Ethiopia - አነጋጋሪው አዋጅ ሲገለጥ የውጭም የሀገር ቤትም ንብረት ይመረመራል!
Vložit
- čas přidán 19. 06. 2024
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ከመንግስት ሹማምንቶች መጀመር አለበት 🙏በደሃው ህዝብ ላይ ለዘረፋ የታቀደ አዋጅ መቼም ተቀባይነት የለውም 👌
Yes right
21 ባንክ የዘረፈዉ ኦነግ ሽኔ ለምን በህግ አይጠየቅም??
@@user-ll7oj5st7x ስልጣን ላይ ያለዉ ኦነግ መስሎኝ
Thanks Fetha Midya for sharing the good news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@melkamukidane6823löå0😅det finns 8989999999😅det 99⁹😅😅😅⁹p😮9ööo😅pågå 😮å99påppp07p😮99å9åpp😅äåååp999⁹9909åpåpåöppåå7ppäppåöpåpååpåppp9å90😅påp9😢ppååööpä😅åpäöå9öpå99lö 12:25oo8oppopopppppopppooopppoöoopopppo8pooooooo8poöoppopppöoopoppopopopoo8pöoooöpöoö80å8yja9p äppååpåpop7pä😅poplåtar 9😅äpplen 99ppp9 12:25 är 😅det 😅
ደሞ በጉ ልበታችን የለፋንበት መዉሠድ አለበት ይህንን ሠዉየ ፈጣሪ ይዞት ይህድ
አሚን አላህ ከራህመቱ አደጋ ይሻበት ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እህቶቻችን አረብአገር ለፍተው በየቀኑ አድሳባ እያዘረፈ 2:24 ነው እድሜውን ያሳጥረውና ስደተኞችን በየቀኑ ቦሌ የቦሊስ ልብስአልብሶ አንድ እህታችን ቅዳሜለት ወርቅነሽሞባይል ሴቶቹ ናቸው እኛም እህቶሽ ከስደት ተመልሰነው ነይአብረን እንሂድቤለው ጫካወስደው ተባብረው የዘረፎት አፈርደምይብላና ይሄቆሻሻ ከብት እነዛን ባስቆመ
እረ በዛ ስንት ዘመን ግፍ ግፍ ብሎን ማዳን ቤት አርና ሽንት እየተቀበልኩ በጄ ስር ያገኘውትን ምን ጉድነው
በጉልበት ተለፍቶበት የመጣ ንብረት ማስረጃ የለውም እንዴ?
Ameen
ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኖ ደሞዙ 10 ሺህ በወር ሆኖ ቤቱ g+2 መኪናው BMW ያላቸው ብዙዎች አሉ እነሱን መርምር እኛ አፈር በልተን ሰርተን ነው😅😅
ያልካቸው ሰዎች ናቸው ሕጉን እያወጡት ያሉ
Exactly @@negagetachew974
@@negagetachew974 ህጉን ያወጡትን ሳይሆን ቀደም ብለው እራሳቸው ህግ የነበሩትን ይመለከታል
ኑሪበት
በዝንጀሮ የሚመራ የዝንጀሮ መንግሥት የዜጋዉን ህይወት ከማቅለል ይልቅ ያመሰቃቅለዋል.
ምነው የዘረፍከው ንብረት አለህ እንዴ?ደግሞ እንተም እኮ ከዝንጀሮዎቹ ነው የመጣህው!
@@mimibayeh ከዝንጀሮ መምጣትህን ስለአመንክልኝ አመሰግናለሁ...አንተም ላለከኝ...አማራ ከፈጣሪ እንጂ ከዝንጀሮ አልመጣንም.
ፋኖ የኢትዮጵያ ደጀን
የመንግስት ባለስልጣናት ንብረታችሁን አስመዝግቡ ተብለዉ ያስመዘገበ የለም ይህን ሙስና ያልተቆጣጠሩ ይህ አዲስ አዋጅ ለበቀል የመጣ ነዉ ለእዚያዉም ወደ ኋላ 10 አመት ጀምሮ
መግስት ያለጦርነት መኖር አይችልም የሚዋጋበት ገዘብ ስላጠረዉ የገዘብ ምጭ እየፈለገነዉ በህገወጥ ሲዘርፈዉ የኖረዉን ህዝብ አሁን በህጋዊ ሽፋን ሊወርስ ነዉ ይሄ ትልቅ ሌብነት ነዉ እረ የኢትዮጲያ ህዝብ ንቃ
P
እንዴትነው ነገሩ 100%ደሀ ህዝብ መምራትነው አላማው መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ ሆኖ ቀረ እኮ ብልፅግና የተባለ ወሮበላ ቡድን ሀገርቱዋን አመሱዋት😢😢😢
😅😅😅
21ባንክ የዘረፈዉ ኦነግ ሸኔ ለምን ለህግ አይቀርብም??
ሌላ የገንዘብ ማግኛ መንገድ ብትፈልጉ ይሻላል። ካልሆነ ይህ ሕግ መንግስት ብቻ ሳይሆን የሃገሪቱን Real estate ሽያጭም ይጎዳል። ውጭ ያለው ሰው ስለ ሚፈራ።
ኢላሂ አንተ የሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ቀይርልን እህ😢አለቀስን ወንድሞቻችንን ቀበርን ቤታችን ፈረሰ እናት ከቀን አጣች ሰሜናዊያን 5አመት ሙሉ አለቀስን 😢 ከዚህ በላይ ግፍ አይመጣብንም ወደየት እንሒድ ወደየትስ እንሽሽ
እውነት እህይ አዋጅ ከፀድቅ እውንትም ኢትዮጵያዊን በቁም ሙትናል ብድር አንስጥም ሲባል ህዘቡን መዝርፍ ሆሆሆ
ጎበዝ ይሄን ስውዬ በሚቀጥለው ምርጫ መጣል አለብን ሽንት ቤት አጥበው የለፍትን ስደተኞች ሊወርስ ነው
መጀመሪያ ከመሪዎች ከዛ ባለስላጣናት ከዛ ከፓስተሮቹ ይጀምራል ማለት ነው
ከማንበብ ገላከልከኝ በርታ
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😢🎉😂
ወይ ጉደ ዘንድሮ የት እንደረስ ሆ በገዛ ንብረታቻን ደሞ ሰንት ለፍትነው የሚናመጣው ወላሒ😢😢
በሙስና የተጨማለቁትን ለምን አይወርሱም ደሞዙ 10 ሺ ያላቸው ንብረት 50ሚሊየን!!! ሰው በሰው ሀገር ለፍቶ የሰራውን መውረስ ይሄ ዝርፊያ ነው ይሄ ሌላ ቀውስ ሀገሪታ ላይ መፍጠር ነው !!!
ንብረት ማስመለስ ይላል እንዴ
የበላችሁት ይመለስ
መንግሰት ነኝ ባዮ ግን መቸ ነዉ በጭንቅላቱ የሚያሰበዉ እራሳቸዉ ሀገርን እየጨረሱ ሌቦች ከላይ ያሉት በሙሉ ደሞ 😃 ከ 10 አመት በፊት የተሰራ 😃 American የመሰከረችላቸዉ hard worker Ethiopian ላይ እና all Diaspora እጁን ይጠቁማል shame on you Abiyi. ደሰ የሚለዉ እግዚአብሄር ይቀድምሀል you will see.
❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸
አይ ፊታ ደሊ ቤት ግዙ ስትል ቆይትህ አውንደሞ ቤት ሊውርስነው ብለህ ሀ ሉ መ ሐ እያልክ ሙድ ትይዛልህ
ታድያ በኮረብሽን ነው እንዴ ቤቱን የገዛኸው? የገቢ ምንጭ ማሳየት ይሄን ያህል እንቆቅልሽ ነው?
Thanks Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም
❤❤❤
This is the right law,
Please make it happen🙏
ሰፈር ውስጥ አውደልድል አንተ ጭቃ። ሳይሰሩ መውረስ ነዉ ባህላችሁ፣ መንጠቅ፣ ማፈናቀል።
😢😂ጋላ
በርቱልን ያለ አግባብ የሚጠየቀዉ በሙስና ይቀራል ህዝቡ በትክክል አግልግሎት ያገኛል::
አተ አጎሎ መጀመራያ ያለዉን ተረዳ እሄነየ ጋላ ሆነህ ነዉ ከብቶች
❤❤❤
መጀመሪያ የሀሪቱን ሰላም አረጋግጡ ህዝቡ ለመግስት ታዛጅ ሁኖል እና አድስ ህግ ማውጣት አጭ
የኢትዮጵያ ህዝብ ተኝቷል ይህ ሰዉ የሚያበድረዉ ሰዉ ስላጣ ከኦሮሞ ዉጭ ያለዉን ህዝብ ሊዘርፋቸዉ ነዉ😮
👍
ህዝቡን ሊያባላውነው ማን የሰራው ማንይቀመጣል
yes
የአገር ውስጡን ጨርሰው የውጭ አማራቸው
መጀመሪያ መሪው መኖሩን ያውቀዋል ወይ ???????
ሀሀሀሀሀይ
ወይኔ ጉድ መጣ!!!!!
አሁን ነው ፋኖን ማቃላቃል።
የመዳም ቅመሞች ተረጋጉ እኛ አስር ሚሌን የሚደርስ ሀብት የለን የዚን ያህል ብር ሰርተን አላመጣን ስለዚህ እኛን አይመለከትም
ገዘብ ያለው ይጭነቀው 😂😂
Hodader koshasha megedi siwediki weyim sitodik yemianesak sew new fird gemidil
እንዴ እኛ ከዳማዎችስ ለፍተን ባረብ ቤት
ምን አይነት ሀገር ነው ያለን የሌላ ሀገር መንግስት የህዝቡን ችግር ለማቃለል ይጥራል እነዚህ ደግሞ እዝቡላይ መከራ አሁን ውጪ ያለው ሰው በምን ሞራል ነው የሚሰራ ያረብ ለኛ የማይበጀንን አስወግድልን
መቼ የተሰጣ ንብረት ነው ስሉት ሰምተ ዶሮ ታንቀ ሞተች አሉ የአገሬ ሰዎች ንብረት ንብረት ትላላችሁ መቼ ያካፈላችሁን ንብረት ነው የምትወርሱ?
ለስግብግብ ባለሐብቶች ጥሩ መድአኒት ነው ❗
Most diaspora are not rich most they work and sweat hard to purchase properties in their country. Don confuse the two
"ሀገር መምራት አይችሉም" ያለው ማን ነበር?😅
Afee Kurt yibelelet MELES ZENAWI- le Gala wenber mestet le hitsan wenber mestet nw 😂 tekatelnat
እኛ አማሮችን አይወክልም💯
ያብላኝ በዚህ🚫 ቀውስ🚫 ቅዠታም⛔️ ጨቅላ ጋላ ⛔️🦠የሚመራ🥴‼️
Wawaw 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በፈለጉት ነገር ይተርጉሙት ለዚቺ አጭር ህይወት አዬሳስበኝም ላም አለኝ በሰማይ ወተታንም አላይ
እኔ የምሞት ሰው ነኝ
አዋጁ ቀጥታ ዳያስፖራን ነው የሚነካው ከነሱ በላይ ደሞ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ነው እና ዘመዶቻቸውንም ነገሩ ምንድነው ግራ ገባኝ በዙሪያው ያሉት ባለስልጣኖች ጤነኝነት አይታይባቸውም ፈጣሪን ምን የሚሉት ነገር ነው
የትም ሃገር ያልታየ አንባገነነት 😂😂😂
ሲመሻሸ ለካ ደነዝ ያረጋል 😂😂😂
Mejamarya erasachun marmiru
Lemazra Hallelujah Muslim in units.A hearer is a very modern health.
Nuts for me
የጂል ስራ እኔ ያሳዘነኚ ያዲስአባ ሰው ነው እናደቡብ የሞኚጋላ መጨዋቻ መሁኑ
ከራሱ ካብይ መጀመር አለበት
This law has to do for people who have dual citizen .
ከራሱ መጀመር አለበት ሙ የደሀወቹን ገዘብ😢
Allah erasu yifiredibet yedehan genzeb mewised kebad new.
ህጉን አስታካችሁ የፈለጋችሁትን ለመፈፀም ነው እንጅ ህገወጥ ዘረፉው ፣ግድያው አፈናው ቀን በቀን ቀጥሏል።አዋጁ ህጋዊ ዘራፊዎችን ያጠናክራል። ለመንግስት ለመጥቀም ፍትህ ለማስፈን ዝግጁነት ይጎድለዋል።
እብድ አለ ዘመነ እብድ የሆነ መንግስት
ወይ የሐብት ክፍፍል ከሀገር የሚገኝ እንጂ ሌላው ስንት አመት መከራ ተፈራርቆበት ስንት ችግር አሳልፎ ለፍቶ ያገኙውን የስው ሳይሆን የሚካፈለ ለፍቶ ደክሞ ሲፈልግ ወደ ፈጣሪም ጮሆ ያግኝ አንድ ቀን አልፎለት ጊዜ ይመጣለታል እንደዛ ሰው እስኪያልፍልን ተራ መጠበቅ ነው
Shimelis Abdisa dubay yeserawn hintsa lemin atasmelisim.
10M የመዳም ቅመሞችን አይመለከትም
መቼውም ብሆን የማዳም ቅመሞችን ንብረት መንግስት ይወርሳል ብላችሁ አትጨነቁ እንኳንስ 10,000000 አንድ ሚሊዬ አላችሁ ወይ የማዳም ቅመሞች? ጥያቄዬን መልሱ
እረ ስንት አለ ሆ ቤታችን ሲገመት እዛ ይደርሳል
አማካርው እብድ መሪ እብድ ከውጭ አገር ያለውን ህዝብ በአገርው ላይ ስራ እንዳይሰራ ነው መንግስት ህዝቡን በድህነት አስገብቶ እረግጨ እገዛለሁ ብሎ ከሆነ እራብልጁን ይበላል እውቀት የለለው ሰው መከራነው
እኔ ምለው መስረቅ ስራነው ያለው የድሮው መንግስት ሰርቀው ያካበቱ ምን ሊውጣቸው ነው
ክክክክክክክክክክክክክ ህጉንም ያወጡት የጠቀሻቸው ሌቦች ናቸው
የመዳም ቅመሞችን ይመለከታል ወይ ? የት ወደቃችሁ ብለውን የማያውቁ አሁን ገንዘባችንን መመርመር ምን ይሉታል
የት ናችሁ comentatar ኑ ገባ ገባ በሉ astyatet ፃፉ አንጂ ምነው ዝም አላችሁ t🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️
በብር ከሆነ ካ10. ምልዬን ብር በለይ ከሆነናው ተብሎዋል አይዞዋቹ አትፍሩ😢😢
ሰውየው ለፍቶ ደክሞ በብዙ መከራ አልፎ ያፈራውን እይድለም የሀብት ክፍፍል መከራውን ልፋቱን መች ተካፈሉና ነው ሀብት የሚካፈሉት ወዶ ፈቅዶ ያካፍል እንጂ የሀብት ክፍፍል ከሀገር ጥቅም የሚገኝን እንጂ ሌላው የደከመበትን እይድለም
”ኧረ ተረጋጉ“ ወደ ላይ ወደ ሰማይ ሸናችሁ አንፎለፎላችሁት እኮ
እሽ የናንተንስ ማን ያጣራው?????
ምንጮቹ ያልታወቁ ባለንብረቶች
ይጨነቁበት 😊
መጀምርያከአብይእርአላህይዞህይህድመቸምአላገለገልክእህህህህህፊርዲህንይስጥህያረብብብብብብብብብብብብብብ
😅😅😅 6:16
Adanech Abiebie ena shimelis Abdisa meselochewa Hawassa lay kintu betochi ye birru michochi yalitaweku Hawassa midiri lay sem yatu zerafwechi check adirigu mejemeriya esit Abiy Ahmed 😕😕😕
What about tplf or woyanes took Eritreans properties when they deported ?
የውጭውን የሚመረምረው ማነው?
Ene yemiweres negerm yelegni 14 amet lefeche bete sereche aferesubegni ahunem menem ayideqegni endewu arif newu beneka ejachewu agerbeti yaluti yemermer menem sera yelelachewu yaltaweqe abeti afertewal keti amexute😮
ጨምላቂ መረ ሢኖረህ ብሺቅ በለው በጦረነቱ አላልቅ ሥንለው በዚህ ጀመረ ደግሞ
ኧረ ኡኡኡኡኡ ይህ ሠዉየ የምን ህግነዉ እኛሥ በአረብ ፊት የምንገሰፈዉ የመዳም ቅመሞች ሠርተን እዳንለወጥ ነዉዴ ህዝብን ምን አረግን እሠይ😂😂😂😂😂😂😂😂
ስጋቴ የፅሁፍ ነገር እዚህ ሀገር ቀላል ነው ተግባሩ ላይ ምንም የለም የእውነት ሆኖ ከተሰራበት አስር አባይ የሚገነባ ገንዘብ ይገኛል ለዉጥ ከተፈለገ ጨከን ማለት ያስፈልጋል እውን እንዲሆን ምኞቴ ነው
* ህጉን ስራ ላይ ለማዋል በቂ የውጭ ምንዛሪ አለ?
* ሉኡላዊ ሀገራት እውነት ይተባበራሉ?
* ህጉ ስራ ላይ የሚውለው ከዘመነ ወያኔ ወይስ ዘመነ ብልጸግና?
* የህጉ አላማ ዜጎችን ያለ ፍርድ ለማሰር ይሆን?
😂😂😂የውጭ
የወያኔ ዘመን ቱጃሮች እና አገር እየሸጡ ፔትሮ ዶላር የሰበሰቡ ይጨነቁ ንፁህ ከሆንክ አትፍራ ሰውየው የሚሰራውን ያውቃል።
Woyane took the dollar out of the country and invest it outside of Ethiopia , The Oromomum gov is after hard working Diaspora to steal their properties and give to lazy Oromomula cadres who doesnt work,
Ehe GALA mengist yeserekew yibeltal eko 😅
መጀመሪያ የአብይና የነሽመልስ ንብረት የመርመር
አሁን ይማሪመር ካታበላ ማስራጃ ለአንድም አይኖራው ህግ ታውጣለቹ ጉቦ ለማቃባል
❤❤❤❤😂😂😂😂
but they don't ask question about those Millionaires ,who become Millionaires in the eye blink ? imagine most wealth in the past accumulated through longer term hard work and dedication, But now we find Oromuma becoming millionaires with eye blink , can they give receipt for it ?
Ikr he actually wants to take from the hard earned money to his gala friends
Ehe jezba sewye mejemeriya kerasu ena ke agar lebawochu yijemr!
ይሄ real estate ጭምር የምጎዳ ነው፣ የስዴተኞች ንብረት እዘርፋለሁ ከማለት አድስ ተክኖሎጅ ማስገባት አይሻልም?
በጣም በጣም ትክክልና ወሳኝ የሆነ ነው ደሃ እየተዘረፈና ሀገር እየተዘረፈች መኖር አይቻልምና ጥሩ የህግ መዕቀፍ ነው
ሞላጫ። ዋናው ዘራፊዎች በዛ ላይ ገዳዩች እናንተ እያላችሁ መቼም አታፍሩ ንብረት አስመላሽ እያላችሁ ስታላዝኑ።
በምን ሞራል? መቼ ህዝብ ማስተዳደር ቻላችሁበት እና?
ሀገሪቷን እርቃኗን እንዳስቀራችሁ እርቃናችሁን በቅርቡ እርቃናችሁን ትቀራላችሁ። ምድረ አራጅ ሰው በላ።
so you going to steal from other because the money came from other countries with No receipt . The thieves are your government .
Eshi Dingay ras gena Legena deha nene genzeben aynekubenem bleh new endezi mtnagerew seun tayewaleh serteh telewteh yaferahew genzebh wedefit siweres!!!😏
@@selamleethiopia3423አንቺም ዘርፈሽ ነው? ምነው እንዲህ አንቀጠቀጠሽ?
@@nati_man1ሰርተህ ያመጣህው ብር ምንጩ አይታወቅም?
ህዝቡ በንግድ እርስበርሱ ይዘራረፋል
ዕድሉን ያገኘው መንግስትን ይዘርፋል
ይሄ ክፉ እና ጨካኝ ህዝብ በደንብ መመርመር አለበት ... Must to correct everything
በዉጭ ሀገራትም የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ጭምር ይመለከታል አይ የከብቶች እቅድ😂
እድሜህንና ጤንነትህን ማስመርመር አለቤን አይምሮህ የተላ እድምህ ወደ ከብትነት የተመለሰ አህያ ውአብይ እናትህ ምንአልባት ሳታቀው ተከብትይሆን የወለደችህ😅😅😅😅😅😅 አንተ ከሰው አይመስለኝም እደህ የገማው አይምሮህ የተላው አንኮልህ
እንደዚህ አይነት መንግስት አይቼ አላውቅም። የመንግስት ባለስልጣናት ብዙ አውቶብሶችን በሙስና ገንዘብ እጥበት እየገዙ ነበር እና አስገረመን። አሁን በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ የተሻለ ነው ብለን እናምናለን። ለራሳችን እና ለቤተሰባችን ንብረት ገዝተናል.
ብዙ ኢትዮጵያውያን በቋሚነት ወደ ኢትዮጵያ ለመኖር አቅደዋል። ዋጋ የሰጡት እንደዚህ ነው። ስለዚህ ዜጎቼን ጠብቄ ውጭ ሀገር እኖራለሁ፣ ይህ የሚያሳየው መጥፎ አስተዳደርህን ነው.
እረ ምጉድ መጣብን አላህ ይግደለዉ ይህንን ሰወየ አብይ አላህ ይዞት ይህድ
ጀነራሎቹ በወርቅ ዝርፊያ ፡ እሱ ደግሞ የደሀውን ንብረት ዝርፊያ ፡
አይ ሀገሬ ምን አይነት ሰው አፈራሽ??
No more 😅😅😅😅😅😅
፡ሠ
😅😅😅
ያለዉን መሣሪያ ፋኖ ልቅም አድርጎ ወሠደበት አሁን ደግሞ ሌላ ሊያስገባ ነዉ አየ ጅል ዝምብለህ ፋኖን አስታጥቅ እረ አተስ አፈር ብላ
😂😂
Fano akem yelewm zmblachu atleflfu
እኮ😂😂😂😂😂
20/80 ኮንዶምንየም እጣ የት ሄደ ለማ ተሰጠ እና መቼ ይወጣል
Le GALA nw misetew egnan aymeleketm
21ባንክ የዘረፈዉ ኦነግ ሸኔ ለምን በህግ አይጠየቅምም????
GALA ayteyekm bezi mengst 😂
ህግ ማውጣት ካለህበት ጊዜ ጀምሮ ወደፊት ለሚመጣው እንጂ ወደኋላ መሄድ ከየት የመጣ ህጋዊነት ነው? 10 አመት ወደኋላ መሄድ ከቻለ ለምን እስከ ኀይለስላሴ ድረስ አይሄድም? Abiy and his administration is not thinking about the consequences of this ridiculous regulation. Realstate will be dead as is it now. Diaspora cash is the only moving economy we have. We will lose jobs and lose any foreign investors. Fix the banking system, work and invest government agricultural products to compete with private sector and lower food crises and build affordable houses for those who can't rent expensive apartments. Before all of these, you can't fix the root cause by treating the symptoms. Abiy is making a very consequential mistake
ይህ ህግ ሳይሆ በቀል ወይም ጭፍንነት ነው
Zemenaw torenet