የተንቢ ሽምግልናው ተቀበለች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 02. 2022
  • የተንቢ ሽምግልናው ተቀበለች
    #የተንቢ_yetnbi_tube #ነፂ_ዩቲዩብ መልኬ_ዩቲዩብ #ማኪ_ዩቲዩብ #jonetube
  • Zábava

Komentáře • 306

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 2 lety +14

    ምርጥ 🌷አባት ምርጥ ባል 🌷ምርጥ አፍቃሪ 🌷ምርጥ መሪ ምርጥ 🌷 አለ አዛኝ ናፋቂ 🌷ምርጥ ነብይ 🌷 መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ 🌷ወሰለም 🌷ኑ ወደቤቴ 🌷ፖሮፋይሌን በመጫ 🌷የተማሪዎች መልስ

  • @user-uj1st5wu8u
    @user-uj1st5wu8u Před 2 lety +29

    ፍትህ ላሰውዲ እስር ቤት ለምሰቀዮ ዎጋኖቻችን

  • @fekertube
    @fekertube Před 2 lety +13

    ወይ ነፃ ወይ ማረቆሰ በሳቅ ገደላቹኘ😀😀😀😃😄😅

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G Před 2 lety +2

    እናት ሀገሬ ሰላምህ ይብዛ አመለጠኝ ምርጥ ጨዋታ
    በጣም ታምራላችሁ አላህ ይጨምትላችሁ አይለያችሁ ዋውውውውውውውው

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe Před 2 lety +3

    ውይ ደስስትሉ እኛስ መቼ ይሆን እደዚህ ፈታ የምንለው በሀገራችን ጌታ ሆይ በሠላም ለሀገራችን አብቃን

  • @mounaalemu8227
    @mounaalemu8227 Před 2 lety +1

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @habtemdemse8776
    @habtemdemse8776 Před 2 lety +2

    ወይኔ ደስ ሲሉ😍♥️

  • @samritube645
    @samritube645 Před 2 lety +3

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ፍትህ በሳውዲ እስርቤት እና በወለጋ ለሚምቱው ወገኖቻችንን ሲቀጥል ቆይታችሁ ጥሩነው ማስቲካው ግን እንዴት ነው ነገሩው ነጺ ደግምዎ ዞዬን የት ጥለሽው ነው😂👊

  • @itsmeageri
    @itsmeageri Před 2 lety +7

    እናት ሀገሬ,ኢትዮጲያ ገባህ እንዴ,እንኳን ለእናት ሀገርህ አበቃህ ወንድማችን💚💛❤🙌

  • @enattube7539
    @enattube7539 Před 2 lety +1

    ዋውውው ሀገራችን ደስ ብሎኛል ዘና በልልን😍😍

  • @rewdakemal3478
    @rewdakemal3478 Před 2 lety +3

    ዋውው ቦታው ሢያምር

  • @user-jv1ml6mh7d
    @user-jv1ml6mh7d Před 2 lety +12

    ኧረ ማስቲካ ማኛክ ሸ ነው ቃስ ብለህ አላምጥ 😂😂😂😂

    • @user-of6ht8fk1c
      @user-of6ht8fk1c Před 2 lety

      ክክክክ እኔኮ ጫት መስሎኝ ነበር ሆይ. ረጋ በል

  • @hannatube3952
    @hannatube3952 Před 2 lety +3

    ወይኔ ማርቆስ የሳቅ ምንጭዬ 👍🤣🤣🤣

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y Před 2 lety +3

    መልካምና እናት ሀገር ይደመሩ😊

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 2 lety +1

    ስታምሩ

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 Před 2 lety +4

    ሰላም ሰላም እናት ሀገሬ ለናንተ ይሁን የተከበራችሁ ቤተሰቦች በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን አይለዬው የምርጥ ቤተሰብ።
    ግን ነፂ ኮረናውን አስቢበት እሽ ውዴ 😅😅 ኧረ አቦ ማስቲካውን አውጣው ሆሆሆ ምግብ አስመሰልከው 😳

    • @user-kt5jx1we8w
      @user-kt5jx1we8w Před 2 lety

      ቋጣ አስመሰለውጂ ነፂም አፏን ማኮላተፍ ጀመረቺ

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 Před 2 lety

      👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @usmansaea3874
    @usmansaea3874 Před 2 lety +20

    እረ ፋትህ ለማሥቲካው

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 Před 2 lety +1

      ኮመቶቺዬ ሰለመቹ ቢዘት ቢዘት የበልለቹሁ የሀገሬልጆቸ ኤኒነኚ ሰደታኛዎ

    • @mignotwutabachew1866
      @mignotwutabachew1866 Před 2 lety +1

      😁😂😂😂😂😂😂

    • @usmansaea3874
      @usmansaea3874 Před 2 lety +1

      @@nunuawake3358 ላንችም ጭምር የብዛልሺ እንደ ሰማዩ ከዋክብት

    • @usmansaea3874
      @usmansaea3874 Před 2 lety

      @@mignotwutabachew1866 kkkkk

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 Před 2 lety +1

      @@usmansaea3874 አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-kg9fb3hs1z
    @user-kg9fb3hs1z Před 2 lety

    ስታምሮ ፈጣሪ ይጣብቃችሁ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 2 lety +3

    ወይኔ ማርቆሴ እኮ በሳቅ ፍንድት ነው የምታደርገኝ ነፃ ታምራላችው

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Před 2 lety +16

    ወይኔ የተንቢ ቤተሰቦች ፍትህ ለማስቲካ አረ

  • @emamah4239
    @emamah4239 Před 2 lety

    በጣም ደስ ሥትሉ ፍቅራችሑን ያዝልቅላችሑ

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety

    እነት ሀገሬ ምድነዉ መልካምን አሺተህ ጨረስካት እኮ ሀሀሀ መገንይሄ ቲዩብ

  • @zedhabeshawit942
    @zedhabeshawit942 Před 2 lety

    ዋው ደስ የሚል ቤተሰብ

  • @zamzammuhammad8895
    @zamzammuhammad8895 Před 2 lety

    ሠታምሩ,መረቆሥ,በሣቅ,ገደልከን

  • @meselechgugsa8141
    @meselechgugsa8141 Před 2 lety +2

    ወይ ደስ ስትሉ በሳቅ ገደላቹኝ አኮ ይመቻቹህ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @cjfjhcjvjhj7918
    @cjfjhcjvjhj7918 Před 2 lety

    ሰላም እንኳንደህናመጣችሁ እንውድሽለን ስታምሩጨዋታችሁ

  • @seadamohammed2142
    @seadamohammed2142 Před 2 lety +5

    ማስቲካው ግን ዉድድር ነው ደ ክክክ የሁለተኛው ያለም ጦርነት ይመስላል

  • @ahmeshatube744
    @ahmeshatube744 Před 2 lety +1

    እናት ሀገሬ። 👌

  • @tgtube6363
    @tgtube6363 Před 2 lety

    እናት ሀገሬ አንኳን ወደ እናት ሀገርክ በሰላም መጣክ በጣም ደስ ይላን

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před 2 lety +2

    እውነትም ማርቆስ እንዴት ያስቃል😂😅😂😂😂😂😄😄😄😅😄😂😂😂😂ንግግሩ እኔ ግን ይሄ ነገር ድራማ ይመስለኛል አንዳንዴ ዩቱዩብ አይታማም

  • @laylamohammed
    @laylamohammed Před 2 lety

    ዋው እናት ሀገሬ

  • @weynshettubetube3918
    @weynshettubetube3918 Před 2 lety

    ዋው ስታምሩ ሳቃቹ ያስቀናል አይለያቹ ውዶች

  • @mekdemayu
    @mekdemayu Před 2 lety +2

    እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት መልካም ሴት መልካም ሚስት መልካም እናት ብዙ ነገር እንማማራለም ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሸጋ ምሽት ይሁንልን 👌

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před 2 lety +1

    ደስ፡የምትሉ፡ጨዋታቹ፡ደስ፡ይላል፡👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜን

  • @bzuyebzuye5614
    @bzuyebzuye5614 Před 2 lety

    ቆይ የቤተሰብመለያነዉ እደ ማስቲካዉ ክክክ

  • @user-wk7lh5yq9x
    @user-wk7lh5yq9x Před 2 lety +4

    ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህ በሰኡድ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k Před 2 lety +8

    የነጽ ባል ሚያኝከው ቆጮ ነው ወይስ ማስቲካ 😁😁😁😁አረ አረጋጋው

  • @rewdakemal3478
    @rewdakemal3478 Před 2 lety +1

    ደስ
    ትብሮ አበሮስ
    ሁሉም ቀልዳቹ
    ፍቅራቹሁሉምነገራቹ ይመሥጣል

  • @ziyadamahbub691
    @ziyadamahbub691 Před 2 lety +1

    wow ❤👏

  • @manishkazu9614
    @manishkazu9614 Před 2 lety

    Wawu bexami desi tilallachuu😅😍😍😍😍

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Před 2 lety +1

    የለምለምን ሠርግ ማየትነው የናፈቀኝ የተቢ ማር ባታውቂኝም እወድሻለሁ።እህቴ

  • @zuzu7962
    @zuzu7962 Před 2 lety

    ኧረ ዞላ የትነህ ና ድረስ ሀገሬ ጉድ አርጎሀል🙆🙆

  • @user-ku4yz9ph7p
    @user-ku4yz9ph7p Před 2 lety +4

    ክክክክክክ ማርቆስ 😆😆😆😆😆😆😆😃😃😃😃

  • @zyoutube4572
    @zyoutube4572 Před 2 lety

    ዎውውውውው ነው ይመቻአል 💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Před 2 lety +2

    ታምሩላቹ የኔ ዉዱቹ

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Před 2 lety +1

    ሀገርዬ ይመችክ ሁሌም ሳቅልኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-wy1sc9hz7s
    @user-wy1sc9hz7s Před 2 lety +3

    ነፂዬ እውካገባሽ በቁርባንነው ማግባት እግዚአብሔር ትዳራችሁንእዲባርክላችሁ

  • @rewdatube581
    @rewdatube581 Před 2 lety +1

    ደሰ ይምል ጨዋታ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Před rokem

    ዋው ደስይላል❤❤❤❤ስታምሩ

  • @user-gg9fl8cj3l
    @user-gg9fl8cj3l Před 2 lety

    ዋውውውው

  • @user-mu8tv5qv1s
    @user-mu8tv5qv1s Před 2 lety +1

    ምነው ተላላጣችሁ ማስትካው በናፃ ነበር እንዴት የመጣው 😀😀

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 2 lety

    ዛላዬ አይዞህ ዉሃ እየጠጣህ😂😂

  • @zb3933
    @zb3933 Před 2 lety +5

    ፍትህ ለማስቲካው

  • @arsemasemu1629
    @arsemasemu1629 Před 2 lety

    ሠላም እንዴት ናችሁ ነፅዬ ባልሽ ጥሩ ሠው ነው ልጃለም መልሤ ጥሩ ልጅ ነው

  • @aishanemane187
    @aishanemane187 Před 2 lety

    ክክክክክ

  • @user-se8ll8zn2q
    @user-se8ll8zn2q Před 2 lety

    ነፂ የኔ ውድ

  • @user-hs4ru1hm5h
    @user-hs4ru1hm5h Před 2 lety

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ስታምሩ❤❤❤

  • @user-se8ll8zn2q
    @user-se8ll8zn2q Před 2 lety

    ወይኔ ማስትካ

  • @redeeva8449
    @redeeva8449 Před 2 lety

    ካሜራ አማኑ ይመችህ ዲምቀታቸው ብየሀለሁ

  • @user-xz1wg7lk1c
    @user-xz1wg7lk1c Před 2 lety

    ክክክክክክ

  • @user-yf8lw4ln3b
    @user-yf8lw4ln3b Před 2 lety

    ነፂዬ ማስቲካዉ ኩትራት ይዛችሁት ነዉ እዴ 😁🥰

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 Před 2 lety

    በርታ ወንድም አድስ በተሰብ ነኝ ጎራበል

  • @user-wp2gl6hg2j
    @user-wp2gl6hg2j Před 2 lety +2

    አሠላማሊኩምሠላምናችሁ

  • @munibutajira2455
    @munibutajira2455 Před 2 lety +1

    ታምራላቹ እናት አገሪ ክበረልን ፍትህ ፍትህ ለእስረኞቹ ማረቆስ😂😂😂

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 2 lety

    ደስ ትላላቹ ዋው ነው ይመቻቹ

  • @user-hu4jq7uv6c
    @user-hu4jq7uv6c Před 2 lety

    ወይ ማርቆስ

  • @user-fp2ez1cj9w
    @user-fp2ez1cj9w Před 2 lety

    እኔ ግን ከኋላ ያሉት ለምን አይቀላቀሉም አሳዘኑኝ

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 Před 2 lety

    ማስቲካ ምነው

  • @nastiasefatube1205
    @nastiasefatube1205 Před 2 lety

    wow❤❤

  • @buxitube6125
    @buxitube6125 Před 2 lety

    achi wodi liji mastka siyyiki bxami naw miysxalyi

  • @Enen550
    @Enen550 Před 2 lety

    ማስቲካው እዳውን አየ😃😃😃አይይ ማርቆሴ

  • @senijess7689
    @senijess7689 Před 2 lety

    Wowwww tameralachu

  • @user-ti4es1fn4d
    @user-ti4es1fn4d Před 2 lety

    ወረቢ ደስ ስትሉ

  • @hayatwusie1293
    @hayatwusie1293 Před 2 lety

    ኪኪኪኪኪ

  • @eyutube4465
    @eyutube4465 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ህዝቦቿን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን 🙏🙏
    በስደት አለም ላይ ያለነው ኢትዮጵያን ሁሉ በሰላም ወደ ዉዲ ሀገራችን አድንገቦ ፈጣሪ ያግዘን 🙏🙏
    ዉድ የሀገሬ ልጆች ሁሉችሁም በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏💜💜
    Bekninet Nu betesebi inhun integagezi 💜💜💜

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před 2 lety

    ምንም፣አልገባኝም

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k Před 2 lety +3

    ማርቆስ የሳቄ ምንጭ 😁😁😁😁😁

  • @zanabzanab5412
    @zanabzanab5412 Před 2 lety

    ጨዋታችሁ አሪፍ ነው ግን ማስቲካው ፍትህህህህ
    ብሏል ገናዛሬነው እንደ ማስቲካ ያገኛችሁት

  • @user-my8pz3dp6d
    @user-my8pz3dp6d Před 2 lety +1

    ትልቁሰውየ. ደሰሲል. ፈገግታው. ታቂታሰው. ደሰይለኛል

  • @user-ut8ux1nv2l
    @user-ut8ux1nv2l Před 2 lety +5

    ኧረ ነፂ ባልሽ ማስቲካ አበላሉ ብርድ ልብስ እያጠበ ነውደ ሀሀሀ

  • @user-ih5ro7sh7s
    @user-ih5ro7sh7s Před 2 lety +1

    💞💞💞😂😂ይመቻችሁ

  • @kadiitube4366
    @kadiitube4366 Před 2 lety

    Aree zola yet Nah Naxii waa zim belu Zola dayisemachihu 🤔

  • @user-gj1ey6su6e
    @user-gj1ey6su6e Před 10 měsíci

    ውይ እናተ ልጆች በሳቅ ገደላ ችሁ እኮ😂😂😂😂😂

  • @user-tz4yp9ub6b
    @user-tz4yp9ub6b Před 2 lety +1

    አይማርኬ♥♥♥♥♥♦♦♦♥♥♣♣በሳቅ ገደለኝ

  • @Samsung-jg5pw
    @Samsung-jg5pw Před 2 lety

    ሸዋዬነገርነው ልጅልብስ የመያለቀልቅይመስላል መስቲካው

  • @user-sj4yi2qi2h
    @user-sj4yi2qi2h Před 2 lety +6

    የተቢ ይችን ቀሚስ አዘወተርሻትሳ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Před 2 lety

    ክክክክ ማርኬ ወሬው ሁሉ ሲያስቅ

  • @hurelBoss
    @hurelBoss Před 2 lety

    ሀሀሀሀ አገሬ ደምረኝ 😥😥😥😥😥

  • @medina.myoutube
    @medina.myoutube Před 2 lety

    ማስቲካ መከራውን አየ

  • @abenatadeladay2005
    @abenatadeladay2005 Před 2 lety

    ዉይ ሰፈረን ትዝ አሠኛችሁኝ💖💖💖

  • @fekertube
    @fekertube Před 2 lety +1

    😁😁😁😁😁😁😀😀😀😄😅😅😆

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před 2 lety

    ማስቲካው😁

  • @rewdakemal3478
    @rewdakemal3478 Před 2 lety +1

    ግን የምር ወንድሙነው

  • @user-os9lm6ny6z
    @user-os9lm6ny6z Před 2 lety

    አረ ማስቲካ 😄😃😃😃

  • @user-qk1hm1vu7p
    @user-qk1hm1vu7p Před 2 lety +1

    ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ፍትህ ለወለጋ

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g Před 2 lety +1

    ኧረ ዘንድሮ የሰርጉ ድራማ በዛ

  • @emugerma3802
    @emugerma3802 Před 2 lety

    አይ የተንቢ ንግግር አትችልም ነፂ በጣም ቁጥብ ናት እንዲህማ አትያትም

  • @user-vv9jj4se8q
    @user-vv9jj4se8q Před 2 lety

    ክክክክክክ በተስካር ነው

  • @TuBE-iz8gw
    @TuBE-iz8gw Před 2 lety

    ያምራሉሁለትም እርጋታቸው ማርቆስ ግን በሳቅገደልከኝ