ደቀመዝሙር መሪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #ርኆቦት:− አሁን እግዚአብሔር አሰፋልን : በምድርም እንበዛለን:: ዘፍ 26:22
    ሀዋሳ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ዓመታዊ_ኮንፍራንስ
    #የአገልጋዮች_የትምህርት_ጊዜ
    #የተጠበቀ_ጠባቂ #ራሱን_የሚመራ መሪ #ደቀመዝሙር_መሪ
    በፓስተር ዶ/ር ተስፋ ወርቅነህ
    ክፍል አንድ
    Hawassa YeHiwot Birhan Church Official
    Thank you For Visiting Our CZcams Channel please SUBSCRIBE TO GET MORE TEACHINGS & WORSHIP.
    Follow Us on Facebook:-
    / hawassa-yehi .
    ..
    Subscribe Telegram:-
    t.meHawassa
    Subscribe CZcams
    www.youtube.co....

Komentáře • 24

  • @ebisadhaba4297
    @ebisadhaba4297 Před rokem +15

    መልካም አባት፣ መምህር፣ መጋቢ፣እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጦት። ብዙ ተከታታይ ትምህርትዎን (የዮሐንስ ራዕይ ጥናት፣ የዳንኤል ትንቢት መጽሐፍ፣ የአዕምሮ መታደስ፣ ወዘተ። አሁንም 5 ቱንም ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ። ሐዋሳ ህይወት ብርሃንም ተባረኩ። ባለፈዉ ክረምት የአገልጋዮች ሥለሰጠና/ኮንፍረንስ (የዶ/ር ማሙሻ እና ቄስ ትዕግሥቱ ትምህርቶች) ድንቅ ነበሩ። ቃሉ መሠረታችን ነዉ።

    • @user-nf4md1is8q
      @user-nf4md1is8q Před rokem +1

      የሐዋርያት ስራም አለ ዩቱበር ላይ በጣም የምገርም ትምህርት ነዉ እኔም የዮሐንስ ራዕይ እና ዳንኤልን ተምራለው በጣም እግዚአብሔር የተጠቀሰው ሰው ነዉ

  • @sblesbleew431
    @sblesbleew431 Před 11 měsíci

    ፓስተር እ/"ግዚአብሔር ይባርክ ያለምልምህ ብዙ ተምሬአለሁ ❤❤❤

  • @bituu126
    @bituu126 Před rokem +10

    ዉይይ ፓስተር ዶ/ር እንዴት እንደምወድህ ተባርክ😘😘 መፀሃፍህን የት እንደምናገኝ ጠቆም ብታደርገን

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቹ ይባረክ ❤✅🙏

  • @akililuabriham819
    @akililuabriham819 Před 11 měsíci

    ዋው ፓስተር

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 Před rokem +1

    Amen. Amen. Amen🙌🙌🙌👑👑👑❤️❤️❤️👏👏👏💡💡💡💡🐑👑👑👂👈🥰🥰🥰

  • @AbushGalatu-iq3hj
    @AbushGalatu-iq3hj Před 11 měsíci

    Wow Yes Addanaqeeni

  • @ebenezerministries4663
    @ebenezerministries4663 Před rokem +1

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛሎት፦ ፀጋ ይብዛሎት።

  • @tgg5994
    @tgg5994 Před rokem +2

    ዋው የተወደድክ ፓስተር እድሜህን ያርዝምልህ ተባረክ ፓስትር

  • @addisutucho5007
    @addisutucho5007 Před rokem +2

    መልካም አባት ተበረክ

  • @user-nt3vo1pb2i
    @user-nt3vo1pb2i Před rokem +2

    Amen amen amen
    Shalom

  • @batterygutamma3691
    @batterygutamma3691 Před rokem +1

    God bless u Dr.Pastor Tesfa

  • @kebedewakweya8833
    @kebedewakweya8833 Před rokem +1

    God bless Hawassa Ye Hiwot Birhan Church abundantly!

  • @bereketdaniel8774
    @bereketdaniel8774 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +2

    ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @user-rg2ju6lx6n
    @user-rg2ju6lx6n Před rokem

    ረጅም እዴሜና ጠና ይስጥህ ጌታ pastreye

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @user-ep4bq8xg1y
    @user-ep4bq8xg1y Před rokem

    Bexam yetexeqemikut silixenanewu tebarekulin

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem +1

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🎉🎉🎉

  • @bezayeiyesus8070
    @bezayeiyesus8070 Před rokem

    Amen 🙏🙏🙏

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 Před rokem

    God bless Pastor 🙏

  • @tsigeredabelete3055
    @tsigeredabelete3055 Před rokem

    🙏🙏🙏

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 Před rokem +1

    መልካም ስብከት ነው ግን አማረኛችን አያጣጥሉብን አባቴዋ ግዕዝ ቢማሩ ሥርዎ ግሱን ያገኙታል እንግሊዝኛም ብዙ ጉድፈት አለበት። በዚህ ይታረሙ። ከከበድዎ በኦሮምኛ ይስበኩ። እንሰማለን።