተ ንግግርብቻ የምጎዝ እህታቹህ ነኛ ሁሌም ድምቅ በልሉኝ

  • @hhhj5172
    @hhhj5172 Před 2 měsíci +14

    እንኳን ደስ አለቹ ሩታዬ አብርሽ 200k ገብቶዋል 💪💞👌
    የኛ አድናቅዎች ደስ አለን /አላቹ 👍💪💞
    እኔ በጣም ደስ ብሎኞል የምር የምጠብቀው ቀን ነበረ ወደፊት ሁሌም ሩታዬ አብርሼ💞💞💞💞💞💞💞

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 Před 2 měsíci +1

      በጣም ደስስስስ አለኝ❤❤❤

  • @user-bd6zl9kn5x
    @user-bd6zl9kn5x Před 2 měsíci +210

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለተወዳጁ ኢድሀል አደሀ አረፋ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ኢድ ሙባለክ

  • @KemeryaMuhammed-zo6yt
    @KemeryaMuhammed-zo6yt Před 2 měsíci +5

    ድራማማ ከሆነ የምትፎግሩት እራሳቹ እንጂ እኛን አይደለም NO MOR

  • @meditube147
    @meditube147 Před 2 měsíci +152

    አብርሽና ሩታ የምትወዱ ከጎናቸው መሆናች እናሳያቸው ቪድዮዉ 40ሺ ላይክ መድረስ አለበት ለነሱም ሞራል ይሆቸዋል ❤❤❤congra my familiy 200ሺ ገብተዋል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-rl7eb4lm2v
      @user-rl7eb4lm2v Před 2 měsíci +1

      ምን ከንቱ ነሽ እራስሽን ውደጂ ምን ጅል ነሽ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Před 2 měsíci

      ለዚህ በእዉነት የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን ማደጋቸዉ አይደል ያናዳቸዉ አይዞን

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh Před 2 měsíci

      ኮንቱማ አንቺ ነሽ እንዴት ነው ምታሰቢው ለሰውም እንደራሰሽ ማሰብ አለበሽ 😮​@@user-rl7eb4lm2v

    • @user-jt6zq9yz3c
      @user-jt6zq9yz3c Před 2 měsíci

      ​@@user-rl7eb4lm2v ወይ መቃጠል ቆይ ምን አቃጠለሽ😅 😂😏😏

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 2 měsíci

      ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-vr9ue4kg5j
    @user-vr9ue4kg5j Před 2 měsíci +22

    እሰይ ደስ አለኝ እውነት ፍቅር ማለት እደዚህ ነው ወደፊት አብርሽና❤❤❤ሩታ የኔ ውዶች😂❤❤❤❤❤

  • @DghbCcgh
    @DghbCcgh Před 2 měsíci +39

    እኳንም ያብርሺና የሩታ አድናቂና ወዳጂ ሆንሁ የኔአለሞች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EYULOVE-eg2bo
    @EYULOVE-eg2bo Před 2 měsíci +4

    ፍቅር ደስ ይላል ግን ቤተሰብ ሳይነካ አብስ እናት እና አባት እሩታ በጣም በጣም ተሳሳትሽ እናትሽን ባደባይ አሰደብሽ እናት ያክል ማሰደብ በጣም ከባድ ነዉ በምድራይ መልሰሽ የማታገኝት እናት እናት ነች በጣም ባለጌ ነሽ እናትሽ እድትሰደብ ስላለግሽ የተሳደብቹም እደዛዉ ባለጌ ናቹ የእናተ እናት እድትሰደብ አትፈልጉም ግን የሌላ እናት ትሳደባላቹ

  • @tube9850
    @tube9850 Před 2 měsíci +36

    አብርሽ በሩታ እንዳትደራደር ጀግና ነው መሆን ያለብህ በርቱ እንዳትለያዩ

  • @RoseGerma
    @RoseGerma Před 2 měsíci +14

    ❤❤❤በጌታ በእየሱስም ተመስገን የኔ ኤልሻዳይ አብርሸዬ የኛ ቅን መልካም ወንድም ክርስቶስ በዘር በፍሬ ይባርካችሁ በእውነት ለሰው ያለህ ክብር ፈጣሪ ያክብርህ ይሄ ነው የቤተሰብ ስነምግባር ፈጣሪ ከዚህም በላይ ያሳድግህ ሩታዬ የኔ ሴት ትለያለሽ የወንድማችን ሚስት ስያም ያጣውልሽ አይይይ ስያም ያጣውልሽ ማን ልበልሽ አይይይ ምን ልበልሽ ስያም አጣውልሽ የኔ ሴት ልዩ የአብርሽ ሰጦታው ነሽ ❤👨‍👩‍👧‍👦ውዶችዬ መንታውን ይስጣችሁ ክርስቶስ ደሞ በጣም ነው ምንወዳችሁ የመዳም ቅመሞች ❤

  • @mdkkssns5053
    @mdkkssns5053 Před 2 měsíci +147

    የድንግል ማርያም ስዕል አድኗ ይሰጣት የምትሉ😢

    • @JemBer-hm4ik
      @JemBer-hm4ik Před 2 měsíci +6

      ኣርቶዶክስ አይመስልኝም ካልተሳስትኩ

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh Před 2 měsíci

      ​​@@JemBer-hm4ikእ እና ካለሆኑ ለምን ማእተብ አደረጉ? ግን ሰእል አድህኖ አለኮ መንጀለኛ አዳኝ የሚል ፀሑፍ አለዎ ቲቨ ላይ ተሰቅሎ😢

    • @mulumekonen3649
      @mulumekonen3649 Před 2 měsíci +3

      ድንግልን ለመያዝ አልታደሉም 😢

    • @SaraYu-gd7ms
      @SaraYu-gd7ms Před 2 měsíci +1

      ለምን አልገባኝም​@@mulumekonen3649

    • @LehulumGezaalewu
      @LehulumGezaalewu Před 2 měsíci

      ሳ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@mulumekonen3649

  • @eshetuyimam4338
    @eshetuyimam4338 Před 2 měsíci +3

    ወላሂ ሁሌ ደስ ይበላቹ ሩታየ የኔ ተምሳሌት ሁሌም ወደፊት

  • @Ganaet
    @Ganaet Před 2 měsíci +13

    ፍቅርቹ የዘለለም ይሁንለቹ የኔ ሀንበሶቼ ለእነንቴ ሰስበቹ ከቅርብ ጊዜ 1m ትገበለቹ በሙሉ ታስፈ ነው እንከን ደስ አለቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎂👍😘😘

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 Před 2 měsíci +18

    እልልልልል ተመስገን እንኳን ደስ አላቸው የሩታዬ አድናቂዎች 😱😱😱😱የምር በጣም ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt Před 2 měsíci

      የኔዎ የዛሬው ልዩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar8200 Před 2 měsíci +28

    ሩታ እናት አባት ቤተሰብ ዘመድ አዝማድ ተሰብስቦ ሳይመርቅሺ በጉልበትሺ ትዳር መስርተሺ ብትኖሪ እድሜ ልክሺን እያለቀሺ ትኖሪያለሺ ውበትና አበባ ወቅቱን ጠብቆ ይረግፋል ማንም በድሮ በሬ ያረሰ የለም አንቺም ከጊዜ በኋላ የሚያጋጥምሺን አታውቂም ማንም እንዳማረበት አይኖርም ወንድ ምንግዜም ወንድ ችግሩ ለሴት ነው

    • @vyytffthhyg3268
      @vyytffthhyg3268 Před 2 měsíci +4

      አሽቃባጭ ነሽ ቅናታም

    • @Secor-v5d
      @Secor-v5d Před 2 měsíci +3

      ምን ኣገባቹ በፈጠራቹ በመሃላቸው ኣትግቡ ቅናታሞች

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 Před 2 měsíci +1

      ❤❤❤❤

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 Před 2 měsíci

      እኔ የምትገረሙኝ ምናቸው ያሰቀናል ይህ ኮሜት በጣም ትክክል ናት የኔ የቅረብ ጋደኞየ ቤተሰብ ሳይፈቅድ ባፍላ ፍቅረ እንቢ ብላ ህደች ትንሽ ቆይቶ ሲጣሉ ለቤተሰብሽ ክብረ የሌለሽ ነው ያላት ስትጣላ ዙራ ወደ ቤተሰብ ነው የሔደች 😮​@@vyytffthhyg3268

    • @user-jt6zq9yz3c
      @user-jt6zq9yz3c Před 2 měsíci

      ​@@Secor-v5d በቃ ሰዉ ዚም ብሎ መለፈለፊ ነዉ ልብወን ለመስበሪ መያረጉት ጥረት ዬለም ብደወች ነቸዉ እኮ በያኮመንት መልስ ስሳጥ አደከሙኝ እኮ🥰

  • @MabiratMabu
    @MabiratMabu Před 2 měsíci +1

    እናንተ አዲስ ነገር ይዛችሁ እንደዚህ ስለምትመጡ እንዴት ደስ እንዳላችሁ ማርያምን የገረማቸው ነገር እግዚአብሔር ለመልካሞቹ ጎን ነው ያልከው እግዚአብሔር ለመልካሞቹ አሁንም ብርቱ ጠንካራ ናችሁ ደሞ መልካም ነገር አድርጉ ከዛ ሁሉም ነገር የሰጡ ሁልጊዜ መልካም ነገር አድርጎ መልካምነት እኮ መልሶ ነው የሚከፍለው የምር

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 Před 2 měsíci +45

    አብርሽ እጅ ለጅ ከተያያዛችሁ እማትወጡት ተራራ የለም በርቱ ጉዛ ወደፊት ኤፋዬ ፀባየ ሰናይ የአብርሽ መከታ ❤❤❤❤❤

  • @Ableshhasu1012
    @Ableshhasu1012 Před 2 měsíci +76

    ሰማቹ ❤ 🥊 እነማን እንደሆናቹ ታውቃላቹ
    ፍቅር መልካም የሆነ ጣፍጭ ስሜት ነው
    ሁለት የተጣመሩ ልቦችን ሊለይ ማንም አይቻለውም ምክንያቱም ፍቅር ሀያል ነው ።
    ሩታዬና አብርሽ ❤❤️💕💕

  • @TdgTdy
    @TdgTdy Před 2 měsíci +12

    የኛ ጀግናወች 200k❤❤ አብርሽና ሩታበጣም ደሥብሎኛል የፍቅር ተምሣሊቶች

  • @masara1167
    @masara1167 Před 2 měsíci +17

    እሩታዬ የምታ ለቅሽበት ቀናቶች አልፎል ከዚ በሓላ ደስተኛ በቻ ሑኝ የኔ ቆጆ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞❤❤❤👌👌👌👌

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Před 2 měsíci +20

    አብርሺ እና እሩታ ወደፊት ወደሗላ የለም ጥላት ድብን ቅጥል 👍👍👍👍 እሩታየ ❤❤❤❤❤

  • @mebiratianabo8577
    @mebiratianabo8577 Před 2 měsíci +20

    ዋውውውው 👌ህንኩዋን ደስ አላቹ ሩታዬ ፍቂርና አብርሺ 200k ገብታቹዋል 👌🥰🥰

  • @Abide78
    @Abide78 Před 2 měsíci +9

    በመላዉ ላላቹ የእስልምና እምነት ተከታዮች ኡካን የአረፋ ባዓልበሠላም አደረሳቹ በተለይ የማዳም ቅመሞ🎉🎉

  • @mestewatmesfin5278
    @mestewatmesfin5278 Před 2 měsíci +1

    የኔ ማልቀስስ ሆሆሆሆ ኸረ ፍቅራችሁን ያብዛው በልጅ ተባረኩ

  • @user-fx1cz4pz2p
    @user-fx1cz4pz2p Před 2 měsíci +25

    ድራማ ኮልሆነ ደስታችሁ ደስታችን ነው የኔ ማርች❤❤❤❤❤❤

  • @user-vx2wi4tn8z
    @user-vx2wi4tn8z Před 2 měsíci +13

    ሮታዬ የኔ ውድ እኔም አለቀስኩ አይዞሽ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @ElsabeteGirma
    @ElsabeteGirma Před 2 měsíci +15

    የአብዛኛው አስተያየት ሳይ ቤተሰቦችሽን ቤተሰቦችሽን እያለ ነው ነገር ግን ደስታዋን እየፈለጉ አይደለም ይህን ሁሉ ርቀት ስትጓዝ ዝም ብለው አሁን ማጠቃለያው ሲቃረብ ይህን ያህል ወሬ ማናፈስ ግራ ለማጋባት መሞከር ተገቢነው ብዬ አላስብም ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው በተለይ እህቷ የቅናት መንፈስሽን ያንሳልሽ ሩታዬ በጣም እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před 2 měsíci

      ዝምአትያቸዉምየሆኑዝቃጭናቸዉየምር

    • @user-js6xz9zk8z
      @user-js6xz9zk8z Před 2 měsíci

      ትዳርን አይፈልጉም ትቅም ሆነ ሚፈልጉት ክንድ ላይ ንፁህ ፍቅር ነው የሚታየው

  • @KiduEthioKidu
    @KiduEthioKidu Před 2 měsíci +3

    እሺ ፍቅር ጥሩ ነገር ነው እህት እሩታ ግን አብርሽ እንዲያወራ ፍቀጅለት ማለት የሱንም ስሜት አንቺ መግለፅ ተገቢ aydelem🥺 ትጎጃለስህ ትንሺ ስትር በይ 🥰🙏