ጭፈራ ወይስ ጥምቀት? |የአርቲስቶች ያልታዩ የጎንደር ጥምቀት ጭፈራዎች | በእናትዋ ጎንደር ተጨፈረ | Bernabas

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Welcome to my channel I'm Bernabas Molla from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. Street Questions, blogging , information, vine...all Entertainment are available in my channel subscribe now
    Bernabas Molla

Komentáře • 83

  • @saralove4924
    @saralove4924 Před rokem +8

    ይሄን ዘፋኝ ልጅ እደው ድምፁን የምትወዱ በላይክ አሳዩት

  • @UnusualEra
    @UnusualEra Před rokem +26

    በጥምቀት ይዘፈናል አይዘፈንም ለምትከራከሩ ልጠይቃችሁ። አንደኛ ጥምቀት የሀሴት የመንፃት ብዓል ነዉ ወይንስ የሀዘን? የማይጨፈረዉ በሀዘን ጊዜ ስለሆነ። ሁለተኛ ዳዊት ለእግዚአብሔር ክብር በፊቱ ዘፍኗል አልዘፈነም? ሦስተኛ በገጠሩ በጥምቀት ይጨፈራል ይዘፈናል ከጥንት እኔ ሳዉቀዉ። እኔ በልጅነቴ በዘፈን አንደኛ ነበርኩ በአስተሪዎ ጥምቀት። ሁሉንም ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት ይላል። ስገምት ክርክራችሁ ዘፈን ሳይሆን ከጀርባ ሌላ ቂም ያለ ይመስለኛል። ይልቅስ ስለመተሳሰብ መተባበር መተቃቀፍ አብሮ አገር መገንባት በፍቅር እንጅ በማያቁት በማይጠቅም በሚያለያይ ክርክር አይብዛ። እስላም ክርስቲያን የምትባባሉም የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪና ፈራጅ አንድ ነዉ። የሁላችሁም ነዉ። ለሁለንተናዊ ሁለት ፈጣሪ የለምና ተረጋጉ። አያገባኝም ነበር ግን ክርክሩ የሚያቅለሸልሽ ሆኖ ስላገኘሁት ነዉ። በሌላ በኩል ግን የሚያልቁ ወገኖቻችን በዚህ ጊዜ ይታሰቡ ተራን በቸልኝነት መጠበቅ እንዳይሆን አደጋዉ አዉሬዎች እስካሉ ለሁሉም ነዉና። መልካም ጥምቀት የሀሴትና የፍስሀ ለሁላችሁም።

    • @ethiosister2332
      @ethiosister2332 Před rokem +1

      ማን ይሰማቸዋል

    • @kingalekag
      @kingalekag Před rokem +3

      ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ😉

    • @user-bk4jl8qn4m
      @user-bk4jl8qn4m Před rokem +1

      የምቀኞችን ወሬ አትስማ ወንድሜ

    • @Ethiopia2112
      @Ethiopia2112 Před rokem +1

      በዘፈን እግዚአብሔር ይከብራል ልትለን ባልሆነ አንተ በልጅነትህ ስለዘፈንክ ዘፈንን ጽድቅ ልታደርገው አይገባም በልጅነትህም ትክክል አልነበርክም ባህልና እምነት ይለያያል በገጠሩም ሆነ በከተማው ባህልን ከእምነት ጋር አትቀላቅሉ። ዳዊት ዘፈነ የሚለው ትርጉሙ የአንተን ዘፈንና ዳንኪራን አያካትትም ትርጉሙን ሊቃውንቶችን ጠይቅ። ጎንደሮች ቱሪስት ያየኛል ያደንቀኛል ብላችሁ የቀደመውን እግዚአብሔርን መፍራታችሁን ባትዘነጉ መልካም ነው እግዚአብሔርን ማስደሰት ይሻላል ቱሪስትን??? ዘፈንም ዘፋኝነትም ከሀጥያት ፍሬዎች ላይ በሀዲስ ወንጌል ላይ አለላችሁ።

    • @mdet2995
      @mdet2995 Před rokem +1

      ምናለ እራስህ እወቅና ለኛ ዘፈን ሀጺያት አለመሆኑን ትነግረናለህ 1ኛ አተ ስለምትዘፍን ዘፈን ሀጺያት አደለም ማለት አትችልም ደሞ እሚገርመው ዳዊት ዘፈነ ትላለህ ዳዊት ዘመረ እጅ አልዘፈነም ጥቅስ መተርጎም ደሞ ቀላላል አደለም ማወቅ ከፈለክ ሊቃውንት ጠይቅ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም እኒህ አርቲስቶች እማ ሲፈልጉ በብአል ኮሰርት ያዘጋጃሉ ደሞ አሁን ይብስ ብለው የጥምቀት ብአል ለማደብዘዝ ቤተ ክርስቲያን እየሄዱ መዝፈን ጀመር እረ እባካችሁ ወገን መቀሰፍን እንፍራ እግዚአብሔር ታግሶናል እደኛ ሀጺያት ሳይቆጥር ከአመት አድርሶናል ስሙ የተመሠገነ ይሁን ያመሠው እዲለን ፍፁም ፍቃዱ ይሁንልን ይህም እደቸርነቱ እጅ እደክፍታችን አይሁን አሜን ፫🤲🤲🤲

  • @debrelemma7611
    @debrelemma7611 Před rokem +5

    እሰክሰ በጎንደር ..ደሰ ይላለ....

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 Před rokem +4

    ስታምሩ አማራራራራራራዬ 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @josiar12
    @josiar12 Před 8 měsíci

    I love gondar city and their people,God bless u.

  • @kaffibushe7217
    @kaffibushe7217 Před rokem +1

    Wow betam des yemil ye wtatch tewota❤❤❤❤

  • @anwarahmed6700
    @anwarahmed6700 Před rokem

    ወሎ ይለያያል በሁሉም ተወዳጀ viva Gonder

  • @Keder12345
    @Keder12345 Před rokem +4

    ዘፈን አንድየኢትዮጵያ ቅርስ ስለሆነ ምን አለበት ቤተክርስቲያን ውስጥና ጥምቀቱ ወይም ታቦቱ አጠገብ እስከ አልዘፈኑ ድረስ ችግር አለው ብዬ አላምን::

    • @user-ve5rp7pr5m
      @user-ve5rp7pr5m Před rokem +1

      ባህላችን ነው የዘፍኑ ሁኔታ መለየት አለበት እንጂ ሁሉም ዘፍን ሀጢ አት አይደለም በተለይ
      ስለጀግኖች እና ስለሀገር ዘፍን ሀጢ አት አይደለም ቄጥሽ:ጥርስሽ ምናምን ሀ ጢ አት ነው

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov Před rokem +3

    ስታምሩ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @juliaanderson74
    @juliaanderson74 Před rokem +1

    Loveeeeee These Ladies. 6:04 , too many memorires when visiting Grand parents in Gondar. such a beautifull at least back in days. ( kebele 14) not sure whats called now.

  • @samuelwoldemariam4996
    @samuelwoldemariam4996 Před rokem +3

    Gonder number one!! Beautiful women!

    • @adwaye
      @adwaye Před rokem

      Girls but ok, i get the point.

  • @kalebfanta3832
    @kalebfanta3832 Před 6 měsíci

    THANK YOU

  • @kibtes8320
    @kibtes8320 Před rokem +2

    በጥምቀት ጭፈራ የተለመደ ነው

  • @user-yy1ev6hl6h
    @user-yy1ev6hl6h Před rokem +2

    በዘንድሮ ጥምቀት ጥቅም ላይ የዋላው ዊግ ሳስበው

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l Před rokem

    ይገርማል ጥምቀትን ጭፈራ አደራጋቹህት አቤት ኸረተዉ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před rokem +2

    Ethiopian's thank you ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 Před rokem +1

    Des Yolal. Wow.

  • @seyfemengste621
    @seyfemengste621 Před rokem +2

    ጭፈራና ጥምቀት አይለያዩም ማነህ ? ፖለቲካህን በሩቁ

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 Před rokem +3

    ❤❤❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👍👍❤

  • @jonetom1582
    @jonetom1582 Před rokem

    ብሌን ማሞ እስክስታዋ በዛ ከትንሽ ቀን በዋላ ብሌንን ተከፍሉዋት ባታዩያት ከምላሴ ይበቀል ለምን ደብረብርሀን አታሳይም !! ውጭ ሀገር ኑሮ በድሉዋት የመጣች ሴት ናት አባቴ በዛላይ ይልጁዋ አባት ባህርዳር ሙታ የምታፈቅረው እስካሁን

  • @belawe9768
    @belawe9768 Před rokem

    የታባተህ ታወቀውና ጥምቀት በተጨማሪሜ ጭፈራም መተጫጫም ነው

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 Před rokem

    Lanagaruu ye Egzihber Tirgumii Mixaqalachuu Midree Sarmuxaaaa

  • @aberchnguse598
    @aberchnguse598 Před rokem

    Yehayimanot sayihon yezefen konserit aderegachihut

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 Před rokem

    በጣም ያሳፍር ነበረ የጎንደር ጥምቀት በጨፍራ አለቀ ይህን ጉድ አባቶቻችን ዝም ካሉ ለሚመጣው አመት ያሰጋል😭

    • @kingalekag
      @kingalekag Před rokem +2

      "ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ "ከነአባባሉ

    • @chewabrhenu2311
      @chewabrhenu2311 Před rokem +1

      @@kingalekag ሰለ ቀሚሰ መቼ ተወራ🤔ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚሰ ይበጣጠሰ
      የሚል ቃል በመጻፍ ቅዱሰ ላይ የለም የሆኑ ሴትየዋ የተፈላሰፉቱ የብና ወሬ ነው😓

    • @Ethiopia2112
      @Ethiopia2112 Před rokem +1

      @@kingalekag ቀሚሱስ ይበጣጠስ ነፍስህን ግን መበጣጠስ ምን አመጣው? ዘፈን ሀጥያት ነው ስንት ሊቃውንት ባለባት ጎንደር ይህ መከናወኑ ያሳዝናል።

    • @kingalekag
      @kingalekag Před rokem +1

      @@Ethiopia2112 እሱን የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው እናንተም ስለ ራሳችሁ ብታስቡ ይሻላል ሌላውን ተውት መፍረድ በራሱ ትልቅ ሀጢአት ነው

    • @kibtes8320
      @kibtes8320 Před rokem +1

      ታቦቱ ከገቡ በሗላ በጎንደር ጭፈራ የተለመደ ነው በባህላችን አትቅኑ::

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 Před rokem +2

    tey ebakish gonder atinafkign!

  • @peacelove9065
    @peacelove9065 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🩸🩸🩸🩸🩸

  • @aderawhabtemariam3494

    አሁን አሁን ሴቶቹ የምትጨፍሩት እስክስታችሁ በጣም ጥሩ ነው ለጡታችሁ ጥሩ ስላልሆነ እረጋ ብላችሁ በጣም ሳትናጡ የምታረጉት እንቅስቃሴ በጣም ጥሩ ነው

  • @kassamengistu3119
    @kassamengistu3119 Před rokem

    መንፈሳዊ በዓል በመንፈሳዊ ዝማሪ ብቻ!!!

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 Před rokem

    ለጭፈራው እዚሁ የብሄራዊ ቲያትር መድረክ በቂ ነበር እንኳን ለጥምቀት ይቅርና በማንኛውም ቀን ዘፈን አጸያፊ ነው አይዘፈንም።

    • @kibtes8320
      @kibtes8320 Před rokem +2

      ታቦቱ ከገቡ በሗላ በጎንደር ጭፈራ የተለመደ ነው በባህላችን አትቅኑ::

  • @nageb21
    @nageb21 Před rokem +2

    best

  • @BlueSky-ti4zj
    @BlueSky-ti4zj Před rokem

    Ha Gedelu yehonu artistoch!

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 Před rokem

    😭😭😭😭😭😭🤔🤔🤔🤔

  • @edenasmamaw7607
    @edenasmamaw7607 Před rokem

    Betam miyasazn nw mnm haymanotawi Beal alasmeselutm eko zmaren enji yhen yemesele lk chferan MN ametaw

  • @bayumogos8448
    @bayumogos8448 Před rokem

    በንዳውች አጅላቀቅም። የግዜ ጉዳይ። ነው

  • @henokgetahun5004
    @henokgetahun5004 Před rokem

    This is Henok Getahun Zewdie Photographer Is Jesus Christ superstar God love's and I called and asked him about the same time respecting your prayer 🤲

  • @Ye-Tsiyon
    @Ye-Tsiyon Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው የጎንደር ሊቃውንት ልጆቻቸውን ሊያስተምሩ ይገባል ከኣዲስ ኣበባ ወጣቶች ተማሩ ኣቤት ዝማሬ ኣቤት ስርዐት እጅ ነስቻለሁ ለኣዲስ ኣበባዬ 🙏🙏🙏🌺🌺🌺💚💛❤

    • @kibtes8320
      @kibtes8320 Před rokem

      ታቦቱ ከገቡ በሗላ በጎንደር ጭፈራ የተለመደ ነው በባህላችን አትቅኑ::

    • @Ye-Tsiyon
      @Ye-Tsiyon Před rokem

      @@kibtes8320 ቅናት ኣይደለም በኛም በኣዲስ ኣበባ በልማድ እንደዛ ይደረግ ነበር ኣርሞኒካ እየተነፋ, ኣሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ወጣቱ ልክ እንዳልሆነ ስለገባው የኣባቶቹን ግሳፄ በመቀበል በኣብዛኛው ቀርቶኣል። ደሞ ለጭፈራ ማን ከሸገር ኣራዶች በላይ 😁

    • @kibtes8320
      @kibtes8320 Před rokem +1

      @@Ye-Tsiyon በጎንደር ግን የጥንት ባህላችን ነው

    • @kingalekag
      @kingalekag Před rokem

      @@Ye-Tsiyon አሁንማ እንደልቡ ወጦ መጨፈር አይችልም እነአጅሬ አሉለት ምን ያድርግ ያሳዝናል ::
      በነገራችን ሰው ጨፈረ ተጫወተ ተብሎ እንደዚህ ይባላል?
      እስኪ እራሳችሁን እወቁ በመፃፍ ንፁህ ቢሆንማ ማንም ባረገው ነበር ::
      አትፍረዱ ይፈረድባችኃልና

    • @Ye-Tsiyon
      @Ye-Tsiyon Před rokem

      @@kingalekag 🤔🤔🤔🤔

  • @jonetom1582
    @jonetom1582 Před rokem

    ብሌን እስክስታዋ ብዛ

  • @አሊያ
    @አሊያ Před rokem

    ምን አይነት ዲቁርናነ አስተፋረላ ፡ሸይጦን

    • @አሊያ
      @አሊያ Před rokem

      ወራዳሁላ ሰዉየሞተ ጥጋብ ፡ሸኔ ይዉረዲባችሁና

  • @genetadane9683
    @genetadane9683 Před rokem +3

    በጥምቀት ቀን ጭፈራ ያሳፍራል 😢

    • @kibtes8320
      @kibtes8320 Před rokem +2

      ታቦቱ ከገቡ በሗላ በጎንደር ጭፈራ የተለመደ ነው በባህላችን አትቅኑ::

    • @evaaragie4270
      @evaaragie4270 Před rokem

      Yemikegna were new

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Před rokem

    እሽ እነ ፈላሻ, ቅማንት, ወይጦ የትጋሩ ነው እኮ ልብሱ 😂

    • @user-zb7cf3go6n
      @user-zb7cf3go6n Před rokem

      ተምቤን ሸታታ ትግሬ አ ይደለምህ አለ ኢሮብ ኩናማ ነው እንደርታ ትላም ትግሬ አይደለሁም ብሎ ፓርቲ አቋቁሟል አዲግራት ጭራሽ እነ ሃይሎም አሉሏ አዲግራት ስለሆኑ ነው ትግሬ ሳላልሆኑ የሚሰደቡት ስለዚህ ትግሬ ማን ነው አድዋ ኪኪኪ
      ትላም ሸታታ ቆሻሻ ህዝብ ችጋራም የአገር ሸክም ጭቅቅታም ትግሬ ዋ መኪና መንገድ ዘግተን አርህ ደርቆ በርሃብ ነው የምንጨርስህ .... ችጋራም ለማኝ ህዝብ ትግሬ ...

  • @sosisosi7691
    @sosisosi7691 Před rokem

    Ke ortodoxs wch yalachihu bemulu sayigebacgihu bzu atawru wedebetu nu ena enastemrachihualen yih huluvknat new knat degmo yeseyitan edehone enawkalen behal mehonun tresalachihu lbel gen yigermegnal eko bebehal tabot yiwotal yizemeral yizefenal destachin yemngeltsibet behal new bachiru kegebachihu

  • @jerusalemethiopia772
    @jerusalemethiopia772 Před rokem

    Temtatabne

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 Před rokem

    Ye Nantee Siaa New Yium Ulaaa Maataa Yaa waradabi midraa Sakaramii🙄🙄🙄🤮🤮🤮🤮🤮

  • @bisrat.melese2861
    @bisrat.melese2861 Před rokem +3

    LOVE ❤️. MAY. PEOPLE. BUTIFUL 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👏👏👏👌👌👌💯💯💯👍👍👍👍👍👍

  • @kalebfanta3832
    @kalebfanta3832 Před 6 měsíci

    THANK YOU