እናቴም እደኔ ናት😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 05. 2022

Komentáře • 940

  • @netsetube3161
    @netsetube3161  Před 2 lety +203

    እሳን መርዳት የምትፈልጉ 0972919037 በዚ ደውሉ

    • @user-jp5eb8lk2f
      @user-jp5eb8lk2f Před 2 lety +5

      ነፂ እህቴ ይባርክ አቦ መልካም ነሽ

    • @ayshatube6139
      @ayshatube6139 Před 2 lety +5

      የለሚ ቤተሰብ ልክ እንደለሚ አላህ ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ

    • @ethiojole
      @ethiojole Před 2 lety +1

      የነፂዬ ሱቃቹ የት አካባቢ ነው ልመጣ

    • @semiraethiopiayoutube1311
      @semiraethiopiayoutube1311 Před 2 lety +2

      ስባሀንኣለሀ ሀቢቢትይይይ

    • @tub371
      @tub371 Před 2 lety +9

      ነፂዬ አካውንት በስምዋ ወይም በእናትዋ ስም ክፈችልን እንረዳታለን

  • @user-eu5hw8hm6h
    @user-eu5hw8hm6h Před 2 lety +68

    😭😭 ሱበሀን አላህ እኛ ቁመን እየህደን እሲኪ ሂጃባችንን አስተካክልን የምን ለብስው ስቶቻችንን ያረብ😭😭

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 Před 2 lety +1

      ሱበህናላህ ሂዳይሥጠን ብቻ

    • @user-lo7db6vu3i
      @user-lo7db6vu3i Před 2 lety +1

      ኢ ወላ አልሀምዱሊላህ አለ ሳሃ ወልአፊያ

    • @muna7085
      @muna7085 Před 2 lety

      😭😭😭በትክክል ሂጃብ በስርዓት አንለብስም

    • @imanhassan9617
      @imanhassan9617 Před 2 lety

      አልቻልኩም😭😭😭😭

    • @vyivg257
      @vyivg257 Před 2 lety

      ትክክል

  • @user-in5yl8co9w
    @user-in5yl8co9w Před 2 lety +141

    ስብሀን አላህ ሙሉ ጤና ሰተህናል አልህምዱሊላህ ነፂዬ የኔ ቆንጆ በዚህ ስራሽ ቀጥይበት መልካምነት ለራስ ነው

  • @ekru7385
    @ekru7385 Před 2 lety +65

    ለከል ሀምድ ወለከ ሽኩር ያረብ አልሀምዱሊላህ ምንም የግደለኝ ነገር የለም😔እህቴ የኔ ውብ

  • @emureyantube2386
    @emureyantube2386 Před 2 lety +122

    ወላሂ ዩቱበር መሆን የምፈልገው ልክ እደናተ ኸይር ነገር ለመስራት ነው ነፂዬ ከነ ቤተሰብሽ ለሙዬ መልካም ሰወች ናችሁ አላህ የታመሙትንም በራህመቱ ይፈርጃቸው ያረብ

    • @zinetseidwollo2626
      @zinetseidwollo2626 Před 2 lety

      እህት ትክክል እኔም ወላሂ ብዙ ግዜ እመኛለሁ

    • @ZUZUmidiy3714
      @ZUZUmidiy3714 Před 2 lety

      ወላሂ እኔም እሱን እመኛለሁ ግን አልተሳካልኝም

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 2 lety

      እኒምእደህብይንውየክፈኩት።ቱለብሂደ።ሀገር

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před 2 lety

      እሕትዎየደምሪኝ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před 2 lety

      @@zinetseidwollo2626 እሕትዎየደምሪኝ

  • @user-ms2zz8hq4g
    @user-ms2zz8hq4g Před 2 lety +74

    የኔእህት ዱኒያ ለኛ መፈተኛናት አላህ የጀነት ሙሽራ ያድርግሽ ሙሉ ጤና ሠቶን የማንለብሥ አለን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን ያረብ ነፂየ ቃላት አጣሁልሽ 😢😢❤❤❤❤❤

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před 2 lety

      እሕትዎየደምሪኝ

    • @yayahala615
      @yayahala615 Před 2 lety

      😢

    • @user-ms2zz8hq4g
      @user-ms2zz8hq4g Před 2 lety

      @@kamilawollo7528 ደመርኩሽ ማማየ

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před 2 lety

      አሚን ያረብ በትክክል

    • @alffhsgrgh3928
      @alffhsgrgh3928 Před 2 lety

      ሳሂወድ ሱባሀንአላህ ወላሂ ልቦናለሰጠውሰው ሱፉ ሱባሀንአላህ ያረብአላህ ሂዳይስጠን

  • @user-uc3im5md7s
    @user-uc3im5md7s Před 2 lety +14

    ጀግናዬ አንችጀግናነሽ እህቴ የጌታዋን ትዛዝ በዚህ ሁኔታላይ ሆና አላመፀችውም ብርቅየዋ እህቴ አብሽሪ ያለንን እንረዳሻለን ንገስትነሽ አንች!!!!

  • @seadatube6699
    @seadatube6699 Před 2 lety +16

    አልሀምዱሊላህ የተሠጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም ባለንንና በተሰጠን ነገር እናመሥግን ።

  • @baariimusaa7450
    @baariimusaa7450 Před 2 lety +17

    ሙሉ ጤና ሰቶን በሂጃብ ተዘናግተናል ሰው በስቃይ እኳን ሆኖ በሂጃቡ ይፀናል ሱብሀን አላ

  • @Lulu-cv4wq
    @Lulu-cv4wq Před 2 lety +20

    የእውነት በዚሁ ቀጥይበት አሏህ አብልጦ ይሰጥሽ ዘንድ መልካምነት አይራቅሽ ሁሌም ሚስኪኖችን ጠያቂ አላህ ያደሰርግሽ

  • @afomitube78
    @afomitube78 Před 2 lety +74

    በምድር የምንሰራውን በሰማይ እናገኘዋለን መልካምነት ለራስ ነው ነፂዬ ተባረኪ ሙሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 😍😍🙏

  • @fevennewyork4493
    @fevennewyork4493 Před 2 lety +18

    Omg ምን አይነት ብሩክ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር የናተን ቤተሠብ እጥፍ ድርብ ይስጣችሁ አቦ የተመረቀ ቤተስብ ነው እውነት ❤️✊

  • @fteihatakele2172
    @fteihatakele2172 Před 2 lety +9

    ሱብህን ፣አላህ እህቶች በተለይ ሙስሊምች. በይ ሚዳዋ ሂጅብ የጣላቹ የምተሂድ እህቶች እች እህታች ምሳሌን ነች ። ማሻ ፣አላህ

  • @user-ci4ey4ni8n
    @user-ci4ey4ni8n Před 2 lety +7

    አላህ የወደዳት ናት የኔ ንግስት እኛ አለን እንጅ ሙሉ ጤና ሠቶን የእሱን ትእዛዝ ጥሰን እራቁታችንን ከወንድ ጋር የምንጋፋ አላህ ይስቱርና እህቴ አላህ ሙሉ ጣናሽን ይስጥሽ የሤቶች በላይ አንደኛ ነሽ በርች ምክንያቱም አካለ ጎዶሎ እንኳን ሁነሽ የጌታሽን ትእዛዝ ኔቃቢሥት ሁነሻል

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 2 lety +32

    ፈጣሪ ይስጥሽ የኔ ማር ነፂ መልካምነትሽ ለኛም ትምህርት ነው🙏😍😍

  • @sitratube2441
    @sitratube2441 Před 2 lety +31

    ነፂዬ የመልካሞች ዘር😍💐

  • @abtube7318
    @abtube7318 Před 2 lety +15

    የኔ ውድ እህት አስተዋይ እኮ ነሽ ፈጣሪ ያላሰብሽው ነገር ይስጥሽ እወድሻለው❤❤❤

  • @fafiyoutube7017
    @fafiyoutube7017 Před 2 lety +17

    ሰው እደዝህ ሁኖ እንኳን ለፈጣሪው ይገዛል እኛ ግን ሙሉ አካል እያለን እንባላለን አፍ ስላለን መጥፎ እንናገራለን በጃችን ብዙ እንሰራለን አላህ ይርዳሽ ማማየ ነፂየ መልካምነት ከፈጣሪ ይሰጥሻል

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh Před 2 lety +11

    ሱበሀን አላህ ስንቶቻችንንናን ሙሉ ጤና አእያለን ሂጃባችንን አስተካክለን የማንለብሰው 😭😢

    • @KuwaitKuwait-ki1qx
      @KuwaitKuwait-ki1qx Před 2 lety +1

      يالله ኢኔም ያገረማኝ ኢሡናዉ😭😭😭☝️😭😭😭

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 Před 2 lety +9

    ማሻአላህ አለባበሷ ይቃቧ አላህ አፊያ ያርግሽ ነፂየ ተባረኪ👍👍😘😘

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Před 2 lety +7

    የኔ ሴት ተባረኪ ሲጀመር የናንተ ቤት ተምሳሌት ናችሁ ጥሩ ቤተሰብ ያሳደጋችሁ ይህ የወላጆቻችሁ ውጤት ነው ያሰብሺው ቦታ ያድርስሽ

  • @eijleeij
    @eijleeij Před 2 lety +7

    በቅድሚያ ሙሉአካልና ሙሉ ጤንነት ለሠጠን ጌታችን አልሃምዱሊላህ
    የኔቆንጆ አላህ ይጨምርልሽ
    ነጺየ የምር ቃላት ያጥረኛል አንችም እህትሽም መጨረሻችሁን ያሠምርላችሁ ተባረኩ 😭😭 ህይወት እንደዚህናት

  • @Lulu-cv4wq
    @Lulu-cv4wq Před 2 lety +16

    ያለንን ብናውቅ የጎደለን የለም ያአሏህ አልሃምዱሊላህ ያረቢ ነፂዬ ከፍ በይልኝ አቦ እኔ ይችን ልጂ መርዳት እፈልጋለሁ ፕሊስ አድራሻ

    • @netsetube3161
      @netsetube3161  Před 2 lety +1

      0972919037

    • @Lulu-cv4wq
      @Lulu-cv4wq Před 2 lety

      @@netsetube3161 እሽ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Před 2 lety

      @@netsetube3161 ነፂ ንገራት በባዶ እግራ ከምትሆን ወፈር ያለ ካልሲ ታድርግ በቀጣይ ካገኘሻት ግዢላት

    • @netsetube3161
      @netsetube3161  Před 2 lety

      @@zekiyatemam7901 እሺ

  • @munahamed3819
    @munahamed3819 Před 2 lety +2

    ነፂየ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይባርክሽ
    እነሱንም እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @madinaali5732
    @madinaali5732 Před 2 lety +3

    የኔሚሰኪን አላህ ይርዳሺ ልቤነዉ የተነካዉ ነፂ እደእህትሺ መልካም ልጂነሺ ተባረኪ

  • @tube-ov2xu
    @tube-ov2xu Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት😥😭

  • @_umfatima8949
    @_umfatima8949 Před 2 lety

    ማሻአላህ ዙቤዳየ አብሽሪ አላህ ያሽራችሁ እደልባችን እየሄዲን ስቶቻሽን እናመሰግናለን ፈጣሪችንን

  • @user-uj2cg9fv9x
    @user-uj2cg9fv9x Před 2 lety +32

    የኔቆጆ አላህ አፊያ ያድርግሽ በኒቃብሽም አላህ ያፅናሽ ያረብ ነፂዬም እናመሰግናለን አባቶችም ሲያሳዝኑ ያረብ አተ አይቸግርህምና አተድረስላቸዉ

  • @serkadistube
    @serkadistube Před 2 lety +6

    ነፂዬ በጣም መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ 🥰

  • @taybatube194
    @taybatube194 Před 2 lety +5

    ነፂዬዬዬዬዬ ምርጥ ሰዉ ቀጥይበት
    ጎባዝ 👍💐👍👍👍

  • @shabeshawi6170
    @shabeshawi6170 Před 2 lety +2

    ሙሉ ጤና ስላለኝ እግዚአብሔር ይመስገን መልካምነት ለራስ ነው ነጺዬ

  • @rewdakemal3478
    @rewdakemal3478 Před 2 lety

    እናተ ልጆችግን ምርጥስራእየሠራቹነው አሏህይጨምርላቹ የኔእህትየኔቆጆ አለባበስዋግን ያአሏህ ደስ ሲል ደሞ ስታወራ ህፃንልጅትመስላለች ያረብአንተምንይሳንሐል አፍያስጣትያኢላሒ አይዞዝ ዱንያነው. የትአገርልጅናት ግን

  • @user-lu3em9wo3o
    @user-lu3em9wo3o Před 2 lety +4

    አልሀምዱሊላህ ያርብ የጎዴለኝ የለም ለካልሀምድ እህቴ።የኔውብ 😭😭😭አላህ ይሸፌክ ያርብ ያንተሰራ ሱበሀነሏህ

  • @niymafatma1101
    @niymafatma1101 Před 2 lety +3

    ዋለይክሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እቁ ያሄራዋ እህቴ አይዞሽ አላህ ሁሉም በምክኛት ነው አብሽሪ እማ እንረዳሻለን አለንንልሽ ከጎንሽ ካላህ በታች

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Před 2 lety +1

    ነፂዬ የኔቆንጆ ተባረኪ አላህ ይጠብቅሽ ምወድሽ በምክንያት ነው የኔ ፀባየ ሰናይ

  • @user-qj8gn9ee5q
    @user-qj8gn9ee5q Před 2 lety

    እፍፍፍፍ አላሕ አፊያሺን ይመልሥልሺ ማማየ ነፂየ የኔ ደርባባ ጀዛከላሕ ኸይር

  • @emushewatube
    @emushewatube Před 2 lety +3

    መመረቅ ነዉ አቅመ ደካሞችን አክላተ ጎደሎችን መርዳት በእዉነት ነፂ ፈጣሪ ይባርክሽ እማ ሁላችንም ባለን አቅም ሰዉ ለመርዳት ያብቃን

  • @hayathaya4597
    @hayathaya4597 Před 2 lety +3

    ነፂ ፈጣሪ ይባርክሺ

  • @user-sg1ub2nt3o
    @user-sg1ub2nt3o Před 2 lety

    የኔቆንጆ እናመሰግናለን ስለተባበረሻት አላህ ከክፉነገረ ይጠብቅሽ የለምየ እህት

  • @Tube-rl5ir
    @Tube-rl5ir Před 2 lety +2

    ነፂዬ ቃላት የለኝም 😥 የህ አይቶ ዝም የሚል የለም ቢቻ አካዉት ካላት ከሌላትም አክዉት አስከፍችላት በአለን አቅም እንረዳታለን ሙሉ ጤና ሰጥቶን ማመስገን ያቅተናል አልሀምዱሊላህ

  • @user-ss9vg3lm4n
    @user-ss9vg3lm4n Před 2 lety +6

    ሱብሃን አሏህ ነፂ መልካም ስራሽ ይቀበልሽ

  • @stube3784
    @stube3784 Před 2 lety +5

    ይህውና እምነት ጨምሮ ይስጥሺ ማማዩ😍👍👍

  • @wubtub5313
    @wubtub5313 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባረክሺ ናፅዬ 🙏

  • @user-fk5vz3wf1b
    @user-fk5vz3wf1b Před 2 lety

    ሱሀን አላህ አየ ያላህ ስራ ነፅየ ተባረኪ ቀጥይበት መልካምስራ ለራስነው

  • @user-bm8vg5kl7v
    @user-bm8vg5kl7v Před 2 lety +4

    ነፂዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ከነቤተሰብሽ ሀያቲ

  • @msekotube2309
    @msekotube2309 Před 2 lety +3

    ነፂዬ የኔ መልካም አካውንት በለቀቅሽል

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před 2 lety +2

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤️❤️🙏

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 2 lety

    የኔ ቆንጆ ስታሳዝን ፈጣሪ ያበርታሽ እህቴ ነፂዬ ተባረኪ

  • @user-yd9wl2lu1m
    @user-yd9wl2lu1m Před 2 lety +3

    እነመሰግነለን እህተችን እኔ አሁን ነው የዬሁት 😭😭😭😭

  • @ekru7385
    @ekru7385 Před 2 lety +20

    እህቴ በኒቃብሽ ያፅናሽ እናማ ነፂ ቁጥሯን ስትቀበይ እንድለቂልን መልካም ስራሽን ይውደድልሽ ነፂ❤

    • @netsetube3161
      @netsetube3161  Před 2 lety +9

      መርዳት ከፈለግሽ 0972919037

    • @ekru7385
      @ekru7385 Před 2 lety +3

      @@netsetube3161 አመሰግናለሁ የኔ ቅን

    • @user-ig9oz3yv5w
      @user-ig9oz3yv5w Před 2 lety

      @@netsetube3161 ነፂየ እናመስግናለን የኔውድ ኢሽአላ እንረዳታለን

    • @user-ws2eh9kv9x
      @user-ws2eh9kv9x Před 2 lety

      @@netsetube3161 የእሧ ነዉ ቁጥሩ ማማዬ

    • @tubeemuhayat8731
      @tubeemuhayat8731 Před 2 lety +1

      @@netsetube3161 የኔውድ ክበሪልን ቁጥሩየሷ ነውእንደ ካየሽው መልሽልኝ

  • @user-nb8qt8hz2m
    @user-nb8qt8hz2m Před 2 lety

    የኔዉድ አላህ ይስጠሺ አስተዋይነሺ ያሰብሺውን አላህ ያሳከልሺ የኔ ማር

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 Před 2 lety

    አላህ ያግዝሽ ማሜየ

  • @umouatika8909
    @umouatika8909 Před 2 lety +3

    አለሀ ይድረስለቸው ኢንሸአለሀ የአቅመችንን እንረደተለን አከውንት አስተከክሉለት

  • @user-di3rq8ll2j
    @user-di3rq8ll2j Před 2 lety +4

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ እህት አለም😢😢😢 አይዞሽ ፈጣሪ የሚወደውን ነው እሚፈትነው 😥😥

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 2 lety

      ጢናኑሮን።እይሰራን።እናማራለን።ገንሰትአለ።

    • @user-di3rq8ll2j
      @user-di3rq8ll2j Před 2 lety

      @@fatimanigus3261
      በጣም በእውነት ሙሉ ጤና ሰቶን እናማርራለን እህታችን አካለ ጎደሎ ሆና ፈጣሪዋን ታመሰግናለች😢😢ለኛ ለከንቱወቹ ልብ ይስጠን😢😢

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 2 lety

      @@user-di3rq8ll2j ሰደትን።ይውደደኩት።ሁለይ።ይበለይንሳይሁን።ይበታችንእደመለክትአደርገኚ

    • @user-di3rq8ll2j
      @user-di3rq8ll2j Před 2 lety

      @@fatimanigus3261
      በትክክል እህት መሰደዳችን ለመልካም ነው ❤

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 Před 2 lety

    😭😭 አብሽሪ እህቴ ነፅ መልካም ሰው

  • @fatumatube1582
    @fatumatube1582 Před 2 lety

    ሰላም ሰላም ነፅዬ የኔ ልዩ በርችልኝ በጣም ደስ ይላል ከፈጣሪ ተገኝዋለሽ

  • @fasikaLifetube1118
    @fasikaLifetube1118 Před 2 lety +12

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ልዩ ሴት ነሽ 😭😭😭❤

    • @fedilaabdlgni5644
      @fedilaabdlgni5644 Před 2 lety

      ortodoxochu eski kenezi beesew mn tmaralachu

    • @fasikaLifetube1118
      @fasikaLifetube1118 Před 2 lety

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሺ እማ በርቺ አንቺም ጎራ በይ ማር❤

    • @fasikaLifetube1118
      @fasikaLifetube1118 Před 2 lety

      @@fedilaabdlgni5644 ሁሌም ኦርቶዶክስ ፍቅር ናት እህት ከሰው ብቻ ሳይሆን ከኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅርን መስጠትን ነው የተማርነው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ፍቅር ያሸንፋል እህት ብንተባበር ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ችግርኛ አይኖርም ❤❤❤

    • @fedilaabdlgni5644
      @fedilaabdlgni5644 Před 2 lety

      @@fasikaLifetube1118 kalshema legonderum hzm astemirllgn wede eshi yesewn dem ende weha miyafesut sistery

    • @user-xr6pr2ir5t
      @user-xr6pr2ir5t Před 2 lety

      😃😃😄😄😄👍👍👍👍🇪🇹👍👍👍

  • @tghabesha2
    @tghabesha2 Před 2 lety +24

    አንጀቴ ነው የበላችኝ 😭😭😭 እንዳቺ መልካሞች ያብዛልን

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 Před 2 lety +1

      ኒጺ የሴት ጀግና ማሻአላህ እህታችንም አላህ ያበርታሽ ያረቢ ሙሉ ጤና ስጥተህን እኮ አንተን እናማርራለት ሱብሀንከ በኒቃብሽ ጠክሪ አብሽሪ

    • @fhhcvy4730
      @fhhcvy4730 Před 2 lety

      💘💌💞🤲🤲👍👍👍👍🇪🇹👆🇸🇦🇪🇹

  • @user-lv8rz7jv4q
    @user-lv8rz7jv4q Před 2 lety

    ነፅዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ🙏

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 Před 2 lety

    ነጾየ ታደለሺ በዚህ ግዜ ይህንን ሥራ መሥራት ከመመረቅም በላይ መታደል ነዉ እግዚአብሔረ ይሥጥሺ

  • @ekru7385
    @ekru7385 Před 2 lety +6

    ማጣት አይንህ ይጥፋ 😢😢😢

  • @user-qs3be2xp9z
    @user-qs3be2xp9z Před 2 lety

    ፈጣሪይስጥሽ መልካምነትሽን ቀጥይበት አልሀምዱሊላህ ሙሉ ጤና ለሰጠኝ ጌታ

  • @user-yu1br7pv5h
    @user-yu1br7pv5h Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @nuriyamohammed2429
    @nuriyamohammed2429 Před 2 lety

    ተባረኪ ያንቺ ኣይናቱን ያብዛልን ፈጣሪ

  • @tagistybahrain3460
    @tagistybahrain3460 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህት💜🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amaamm7657
    @amaamm7657 Před 2 lety

    አላህ ይርዳሽ እህት አላህ አፈያሽን ይመልስልሽ ማማዬ ያረቢ ሙሉ ጤና ለሰጠን አላህ አልሀምዱሊላህ እንበል እህት ወንድሞች

  • @user-mm9qi5kw7d
    @user-mm9qi5kw7d Před 2 lety

    ነፆየ አላህ ይሰጥሺ ዙዚየ አላህ አችንም እናትሺንም ያሺራችሁ

  • @zedhabeshawit8401
    @zedhabeshawit8401 Před 2 lety

    ሱበሀናላህየኛነገር አላህመልካምስራሺንይቀበልሺ ነፂየኔቆጆቀጥይበት

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 Před 2 lety +1

    ማሻላ ነፂ ጀግና አላህ ከዚህ አይነት ይጠብቀን

  • @lamlamlamlam133
    @lamlamlamlam133 Před 2 lety +1

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር መልካም ለሚሰሩ የበለጠ ይከፍላል ይሰጣል እህታችን መልካምነት ለራስ ነው ቀጥይበት

  • @user-lp2wu7cp4g
    @user-lp2wu7cp4g Před 2 lety +1

    አላህ አፋያሺን የመልስል የኒናት አላህ አያቸገረዉም አላህ በኛለይ የሚደርገዉ ለህይርነዉ የኒናት አብሺሪ

  • @kiyayeasellawatube4721

    Egziabher yibarekachu 🙏

  • @user-se3ib9li3c
    @user-se3ib9li3c Před 2 lety

    ነፆየ የኔ መልካም አላህ ይስጥሽ ጎበዝ ፅባዬ ሰናዬ 😍

  • @fatmahasan4896
    @fatmahasan4896 Před 2 lety

    ጀዛክ አላህ ኸይር ያረብ

  • @user-ni5qb2mz2u
    @user-ni5qb2mz2u Před 2 lety

    የኔ መልካም ብርቸ ጡሩ ሰራ ለራስ ነዉ

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ ውዷ እህቴ አላህ ፅናቱን አጅሩን ያብዛልሽ የእምነትሽን ትዛዝ አክባሪነትሽን ማሻ አላህ እምነት ፅናት ይላል

  • @gjch5302
    @gjch5302 Před 2 lety

    ኡፍፍፍፍ የሚል የኔ እግዚአቤሔር አንተም ምህረትሀን ላክላቸዎ

  • @hayathayat3601
    @hayathayat3601 Před rokem

    ማሻላህ የኔ መልካም

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይማራችሁ እናትሽንም እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 2 lety

    የኔ ውድ ተባረኪ ስታሣዝን

  • @user-cv5pq7ro1p
    @user-cv5pq7ro1p Před 2 lety

    ሱብሀን አላህ. ነፅየ. ቃላት ያጥረኛል. ምን ልበልሽ.

  • @user-ty9tj3gn4m
    @user-ty9tj3gn4m Před 2 lety

    ሱባሀንአላህ የኔ እህት አላህ ይርዳሸ

  • @metageswagalwetube
    @metageswagalwetube Před 2 lety

    ሰላማቹ ብዝት ይበል ነፃዬ የኔዉድ ፈጣሪ እጥፍ ደርቡን ይጥሽ ያአላህ ስቶቻችን ይሆን ጤና ሰቶን ፈጣሪያችን ማመሰገን ያቃተን

  • @dubaidubai5935
    @dubaidubai5935 Před 2 lety

    አይዞሽ ኢሂታችን

  • @mrmraarraa9647
    @mrmraarraa9647 Před 2 lety

    ሱበሀንአላህ አላህ ይጠብቅሽ እህት ምንም ባወጣሽው አላህይተካሽ በረሽ

  • @rabibintendris8675
    @rabibintendris8675 Před 2 lety

    ነፂየ የኔ ውድ አላህ ያክብርሽ አላህ ይጨምርልሽ ዙበይዳ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ

  • @zinashbabe5997
    @zinashbabe5997 Před 2 lety

    የኔ ማር እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-mk4bq1fy8e
    @user-mk4bq1fy8e Před 2 lety

    ነፂየ የኔመልካም አላህ አሰብሽውንሁሉ ያሣካልሽ አብራት ትበላደስ ያለው እደኔ

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 Před 2 lety

    Egzihaber amlak yiberkish Netsii❣️❣️❣️

  • @user-le9ko3ro6u
    @user-le9ko3ro6u Před 2 lety

    ሱበሀን አላህ አላህ ጤና ያርግሽ

  • @user-gd4zp6ns8r
    @user-gd4zp6ns8r Před 2 lety +1

    ማሻአላህ የጌታዋፍራቻ ያረቤጤናሽሙልያድርግልሽያአላህ በጀነተ ያሳምርልሽአብሽአይኒቃባችንውበታችንአላሀምዱሊላሂ😭😭😘

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c Před 2 lety

    ማሻአላህ አለባበሺ አላህይጨምርልሺ አላህአፊያሺን ይስጥሺ የኔ እህ አላህየሚወደውነው የሚፈትነው አላህኸይርነገር ይሻልሺ

  • @user-qp5ex8jg3u
    @user-qp5ex8jg3u Před 2 lety +2

    ሡበሀን አላህ አይዱኒያ አላህ ጨፊያ ያርግሽ እህቴ😭😭😭😭😭

  • @merymery382
    @merymery382 Před 2 lety

    የኔ መልካም ነፃዬ ትለያለሽ ከነቤተሰብሽ አቤት ተመስገን ሁሉ ጤና ኑሮን የምናማርር አለን 😢

  • @huluagershdadi2472
    @huluagershdadi2472 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይሰጥሸ ነጺዬ ኡፍፍፍ ሰታሳዝን

  • @asterbirhanu5101
    @asterbirhanu5101 Před 2 lety

    Taberki yene konjooo 🙏🙏🙏🙏♥️♥️🇱🇧

  • @tigist3240
    @tigist3240 Před 2 lety +1

    ነፂዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @sitinaahmed317
    @sitinaahmed317 Před 2 lety

    አለሕ ይሥጥሽ ቤተሠቦችሽንም አለሕ ከክፉ ይጠብቅልሽ የኔ መርርርርርርር

  • @user-bp6fp1pc2j
    @user-bp6fp1pc2j Před 2 lety

    ሱበሀን አላህ አላህ ጤና ይሥጥሽ ያረብ

  • @ekramtube7866
    @ekramtube7866 Před 2 lety +1

    ሱባሀአላህ አላህ ሙሉ ጤና ሰጥቶን እንኳን በአላህ እናማርራለን ያአላህ አልህምዲሊላህ አላህ ብርታቱ ይስጥሽ