Betelhem Wolde "Bemisgana lay" from Dink Sitota 2018 live concert @ Misrak Meserete Kiristos Church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 79

  • @nahom_adriel9110
    @nahom_adriel9110 Před 2 lety +60

    በምስጋና ላይ ፣ እጨምራለው ምስጋና
    በምስጋና ላይ ፣ እጨምራለው ምስጋና
    ፍቅሩ ማርኮኛል ፣ ም'ረቱ ያዘምረኛል
    ፍቅሩ ማርኮኛል ፣ ም'ረቱ ያዘምረኛል
    አቤቱ አምላኬ ሆይ ፣ ለሃይልህ እቀኛለው
    ጠዋት ማታ ሁሌ ላንተ ፣ ክብርን እሰጣለው
    በምህረትህ ማልዶ ጌታ ፣ ደስ ደስ ይለኛል
    ምህረትህ ስላቆመኝ ፣ አመስግኝ ይለኛል
    ዛሬም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ክበር
    ነገም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ንገስ
    ዛሬም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ክበር
    ነገም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ንገስ
    በምስጋና ላይ ፣ እጨምራለው ምስጋና
    በምስጋና ላይ ፣ እጨምራለው ምስጋና
    ፍቅሩ ማርኮኛል ፣ ም'ረቱ ያዘምረኛል
    ፍቅሩ ማርኮኛል ፣ ም'ረቱ ያዘምረኛል
    ሁል ጊዜ ክብርህንና ፣ ግርማ'ን አወራለው
    ምህረትህን ለዘለዓለም ፣ እዘምረዋለሁ
    ሰው በፈቃዱ ሳይገደድ ፣ ያመስግንሃል
    ምህረትህ እግዚያብሔር ሆይ ፣ መቼ ዝም ያስብላል
    ዛሬም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ክበር
    ነገም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ንገስ
    ዛሬም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ክበር
    ነገም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ንገስ
    ነብሴን ከማጥ አይኔን ከዕንባ ፣ ጠብቀሃልና
    ስሜንም በህይወት መዝገብ ፣ ፅፈ'ልኛልና
    ያረግክልኝን እያስብኩ ፣ ስለ አንተ አወራለው
    ማርኮ ስለያዘኝ ፍቅርህ ፣ አዜምልሃለው
    ዛሬም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ክበር
    ነገም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ንገስ
    ዛሬም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ክበር
    ነገም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ንገስ
    በምስጋና ላይ ፣ እጨምራለው ምስጋና
    በምስጋና ላይ ፣ እጨምራለው ምስጋና
    ፍቅሩ ማርኮኛል ፣ ም'ረቱ ያዘምረኛል
    ፍቅሩ ማርኮኛል ፣ ም'ረቱ ያዘምረኛል
    ባከብርህ እግዚያብሔር ሆይ ፣ ብዙ ምክንያት አለኝ
    በአንተ ዘንድ መልካም ነገር ፣ ስለተደረገልኝ
    አለም ሳይፈጠር ያኔ ፣ መርጠኸኛልና
    እንዳከብርህ ደቀ-መዝሙር ፣ አርገኸኛልና
    ዛሬም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ክበር
    ነገም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ንገስ
    ዛሬም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ክበር
    ነገም እጨምራለው ፣ የኔ ጌታ ንገስ
    እስካ'ላም ፍጻሜ ፣ ከእናንተ ጋር ሆናለሁ
    ብለህ እንደተናገርክ ፣ ቃልህን ፈፀምከው
    በተራራ ቢሆን ፣ ደግሞ በሸለቆ
    አብረኸን ሆነሃል አምናለሁ እንደ ስምህ ፣ እኛም አይተንሃል
    ታማኝ ነህ ፣ እንደ ስምህ
    ፍቅር ነህ ፣ እንደ ስምህ
    እዉነት ነህ ፣ እንደ ስምህ ፣ እንደ ስምህ ኣሜን
    ታማኝ ነህ ፣ እንደ ስምህ
    ፍቅር ነህ ፣ እንደ ስምህ
    እዉነት ነህ ፣ እንደ ስምህ ፣ እንደ ስምህ አሜን
    38 አመት ፣ አልጋ ላይ የተኛውን
    ሠው የለኝም ብሎ ፣ ተስፋ የቆረጠውን
    ያለበት ድረስ ፣ ሄደህ ፈውስሃል
    አዳኝ ነህ የኛ ጌታ እየሱስ እንደ ስምህ ፣ እኛም አይተንሃል
    ፈዋሽ ነህ ፣ እንደስምህ
    ሠላም ነህ ፣ እንደስምህ
    ረዳት ነህ እንደስምህ ፣ እንደስምህ አሜን
    ፈዋሽ ነህ ፣ እንደስምህ
    ሠላም ነህ ፣ እንደስምህ
    ረዳት ነህ እንደስምህ ፣ እንደስምህ አሜን
    ከስም ሁሉ በላይ ፣ ስምን ተሰጥቶሃል
    የሲኦልንም ቁልፍ ፣ በእጅህ ይዘሃል
    ፍጥረታትም ሁሉ ፣ ይንበረከካሉ
    ለታላቁ ስምህ ፣ ክብርን ይሰጣሉ
    ጌታ ነህ ፣ እንደስምህ
    አምላክ ነህ ፣ እንደስምህ
    ገናና እንደስምህ ፣ እንደስምህ ኣሜን
    ጀግና ነህ ፣ እንደስምህ
    ንጉስ ነህ ፣ እንደስምህ
    ኤልሻዳይ እንደስምህ ፣ እንደስምህ ኣሜን

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 Před 2 lety

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @yewubdar1
      @yewubdar1 Před 2 lety +1

      Amen

    • @degefudamene5891
      @degefudamene5891 Před rokem

      ❤❤❤

    • @user-po2vb2eb7f
      @user-po2vb2eb7f Před měsícem

      thank you so much for providing the lyrics for this song,
      on the verse that says
      እስካ'ለም ፍፃሜ... last lyrics I have been singing
      አብረኸን ሆነሃል አማኑዔል (vs. አምናለሁ) እንደ ስምህ እኛም አይተንሃል
      I might have been wrong just wanted to let you know what it could potentially be.
      God bless again!

  • @abelgobena
    @abelgobena Před měsícem +1

    ልጅነቴን ካስዋቡልኝ፣ ዛሬ ላይ መፅናኛ ከሆኑልኝ መዝሙሮች ውስጥ አንዱ ይሄ ነው። ቤቲ ተባረኪ 2:39

  • @hery731
    @hery731 Před 9 měsíci +2

    ክብር ሁሉ ለአብ፣ለወልድና ለመንፈስ ቅዱስ ለአንድ አምላክ ይሁን። ❤❤❤

  • @lyrify7841
    @lyrify7841 Před 2 lety +41

    More than 20 years but I can still feel the same voice!!!! God bless you!!

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 Před 2 lety +5

    Betyeeeeeeeee🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰kebat eko nesh! Wey!

    • @amanenoro1567
      @amanenoro1567 Před 2 lety +2

      Lilye yanchenm stebk 3 years alefegn btly abrachuh yzemerachehut bweta endet Des balegn

  • @Edentm663
    @Edentm663 Před 11 měsíci +1

    2015 September 1 bezi mezmur neber yejemerkut geta ybarek zare pagume 6 bezi mezmur cheresku wow

  • @mebratasghedom2247
    @mebratasghedom2247 Před rokem +4

    Psalm 92[a]
    A psalm. A song. For the Sabbath day.
    1 It is good to praise the Lord
    and make music to your name, O Most High,
    2 proclaiming your love in the morning
    and your faithfulness at night,
    3 to the music of the ten-stringed lyre
    and the melody of the harp.
    4 For you make me glad by your deeds, Lord;
    I sing for joy at what your hands have done.
    5 How great are your works, Lord,
    how profound your thoughts!
    6 Senseless people do not know,
    fools do not understand,
    7 that though the wicked spring up like grass
    and all evildoers flourish,
    they will be destroyed forever.
    8 But you, Lord, are forever exalted.
    9 For surely your enemies, Lord,
    surely your enemies will perish;
    all evildoers will be scattered.
    10 You have exalted my horn[b] like that of a wild ox;
    fine oils have been poured on me.
    11 My eyes have seen the defeat of my adversaries;
    my ears have heard the rout of my wicked foes.
    12 The righteous will flourish like a palm tree,
    they will grow like a cedar of Lebanon;
    13 planted in the house of the Lord,
    they will flourish in the courts of our God.
    14 They will still bear fruit in old age,
    they will stay fresh and green,
    15 proclaiming, “The Lord is upright;
    he is my Rock, and there is no wickedness in him.”
    Footnotes
    Psalm 92:1 In Hebrew texts 92:1-15 is numbered 92:2-16.
    Psalm 92:10 Horn here symbolizes strength.

  • @user-kw1pc4pn1l
    @user-kw1pc4pn1l Před 9 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @endalkachewbanjaw7465
    @endalkachewbanjaw7465 Před 2 lety +8

    God bless you !I am blessing with your song everyday !

  • @amanenoro1567
    @amanenoro1567 Před 2 lety +5

    We love you bettye ye lilynm please bzu yaltelekeku alu

    • @Mimitwa
      @Mimitwa Před 2 lety +1

      ወይ ብዙ አንድ ብቻ ነው የተለቀቀው😐

    • @amanenoro1567
      @amanenoro1567 Před 2 lety

      @@Mimitwa esun malet felige nw I hope bkrbu ywetal

  • @BornLiveDie4Christ
    @BornLiveDie4Christ Před 2 lety +4

    Amen. Glory to Adonai both now and forevermore.

  • @zenebechmengesha8401
    @zenebechmengesha8401 Před 2 lety +3

    አሜን ሃሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ቤቲዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ከዚህ በላይ
    ይጨምርልሽ!!!

  • @Awate1990
    @Awate1990 Před rokem

    ኣሜን ቤቲ ስላቺ ጌታ አመሰግናለሁ

  • @amsaleyemer9042
    @amsaleyemer9042 Před 2 lety +1

    Remember ye not the former things, neither consider the things of old. Behold, I will do a new thing; now it shall spring forth; shall ye not know it? I will even make a way in the wilderness, and rivers in the desert. Our AWESOME GOD, has a new things every morning. Be Blessed Betty. Amen!!

  • @mihiretkebede4048
    @mihiretkebede4048 Před rokem

    የማይረሳ ድንቅ ጊዜ ነበር

  • @tegistwolde6223
    @tegistwolde6223 Před 2 lety +6

    God bless you more and more Bettye

  • @eyuelw
    @eyuelw Před 2 lety +4

    Betyeeee our beloved blessing 😍😍
    #በምስጋና ላይ እጨምራለሁ #ምስጋና
    Stay blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @elenigetahun3551
    @elenigetahun3551 Před rokem

    Uffffa semichew malitegibew mezimur

  • @Daniblessed1.
    @Daniblessed1. Před 2 lety +2

    Betteye you are our blessing. May the Lord bless you abundantly.

  • @mekdes3923
    @mekdes3923 Před rokem +1

    Hallelujahhhhhhhh💞💞💞💞💞💞

  • @user-px7eq4md4e
    @user-px7eq4md4e Před rokem

    God

  • @abigailkebede4613
    @abigailkebede4613 Před 2 lety

    Zare endikom tinat belibachin yaskemetachihut Egziabhern makiber mefirat newu ena tebareku belijinet lib mezmur min endehone enkan sanak sizemir adegin zare gin hiwotachin hono enizemiralen Egziabhern enamelikibetalen enameseginibetalen

  • @genetmtube9896
    @genetmtube9896 Před 2 lety +2

    Elelele Elelele God bless you more and more 🙏 ❤️ my beautiful sis ❤️ I love you ቤቲዬ መዝሙሮችሺ ሁሉ ለኔ መልክት አላቸው ተባረኪልኝ ።

  • @Prophet_Jossy_Elijah
    @Prophet_Jossy_Elijah Před 2 lety +8

    what a Spirit filled worship!!🤲🤲🤲

  • @senaytebaraki1983
    @senaytebaraki1983 Před 2 lety +2

    I love you , God bless you .

  • @fikreabbisrat7774
    @fikreabbisrat7774 Před 2 lety +4

    Please upload ያዳንካት ነፍሴ too, please 🥺

  • @yosefgetta8694
    @yosefgetta8694 Před 2 lety +1

    እንደ ስም ነህ ጌተዬ❤❤❤❤

  • @yeabsiraleulseged6849
    @yeabsiraleulseged6849 Před 2 lety

    1st comment ❤❤❤

  • @amanuelabdeta6741
    @amanuelabdeta6741 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @bemnettube1
    @bemnettube1 Před 2 lety +2

    Wow tebareku

  • @bezamesfin4592
    @bezamesfin4592 Před 2 lety +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @russomkahsay2954
    @russomkahsay2954 Před rokem

    ወየወየወየ ናይ ሱሳ ኣመት ብ ሹዱሽተ መስመር ሚሂርና ንዝርደኦ ኣዚ ስነ ጥበብ ዘይኮነስ ስነ ፍልስፍና እዩ❤❤❤ Thnks❤❤❤ ወዲ ትካቦ

  • @liyatsega4263
    @liyatsega4263 Před 3 měsíci

    👏👏👏👏👏👏🥰

  • @nardostadese5043
    @nardostadese5043 Před rokem

    betty ma family GOD BLESS YOU

  • @fitsumgebreselasse6644

    Bettye blessed

  • @bethlehemnigussie1967
    @bethlehemnigussie1967 Před 2 lety

    First like 👍 😍😍😍

  • @naolzewdu1367
    @naolzewdu1367 Před 2 lety

    Betyeeee enanten yeqbalen geta semu yebrak mn enlalen

  • @yosephsahle9449
    @yosephsahle9449 Před 2 lety +2

    Betiya my 🥰love tebrkilge ❤🙏

  • @mekedemmetaferiaw9543
    @mekedemmetaferiaw9543 Před 2 lety +1

    አሜን 🙏

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 Před 2 lety

    አሜአሜንንንንንንንንንንንንንንንንል

  • @yaredtesfaye5735
    @yaredtesfaye5735 Před 2 lety +1

    tamagh neh endesimeh fewash neh endesimeh

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i Před 11 měsíci

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @randomtube293
    @randomtube293 Před 2 lety

    Am 1st commenter Aziye ❤❤

  • @dawitassefa3136
    @dawitassefa3136 Před 2 lety +1

    ቤቴዬ የኛ እናት

  • @phtube5923
    @phtube5923 Před 2 lety +2

    Power full song and singer❤👍

  • @betelhemtefera2489
    @betelhemtefera2489 Před 2 lety

    Blessd mokseye i love you

  • @zendro3850
    @zendro3850 Před 2 lety +1

    bereketachin neshi beti

  • @natiman3009
    @natiman3009 Před 2 lety +1

    Wow Betty❤❤❤❤❤

  • @miheretlawrence1616
    @miheretlawrence1616 Před rokem

    Because

  • @JesuslordHayat
    @JesuslordHayat Před 3 měsíci

    Yemayitegeb zimarw

  • @eliaschunche9487
    @eliaschunche9487 Před 2 lety +3

    Amazing worship...bettye tebarekiln
    And the whole crew

  • @kidusdave8128
    @kidusdave8128 Před 2 lety +1

    ❤️❤️❤️

  • @aghsepda
    @aghsepda Před 2 lety +1

    May God Bless you Betty🙏

  • @mirukdemissie9377
    @mirukdemissie9377 Před 2 lety +2

    Blessing

  • @dagimabdo5056
    @dagimabdo5056 Před 2 lety

    Amennnn....kiberlgne..geta

  • @negusieabera6946
    @negusieabera6946 Před 2 lety +1

    Amazing song

  • @adaneasefa2447
    @adaneasefa2447 Před 2 lety +2

    Our blessing ❤️

  • @GraceTube
    @GraceTube Před 2 lety

    God bless you betty

  • @zeliktaddesse4251
    @zeliktaddesse4251 Před 2 lety

    my worship teacher

  • @yabetsfantahun8974
    @yabetsfantahun8974 Před 2 lety

    The song about joy

  • @netsyabebe1484
    @netsyabebe1484 Před 2 lety +1

    You are our blessing 🙌 🙏 Betyee!! And of course Denk stota Band too!! More blessing 🙌 be up on you abundantly 🙏 !

  • @ELGIBIR
    @ELGIBIR Před 2 lety +3

    ❌ጌታ ብርክርክ ያድርግሽ
    ቻናላችንን ተመልከቱልን ወንጌልን አብረን እንስራ

  • @kefilmgebeta4069
    @kefilmgebeta4069 Před 2 lety

    Wow tebaraki

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in Před 2 lety

    Betii 😘❤️

  • @HotaLyricsmesafint
    @HotaLyricsmesafint Před 2 lety

    Tebareki

  • @taezazwoldu5302
    @taezazwoldu5302 Před 2 lety

    Blessed song! Bethlehem

  • @realitytales1
    @realitytales1 Před 2 lety

    7:43

  • @tobistayiman4879
    @tobistayiman4879 Před rokem

    Ĵj!

  • @miheretlawrence1616
    @miheretlawrence1616 Před rokem

    🔥🔥🔥🔥🙏🔥🙏🔥🔥🧢🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @edengashaw7022
    @edengashaw7022 Před 2 lety +1

    Praise God about Beti and her songs, what I don't like from these videos is like lip sink, the videos are concerts but the sound is very ስቱዲዮ and this makes people to loose their appetite of watching, this lacks knowledge of recording, I think.