Anchor Media የኬኒያው አመጽ ኢትዮጵያ ይሰማል፥ አብይ ለሌላ ዙር ጥቃት ተጨማሪ ሰራዊት እያስገባ ነው፥ የዩኒቨርሲቲ መምህራን ወደ ጉልበት ስራ ተሰማሩ
Vložit
- čas přidán 26. 06. 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለፋኖ🎉🎉🎉
😊😊😊
❤❤❤❤❤❤
ድል ላማራ ፍኖ
እኔ የሚመስለኝ በአገዛዙ ሁሉ የተማረረና መኖር ያልቻለ ወጥቶ ፋኖንና ትግሉን ይቀላቀል
czcams.com/video/QpwjZIREIX4/video.html
#ፍኖ ያሸንፍል
💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿
Messay Thank you so much from the bottom of my heart for telling what has happend i Sho Merabete.
Messay! Ur doing great job indeed, Just go go go..... We love you.
czcams.com/video/QpwjZIREIX4/video.html
ድል ለአማራህዝ ❤ድል ለፋኖ
ድል ለአማራ ፋኖ 💪🏿
የኬኒያዉ በረከት ይደርብ አሜን
ትክክል!
እውነት ነው ! ህዝቡ ዝብሉ እስከተኛ ድረስ ..? ይበለው!
Kenya is a "democratic" country But Ethiopia is governed by an evil dictator who is "ruling" by gun and committing genocide. It's very hard to compare these two countries!!
Kenya is a "democratic" country But Ethiopia is governed by an evil dictator who is "ruling" by gun and committing genocide. It's very hard to compare these two countries!!
czcams.com/video/QpwjZIREIX4/video.html
Welcome ours heroes 💚💛❤️🩹
ድርድር ያሉት ፋኖን ለማዘናጋት ነበር: ፋኖ ጀግናው ግን አስቀድሞ የተንኮል ሀሳባቸውን አውቆ ውድቅ አደረጋቸው:: እግዚአብሄር ከፋኖ እና ከተገፋው ኢትዮጵያውያን ጋር ነው::
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል!
Messay Ato Zewdu let's start to shout for our country thos who lives in free country. Please. Then we will get support and other wogenoch will follow..
መሳይ ልክ ነህ የኢትዮጱያ ህዝብ ይሄን መንግሽስት ማሶገዱ ግድ ነው ሌላ አማራጭ የለውም
መሳይ በርታ ወንድም
Zewudu ur very right!
ክብር ይብዛልህ መሳይ
ድል ለአማራ ፋኖ !!! ታላቁ እስክንድር ነጋ የአማራ ሕዝብ መሪ ነው
Thank you Jegnoch
በእውነት የኬንያው መሪ የነሳቸው ነጥቦች የሰው ሳይሆን የመላይክት ነው የመሰለኝ።ቃላቶችን የአእምሮ ምግብ ነዉ አብይን ሳስበው አሱን ለኢትዮጵያ መሪ ሲሆን አፈርኩ
መሳይ አ/አ ኑአሪ ለፋኖ ለኢትዬጵያ የሚዋጋ ከሆነ አንተን አምነን ገንዘብ መስጠት እንፈልጋለን አንብበዉ ❤❤❤
czcams.com/video/QpwjZIREIX4/video.html
ጋዜጠኛ መሣይ መኮነን የልፋትክን ፍሬ ፈጣሪ ያሳይክ❤❤❤❤❤
czcams.com/video/QpwjZIREIX4/video.html
Tikikil Messay
Thanks messayachinnnnnm
ሰላም ወገኖች
በአሜሪካና በዩሮፕ ሰልፍ የሚዘጋጀው በውስጣዊ ኢንተርኔት ህዛቡን በማስተባበር ታዛቢ ኢንተርናሽናል ጋዜጠኞችን በመጋበዝ በተባለው ቀን ሰልፍ ይወጣሉ:: የአዲስ አበባ ህዝብ ለሰላማዊ ሰልፍ ምን መቼ የት የሚለውን መንገድ የሚመራቸውና የሚያስተባብራቸው ነው ያጡት::
የኬንያው በረከት ይደርብን ተነስ አምፅ ፋፋፋኖኖን አትጠብቅ አለበዚያ ሀገር አልባ ትሆናለህ እነዚህ ዘረኞች በበታችነት ስሜት ያበዱ እነዚህን ገዳይ ዘረኞች ተባብረን መቅበር አለብን
czcams.com/video/QpwjZIREIX4/video.html
አትነሳም ሆይ አትነሳም ሆይ ፣የኬኒያን ህዝብ አታይም ሆይ።
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
Dil le amhara Fano wendm Mesay bertuln enashenfalen kirsteyan tesfa ayikortim Fano wedefet
አብይ ነገ ከምንም የማይድንበት ጊዜ እየመጣ ነው
የሱን መጨረሻ ያሳየን። የህ ሁሉ የሚፈስ ደምና እንባ ይፍረድበት።
@@abuhaile6517አሜን እግዝአብሔር በቃ ይበለን 🙏
የአዲስ አበባ ህዝብ የናይሮቢውን ምሳሌ በመከተል ሰልፍ በመውጣት ለችግሩ መፍትሔ ካልጠየቀ፤ በኑሮ ውድነት እየተጠበሰ መብቱ እየተረገጠ ተንቆና ተዋርዶ ለመኖር ይገደዳል። ለመብቱ የማይታገል ህዝብ ለገዥዎች እያጎበዲየሚገባውን ጭቆና ተቀብሎ ይኖራል።
አማራ ክልልለሚደርሰው እልቂት ተጠያቂው የአማራ ክልል ባለስልጣን ናቸው ተጠያቂ
ድል ለፋኖ 💪💪💪💪
Welcome Jegnoch
Long live Amhara fano
Fano 💚💛❤️💪💪💪
Egzio Meharene Kiristos
❤❤🙏🏾🙏🏾
ኑ
ትክክል !!!!! ይህ ቃል ትልቅ ነው ! ኢትዮጵያን ...? ዝብ ያሉት ያለምክንያት ...? አይደለም ..,? ያውቁበታ ! ዋ ! ያንግዜ ...? የነብርን ጭራ አይዙት ...? ከያዙትም ...? አይለቁትም ...? እንዲህ ነው ኢትዮጵያን...? ስስነምግባር ያለው ህዝብ ...? ሲገነፍል ...? መፍራት ያኔ ነው ! በ4 ቱም አቅጣጫ ..? ምንም ደስታ ያለው ህዝብ የለም !!!! ሁሉም ሆዱን በቆፍ ..? የሆነበት ...? ምክንያት ...? አለው ...? ይህ ደግሞ ...? እጂግ አሳዛኝ ክስተትን ...? እንደሚስከትል ..? ምንም ጥያቄ የለውም ????
The regime must go
የኢኮኖሚው ቀውስ ለትግሉ በጣም ጠቃሚ ነው።
❤❤❤❤❤
Minim aymatam masay et selam naw
የአማራዳስፖራምን እየሰራነው ከስርቤት እያወጡ እየረሸኑት አማራዉን ለምድነውዝምያላችሁት ወገን እያለቀኮነው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Jambo kenya
መስፍን አማንን ጋብዝልን መሳይ
czcams.com/video/QpwjZIREIX4/video.html
Jabo kenya
ስለ አምታታው በከተማ ጃዋር ምንም ነገር ባትዘግቡ ጥሩ ይመስለኛል
በትክክል
do not expect your wish of those dark times!!
ልለትግፋው ፋኖ አብይን ያመነጉም የዘገነ ነውና እባካችሁ የኢትዮጵይ ልጆች ሙሁራን ተሰባሰቡና አገራችሁንናህዝቡን አድኑ
Abu must go
ሰላም መሳይ ድል ለፋኖ
Bravo Messay !
Just saw the following #
# PP must go!!!!
#Abiy must go!!!
#Shimelis must go!!!
#Arega must go!!!
#Agegnew must go!!!
#Adisu Arega must go!!!
😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅
Like like share
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በድጋሚ ደሞዝ ለመከላከያ ይገርማል
ካልደፈረስ አይጠራም ....? ብሎ ሁሉም ...? በአንድነት እስካልተነሳ ...? ገና ..? ከዚህም በላይ ...? የችግር ስቅቆቃ እንደሚሆን ...? ምንም ጥርጥር የለኝም ! ግን ? ማንም ሆነ ማን ...???? ይህን ከባድ ችግር ...? በእንድነ ህኖ ማስወገድ ...? የግድ ይለዋል !!!! ይህ እስካልሆነ ...? ነጻነቱን ሳያውቅ ...? ያልፋታል !!!! ልብ ያለህ ...? ልብ በል ...? እወቅበት ...? ይህ ስረአት ...? መቼም ተምሮ አይቀየርም !!!! ባልጮት ላይ ውኅ ማፍስስ ...? ውኅው ፈሶ ሌላ ...? ይጠጣዋል ! ለአንተ ግን ...? ምንም የለህም ! ብትራብ , ብትጠማ ...? ወዘተርፈ ...? ለአንተ ካልህነ ...? ሞት ብቻ ነው ...! የሚቀርህ ...? እንዲህ ሆነህ ...? ወገኔ ከመሞት ...? እወቅበት ????
አረ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እስከመቸ አብይ ይጫወትብናል አትነሳም ወይ ምን ቀረ ምን እስኪያረገን ነው ከዝህ በላይ በጭራሽ ጆም ልብም የለውም በትእቢት ተወጥሮ በሰው ደም እየታጠበ ነው አይበቃንም ባንድነት ተነስተን ይህን አውሬ አናስወግድም ወይ እግዚአብሔር ሆይ አረ የህዝቡን ልብ ቀስቅስ
Ethiopia where is our basic right ??stand up!!!!!!
Lela mahayme,
Let us begin one step. Ato Zewdu Messay
💪💪👈👈
❤❤❤🎉🎉🎉
Le sew Ager mewrer bihon tTebaberu neber….💔
The Kenyan politicians are civilised. Our country fell in this evil paganism regime
እረ እባካችሁ ወንድሞቸ don’t forgot convince and confuse this is. the pricempal of Aby Ahmed he didn’t want negotiating with fano !!
kkkkkkkkkkkkkkk guys what are you talking about.... we have to stand with our government
ሀይ ሰዎች ኢትዮጵያውያን ኬንያዎቹ ካደረጉት ከሰላማዊ ሰልፍ በላይ በመሣሪያ ትግል መብታቸውን እያስከበሩ ነው። አዲስ አበቤው በብልግና የመጣበትን አረመኔ አገዛዝ በብልሀት ነው ዘጭ የሚያረገው።
የስምምነት ንግግር ነው ወይስ የንግግር ስምምነት? በአማራ ሕዝብ ህልውና ላይ የማያምን፣ በኢትዮጵያ የማያምን በባንዲራችን በማያምን በታሪካችን ከማያምን ከሀዲ ኦሮመማ ብልፅግና ጋር የሚያስማማን ፈርጣማ ክንዳችን ብቻ ነው፣ ስለዚህ ሁሉም አማራ ብልፅግናን ይውጋ እና ስልጣኑን ይቆጣጠር፣ እናሽንፋለን ድሉ የፋኖ ህዝብ ነው
እንደው ምን ይሻላል?? እግዝአብሔር ሆይ እባክህ ኢትዮጵያን በቃሽ በላት እነዚህ እርኩሳን በስልጣን ለመቆየት እስከመቼ ደም ይፈሳል?
Kegn bngeza yishalen neber kegn geziwochu eko yerasachin meriwoc kemiyaregun belay yaregunal ende ? Yeras kemigodaw yebelete yewuchiw sew bigodako hmemi ekul ayihonem
😮😮😮😮😮
chigru ko mengst lay sayhon hzbu lay new mknyatum degmo hzbu bezer skar wust gebto hlinaw shito lehodu yemiyadr twld new yalew leza new mengst tendelako hzbboch ers bersachew eyabala eyenore yale
Yihinin bebetachinet simet ena beAmhara tilacha yabede yeoromuma serawit fesimeh atimarkew atigidalaw eyekoratik letarik mastemaria adirigew!!!! Amihara mirar! Markeh atikelib! Yihe aremene Amharan sayatefa yemiyarif aydelam! Amhara mirar! Fano mirar!!!!
የቀን ጉዳይ ነው መጨው አመፅ የአህመድ ልጅና አሽከሮቻቸው ን ጭምር ይበላቸዋል
ምብም ፓርቲ ...? አያስፈልግም ! ህዝብ እራሱ ጠይቆ መነሳት አለበት ! የትኛው ፓርቲ ለህብ ...? ልሀገሩ የስራ አለና ...? ልብ ያለው ይረዳኝ ይሆናል ????
Tigray by tplf other parts of Ethiopia is suppressed by the Bilgina cadres and military force
መሲ አይኔን ግንባር ያድርገው ብላችሁ አትማሉ ይቸግር የለም ወይ መሪ መለመኑ
ይህን የሰላም ኮንፈረንስ የተባለው ዓለም አቀፉን ሕብረተሰብ ለማዘናጋት ስለሆነ ካውንተር እንቅስቃሴ አስፈላጊ በመሆኑ በየፊናችሁ በርቱልን
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🦸🦸🦸
Believe that only 8 kebeles are under your fano & once and forall is coming for fano in this very moment!
ወንድ የለም ሁሉም ሴት ነው ወዳጄ
so what?
Abiy yshalenal
Mirt ye et mari
መሲ ግድ የላችሁም ወደ መቀራረቡ ብትሰሩ ነው ይሚሻለው የምትወዱት ሰው ኢትዮጵያ አል አይደል?
መሳይ የአብይአህመድን ድራማ ስለምን «የሰላም ከንፈረንስ» እያልክ ትጠቅሳለህ። ሆን ብለህ ነው የሚል ግምት የለኝም ቢሆንም ይህን ስህተት አትደጋግም። እንግዳህም «የተደረገው ድርድር» በሚል የገለፀው ፍፁም ስህተት አገላለፅ ነው። ለምናወጣቸው ቃላቶች ጥንቃቄ ማድረግ ጥሩ ነው።
ያለመሥዋዕትነት ነፃነት የለም። አላግባብ ለሞተው ለሚሞተው ህዝብ አገዛዙ ይጠይቅባቸዋል ።
የኬንያ መንግስት ለሞቱት ሰዎች ካሳ ይከፍላል። በወንጀልም ይጠየቅበታል።
ትእግስትም ልክ አለው፡፡ እናቱን ገደልክ ፣ እህቱን ገደልክ ፣ ልጁን ገደልክ ፣ ቤቱን ዘግተህ አቃጠልከው ፣ አፈናቀልከው ፣ የሀይማኖት አባቱን ገደልክ ዝም አለህ፣ ሰደብከው ዘለፍከው አዋረድከው ታገሰህ፡፡ ከውቅያኖስ የሰፋ ትግስቱን ፍራቻ አደረከው፡፡ ናቅከው፡፡ ይሄ ሁሉ ትዕግስቱ ስለኢትዮጵያ፣ ስለአንድነት ስለፍቅር ነበር፡፡ አንተ ግን አልገባህም፡፡ አርባ ክንድ ምላስህን ዘረጋህበት፡፡ አላገጥክበት፡፡ የፖለቲካ ሀሁ ያልገባው መደዴ ሁሉ ተዘባበተበት፡፡ አሁን ወደድክም ጠላህም አማራ ላይመለስ ተነስቷል!!! ጀግናው የአማራ ህዝብ የአንበሳ ጎፈሩን ነስንሶ በአስፈሪ ግርማ ሞገስ ከላይ አምላኩን ከታች ነፍጡን ታጥቆ እሳት ለብሶ እሳት ጎርሶ ምንም የምድር ሃይል ላይመልሰው ወደፊት እየገሰገሰ ነው፡፡ በቅርቡ አራት ኪሎ ታገኘዋለህ፡፡
አዳሜና ሄዋኔ አማራ መነሳቱን ስታይ ነጠላህን አዘቅዝቀህ እሪ እያልክ ነው፡፡ ጅብ ከሄደ …..፡፡ ዳይ አማራዬ አንበሳዬ!!! እንኳን አማራን፣ እንኳን ኢትዮጵያን አፍሪካንም ነጻ ታወጣለህ፡፡ ታሪክህ የሚመሰክረው ይሄን ነው፡፡ ዓለም ይመሰክርልሀል የአለምን ተገፊ ህዝብ ነጻ ያወጣህ አንበሳ ህዝብ ነህ!!!
ኣቴ፣ዬኣቢይ፣ጦስ፣ሁን፣ኣቴ፣ባያቃኑ፣ማካላካያ፣ትራሽናሌ፣እዳትራስ፣ያቴ፣እሬሳ፣ባላሂባት፣ይቃባራል፣ዎዳ፣እትዬጵያ፣ኣይጋባሚ፣እሄንኒ፣እውቅ😢😢😢😢😢😢
የዛኑ ቀን አይደል እንዴ የቀረበለትን የሰላም ድርድር ካሴሰጤ "ታቦተ ጽዮንን ኬንያ ሄደን እንፈልግ ማለት ነው" ብሎ ከፈረሰ መንግስት ጋር አልደራደርም ያለው? ለምን ትዋሻላችሁ።
አውነት አኔም የሚገረመኛ የኢትዮጵ ህዝብ ምን አይነት መረፌ ነው የተወጋው ምን አይነት መዳኔት ነው የተረጨው መኖረ አያቀተው አያለቀ ዘም ጉድእኩ ነው
ክፉ አድርባይ ጥቅመኛ ህዝብ ነው። በራሱ እስኪደርስ ሌላው ቤቱ ቢፈርስ ቢታሰር ቢገደል ጉዳዩ አይደለም እንዲያውም ደስ ነው የሚለው።
ኢትዮጵያ ሰላም መሆኑን የምትችለው ይሄን የእብድ ስብስብ ስታስወግድ ብቻ ነዉ።
Why don’t you go and fight?
ከየት ነው የሚያመጣቸው፣ ይኅን ያሕል ሠራዊት? ዘራቸው ከየት? የሕዝብ ቁጥር በመጨረስይጣደፋል! ይሕን ሰውና ተባባሪዕዎቹኝ እንዴት ነው የ ሚ ታደነው? ጭራሹን ghost ሖኗል?
Mercyful God controldestroy this devil worshippers! 🙏.