አረብ ሐገር ያለን ሰዎች ለምንድነው የማያልፍልን(ለምንድነው ሐብታም የማንሖነው? በወንድም ኑረዲን ውይይት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 475

  • @user-mg7yv7tg1m
    @user-mg7yv7tg1m Před 7 lety +7

    አብሽሩ እህቶቸ ለ አላህ ብለን ከሀራም ነገር ከተቆጠብን ስራ ሳንመርጥ ከሰራን ከምቀኝነት ከፀዳን & ለምነረዳው አካል በኢክላስ ከሆነ አላህ ገዘባችንን በረካ ያደርግልናል & ሁሉ ጊዜ እስቲግፋር ዚክር ማብዛት በነብዩ ላይ ሰለዋት እንደዚህ ከሆነ ኢንሻ አሏህ ስኬታማ እንሆናለን ያረብ ቀጥተኛውን ምንገድ ምራን

    • @Emuisa64
      @Emuisa64 Před 3 měsíci

      ትክክል አሚን ያረብ

  • @Mohammed-kp5nl
    @Mohammed-kp5nl Před 7 lety +16

    ወላሂ እኛ ሀበሸች ከሀገር ስንመጣ በልጂነታችን ነዉ እና የግንዘብን አጠቃቀም አናቅበትም ፑሊፕኑ ሂንዶንስያ ከሀገር የሚወጡት ባለትዳር ሁነዉ ወልደዉ ነዉ የሚመጡት ላይፍቸዉን ጨረሰዉ ነወ የሚመጡት እኛ ሀበሻችን በልጅነት እነመጣለን ልጂነታችን ወጣትነታችን ለስደት እሰጣለን ወላሂ ሙሲሊምም ትሁን ክርስታን ሀበሻ በልጂነታችን ነዉ ከሀገር የምንወጣዉ, ,,,,,,,,,,,,, ብቻ ዋናዉ ጤነነዉ, ,,,, ሆድ ይፍቸዉ አቦ ወይ ሀብታም መሆን የኛ ሀብታም ነት ቀርቶ ቤተሰብቻችን በተለወጡ

  • @mm-xt1no
    @mm-xt1no Před 7 lety +2

    በጣም ጡሩ ውይይት ነው ብዙ ትምህርት አግኝቸበታለሁ በጣም እናመሰግናለን ወዲም ኑርዲን ደግሞ እኛ ኢትጲያኖቺ ብዙውን ጊዜ እያየሁም እየሰማሁም ነው ነገር ግን ብዙ እህቶቺ አሉ ጠካራወቺ ብዙወቺ ደግሞ ኔት እለለበት ቤት አሰራም አፍዛ አለበት አገባም እያሉ 2 ወር 3 ወር ይቀመጣሉ ስለዚህ አመታቶቺ ሳያውቁት ይሄዳል ስለዚህ 10 አመቴ ምንም የለኝ ይላሉ

    • @kubra-hy3bn
      @kubra-hy3bn Před 3 měsíci

      ትክክልእህት አላህሂድያይሥጠን

  • @user-yb7mp5ii6x
    @user-yb7mp5ii6x Před 7 lety +1

    ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ ወንድም ኑረዲን ሀሳብህ ተመችቶኛል እኔ አንደምለው ጥፋተኞቹ እኛው ሀበሾች ነን ምክንያቱም እርስ በርሳቺን አንዋደድም ከእንደገና ባለባበሳቺን በአነጋገራቺን ባመጋገባቺን በአመለካከታቺን በአጠቃላይ ሀበሻ ለሀበሻ እንተሳሰዳለን እስኪ እርስ በእርሳቺን እንዋደድ እንተዛዘን። ሌላው ለምን ሀብታም አልሆንም በሚለው ገንዘባቺንን ቁም ነገር ላይ አናውለውም አረቦች እኛን ስራ አስለምደው ቋንቋ አስለምደው ደመዎዝ ከፍለው ምንም ጥፋት የለባቸውም በተረፈ ጀዛከሏህ ኸይር

  • @NoorNoor-zz4ig
    @NoorNoor-zz4ig Před 7 lety +2

    ማሻ አላህ ቅድሚያ ላመሰግንህ እወድሃለሁ አላህ ኸይር ጀዛህን ያብዛልህ ኡስታዝ ።
    1ኛ በሚደርሰው ጉዳት በተመለከተ መነሻው ጉድለቱ ከኛው ነው ። በመጀመሪያ አረብ ሀገር ስንመጣ ስላረብ ሀገር የምናውቀው ግንዛቤ የለንም የምናውቀው ብር መኖሩን ብቻ ነው ።እንድሁ በጅምላ እየተጋፋን ነው አረብ ሀገር የመጣነው መለቴ አሁን የሌላ ሀገር ዜጎችን ብንመለከት በድሜ የጠነከሩ ዜጎች ናቸው አረብ ሀገር ገብተው የሚሰሩት።
    2ኛ ስለአረብ ሀገር ስራ በደንብ ትምህርት ተሰተው ነው የሚመጡት ።
    3 ኛ በቂ ደመወዝ ይከፈላቸዋል።
    4 ኛ ጥብቅ የሆነ የኢምባሲና የመንግስት ክትትል አላቸው ።
    ሌላው ወላሂ ትንንሾች በእድሜ ያልበሰሉ ናቸው በአብዛኛው ችግር የሚደርስባቸው።
    ሀታ የወር አበባ ማየት ያልጀመረች ያሀገር ልጅ በ7 ወሯ ከአሰሪዋጋ ባለመስማማቷ ወደሃገሯ መመለሷን አውቃለሁ ።ባጭሩ,,,,

  • @madenams9665
    @madenams9665 Před 7 lety +1

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ኑረድን ጀዛእኩም አላህ ኽይረን ለምታደርስልን መልዕክት ሁሉ አላህ ምንዳህን ይክፈልህ እኛም ሰምተን የምንጠቅመበት ያድርገን

    • @jamilaabdu6633
      @jamilaabdu6633 Před 7 lety

      Madena Ms Mashalha alh kazaki keri xurhu hasabhi

  • @iloveallah5914
    @iloveallah5914 Před 7 lety +1

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነው
    ቀጥልበት ወድማቸን ኑረድን!?
    *ጀዛከአላሁም ኸይረን*

  • @semiraabdo708
    @semiraabdo708 Před 7 lety

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ኑረዲን የምታነሳቸዉ ሀሳቦች በሙሉ ጠቃሚ አርእሶች ናቸዉ እዳተ ያለዉን አላህ ያብዛልን

  • @user-dp5xo4hp9m
    @user-dp5xo4hp9m Před 7 lety

    ኢሻላህ ወድማችን ትክክል ብለሀል ሙባረክ በስልክ ያወራሀዉ እዚህ መጥተው ያገባሉ ካገቡ በኋላ ባሎቻቸው እቤት ተቀምጠው እነሱን ባረብ ቤት እዴት ተቸግረው ነው የሚያመጡላቸዉን ብር ይቀበላሉ ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን በንደዚህ አይነት ወንዶች ወዶችም አላህ ይጠብቃቹሁ በእንደዚህ አይነት ነው ይጠብቃቹሁ

  • @Tewuhid
    @Tewuhid Před 7 lety +1

    wa wr wb ወይ ሀብታም ለአዱኒያ ክብር እኛ አናሥብም እንደት መክበር እንዳለብን ከምትመክረን ሥለ ቁረአን ሥለ ድናችን ብታሥተምር አሪፍ ነበር የአዱኒያ ፍቅር ያለበት ሠዉ ሁለየም ሥለ አዱኒያ ነዉ የሚያሥተምረሁ

  • @munaalhmdullheforeverythin2222

    ጀዛካላአው ህይረን ወድሞቼ በጣም አሪፍ ነጥብ ነው ነአም ያበናት እራሣቹን ጠብቁ ለወንድ አትፎገሩ በዛውም ለአረብ ሀገር ትዳር አትቸኩሉ አሏህ ሠብር ይሥጠን አሏህ ሀላሉን የሆነው ይሥጠን ሀላል ብቻ የምንሠራ ሠዎች ያርገን አሏህ በረካው ይሥጠን አሏህ በረካ ካረገው ብዙ በመሥራት ብዙ ብር በመያዝ አደለም አሏህ በትንሽ ምንብቃቃ ያርገን

    • @lobabaali9459
      @lobabaali9459 Před 7 lety

      አስራር ወላሂ ትክክል ነህ እኔ እራሱ ከ 20 ሺ እረያል በላይ ነው ያወጣሁት ለኢቃማ

  • @jadedy2034
    @jadedy2034 Před 7 lety +1

    ማሻአላህ ሁላችሁም ትክክልነዉያላችሁት ሁሉ በወዱም ችግርአለን በሴቱም ችግር አለ

  • @user-cj5lw3fv9z
    @user-cj5lw3fv9z Před 7 lety +54

    wa wr wb
    1,, ወደሁዋላ የምንቀረው ሁሌም ቤተሠብ እረዳለን በመቀጠል ደግሞ አላማችንን እንረሣለን ኮተት እሠበሥባለን ብራችንን በአግባቡ አንጠቀምም እኛ ሀበሾች ሀብታም የማንሆነው ባዶው ጉራ እራሣችንን መቆለል እንወዳለን ሌላው ደግሞ መለወጥ እሥካሠብን ድረሥ ማንኛውንም ሥራ መሥራት አለብን እራሣችንንማ ከሌሎች ሀገር ዜጎች ጋር አናወዳድርም የሌሎች ሀገር ዜጎች ማሻ አላህ ምንም ሥራ አይንቁም ማንኛውንም ሥራ ይሠራሀገሉ ሀበሾች ግን ሥራም ቁጭ ብለው ያማርጣሉ ሠርተው እንኩዋን ብር ቢይዙ አጠቃቀም አይችሉም::
    2,, ሥለምንመቀኝ እርሥ በራሣችን አንዋደድም ሠውን የምንቀርበው ለጥቅም ነው:: የሌሎች ሀገር ዜጎች ማሻ አላህ እርሥ በራሣቸው ይከባበራሉ ይደጋገፍሉ!!
    3,, ደግሞ 100% ከእኛ ከሀበሾች አረቦች ጥሩ ናቸው::
    4,, ሌላው ችግራችን ኢትዮፒያ ሥራ ፈቶ ቦዘኔ ሆኖ ሠወችን አዛ አድርጎ ሢሠለቸው በባህር ይመጣል
    እዚህ ከመጣ በሁላ መንግሥትን ተሣዳቢ ይሆናል እራሡን መቻል ሢያቅተው እጁን ወደሌሎች ሠወች ይቀሥራል::
    ቁጭ ብሎ የሤቶች ብር ይበላል ወ•ዘ•ተ•
    ሥለምክርህ እናመሠግናለን ወንድም ኑረድን

    • @user-eu7bs9rx3w
      @user-eu7bs9rx3w Před 7 lety

      ነጃት አህመድ ትክክል ብለሻል ወላሂ

    • @seadaseid9839
      @seadaseid9839 Před 7 lety

      ነጃት አህመድ ትክክል ነሽ እህት

    • @user-uq5ze1ql1t
      @user-uq5ze1ql1t Před 7 lety +1

      ነጃት አህመድ ትክልል ብለሽል። የመጡትአለማ መረስት ነው አንድችግር ብስው ሀገር የምኖሩ የመስለችው

    • @z.m8477
      @z.m8477 Před 7 lety

      ነጃት አህመድ ማሻአላህ እውነት ብለሻል እህት አላህበሁሉምነገር በረካ ያድርግልን
      ያሠብነውንያሣካልን ያረብ😢

    • @user-ft5zt3of3g
      @user-ft5zt3of3g Před 7 lety +1

      z z اللهم اميييين يارب

  • @user-bc4rd5ng4r
    @user-bc4rd5ng4r Před 2 měsíci

    ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
    ሴቶችየ ከእነዚህ ብዙ ትምህርት ልንቀሰም ይገባናል አላማችንን ልንረሳ አይገባም ወንዶችም ሴትልጅ ማለትመጀመሪያ እናትህ ናት ከዚያም እህትህ ሚሰትህ ልጅህ በነዚህ ላይ መጥፎነገር ሊደረግባቸው የማትፈልገውን በሌሎች ላይ አታድርጉ እባካችሁ አላህን ልትፈሩ ይገባል እላችኋለሁ

  • @dsgfgydgsvfv5138
    @dsgfgydgsvfv5138 Před 7 lety +4

    ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ ሲቀጥል የምንሰራው ስራ ሀራም ነው ማለቴ ለኛ ለሴቶች አንዲት ሴት ካለ መሀረም መውጣት አላህ የጠላውና ሀራም የሆነ ነገር ስለዚህ አላህ የጠላውን ነገር ከጠላንና ተወኩል ካደረግን አላህ የሚወደውን ነገር ከሰራን የምንሰራው ነገር በረካ ይሆንልናል ብዬ ተስፋ አለኝ
    2 ረሱል ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል በገንዘባችሁና በሪዚቃችሁ አትጨነቁ ብለውናል እሱም አላህ ከቀደረው ውጭ የሚሆን ነገር የለም
    ሌላው ዋናው ነገር ጤና ነው እና ድህነት ማንን ገደለ ሀብት ደግሞ ከሞት ማንን አስጣለ ደሀም በድህነቱ ኑሮ ይሞታል
    ሀብታሙም በህንፃው ተቀምጦ ይሞታል
    ሁለቱም ሞቱ ልዩነቱ ምንድን ነው
    ተወኩል ይኑረን በእርግጥ እኔ ምንም ነገር የለኝ ግን አልሀምዱሊላህ ጤና ስላለኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ ብቻ አገሬ ላይ ሰርቼ እለወጣለሁ ብዬ አስቤያለሁ በአላህ ፍቃድ ባገኝም ባጣም አላህን አመስግኜ ለመኖር ነው ጀዛኪላህ ኸይር

    • @mekiyaseid659
      @mekiyaseid659 Před 7 lety

      Dsgfgy Dgsvfv ትክክል እህት አላህ ይጨምርልሽ

  • @zalikazoubeirzoubeir8643

    ማሻ አላህ ወንድማችንን ጃዛክላህ ኸይር በጣም ደስ የምል ዉይይት ነው

  • @mekiyameki.endiris4017
    @mekiyameki.endiris4017 Před 7 lety +1

    ጀዛከላህ ኸይር
    ኡስታዝና

  • @fh-tt6do
    @fh-tt6do Před 7 lety +2

    Mashallah Jezak Allah kiyren wndem Insha. Allah

  • @user-hm2pg2ct1z
    @user-hm2pg2ct1z Před 7 lety +1

    ትክክል ነህ አብሶ ሴቶች እኔም አለ አድ አረብ በብር። ላሞኝፕን ሁሌም። አእሞረየን ላበላሽው ነው ይሄው እላችሁ ግን እኔ ልክ ልኩን ነው። የምነግረው እድህ ዝርክርክ ሴት አይደለሁም ሴቶች ተጠቀቁ አብሽሩ ብር አያሞኛችሁ። እኔም ለብር አልሞኝም እያልኩ ነው ደሞ ፈጣርየን አልምስቆጥልም እራሴን ጠብቄ የምኖረው ቢገርማችሁ እስከ 6000 ብር ልስጥሽ የሞለኝ ያውም በወር በወር። በአላህ ዱአ አድርጉልኝ ሰይጣን እዳያሳስተኝ ያረብ

  • @kadirsumali2168
    @kadirsumali2168 Před 7 lety

    አሰላሙአለይኩም
    ወንድም ኑረድን በጣም በጣም ምርጥ አሳብነው ያነሳሐው ወደፊትም ቀጥልበት ነው እምልህ በጣም እራሴን እንዳቅ አድርጎኛል ጀዛክ አላህ

  • @user-rf4ec5kt2p
    @user-rf4ec5kt2p Před 7 lety +1

    መፍቴሄ እግዘአብሔርን መለመን ነው በሁሉም ነገር ላያ እግዘአብሔር መበረክን ከልበረካን ሁሉም ነገረ ከንቱ ነው እህቶቼ ምንም ብንሰራ ጥቅም የለም ስለዚህ ሁሉም ነገረ በጌታ ስም ነው ምሆነው ስለዚህ በቤቱ መቆም ነው እመን እንጅ አትፍራ ገንዘብ ወይም ደሞዝ ስትቀበሉ አምነህ ተቀበል እግዘአብሔር መበረክን ይባረካሀል ዋናው በቤቱ መቆም ነው ፀሎት አድሩጉ ለምኑ ለጌታም ክብረ ስጡ ዝም ብለቹሁ ሥራ ገንዘብ አትበሉ

  • @zahraadam1814
    @zahraadam1814 Před 7 lety

    አላህ ይጨምርልህ ወንድም ኑረዲ ወላሂ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @zinetlove21
    @zinetlove21 Před 7 lety +1

    ማሻ አላህ ወንድማችን ኑረዲን በጣም ትክክል ነህ
    ግን እኛ ሀበሾች በጣም አዛኝና እሩህሩህ በጣም ያጠቃናል ለራሳችን ከማሰብ ይልቅ ለቤተሰብ ነው ግዜያችን መፅዋት የምናደርገው ይህ ለቤተሰብ ሲያንሳቸው ነው ነገር ግን ቤተሰብም ያጠቃቀም ችግር አለባቸው ኢትዮጵያ ላይ 1000 ደመወስተኛ አብቃቅቶ እየኖረ ግን። ልጆቻቸው አረብ ሀገር ያላቸው። በወር 10,000 ልከህላቸው እንካን አይበቃም ይህ ማለት እኛም ቤተሰብም ምንም ማሳብ አልቻልንም ማለት ነው
    ሌላው ደግሞ እዚህ ሳኡዲ ላይ ግማሹ ጤና ኖሮት ቢሰራም ግማሹ ደግሞ በበሽታ የሚሰቃዩ በብዙ ችግር ላይ ያሉ ናቸው ይሄንን ደግሞ ሙስሊምም ሆኑ ሙስልም ያልሆኑት ወገንምች እርስ በርስ በመረዳዳት ነው የሚያሳልፉት ለኢትዮጵያ እድገት ዋናው መሰረቱ ስደተኛ ነው ግን ማንም አይረዳላቸውም ኢትዮ ጎሳሳ ጎጆ ያለው አሁን ባለ ቪላና አሪፍ ቤት እየሰሩ አገራችንን ውብ ያደረገው ስደተኛው ነው ግን ይሄንን ህዝብ ነው ስቃይና እንግልት የሚያበዛው ደግሞ አሁን ሁሉም ገብቶታል ለእድገት ነው የሚሰራው ነገር ግን አሁን ሊያባርሩን ተነተዋል ለዚህስ ምን መፍትሄ አለው የራሱን ሂወት ትቶ ለአገሩና ለህዝቡ የኖረውን ህዝብ ነው ኢቃማ ያለው የሌለው እያሉ የሚያሰቃዩት ግን ሁሉም ሰው ያገባው ነገር እኔ ቤተሰቤን ከድህነት ካላቀኩኝ በመቶ ሺ የሚቆጠረው ሰው ቤተሰቡን ቢለውጥ ለሀገር እድገት ዋና መሰረት ሆንን እና ታዲያ መንግስታችን ለምድን ነው ከኛ ጎን ቆሙ መፍትሄ የማያፈላልግልን።

  • @omayah9459
    @omayah9459 Před 7 lety

    ትክክል ኡስታዜ እኛ ብቻ ነን ከራሴ ጀምሮ እሄን ሰሞን ነው የባነንኩ ጀዛካላእክሄር ወላሂ የሁላችንም የውስጣችን ሀሰብ ነጥብ ነው

  • @sus.suseihossin9110
    @sus.suseihossin9110 Před 6 lety

    ወላሂ ወላሂ አንተ ልጅ ሙባረክ ለመጀመሪያ ሀቅ ስትናገር ሸርን ያስተማረቸው የኛው ሀበሻ ነው አንተም ልክነህ ወላህ እርሜ ይስህ ወላሂ የኛ ወንዳች በሴት ሂወት ላይ በገንዘባችው እየተጫወቱባቸው ነው ሙባረክና ጋደኞህ አላህ እርሜ ይስጣችሁ ጀግናዎች በሀቃችሁ ፁኑ

  • @sarasara7582
    @sarasara7582 Před 7 lety +2

    ተኩል ያሠተማረናቸው እኛው ነን እነሡ ምንም በኛ ከፎ አሠበው አልነበረም እኛ እራሣችን ተኩለኛ ነን

  • @user-ln2yf1xs2g
    @user-ln2yf1xs2g Před 7 lety +1

    ወድማችን አረቡ ያለው እውነት ነው አረቦች ቻዬች ናቸው እራሳችንነን
    ጥፍተኞች

  • @user-bh6ht8nw2w
    @user-bh6ht8nw2w Před 7 lety +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር የአሄራ ወንድማችን ምክርህ አሰል ነው አላህ ይዚድህ

  • @user-sl7pj5xt8e
    @user-sl7pj5xt8e Před 7 lety +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሆ ጀዛ ካላህ ኸይር ወድማችን ኑረዲን አላህ ይጠብቅህ

    • @AhmedAhmed-es9on
      @AhmedAhmed-es9on Před 7 lety

      ወአይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሆ ጀዛ ካላህ ኸይር ወችንኑረዲን አላህ ይጠብቅህ

  • @labibahhbsh3256
    @labibahhbsh3256 Před 7 lety

    እግዛብህር የጠብቅህ ውንድማችን

  • @user-cx9mi7id8s
    @user-cx9mi7id8s Před 7 lety

    ወድም ኑረድን አላህ ያስተካክለን ያረብ አላህ ይረዳን

  • @user-nu8rx8pn7q
    @user-nu8rx8pn7q Před 7 lety +1

    ጀዛክ አላህ ህይር ኑሩዲን ወዲማ ቺን

  • @laxifaali5260
    @laxifaali5260 Před 7 lety +1

    indazi aynat mikir ina wiyiyit befitim binor ihe hulu chigir aynorim nabar wandim nuredin MashaAllah kexlibat.jzk Allaah Hayrun

  • @dhd300
    @dhd300 Před 7 lety

    ማሽ አላህ ሀሳባቹህ ተመችቶኛል አላህ ይጠውል ኡምርኩም

  • @user-po4xi9py6s
    @user-po4xi9py6s Před 7 lety +1

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    አላህ ይጨምርራችሁ ወንድሞቸ

  • @fatumaahmed7333
    @fatumaahmed7333 Před 7 lety

    ኡስታዝ ጀዛከላህ

  • @iloveethiopia7555
    @iloveethiopia7555 Před 7 lety

    ጀዛ ከላህ ኡስታዝ

  • @fatmamohammed3421
    @fatmamohammed3421 Před 7 lety +1

    ጀዛክአላህ ኸይርን

  • @hawaadem3885
    @hawaadem3885 Před 7 lety

    masha Allah teru meker naw semetew kemitegbertu yaderegen yareb ጀዛ ከላህ ኢንሻ አላህ ስራችንን በንያ ማድረግ አለብን እርስ በርሳችን እንከባበር

  • @user-oe2co3im5y
    @user-oe2co3im5y Před 7 lety

    አላህ ይጨምርል የምትሠጠን ምክር ጀዛክ ከአላህ

  • @HayatHayat-sg1kx
    @HayatHayat-sg1kx Před 7 lety +1

    ማሻአላህ ወዲማችን ኑረዲን አላህ ይጠብቅህ

  • @user-kd9ix7jd7j
    @user-kd9ix7jd7j Před 7 lety

    አላህ ይጠብቅህ ወዱም ኑረዲን

  • @hadiramuhammed2641
    @hadiramuhammed2641 Před 7 lety +2

    አሏህ ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን ሁላችንም በሀግራችን ያሳልፍልን

  • @user-wb8de6zv8z
    @user-wb8de6zv8z Před 7 lety +1

    ጀዛኩሙላ ከይርን

  • @amenhathyobi5019
    @amenhathyobi5019 Před 6 lety

    እደኔ አረቦች ሳይሆኑ አባገነኖቹ እኞዉ እረስበረሳችን አባገነኖች ነን ሰለዚህ ሙሰሊም ወንደሞችን ለአህላቃችን ዶአ አደረጉልን

  • @hawaali2331
    @hawaali2331 Před 7 lety +2

    እኛ እድገት የማይኖረን 1 ቤተሰብሰለምንረዳሰለምናሰተምር ነው ሌላው ደግሞ ቤተሰብ የኔ የሆነነገር ነው አሰቀምጡ ተብሎ ሲላክላቸው አያሰቀምጡም ያጠፋብናል በዚህ ምክንያት ነው እራሳችንን መቀየር ያልቻልነው ሰንቱነው ቤትአለኝ ብርአለኝ አሰቀምጠውልኛል ብሎ ሀገር ሲገባ ባዶ ሁኖ ሲያገኘው እራሱን እያጠፋያለው እኛ እዚህም መተዛዘን አንችልም ሀገርም የሚያሰብልን ሰው የልም ብዙ ሰው ሌላውቀርቶ በሀሳብ እንኳን የሚረዳን የለም እኛ አረብ ሀገር ያለንሰወች አዛኝነን እናዝናለን ለዛነው ያለንን እየላክን ለራሳችን የማንሆነው አረቦች ብዙ ችለውናል ግን ደግሞ የሚበድሉንም አሉ ግን አብዛሀኛውን እነሱ ችለውናል

  • @tamreimohammed4282
    @tamreimohammed4282 Před 7 lety +1

    walekum selam werahmetulahi weberekathu jezak allah keyr ustaz nurden allah mefthe yeshalen yarb er birru berka yelwam Wallahi

  • @user-qm2ue4hv2d
    @user-qm2ue4hv2d Před 7 lety

    ታንክስ ውንድሞቹ እግዚአብሔር ይቆየለና

  • @madinamadina1367
    @madinamadina1367 Před 7 lety +2

    ዎለይኩም ሰላም ወራህመቱ ሊላሂ ወበረካትሁ ኡስታዜ ጀዛክ አላህ ኽየሪን ጀዛ ትክክል ነህ

    • @AS-wz2dy
      @AS-wz2dy Před 7 lety

      እባካቹ የሳውዲ መንግስ ትን የአውጅ የአዎጁን ግዜ እንደ ያሰረዝመው ለምን በትህትና አጠይቁልን

    • @AS-wz2dy
      @AS-wz2dy Před 7 lety

      አሰታዝ ጄዘከኸ ሀይር ጄዛ

    • @zranhedrad6578
      @zranhedrad6578 Před 7 lety

      Madinaአላህ ይጨምርልህ ማሻላህ ወንድም Madina

  • @user-no2fx8vb7o
    @user-no2fx8vb7o Před 7 lety

    ሳህ ወንድም ኑረድን ወላሂ ሌሎች ዜጎች ማሻ አላህ እዚህ ሆነው በሀገራቸው ጥሩ ነገር ይሰራሉ ልጆቻቸውን ያስተምራሉ። እነሱ ግን በጣም እየተቸገሩ ነው ሚኖሩት እኔ ምሰራበት ቦታ ኢንዶኒሲወች አሉ ሀገራቸው የሰሩት ቤት ካረቦች አይተናነስም

  • @zenabgadisa7231
    @zenabgadisa7231 Před 7 lety

    አሠላሙ አለይኩም
    ጥሩ አሳብ ነው ያናሳቹሁት የማንለወጥበት ምክንያት አጠቃቀምንም በአግባቡ በአለመጠቀም ነው አንድ ሰው የመጣበትን አላማ መርሳት የለበትም። በተለይህ በእህቶቼ ላይ የማይወ በተሰብን እርዱ አትርዱ አንልም በአግባቡ ይሆን። ጀዛክምላህ ኸህይር ወንድምችን ጥሩ አሳብ ነው

  • @user-mg7yv7tg1m
    @user-mg7yv7tg1m Před 7 lety

    masha Allah ustazuna hulu endatbihon tru nber jezak Allahkeyren

  • @user-xf9ny1ix2q
    @user-xf9ny1ix2q Před 7 lety

    ትክክል ውላሂ። ውድሜ ጅዛክ። አሏህ ኸይር

  • @user-nq2ie3rw3h
    @user-nq2ie3rw3h Před 7 lety +1

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ.. ውድማችን ጀዛከላህ። ትክክል ነህ። ርእሱ በጣም ትልቅ እና አንገብጋቢ። ነበር። ግን ነበር ቢነባበር። ቤት ይሰራ ነበር የሚሉት ተረት አለ። ሀቂቃ በጣም በሚገርም ሁኔታ እህት ነጃት። ገልፀዋለች። ትክክል ነሽ ማር። ... እኛ ከሀገራችን። ስንወጣ። ዝም ብለን ያለ እቅድ ወይም ያለ አላማ። ነው የወጣነው። ሰው። ሲሄድ ብቻ በማየት እዛ አረብ ሀገር። ብር ይታፈስ። ይመስላል...ነገር ግን...ከተሰደድን በኋላ። ግን። ስደትን። እናማርራለን... ይህ...ሁሉ። የእኛው። ጥፍት ነው..ሀበሻ..አንዳንድ። ኑሮ የከበደው። ባጠፍው። ሁሉንም ይነጅሳሉ...አሉ አንድንድ። ጀግኖች አሉ። አላማቸውን ከግብ ያሳኩ አሉ ማሻ አላህ። አላህ ይጨምርላቸው...ውድ የሀገራችን ልጆች። በረሀው በልቷቸው። የሰው ፊት ገርፏቸው። ነገር ግን። ልብ አንገዛም። ለምንንንን??????

    • @seadaabrar908
      @seadaabrar908 Před 7 lety

      ሀሊማ አወል አህመድ .

    • @user-nq2ie3rw3h
      @user-nq2ie3rw3h Před 7 lety +1

      Seada Abrar
      . ሱብሀን አላህ። እረ ውድ እህት ወንድሞች ዱአ አድርጉ

    • @nmzxc7412
      @nmzxc7412 Před 7 lety

      አሰላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡሥታዝ ኑረድን ጀዛካላህ ኸይረን ጀዛ

  • @medinaseid618
    @medinaseid618 Před 7 lety +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀሩኖች ፣ወንድም ኑረድን እንድሁም በአረብ አገር ለምትኖሩ እህቶቼ እና ወንድሞቼ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ።ለተነሳው ሀሳብ ምክንያቶቹ
    1.የተሰደድንበትን አላማ መዘንጋታችን
    2.ገንዘብ አጠቃቀም አለማወቅ ያ ማለት ገቢያችንን፣ ወጫችንን እና የምናስቀምጠውን ማስላት አለመቻላችን
    3.የዛሬ ምቾትን ማስቀደምማችን
    4.ጓደኛ አመራረጥ አለመቻላችን
    5.ራስን ሳያውቁ ሰዎችን ለመምሰል መጣራችን
    6.ጊዜን በአግባቡ አለመጠቀማችን
    7.ሳይሆኑ መስሎ መታየትን ስለምናበዛ
    8.የነበርንበትን መርሳታችን
    9.ማንን መርዳት እንዳለብን አለማወቅና መርዳት የምንችለው እኔ ማን ነኝ ምን አለኝ ምንድነው አላማየ ብለን ራሳችንን አለመጠየቃችን
    10.ሰዎችን ማመን "መተማመን በልብ እንጅ በገንዘብ አይደለም!"
    11.ራስ ወዳድነት ስለምናበዛ ማለት በኛ ላይ የማንፈልገውን በሌሎች ላይ መተግበር...........ጀዛከላሁም ኸይረን ሀሩኖች መናገር የምፈልገው በእውነት በጣም ሁለገብ ሆናችሁ እየሰራችሁ ነው አላህ ይጨምርላችሁ እንዲሁም ወንድማችን ኑረድን አላህ ኸይር ነገር ይወፍቅ።

  • @user-lm4tj6si6l
    @user-lm4tj6si6l Před 7 lety

    ትክክል ወንዲም ጀዛካላህይር

  • @user-jx6nd7dt3g
    @user-jx6nd7dt3g Před 7 lety

    ጀዛህ አላህ ወንዲም ኑረዲን

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn Před 3 měsíci

    አብሽሩእህቴችወንድሞች አላህይገዘንእኛምሥበቡን እናድርስ

  • @saiedmunshi4662
    @saiedmunshi4662 Před 7 lety

    መጀመሪያ ስራን በአግባቡ ከሰራን የማንለወጥበት ነገር የለም ማለት በብልጭልጭ መታለል የለብንም ሰወለዚህ ሰሞዛችንን ስን ጥ ለጌታ እናሳየው ባርክልኝ ልፋቴን ቁጠርልኝ ብለን እነፀልይበት እ /ር ባርክልኝ በሉት አስራት በተንሹ አስቀምጡላት ለደሀዎች አኔ ላነሱ ሰዎች በትንሹ ማሰቀመጥ

  • @zeynyaousman4085
    @zeynyaousman4085 Před 7 lety

    መሻላህ ጥሩ ነው ቀጥልበት ወድሜ አይዞህ በርታ።

  • @makiyanuru3873
    @makiyanuru3873 Před 7 lety +1

    እኛ ያልከበር ነው በልጅነት እዲሜ ስለመጣ የገንዘብ አጠቃቀሙ በጥንቃቄ አንይዝም

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p Před 7 lety

    የኢስላም ወንድሜ አላህ ይህፈዝክ ሽኩራን

  • @zinatzinat5215
    @zinatzinat5215 Před 6 lety

    ጥሩ ሃሳብ ነው ያመሳህው ጀዛክ አላህ ህይር ቀጥልበት የውስጤን ድምፅ ነው ያዎጣህው: እኛ እራስ በራሳችን እንጎዳዳለን: : ይሄን ስላችሁ ያለ ምክንያት አይደለም: የሆነ ልጂ ወደ ኢትዮ ላክልኝ ብየ 10000 ሪያል ሰጥቸው በልቶኝ ቀረ: : አላህ ይፍረደኝ በዱአችሁ አትርሱኝ ያ ጀመአ: :::::

  • @eslamnewyiwete4151
    @eslamnewyiwete4151 Před 6 lety

    ወ ወራ ወበ ጀዛክላህ ኸይር ወንድምየ 1ኛ ቤተሰብ ስለምንረዳ ነው እማይጠረቀመው 2ኛ አረቦቹም ስንሰራ እንጅ ብር ሲሰጡ ደስተኛ አይሆኑም ከዛ ደግሞ እኛም አላህን አናመሰግንም ስንቀበልም እየተራገምን ነው እምንቀበላቸው

  • @hayathussen8698
    @hayathussen8698 Před 7 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛኪላህ ኸይር ዑስታዝ እርእሱ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ማሻአላህ

  • @sarahs9975
    @sarahs9975 Před 7 lety

    Wa'aleyikumsalam
    Worahmatullahi
    Wobarakatuhu
    Masha'allah jzkl

  • @amnaaa6427
    @amnaaa6427 Před 7 lety

    ጀዛክ አላህ ኸይር ወድም ኑርዲን

  • @muhammedyasin999
    @muhammedyasin999 Před 7 lety +2

    በግራው ሰጠ በቀኘ አይበረክትም ያለው ማነው?ዋናው ነገር ባግባቡ መጠቀም እንጅ ገንዘብን።እንደፈለጉ እየረጩ በግራቸው ነው እሚሰጡት እንዳይበረክትልን ማለት ሞኝነት ነው።

    • @user-mw2by8kh4d
      @user-mw2by8kh4d Před 6 lety

      Muhammed yasin99 ትክክል ነሽ እነሱ በግራ ም ይሁን በቀኝ እጂ ሰጡም አልሰጡም በሀላል ካመጣነው በረካ አለው

  • @wawksa8462
    @wawksa8462 Před 7 lety

    ጃዛክ ኣላሁ ኸይር ወንድም ኑራዲን

  • @rukiyabintseid4100
    @rukiyabintseid4100 Před 7 lety +3

    በደንብ ይሰማል ሀሩንኖች ጀዛክላህ

    • @semeraamedeee8093
      @semeraamedeee8093 Před 7 lety

      አሰለም.አሌኩም.ወረመቱለህ.ወበራከቱ.ጡሩነው.አኤጄስውሚ.ብያስብበት.

  • @birtukanbati9460
    @birtukanbati9460 Před 7 lety

    ነስሩ ትክክል ነህ
    ሃሳብህን ምንግስት ይስማ

  • @rahemeramto7614
    @rahemeramto7614 Před 7 lety

    በጠም ጥሩ ሪእስነው ጀዘከለሁ ከይረን

  • @fayzah276
    @fayzah276 Před 7 lety

    ኢክራምዬ በጣም ትክክል ነሽ

  • @user-lb7sj2zk7x
    @user-lb7sj2zk7x Před 7 lety

    ጀዛከላህ ወድም ኑረድን

  • @user-uo4jk4bk4p
    @user-uo4jk4bk4p Před 7 lety

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ወንድማንች ኑረድን

  • @user-po4uj5dq9f
    @user-po4uj5dq9f Před 7 lety

    ማሻአላህ ተባረክእረህማን

  • @sus.suseihossin9110
    @sus.suseihossin9110 Před 6 lety

    ትክክል ወንዳች የተናገራችሁት በሙሉ

  • @user-ih5dg1ls2v
    @user-ih5dg1ls2v Před 7 lety

    ጀዛኩም አላኽይር ሸህ ኑርድን

  • @rukiyabintseid4100
    @rukiyabintseid4100 Před 7 lety +4

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድም ኑረድን

  • @kadjalamebebo8870
    @kadjalamebebo8870 Před 7 lety

    ጀዛክ አላህ ኽይረን

  • @adilaosman4437
    @adilaosman4437 Před 7 lety

    እቅርተ ሲልኩን ሰይለንት አድርገው ወንድም ኑረዲን

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p Před 7 lety +1

    ኧረ በአላህ የወንዶቹን እኔ አላውቅም እኛ ሴቶች ግን ችለውን ሳይሆን ችለን ነው የምንኖረው ስለኢጋማውም ቢሆን ባይኖረን የምንጎዳው እኛጅ እነሱ አይደሉም። ብቻ ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 Před 7 lety

    wa wr wb masha Allah jazak Allah keyran wandm nuradin

  • @lubabamamo1337
    @lubabamamo1337 Před 7 lety

    እናመሠግናል በጣም

  • @user-qe5ov8zo7n
    @user-qe5ov8zo7n Před 7 lety

    ጀዛከላ ኸይር ወንድም ኑረዲን

  • @sadehussen5435
    @sadehussen5435 Před 7 lety

    የአላህ ያረቢ

  • @ahhgddhdhd2751
    @ahhgddhdhd2751 Před 7 lety

    እኛ እማንለወጥበት ሚክንያት የራሳችን ድክመት ነው አገር ቤት እያለን ምን አይነት ችግር እዳሳለፍን ሁላችንም እናውቃለን ግን ያለንበትን እየርሳን ነው ያለን በተለይ እህቶቸ እኛ የመጣን ሰረተን እራሳችንም ቤተሰብንም ልንለውጥነው የመጣን የኛ እዚህ የፋሽን አይነት እምንከታተል ለምንድን ነው እዚህ ማን ያየናል እጨፍራለን እንበላለን እጠጣለን ገዘባችንን ባግባብ አንይዝ አሁን ውጡ ስምባል ምን ይዘን እንላለን ለምን ሁሉንም ባግባብ አንጠቀም የመጣንበትን አንርሳ ስቴች ነን ቤተሰብን እምናስደስት ስቶችነን ቤተሰቦቻችን እምናስለቅስ እና እህቶች ያለንበትን አንርሳ ደርሰን እዚህ አስመጭና ላኪ አንምሰል

  • @habeshawit6106
    @habeshawit6106 Před 7 lety

    جزاك الله خيرا

  • @user-vx4vs1si9y
    @user-vx4vs1si9y Před 7 lety

    ነበር ምንም አይጠቅመንም ውይይቱ መሆን ያለበት በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ቢሆን መልካም ነው

  • @seidseid2148
    @seidseid2148 Před 7 lety

    jezakilhaa keyiraa wedime nuradin

  • @toyebayomaregadyawwe5121

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @fatumahussnegkgj9525
    @fatumahussnegkgj9525 Před 7 lety

    በጣም አሪፍ ሀሣብነው ወላሂ እሥከዛሬም ብንወየየበት ብዙ ችግር መቅረፍ እንችል ነበር አሁንም ቅርብነው

  • @user-ez9vk7nw6n
    @user-ez9vk7nw6n Před 7 lety

    ጀዛከላህ ኸይር ወድም

  • @samsmarty7593
    @samsmarty7593 Před 7 lety

    እንሻ አላህ

  • @assalamualayekumwerahimetu4223

    yesemal my brother jeza kallah heyer jeza

  • @user-jo1sw7hd5q
    @user-jo1sw7hd5q Před 7 lety

    بسم الله والحمد ألله رب العالمين
    ጀዛኩምአላህሁኸይረን እህቶች ወንድሙች ከግድቡሀላ ልንናቃይገባል መተዘዘንአለብን

  • @sasakoko7855
    @sasakoko7855 Před 7 lety +2

    ትክክል .ናችሁ .ወንድም .እህቶች .ሀሳባችሁ .መጀሪያ ወድም .ሙረድን .ጀዛኪላህ .ከይር .እደኔ ከሆነ በአሁኑሰአት .ጥፋተኛ .እኛሴቶችነን .ያክንያቱም .ወንዶች .ሲደውሉ .በምን ምክንያት .እደሆን .ሳናውቅ .ማውራት .የለይብን .እናም .ሚናው ከሴቲቱነው .

  • @zahrajamal6208
    @zahrajamal6208 Před 7 lety

    ማሻ አላህ

  • @user-fl9nw7he7f
    @user-fl9nw7he7f Před 7 lety

    ጀዛከአላህ ወድማአችን በጣም ደሥ ይላል ሀሣብህ ግን የማንለወጠው ግን ባህል ሥለምንከተል ነው እኔ በበኩሌ እዳልለወጥ ያደርገኝ የቤተሠብ ነገር ነው እሱም አርፋ የትምርት ቤት ለረመዳን ለኢድ እያለ ይቀጥላል በክርሥቲያንም እደዛው በአመት ውሥጥ ብዙ ሚከበር በአል አለ እነሱ እነሱ ናቸው እዳንቀየር ያደርገን

  • @user-hd8yp2gk2y
    @user-hd8yp2gk2y Před 7 lety

    ወድም ኑረድን ጀዛከላህ ከይር