በአንድ ፑሽአፕ አስር ሺህ ብር...አቅራቢዎቻችን የተፈተኑበት ፈታ ያለ ጊዜ //በቅዳሜን ከሰዓት//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 05. 2023
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
  • Zábava

Komentáře • 84

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    ውድ ኦርቴዶክሳውያን ውገን ዘመዶቸ ሁሉ እባካቸሁ እንንቃ ምን ሆናችሁ ነው Eotc ቲቪ የማትከታተሉ አንድ እንሁን የማይጠቅም ነገር ከማየት የቤተክርስትያናችንን ትምህርት እንከተል ጎራ በሉ እቺን ኮሜንት የሚያንብ ሁሉ ውድ መንፈሳዊ ቻናል በእግዚአብሔር ስም ኑ💃💃💃

  • @henokkebede6801
    @henokkebede6801 Před rokem

    ናኒዬ ምርጥ ስው ነሽ አንቺ ገብቶሻል ❤ምርጥ ልጅ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን

  • @edriseshetu
    @edriseshetu Před rokem +1

    ጀግና ናችሁ ልክ እዳየሁት ነው የሞከርኩት ስፖርት እወዳለሁ እሞክራለሁ ወደእስፖርት እደመለስ አድርጎኛል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😗

  • @ashugirma9292
    @ashugirma9292 Před rokem

    Keep it up bro! You know what, our communities are pessimist

  • @HgGu-lj4vq
    @HgGu-lj4vq Před rokem +8

    የእስፖርት ሀቢታይቴን ከፈታችሁት እየጀመርኩ እያቆረጥኩነበር

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 Před 2 měsíci

    ናኒዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ባቺ ነው በርትቼ ከጎበዝኩት 👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👸

  • @sharjahshj2209
    @sharjahshj2209 Před 5 měsíci

    ማሸአለህ የተበረካ ምግብ ዩንለቹ ቢሉ ደስይለሊ🎉🎉🎉🎉

  • @user-jl5tg6yo2g
    @user-jl5tg6yo2g Před rokem +1

    NICE!

  • @gelanekebede-ou4qd
    @gelanekebede-ou4qd Před rokem +1

    Ene mawedader feligalw ❤❤❤

  • @kadijaderrtube8259
    @kadijaderrtube8259 Před rokem

    ሰላም ና ፍቅር ላእናት ሀገራችን ይሁን😢

  • @berhanubogale5768
    @berhanubogale5768 Před rokem +2

    ሀብትሽ ስፖርት ባይሰራም እንቁላል ብቻ ያሳብጠዋል

  • @yalelettegegne2277
    @yalelettegegne2277 Před rokem +1

    እኔ እሰራውነበር የቦታው ሁኔታ አልተገናኔንም ምን ይደረግ

  • @banchi3954
    @banchi3954 Před rokem

    9.08 yeseteyewa asteyayet meneshe nw

  • @leulachaw3119
    @leulachaw3119 Před měsícem

    Nani konjo u r so gorgeous, I knew you at Union taekwondo

  • @ፋኖወቸደሞቸ

    ክክክክክክክክክክክክክክ አይይ አብርሽ አጣጃ ኬቱን ልያዝልህ አም ስትሽ ትሰጠኝ አለህ አላለም

  • @yaredgirma2082
    @yaredgirma2082 Před rokem +2

    አንድ እንቁላል 20 ብር በሚሸጥበት ጊዜ አሁን የእሱ እንደዚ እንቁላልን ዳግመኛ በአይናችን እንዳናይ የሚደረግ የእንቁላልን ዘር ማጥፋት አድርጌ ቆጥሬያለሁ ግፍ........

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 Před rokem

    😂😂😂 ከክክክክ ይለያን የዛሬው

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před rokem

    HAGERACHN BEALEM DERJA BESPORTU YMTTAWEQBET BZA EYALE NEAW BERTULN!!!!

  • @efremyeyeshareg6954
    @efremyeyeshareg6954 Před rokem +1

    የግር ስሩ በእጃችው ቆማችው ነው የሚመስለው

  • @TUbe-jl9fk
    @TUbe-jl9fk Před rokem

    ኦላይ ቻሌጅ ጀምር

  • @sadahussen620
    @sadahussen620 Před rokem

    ክክክ አብርሽ

  • @HewteHewte
    @HewteHewte Před rokem

    እኔ አለሁ

  • @LovelyCrow-ne2yg
    @LovelyCrow-ne2yg Před 2 měsíci

    አይባልም አኔም የማርሻል አራት አሰፖርተኛ ነኝ

  • @gelanekebede-ou4qd
    @gelanekebede-ou4qd Před rokem +1

    Malet masirat feligalw

  • @TUbe-jl9fk
    @TUbe-jl9fk Před rokem

    የኔም ባል እደዝህ ነዉ ግን እኔ አሎድም እፈራለሁ

  • @besufekadsiratu2460
    @besufekadsiratu2460 Před rokem

    ቸኮሌት ለስፖርተኛ ጥሩ አይደለም

  • @derejeadane989
    @derejeadane989 Před rokem +1

    ይሄ እኮ ቀላል ነው ሚካበድ አደለም ያው ታዳሚው የማይሰራ ሆኖ ነው እንጂ

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s Před rokem +2

    የመዳም ቅመሞች አንችልም ቁቁን እደበላው እጨተሰ እዛው ቋቋ ብለን ቅርት ነው🙄

  • @baseadmasu3926
    @baseadmasu3926 Před rokem

    endaysera askedimew yeferutin sew 10 push up yaserutal joka

  • @TUbe-jl9fk
    @TUbe-jl9fk Před rokem

    ቆይ እኔ የመዳም ቅመም ሰርቸ አሳዬሀለሁ

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o Před rokem

    የኑሮም ቅርፅ ጠፍቶናል

  • @ethioland4938
    @ethioland4938 Před rokem

    እኔም ሴት ስፓርተኛ ነኝ በጣም ጎበዝ እና ታታሪ ስፓርተኛ ነኝ በተለይ ከባባድ ብረቶችን በማንሳት ብወዳደር ደስ ይለኛል !!!! ሀገር ውስጥ ብሆን ኖሩ አሳያችሁ ነበረ" በተለይ ለእግር እና ለእጅ የሚሆን ስፓርት ስሩ እንጂ "ብረት አንሱ ለሆድ ለትከሻ ለእጅ ለእግር አንዲሁም ለተለያየ የሰውነት ክፍሎች ለማዳበር ይረዳል የስፓርት አፍቃሪ ነኝ 💪💪💪💪💪

    • @kingofking657
      @kingofking657 Před rokem

      የነው ያለሽ አብረን እንስራ እኔ እየስራው ነው ሴት ልጅ ምስራ ደስ ይለኛል ወንድ ነኝ ቺክ ጋር አብሬ ብስራ ደስ ይለኛል

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 Před rokem

      @@kingofking657 u.s.a

    • @kingofking657
      @kingofking657 Před rokem

      @@ethioland4938 ዋው ነይ UK አብረን እንስራ ቀሽት

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 Před rokem

      @@kingofking657 😁😁😁

    • @kingofking657
      @kingofking657 Před rokem

      @@ethioland4938 እስፓርት ምስራ ቺክ ስለም ወድ ነው ለማንኛውም ቁጥርሽን ላኪ ወይም ል ላክ እና ፍሬድ እንሁን

  • @user-cr9ol7yk1e
    @user-cr9ol7yk1e Před rokem

    Wow perfect size

  • @user-bc7rj4ng2x
    @user-bc7rj4ng2x Před rokem +1

    I need to compete with you dear nani how can contact you please

  • @subscribers489
    @subscribers489 Před rokem

    😂😂😂😂 አረ አብርሽ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Před rokem

    አብርሽ😂😂😂

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 Před rokem +2

    ይሄን ቻሌንጅ ሰርቸ በቅርቡ እፖስተዋለሁ ቲክታክ ላይ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před rokem +4

    ሌትና ቀን ሽሮ በሚበላበት አገር እንዲህ መሆን ይቻላል???

    • @yosiast
      @yosiast Před rokem +2

      Speak for yourself

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Před rokem +1

      @@yosiast shut up you your self shirro nonsense

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Před rokem +1

    እስፖርት መስራት እፈልጋለሁ ግን ኩላሊት ያመኛል ችግር ያመጣል ንገሩኝ የምታቁ

  • @benjosun5794
    @benjosun5794 Před rokem

    እንቁላል በቀን ከ3 በላይ አይበላም

  • @user-cr9ol7yk1e
    @user-cr9ol7yk1e Před rokem

    Habtamu yasega

  • @hayletesfaye
    @hayletesfaye Před rokem

    😂

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Před rokem +2

    16 እንቁላል በልተህ ሚስትክ አብራ ትተኛለች ፈስህ
    ከባድ ነው የሚሆን

  • @teodorosmekurray
    @teodorosmekurray Před rokem

    እረ።ባካቹህ በደንብ ስራ እግርህን እየው ሴት ተው ፖሮቲን ውስድ በጣም ይቀርህል ጀመርክ እጅ

  • @kedus2010
    @kedus2010 Před rokem +2

    Wey abrish bizu tebke neber😅😅😅😅😅

  • @shewangisawjemaneh1066

    ኔግሮ

  • @AwelBedewi
    @AwelBedewi Před rokem

    አይደሉኝም እራሳቸውን የሚያሳብጡ ሰዎች ጭንቅላታቸው ይዝጋል

  • @gimaytilahun6123
    @gimaytilahun6123 Před rokem

    enen yegeremeng setuwa የቅርፅ tewedadri neng alalechim 😂😂😂

  • @teodorosmekurray
    @teodorosmekurray Před rokem +1

    ኢትዩያን ሩጫ ነዉ ሚያዋጣን ሌላው

    • @mameaaaa
      @mameaaaa Před rokem

      ክክክክክክክክክክ አጃኢብ

  • @seadi5
    @seadi5 Před rokem

    ሰውነቱሳያስፈራራራአጭጭጭ

  • @user-eh7zr6fo8c
    @user-eh7zr6fo8c Před rokem +10

    እኔ እደዚህ አይነት ቅርፅ አልወድም አዉሬ ነዉ የሚመስሉኝ ይቅርታ ግን የኔ አስተያየት ነዉ

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Před rokem +1

      እኔም አልወዲ

    • @user-yp1wu5sw8c
      @user-yp1wu5sw8c Před rokem

      እኔም አልወድ

    • @TUbe-jl9fk
      @TUbe-jl9fk Před rokem

      እኔም አሎድ😂😂😂

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před rokem

      😅😅😅 እኔ አልወድም ሰያቸው ድራሸ ሚጠፋው 🤔🙄😂😂😂😂😂😂

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Před rokem

      @@user-zx4mg1ri1p እኔም ጉረኛ ነገረኛ ነው እሚመስሉኝ