ባለ ፈርጥ የሙሽራ ቀሚስና ወቅታዊ ዋጋ habesha dress price | habesha kemis

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ባለ ፈርጥ የሙሽራ ቀሚስና ወቅታዊ ዋጋ habesha dress price | habesha kemis
    We are ethiopian best couple youtubers. Our name is "Tedi & Tig". On this channel we make very amazing couples vlog, enjoyble couples challenge, travelling to historical place, prank videos and other additional amazing program.
    you can SUBSCRIBE, LIKE and SHARE our channel for more...
    እኛ "Tedi &Tig" እንባላለን።ኢትዮጵያውያን ዩቱዩበሮች እና ጥንድ ባለ ትዳሮች ነን። በቻናላችን አዝናኝ፣ አስተማሪዎች፣ ቁም ነገር አዘል ቪዲዮዎችና ፕሮግራሞች እየሰራን እናቀርባለን። ከምንሰራቸው ፕሮግራሞች በጥቂቱ... ጉዞዎች፣ ታሪካዊ ቦታ ጉብኝቶች፣ ፕራንክ ቪዲዮዎች፣ የበጎ አድራጎት ስራዎች፣ ለሰዎች በተለይ ደግሞ ለጥንዶች / ለባለ ትዳሮች የሚመቹና የፍቅር ህይወትን የሚያጣፍጡ ቪዲዮዎች መሰረት አድርገን እንሰራለን።
    የዩቱዩብ ቻናላችንን "Tedi & Tig" ን SUBSCRIBE, LIKE እና SHARE በማድረግ የቤተሰብ አባላችን እንድትሆኑ እንጋብዛለን።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    CZcams ( ዩቲዩብ )
    👇
    / @teditig-መባቻቲቪ
    Facebook ( ፌስቡክ )
    👇 www.facebook.c...
    Tiktok ( ቲክቶክ )
    👇 tiktok.com/@teditigst
    Telegram ( ቴሌግራም )
    👇 t.me/TediXTig
    ሃሳብ አስተያየት:- 0988515756

Komentáře • 31

  • @TediTig-መባቻቲቪ
    @TediTig-መባቻቲቪ  Před 7 měsíci +2

    አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251920038146 | +251710770303 ወይም +251988515756 ይደውሉልን።

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 7 měsíci +6

    ለምንድነው እስክሪን ሽት አስተን ስንጠይቅ የማትመልሱት እረ ተው አትኩሩ

    • @sudansudan2790
      @sudansudan2790 Před 7 měsíci

      ቴሌግራም አላት በጣም ትህትና ያላት ሰውነች ትመልሳለች በቴሌግራም አግኞት

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Před 7 měsíci

      @@sudansudan2790 ታያለችኮ ግን አትመልስም

    • @tube5188
      @tube5188 Před 7 měsíci

      ​@@sudansudan2790 ውዴ ቴሌ ግራሟን የት አገኛለሁ ካለሽ ንገሪኝ

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před 7 měsíci

      ከኢትዮጲያ ዉጭም ትልካለችደ

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Před 7 měsíci

      @@user-se7vk7wr3c ዋናው ስራቸው ለውጭነው

  • @esategemora3877
    @esategemora3877 Před 6 měsíci

    ኮድ 408 የሚለውን ማሰራት ፈልጌ ነበር እንዴት ነው የሚታዘዘው?

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před 4 měsíci

    የት ነው ቦታውን ንገሩን ባጉሩፖ ንነሠራ ነው

  • @diotggae8674
    @diotggae8674 Před 7 měsíci

    በጣም ።እንደ ንግግር ነሽ ።ከሆነ።ስራው ።በጣም ።መልካም ።ነው ።ለምን ።እኒ ።አምኝ ።ልበስ ።አዝዥ።በጣም ።ነው ።እዝኝ።ልበሰን በተወው።ደስ ባልኝ ።ነበር ።ግን ውድመት ።ክፈሉ።ይባላል።ከዛ በዋላ እምነት።አጣው።በጣም እበሻ ልበስ ወዳጅ ነኝ።

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 Před 6 měsíci

    Do you have for summer.....more modern look 🤔??

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 7 měsíci +1

    ቪድዬ አይሰራምኮ

  • @user-ve8xm3kj4p
    @user-ve8xm3kj4p Před 7 měsíci +1

    ክፍለ ሀገር የሀበሻ ሱቅ መክፈት ፓሽኔነውና አድሬስሽን በሰጭኝ ብትመክሪኝ

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před 7 měsíci

    በቀይ ከለር መነን የወሎ ቀሚስ ስንት ነው??

  • @dana_tube12
    @dana_tube12 Před 6 měsíci

    wow

  • @tube5188
    @tube5188 Před 7 měsíci

    ቴሌ ግራም ካለሽ አስቀምጪ

  • @user-ev3bp8ws8z
    @user-ev3bp8ws8z Před 7 měsíci

    Selam Ehetay viber or wha’up down load adegi ena we can call u to order pls .

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤ዋወወወ❤❤ማሻአላህ❤

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Před 7 měsíci

    በዶላር ቢሆን ሒሳቡ ይመረጣል
    አመሰግናለሁ

  • @user-cy1kd6nz9g
    @user-cy1kd6nz9g Před 7 měsíci +1

    ሆ 40 ሺ ገዝቸ ልለብስ ወቸዉጉድ

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před 7 měsíci

      እደአቅምሽ እጂ አልተገደድሽ ሠዉ እደቤቱጂ እደጐረቢቱ አይኖርም 4000ሽም አለ እኮ

  • @zaidmengistab7438
    @zaidmengistab7438 Před 7 měsíci

    Yamral ❤🎉

  • @tizitanigatu4456
    @tizitanigatu4456 Před 6 měsíci

    405

  • @muluk974
    @muluk974 Před 7 měsíci

    የት ናው ቦታ

  • @yordanosyemane1077
    @yordanosyemane1077 Před 7 měsíci

    ኮድ 404 ስታምር

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh Před 7 měsíci

    14000: ያልሽውን ዶሃ ትልኪያለሽ ወይ እህት?