ኢየሱስ ስላልኩ ብቻ ጴንጤ ነህ ተባልኩኝ....መናፍቃን ስለ እኔ ትንቢት ተናግረው ነበር። ልደተቃል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 07. 2023
  • በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund.com/projects/mi...
    በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
    TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
    CZcams / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
  • Zábava

Komentáře • 225

  • @hailegiorgisweldegiorgis3172

    ዝም ብሎ ዘንጥሎ ኢየሱስ ማለት አይገባም። የአሁኑን አያድርገውና የቀድሞ የብራና ቅዱሳት መጻሕፍት "ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና በልብ መታሰቡ በአንደበት መነገሩ ከፍ ከፍ ይበልና ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ። " ይላሉ።

  • @tseganash1854
    @tseganash1854 Před rokem +5

    እውነት ለመናገር ቤተክርስቲያናችን ሰለ ኢየሱስን ያላስተማረችበት ጊዜ የለም የኛ ድክመት እጂ!

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 Před rokem +20

    1 ሰዓት ከ20 ደቂቃ ሰምቸ 10 ደቂቃ ያዳመጥኩ አልመሰለኝም። በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አመሰግናለሁ

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh Před 4 měsíci +1

    ወንድማችን በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለሂወት ና ለድህንነት አድርግልኝ አሜን አሜን አሜን😢

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 Před rokem +15

    ልደት ዎንድሜ ኦሮምኛ ቁዋንቁዋ ማውራት ስለምትችል እባክህ አማርኛ መረዳት ለማይችሉ ዎገኖቻችን አስተምርልን! እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዎንድሜ!!!

  • @mule6347
    @mule6347 Před rokem +50

    የ ኢቲ አርት ሚዲያ ለምንድ ነው የማትመለከቱት የሚለቁትን በህይወት የላችሁም እንዴ ቆይ ያልገባኝ ነገር ከሚሰሩት ስራ አንጻር ሲታይ ግን ያናድዳል

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před rokem +1

      እይታቸዉ ዝቅተኛ ነዉ 😢ያሳዝናል

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před rokem +1

      ቃላህዉትን ያስማልን ዉንደሜ እየሱስ ክርስቱሰ የደንገል መረያም ልጀ መስገነ❤❤❤ የደረስ

    • @BetyHeriakos-db4fj
      @BetyHeriakos-db4fj Před rokem

      God is ❤️ 😍

    • @Meron-gi5gc
      @Meron-gi5gc Před rokem

      🙄🙄🙄

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 7 měsíci

    ጌታየ መድሀኒታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ይቅር በለን በህግህ አጥናን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Před rokem +11

    ET አርት ሚዲያዎች በጣም እናመሰግናለን አክሊልን አቅርቡልን 🙏ልደትዬ በርታልኝ ወንድሜ ❤️🙏🙏

    • @user-zp3os8zq5j
      @user-zp3os8zq5j Před 11 měsíci

      😂😂 አክሊል ይፈራል ካሜራውን

  • @arsamaaa.m5177
    @arsamaaa.m5177 Před rokem +18

    ልደትዬ የእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በጣም ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩት በቤቱ ያፅናህ ከበረቱ አይለይብን እኛንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን❤❤❤ልደትዬ ልጆችህን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሣድግልህ❤❤❤❤❤👏❤❤❤❤❤👏❤❤❤❤❤ እመብርሃን የኔ እናት ፍቅሯ ድንቅ እኮ ናት❤

  • @gaga320
    @gaga320 Před 11 měsíci +3

    ጌታዬ: አምላኬ: መድሀኒቴ : መዳኛዬየዳንኩብህ ክርስቶስ እየሱስ ሆይ በቤትህ አፅናኝ። እንደ ቃልህ አኑረኝ።

  • @HelenYemane-pj1wd
    @HelenYemane-pj1wd Před rokem +7

    ሎቱ ስብሐት እንደ ጓደኛ እየሱስ ብለን እንጠራውም ቤተክርስቲያን ያስተማረችን "ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ" ብለን እንጠራለን

    • @endaleabebe4568
      @endaleabebe4568 Před rokem

      eski metsafe kidus sitanebi eyesu yemilewun sim eyalfish new yemitanebiw eyesu malet medhanot geta beza hiwot malet ayidel lemin tiferiyalesh ye getashin amilakishin yenefisitshin medehanit eyesus bilo mexirate mindinew yemiyasafirew

    • @HelenYemane-pj1wd
      @HelenYemane-pj1wd Před rokem +5

      @@endaleabebe4568 እኔ የማፍረው በኃጥያቴ ነው እንጂ በጌታዬ በአምላኬ በመድኃኒቴ በእየሱስ ክርስቶስ ስም መቼም አላፍርም!! ግን በምድር ያሉ ሹማምንት ስንጠራ በየማዕረጋቸው ነው ለምሳሌ ክቡር ጠ\ሚ ፣ ሊቀ መዘምር እገሌ ፣ መጋቢ ሐዲስ እገሌ ፣ በኩረ ሰባኪ ..... እየተባለ ይጠራሉ እና ለሰው ልጅ ይሄን ያህል አክብረን ከጠራን ሰማይ ምድር ለፈጠረ እኛንም በአርአያው አምሳያ ለፈጠረን አምላካችን እክብረን ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብለን ብንጠራው እንጠቀማለን እንጂ አንጎዳም

    • @user-kh6tm7lf4q
      @user-kh6tm7lf4q Před rokem

      ​@@HelenYemane-pj1wdአዎ

    • @wonshetmokonnen
      @wonshetmokonnen Před 11 měsíci +3

      እባካቹ ሎቱ ስብሐት አይባልም ቃሉ ለካደ በእግዚአብሔር የማይገባ ቃል ወይም ድፈፍረት ቃል ሲሆን ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው። አዎን ክብር አለመስጠቱን ባልደግፍም ስሙን መጥራት ሎቱ ስብሐት አያስብልም። ስሙ ይጣፍጣል መጥራት ለመናፍቃን ገፍተን ሰጥተን የእኛ የማይመስለን ብዙ ናቸው። ወንድሜ በርታ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Před 11 měsíci +2

    እንኳን በከተማ በገጠር ብዙ ቤተክርስቲያን አለ በእየሱስ ስም ሙህር ገዳም በጉራጌ ዞን የጥንት ነው ብዙ ሊቃውንት ያፈራ ብዙ አለ መናፍቅ ወሬ ሀሜት ኦርቶዶክስ ላይ አፍ መክፈት ብቻ ነው ስራቸው

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 Před rokem +6

    ወንድማችን የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያፅናህ ይባርክህ 🙏❤️ ቃለ ህይወት ያሰማልን ☝️

  • @Mekdi21
    @Mekdi21 Před rokem +5

    እየሱሰ ክርሰቶሰ የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🏽 ብዙ ተምረናል ተባረኩ ኢቲ አርት ሚዲያ🙏🏽❤️

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 Před rokem +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ተባረክ

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 Před rokem +2

    ወንድማችን ቃለሕይወት ያስማልን

  • @user-zm8eu6wj8w
    @user-zm8eu6wj8w Před rokem +6

    ልደትየ የኔወንድም እግዚአብሔር ይባርክሕ ቀአንተና መሠል ወንድሞች ከብዙ መጠራጠርና እውቀት ከማጣት ካለመወቅ ከመሣሠሉት እድመለሥ የሖንኩት በአንተ ነው ተባረክ🙏🙏🙏😍😍

  • @tsigebekele660
    @tsigebekele660 Před rokem +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛልህ አሜን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i Před 11 měsíci +1

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 5 měsíci

    ስላተ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 Před rokem +3

    በአሁኑ ግዜ ስለ ክርስቶስ ከበቂ በላይ ቤተክርስቲያናችን አስተምራለች እያስተማረች ነው ችግሩ ከምዕመናኑ ነው ብዬ አምናለው:: ትክክለኛውን የድንግልን ልጅ እየሱስ ክርስቶስን ነው እኛ የምናመልከውም የምንጠራውም:: የነሱን አላውቀውም 🤷‍♂️

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Před rokem +6

    #የዛሬው ይለያል ልድትዬ የሚገርም አገላለፀ የሚገርም ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤🙏

  • @azutube6342
    @azutube6342 Před rokem +1

    ልደትዬ የኔ ተወዳጅ ወንድም እመ አምላክ ትጠብቅህ ወንድም አለም በብዙ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenashmengesha9182
    @zenashmengesha9182 Před rokem +1

    ግሩም የሆነ ውይይት ነው ጠያቂዋም ጎዝ ናት እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 7 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኢቲ አርት እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TurufatOppo-xh6zh
    @TurufatOppo-xh6zh Před 8 měsíci

    ተባረክ ልደትየ ቀጣይ እዮቤን አቅርቢልን

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th Před rokem +1

    በርቱ በርቱ በርቱልን

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d Před rokem +3

    ልደትዬ የኛ ትሁት የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @beizahiyuh2794
    @beizahiyuh2794 Před rokem +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před rokem +3

    ልደትዬ የጼንጤወች እራስ ምታት እንኳን ደህና መጣህልን ደግሞ አግብተህልናል ወልደህልናል የእውነት ደስ ይላል ዘርን ማብዛት ጥሩ ነው😍❤️

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před rokem +6

    ብዙ ትምርት ተማርኩኝ በእውነት ቃለሂወት ያሠማልን ወድማችን በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EleniBelete-on1nt
    @EleniBelete-on1nt Před rokem +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ልደትየ

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 Před 6 měsíci +1

    ይን ቃል ማክሸፍ የሚቻለው በግልጽ አዉረው በልጆቹ ሆኖ የተዋይዶ ልጆቺ እንዳደከማቸው በግልጽ ስታወሩ ነው ያኔ የ መናፍቁ አዉረው ጉርግዋድ ይፈልጋል እንጂ ሰው ነው ያናገረኝ ብለ መልስ ሲሰጣቸው ታጥቦ ቺቃ ስለሚሆኑ አዉረዉን ማሳፈር አለብን

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce Před 11 měsíci

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ኢቲ አርት ሚዲያ እናመሰግናለን 👏

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem +3

    እግዚአብሔር አምላካችን ለወንድማችን እድሜና ፀጋውን እንድህም ለእህታችን የኣገልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን

  • @Kedami
    @Kedami Před 9 měsíci

    በቤቱ ያፅናህ

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 Před rokem +1

    ወንድማችን ቃለህይወትን ያስማልን በእውነት እውነቱ አንተ ጋ ነው ፍንትው አደረካት በቤቱ ያፅናህ

  • @yikebertilaye
    @yikebertilaye Před rokem +2

    ልደትዬ ከልቤ ወደድኩህ እውነት በቤቱ ያፅናህ

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 Před rokem +1

    እየሱስ ክርስቶስ በእውነትና በትክክል የሚመለክበት ቦታ ኦርትኦዶክስ ጋ ብቻ ነው

  • @user-ur9zo7rq1h
    @user-ur9zo7rq1h Před rokem +2

    ልደትይ ፍፃሜህን ያሳምርልን❤❤❤

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před rokem +4

    ግሩም ነዉ አገላለጽህ❤ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ኀይወት ያሠማልን መጨረሻህ ይመር ወንድማችን ልደተ ቃል

  • @rucha6231
    @rucha6231 Před 11 měsíci

    እጅግ መልካምና የምፈልገውን ትምህርት አግኝቻለሁ ተባረኩ በጠቅላላው ሃሳባችሁ እኔምጋር ስላለ ደስእያለኝ ነው የሰማሁት እኔም በአምላካችን በጌታ በእየሱስ ስም ብዙ ተጠይቄያለሁ ብዙ ስዎችም አሉ እንደውም በዚህምክንያት ተገፍተው ሃይማኖት የቀየሩአሉ አሁን ግን ሁሉም ይገባዋል ይረዳሉ ወዴትም ንቅንቅ አይሉም ተስፋየነው በዚሁ ቀጥሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Před rokem +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ፀጋዉን ይስጥህ ተባረክ

  • @tsedaleworku4528
    @tsedaleworku4528 Před rokem +1

    ተባረክ አምላከ ቅዱስ ተ/ሐይማኖት የወንጌሉን በረከት ይስጥህ እኛንም የተዋህዶ ልጆች መበርታት አለብን በፀሎት አስቡን እህቴ አለ መማር ሳይሆን ከልብ አንከታተልም እንጂ ኢየሱስ ክርስቶስ በማን ተወለደ እና ነው የማናውቀው ዳቢሎስ ዘግቶባቸው ነው ፣እናስባቸው

  • @jegnawudiriba5004
    @jegnawudiriba5004 Před rokem +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን

  • @mazenpro8419
    @mazenpro8419 Před rokem +2

    ልድታ ቃልዬ በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጣብቀህ ኢት አርት ሜዲያም ብርቱ

  • @user-zp3os8zq5j
    @user-zp3os8zq5j Před 11 měsíci +1

    ❤❤ ኦ ልደታችን

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před rokem

    ሁሉም ስባኪ ሁሉም አዋቂ ልቦና ይስጠን የድንግል ልጂ እንደእዚያ የሚሉበት ምክንያት በኢየሱሰ ኢየሱሰ በስሙ መነገጃ ስላደረጉት ነው

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ልቦናችንን ይመልስልን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ይስጥልን እርሱም እድሜና ጤናውን ይስጥህ ተባረክ

  • @agerejagiso7984
    @agerejagiso7984 Před rokem +2

    ወንድማችን ልደተ ቃል በርታልን ብዙ ትውልድ እያዳናቹ ነው እግዚአብሔር ፀጋችሁን ያብዛላችሁ 🙏

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 Před 11 měsíci

    በእውነት በጣም ብዙ የተማርኩበት እፁብ ድንቅ ውይይት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እኛንም ስምተን ሰላሳ ስልሳ እና መቶ ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን ይርዳን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን እትዬ አርት ሚዲያ እናመስግናለን በርቱልን ❤

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 Před rokem +8

    ልደትዬ ኑርልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ እንኳን ለፕሮቴስታንቱ ለኛም ለኦርቶዶክሳውያን ፍትፍት አድርገህ በሚገባን መልኩ የምታስተምረን❤❤❤❤❤

  • @mesfine1376
    @mesfine1376 Před rokem +1

    ቃለህወት ያሰማልን መልካም መረዳት አለህ ግሩም ነው እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳህ

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru Před 11 měsíci

    ዋው በጣም ጥሩ ትምህርት ወሥደንበታል

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ እንደ እናንተ አይነት ወንድሞችን ያብዛልን🙏

  • @user-um5oh1kw2f
    @user-um5oh1kw2f Před rokem +1

    ልድዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ብዙነገር ታምራለህ ማርያምን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ታብርኩ አህቴ and ወንድሜ ልድዬ ⛪️🎉🎉🎉

  • @workwuhaberehanu9826
    @workwuhaberehanu9826 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @zenashetades9288
    @zenashetades9288 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ❤

  • @Tech-eo1cu
    @Tech-eo1cu Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Před rokem +1

    ልደትዬ በርቱልን ዲያቆን ሄኖክ ድንቅ መምህር ነው

  • @senkesartube
    @senkesartube Před rokem +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን ተባረክ በብዙ እግዚአብሔር ይጠብቅ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ደስ የሚል ትምህት

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክኽ ወድማችን ❤❤❤

  • @mekdimitiku7493
    @mekdimitiku7493 Před 11 měsíci

    ልደተ ቃል 🙏 እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰብህ በክብር ይጠብቅህ🙏 ጥያቄ ተጠየቅክ ሳይሆን ት/ት ነው ያስተማርከን ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @mulualemtefera7958
    @mulualemtefera7958 Před 11 měsíci

    ወንድሜ እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @marybek903
    @marybek903 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እንኳንም የእኛው ሆንክ ልደታችን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mahiletmoges-dc8dl
    @mahiletmoges-dc8dl Před rokem

    ተባረክ በት/ትክ የጠላትን ምሽግ እያፈረስክ ነው መንፈስ ቅዱስ ባንተ እንደ ሚስራ አምናለ ው ፅጋ ይብዛልክ

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Před 11 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @OkOk-nq8lb
    @OkOk-nq8lb Před rokem +1

    ልደታችን❤❤❤❤❤

  • @user-zp3os8zq5j
    @user-zp3os8zq5j Před 11 měsíci +1

    ዋሽተሀናል 😊 አንድ ልጅ እንዳለህ ነበር የተናገርከው ክሰሱልን ልደትን ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ልጆችህን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ !! ትክክል ነህ የግል ህይወትን ከሚዲያ ማውጣት ተገቢ አይደለም ቀጥልበት ልጆችህን ከሚዲያ እንዳታወጣ ❤❤❤

  • @gorefehemecha8649
    @gorefehemecha8649 Před rokem +1

    ቃለ ህይዉት ያሰማልን

  • @abezuabezu7362
    @abezuabezu7362 Před rokem +1

    ልደትዬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 5 měsíci

    እናቴ ተዋህዶ ዳቢሎስ አድ ቢሆንብሺ በደሙ የመሰረተሺ አይተዉሺም እምነታችን እቁ ናት በኛ በደል አትገመትም ማስተዋልን ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem +1

    እግዚአብሔር ያሳካልህ ወንድማችን❤❤❤

  • @kalekidane7658
    @kalekidane7658 Před rokem +1

    ልደትዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርታልን❤❤❤❤

  • @addisgirma6255
    @addisgirma6255 Před rokem

    Egezihaber tsegawn yabzale Bizu Temarku Tebarek🙏🙏🙏

  • @Meron-gi5gc
    @Meron-gi5gc Před rokem

    አክሊን አቅርቢልን🙏

  • @kesetenaizgi8180
    @kesetenaizgi8180 Před rokem +1

    Hi lidetu your preaching is very attractive for young generation and for others please keep it God’s blessing for you and your family. I am very happy about your preaching, approaching etc thank you you guys

  • @admikalemu5740
    @admikalemu5740 Před 11 měsíci

    ዋው ብጣም የሚገርም ት/ት ነው የተማርኩት እግዚአብሔር ይስጥልኝ፣ቃለህይወትን ያሰማልን ለወንድማችን፣ ኢቲ አርት ሚዲያንም አመሰግናለሁ እንደዚአህ አይነት እንቁ ወጣቶችን ስለሚጋብዝልን።

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Před rokem

    ዘመን ይባረክ ዕድሜ በቤቱ ይለቅ

  • @user-zp3os8zq5j
    @user-zp3os8zq5j Před 11 měsíci

    ❤ ዶክተር ዘላለም አቅርቢልን

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Před rokem

    አሜን፫ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @lemi7996
    @lemi7996 Před rokem

    በጣም ድንቅ አስተማሪ ቆይታ ነበር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @emuyeyoutube645
    @emuyeyoutube645 Před 11 měsíci

    ልደትዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ❤

  • @user-iz6jh1ml5v
    @user-iz6jh1ml5v Před 11 měsíci

    ዉነትም ልደተ ታል

  • @helenzergabaw
    @helenzergabaw Před rokem

    ቃለሒወት ያሰማልን

  • @sabelanahom1220
    @sabelanahom1220 Před rokem

    ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @wolatzmaryma8189
    @wolatzmaryma8189 Před rokem

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 Před rokem

    አስተውሉ እኛ የምንለው ኢየሱስ እና እነርሱ የሚሉት አንድ አይደለም ማለት መናፍቃኖች የሚሉት ሌላ ነው

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Před rokem +1

    ልደተ ቃል ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s Před 11 měsíci

    ኢየሱስ ጌታ ነው❤
    ተባረኩ

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 Před 11 měsíci

    ትክክል የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ውስጥ ከቅዳሴ በህዋላ የሚሰጡ ትምህርቶች ሁል ግዜ ስለ ቅዱሳን ብቻ ነው: ስለ ቅዱሳን ገድል ነው ስለ ጌታችን እየሱስክርስቶስ ስብከት አይዘወተርም ትምህርት ቢሰጥ እንኩአን መጽሐፍ ቅዱስ ምዕራፍ እየተሰጠ አይደለም በተለይ አባቶች ሊያስቡበት ይገባል በጣም አስተማሪ ጠቃሚ ውይይት ነው በርቱ ::

    • @HermelaSamson-pf4ek
      @HermelaSamson-pf4ek Před 10 měsíci

      እኛ መማር ፍላጎቱ ካለን ነገረ ድህነት በቤተክርስቲያን ይሰጣል በቅዳሴው ስለ እየሱስ ክርስቶስ ነዉ በራሳችን ስህተት ቤተክርስቲያንን መናገር ተገቢ አደለም

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 Před rokem

    በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před rokem

    Jale hiwotn yesemaln❤🙏❤️

  • @fissehasintayehu3227
    @fissehasintayehu3227 Před rokem

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን
    የእኔ አስተያየት ሳዳምጥ ተሳስቸ ካልሆነ በቀር ኢየሱስ ክርስቶስ ሁለት ማንነት ስላለው ነው መስዋዕት አቅራቢም ፣ድህነት ሰጭም የሆነው ብለህ የተናገርከው ዳህጸ ልሳን /የመናገር ስህተት/ይመስለኛል።ሁለት ማንነት ወደ አንድ ማንነት በመምጣቱ ተዋህዶ ብለን እናምናለን እና ሁለት ማንነት አለው ካልን ወደ ካቶሊክ ት/ት ስለምናመራ ማስተካከያ ቢደረግበት መልካም ነው ተሳስቸ ከሆነ እታረማለሁ አመሰግናለሁ።

  • @selamwellness7934
    @selamwellness7934 Před rokem

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 Před rokem

    Kalaheyotene yasamalene wandemachene. Egziabeher kare zabeneke yebarkeke ❤.

  • @samramitiku2427
    @samramitiku2427 Před rokem

    Wow.. betam gerum lje nehe Gata yebarekhe... Wede batu melsehegale Thanks 👍🏾