ውብ የባህል ቀሚሶች በተመጣጣኝ ዋጋ habesha dress price | habesha kemis

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • We are ethiopian best couple youtubers. Our name is "Tedi & Tig". On this channel we make very amazing couples vlog, enjoyble couples challenge, travelling to historical place, prank videos and other additional amazing program.
    you can SUBSCRIBE, LIKE and SHARE our channel for more...
    እኛ "Tedi &Tig" እንባላለን።ኢትዮጵያውያን ዩቱዩበሮች እና ጥንድ ባለ ትዳሮች ነን። በቻናላችን አዝናኝ፣ አስተማሪዎች፣ ቁም ነገር አዘል ቪዲዮዎችና ፕሮግራሞች እየሰራን እናቀርባለን። ከምንሰራቸው ፕሮግራሞች በጥቂቱ... ጉዞዎች፣ ታሪካዊ ቦታ ጉብኝቶች፣ ፕራንክ ቪዲዮዎች፣ የበጎ አድራጎት ስራዎች፣ ለሰዎች በተለይ ደግሞ ለጥንዶች / ለባለ ትዳሮች የሚመቹና የፍቅር ህይወትን የሚያጣፍጡ ቪዲዮዎች መሰረት አድርገን እንሰራለን።
    የዩቱዩብ ቻናላችንን "Tedi & Tig" ን SUBSCRIBE, LIKE እና SHARE በማድረግ የቤተሰብ አባላችን እንድትሆኑ እንጋብዛለን።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    CZcams ( ዩቲዩብ )
    👇
    / @teditig-መባቻቲቪ
    Facebook ( ፌስቡክ )
    👇 www.facebook.c...
    Tiktok ( ቲክቶክ )
    👇 tiktok.com/@teditigst
    Telegram ( ቴሌግራም )
    👇 t.me/TediXTig
    ሃሳብ አስተያየት:- 0988515756

Komentáře • 20

  • @TediTig-መባቻቲቪ
    @TediTig-መባቻቲቪ  Před 6 měsíci +4

    አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251920038146 | +251710770303 ወይም +251988515756 ይደውሉልን።

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash1979 Před 6 měsíci +1

    ወሰንዬ የኔ ውድ እህት የአገርሽን ፍቅር በዚህ መልኩ ስለገለጽሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ ቴዲ ስራህን ቤተሰብህን ይባርክልህ ምርጥ ስራ እቸሰራህ ነው ውጣውረዱን ታቃልላለህ ዋጋ እንዳንታለል ታደርጋለህ በርታ ምርጥ እህትና ወንድም አስተዋውቀኸናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 Před 6 měsíci +1

    ቲዲ &ትጂየ እንዲሁም ባለቀሰሜሷ እንኳን ደህና መጣችሁ ለማየትአ ደኛ ነኝ በጣም ነው የሚምሩት😍😍🙏🙏👍👍

  • @user-pq2ux2wc3k
    @user-pq2ux2wc3k Před 6 měsíci +2

    ሁለት የገዛ አንድ ስጦታ ብለሻል እኔ 5 እፈልጋለሁ መልስ በኢሞ

  • @user-bt5mm3bm7w
    @user-bt5mm3bm7w Před 6 měsíci

    በዉነት ያምራል ብላችሁ ነዉ የምታሰተዋዉቁት የናትቶቻችንን ጥበብ ወዴት አደረጋችሁት ያሳዝናል ????

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 Před 4 měsíci

    የአስተያየት መስጫ ስልክ ቁጥር ተውልን

  • @dana_tube12
    @dana_tube12 Před 6 měsíci

    wow

  • @user-pq2ux2wc3k
    @user-pq2ux2wc3k Před 6 měsíci

    ወሰን ግን የት ጠፋሽብን

  • @user-qu5go8hv6q
    @user-qu5go8hv6q Před 6 měsíci

    የለበስሽዉ በአጭሩ መስረት ይቻላል ወይ

  • @user-bj8qg2eg3e
    @user-bj8qg2eg3e Před 5 měsíci

    Adrasha yet new

  • @yoditasmerom1740
    @yoditasmerom1740 Před 6 měsíci +1

    ሀየ

  • @user-pq2ux2wc3k
    @user-pq2ux2wc3k Před 6 měsíci

    አረንጓዴ ቢጫ ቀዩን እኔ 5 እፈልጋለሁ ከ2 ስጦታ ጋር በይ ዳይ ወደ ስራ

  • @mehari20142
    @mehari20142 Před 5 měsíci

    Ciao

  • @AlmensheWeldetensaye
    @AlmensheWeldetensaye Před 6 měsíci

    to much

  • @iOlves4ever
    @iOlves4ever Před 5 měsíci

    እንዳትረሽ!

  • @user-nf3oe3yn5u
    @user-nf3oe3yn5u Před 6 měsíci

    6 አርብ አርገሽ ስሪልኝ

  • @abonsehbiratu2215
    @abonsehbiratu2215 Před 6 měsíci

    አዲስ፡አበባ፡ነወይ፡

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 6 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢