ሹክ ልበላችሁ “ለፋሲካ ነው ልደቴ” ከአርቲስት ወለላ አሰፋ ጋር //ፋሲካን በኢቢኤስ //

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 04. 2022
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • Zábava

Komentáře • 53

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Před 2 lety +5

    ወለላ አሰፋ ምርጥ የሀገራችን ተዋናይት ናት ላይክ አድርጉ💚💛❤️💐

  • @procell803
    @procell803 Před 2 lety +4

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰጠሽን ሰላምሽ ይብዛ አሜን አሜን አሜን

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g Před 2 lety +11

    የኔ እናት ወሌላይ እንኳን ተወለድሽ ብዙ አመት ኑርልን😍😍😍😍

  • @habakato9289
    @habakato9289 Před 2 lety +10

    እናቴን ነብስ ታወኩ በኋላ አላገኘኋትም ዛሬ አብራኝ ብትሆን ደስ ይለኝ ነበር ችግሯን በተካፈልኩት ደስታዋን ባጣጣምኩት በቁጣዋ በፈራሁኝ በምክሯ በተመከርኩኝ በፍቅሯ በተፈቀርኩኝ ግን አልሆነም ውሳኔው ከአላህ ሆነና አላገኘኋትም ግን እመኛለሁ ሰው ሳይ አሁን ግን እናት መሆን እመኛለሁ እናቴን አላገኘኋትም

    • @user-bv3vy8el8c
      @user-bv3vy8el8c Před 2 lety

      አላህ ለጀነት ይበላት አብሽሪ አችንም እናት ለመሆን ያብቃሽ

  • @user-us2nz7vg6i
    @user-us2nz7vg6i Před 2 lety +12

    ህያውን ከ ሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም
    ሉቃ 24÷4-5
    እንኳን ለ ጌታችን ለ መድሃኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Před 2 lety

      ይቱብ ብር🤑 ከፈለኝ እንኳን ደስ በሉኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሙሲሊም ክርስታን እንኳን አደረሳቹ #ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን መልካም በዓል#💚💛❤️💐

  • @meklit1543
    @meklit1543 Před 2 lety +2

    ዉይ እዴት ደሰ እደምትሉ በእግዚአብሔር ይባርካቹሁ❤❤❤❤😘😘😘

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 2 lety +3

    አሜን እንኳን ተዋለዱልን እናተችን መልካምልደት እድሜ ከጤናገይስጥሽ እንወድሸለን ስታምሩ ተበረኩ

  • @minadagemawitminadagmawit5558

    ደስ የሚሉ ቤተሰብ 😍 ፈጣሪ የሃገራችን ሰላም ይመልስልን

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 Před 2 lety +3

    please EBS create a playlist for Shuk Leblachu on its own

  • @hasnahasna3202
    @hasnahasna3202 Před 2 lety +1

    ውይ ተራኪ ቢሆኑ እትዬ ወለላ ማርያምን አቤት ድምጽ።

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Před 2 lety

    ደስ የሚል አስተማሪ ድራማ ነው ደራስዋ ትደነቃለች ወለላዬ የኔ ደርባባ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @richokitchen2137
    @richokitchen2137 Před 2 lety +3

    በጣም አስተማሪ ድርማ ነው እጅግ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Před 2 lety

      ይቱብ ብር🤑 ከፈለኝ እንኳን ደስ በሉኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሙሲሊም ክርስታን እንኳን አደረሳቹ #ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን መልካም በዓል#💚💛❤️💐

  • @astertube5406
    @astertube5406 Před 2 lety +3

    ዋው ገራሜ ነው🙏🙏

  • @hasnahasna3202
    @hasnahasna3202 Před 2 lety

    ወለላ ቆንጆ ነች ልጆቿግን አይመሳሰሉም
    አንቺ ያልኩት ለስራዋ ነው መቼም አርቲስት አንቱ አይባልም ብዬ ነው ።
    እትዬ ወለላ በጣም ነው ምወዶት ለምን ጠፉ ግን ከዚም በላይ ብዙ ጌታ ይጠብቃቹ።

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f Před 2 lety +3

    ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን የተዋሕዶ ልጆች እባካችሁ ድምፅ እንሁን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ የሚለውን ይቀየርልን ተዋህዶ ሀይማኖት ይከቀርልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ይገበዋል በማለት ድምፅ እንሁን እባካችሁ

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Před 2 lety

      ይቱብ ብር🤑 ከፈለኝ እንኳን ደስ በሉኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሙሲሊም ክርስታን እንኳን አደረሳቹ #ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን መልካም በዓል#💚💛❤️💐

  • @UmYosefYouTube
    @UmYosefYouTube Před 2 lety +6

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ እና የተከበራችሁ የእምየ የኢትዮጵያን ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ እንደምድር አሸዋ ብዝዝት ይበልልኝ እንክዋን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před 2 lety +2

    የኔናትወለላዬእንኳንተወለድሽ።ቤተሰቦችሽንሁሉፈጣሪይባርክልሽ።ደስየሚልነው።እናትመቼምእናትናት።ሀገራችንምእናትናትማንእንደሀገርእሰውሀገርአመትባልእንዴትእንደሚከፋእኔእያየሁትስለሆነበጣምይከፋል።ስለዚህዞሮመግቢያችንንእናትኢትዮጵያንፈጣሪይጠብቅልን።

  • @bute5158
    @bute5158 Před 2 lety +3

    የሚገርም ነው

  • @afomitube78
    @afomitube78 Před 2 lety +10

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቼ እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ እዲሁም የእስልምና እምነት ተከታዩች መልካም የረመዳን ፆም ይሁንላችሁ ውዶች#ሰብስክራይብ#በማድረግ#አበረታቱኝ አትለፋኝ 🙏🙏😍

    • @hi-yp2vv
      @hi-yp2vv Před 2 lety

      How Abt pene and catholic

  • @jewegelan2640
    @jewegelan2640 Před 2 lety +1

    Walalaa gifti koo
    Happy birthday to you

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 2 lety +2

    እውነት ነው

  • @hawwahawwa1961
    @hawwahawwa1961 Před 2 lety +1

    ሠላም ለሀገራችን

  • @efesontube2633
    @efesontube2633 Před 2 lety +1

    ግሻግሸው ነው የጌታችን የአምላካችን ትንሳኤ የሚከበረው? በጣም ያሳዝናል

  • @salansalam4740
    @salansalam4740 Před 2 lety

    መልካም ባአል

  • @ancd5125
    @ancd5125 Před 2 lety +1

    አሜን አገራችን ሰላም ፍቅር ያድላት

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 Před rokem

    💚💚💚💚💚

  • @almaziisalalee32
    @almaziisalalee32 Před rokem

    Uuuuuuufffffff unatii Nawuu izaberii yii Barkachuu

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g Před 2 lety +2

    😍😍😍😍

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 Před rokem

    😭❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-vq4oh1sg8p
    @user-vq4oh1sg8p Před 2 lety

    ❤❤❤

  • @user-vn8fs1ot1g
    @user-vn8fs1ot1g Před 2 lety +1

    ዋዊዊዊዊዊዊ በጠም አስተማሪ ድራማ ነው

  • @user-ju6je4il2c
    @user-ju6je4il2c Před 2 lety

    👍👍👍🙏♥

  • @user-bl6zy6it2h
    @user-bl6zy6it2h Před 2 lety +1

    😍😘😍😍

  • @user-wp2gl6hg2j
    @user-wp2gl6hg2j Před 2 lety

    ሠላም

  • @mekiyaredi3331
    @mekiyaredi3331 Před 10 měsíci

    👍👍👍😍😍🙏😢

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 Před rokem

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @citizenm9590
    @citizenm9590 Před 2 lety

    Purpose of life are children's. Lig is neberet new.

  • @user-jr8ve7jo6l
    @user-jr8ve7jo6l Před 2 lety

    💐❤💛💚💋

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Před 2 lety

    በጣም አሥተማሪ ነው ማሻአላህ ወይኔ ልጆቹሥ አሳቁኝ በርገርና ቢዛ ወተትና ጁዝ😀😀

  • @lukasfasil2362
    @lukasfasil2362 Před 2 lety +1

    Melkam enat kalachu ewneten nw lelaw bikerm aygoda enat lezelalem tsak

  • @tirsetpaganin7143
    @tirsetpaganin7143 Před 2 lety +1

    BERTU MELKAM MELIKT NEW!!

  • @dadaat7208
    @dadaat7208 Před rokem

    ene mekilit yet gebu?

  • @genetiyoutubeabartatu3018

    እናተውሻአመትባልሲመጣ,በክርስታን,ብርትለቅማላችሁ,ግንእቤታችሁ,ክርስታን,መሀተብ,አረጋስመጣ,አውልቂትላላችሁ,ገገማናችሁ,ገቢያችሁ,በክርስታነው።።።።

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Před 2 lety +1

    ውድ #የሀገሬ ልጆች ሙሲሊም ክርስታን እንኳን አደረሳቹ #ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን መልካም በዓል#💚💛❤️💐