ከሞት የተረፍኩበት አጋጣሚ.....የቅዱስ ገብርኤል ተአምር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
    አቢሲኒያ ባንክ 113239751
    አሐዱ ባንክ 0011200820101
    ስልክ ቁጥር
    0912656342
    0913549442
    0938606162
    #subscribe #like #share
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    CZcams / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Komentáře • 141

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn Před 8 měsíci +22

    የተዋህዶ ውበቶች የገብርኤል ልጅ ነኝ አባቴ ሁሌ በተዋህዶ ልጆች ክበርልን ጠብቅልኝ

    • @user-vh9yj8yw2u
      @user-vh9yj8yw2u Před 8 měsíci

      ዳንኤል 3
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁹ የዚያን ጊዜም ናቡከደነፆር በሲድራቅና በሚሳቅ በአብደናጎም ላይ ቍጣ ሞላበት፥ የፊቱም መልክ ተለወጠባቸው፤ እርሱም ተናገረ፥ የእቶንም እሳት ይነድድ ከነበረው ይልቅ ሰባት እጥፍ አድርገው እንዲያነድዱት አዘዘ።
      ²⁰ ሲድራቅንና ሚሳቅንም አብደናጎንም ያስሩ ዘንድ፥ ወደሚነድድም ወደ እቶን እሳት ይጥሉአቸው ዘንድ በሠራዊቱ ውስጥ ከነበሩት ኃያላን አዘዘ።
      ²¹ የዚያን ጊዜም እነዚህ ሰዎች ከሰናፊላቸውና ከቀሚሳቸው ከመጐናጸፊያቸውም ከቀረውም ልብሳቸው ጋር ታስረው በሚነድድ በእቶን እሳት ውስጥ ተጣሉ።
      ²² የንጉሡም ትእዛዝ አስቸኳይ ስለሆነ የእቶኑም እሳት እጅግ ስለሚነድድ፥ ሲድራቅንና ሚሳቅን አብደናጎንም የጣሉአቸውን ሰዎች የእሳቱ ወላፈን ገደላቸው።
      ²³ እነዚህም ሦስቱ ሰዎች ሲድራቅና ሚሳቅ አብደናጎም ታስረው በሚነድደው በእቶኑ እሳት ውስጥ ወደቁ።
      ²⁴ የዚያን ጊዜም ንጉሡ ናቡከደነፆር ተደነቀ ፈጥኖም ተነሣ፤ አማካሪዎቹንም፦ ሦስት ሰዎች አስረን በእሳት ውስጥ ጥለን አልነበረምን? ብሎ ተናገራቸው። እነርሱም፦ ንጉሥ ሆይ፥ እውነት ነው ብለው ለንጉሡ መለሱለት።
      ²⁵ እርሱም፦ እነሆ፥ እኔ የተፈቱ በእሳቱም መካከል የሚመላለሱ አራት ሰዎች አያለሁ፤ ምንም አላቈሰላቸውም፤ የአራተኛውም መልክ የአማልክትን ልጅ ይመስላል ብሎ መለሰ።
      ²⁶ የዚያን ጊዜም ናቡከደነፆር ወደሚነድደው ወደ እሳቱ እቶን በር ቀርቦ፦ እናንተ የልዑል አምላክ ባሪያዎች፥ ሲድራቅና ሚሳቅ አብደናጎም፥ ኑ ውጡ ብሎ ተናገራቸው። ሲድራቅና ሚሳቅም አብደናጎም ከእሳቱ መካከል ወጡ።

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 Před 4 měsíci

    የዚህ ፈጥኖ ደራሽ ደግ ቅዱስ ገብርኤል ምልጃና በረከቱ ተራዳይነት አይለየን በፍቅሩ ፀንተን እንኑር ይህ መላአክ ድንቅ ነው::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 7 měsíci +1

    መምህር ልደት
    በላይፍ ነበር የምከታተልህ
    በዚህም ስለመጣህ ደስ ብሎኛል❤❤

  • @wubeethiopian6281
    @wubeethiopian6281 Před 8 měsíci +11

    ዲያቆን አቤሌዘር ንግግርህ እጅግ ግሩም ነው እህታችንም እንዲሁ እና አዲሱ እንግዳ እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏 በርቱልን ኢቲ-አአርት

    • @meselechmeselech4435
      @meselechmeselech4435 Před 6 měsíci

      ተባረኩ. ልጆቼ. ሳያውቁ. ግራለተጋቡና. እንደሚያውቅ. ስለሚከራከሩ. ስዎች. በቂ. መልስ. በመስጠታችሁ. ኮራህባችሁ. በርቱ. ኦርቶዶክስዎች. መሆናችሁን. አሳይታችሄል. ተባረኩ. ልጆቼ. በርቱ

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw5501 Před 6 měsíci +1

    ጎበዝ የዛሬ እንግዶቻችንን በሌላ እርእስ ቋሚ መርሀ ግብር ቢዘጋጅ ብዙ ህይወት በርግጠኝበት ይተርፍበታል ይድንበታል የዝግጅቱም ዋና ኣላማም ይኽው ነውና በብርቱ ይታስብበት ረጅም ስብከት እኮ እርእሱን እንኮን እስከማስረሳት ይደርሳል እንዲህ ያለው መርሀ ግበር በብርቱ ያስፈልገናል

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 Před 8 měsíci +9

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ በእውነት አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ሐገራችንን ቤተክርስቲያናችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን አሜን በርቱልን የተዋህዶ እንቁዎች ❤

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před 7 měsíci

    እንካን አደረሳችሁ ለሃያሉ መላክለቅዱስ መላክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል ወንድማችን እንካን አተረፈህ ቅዱስ ገብርኤል አሜን አሜንንንንንን

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 Před 8 měsíci +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች🙏❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢እኔም ቅዱስ ገብርኤል በጣም ለኔ ልዩነው በቃ ልክ እንደናቴ እናት ምንም ብጠየቋት እሺ እንጂ እቢ አታቅም አደል?❤ቅዱስ ገብርኤልም ለኔ ፈጥኖ ደራሽ ነው እውነት አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ንገስ ተመስገንልኝ😢😢❤❤

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 Před 7 měsíci

    እኔ በሐይወቴ እንዲህ አየነት ትምህርት አልተማርኩም ብል አልተሳሳትኩም በተለይ የማስረዳት ችሎታቸው አፊን እንድከፍት አድርጎኛል ለኛም የበለጠ እንድንጠነክር ለማያምኑትም ከተከታተሉ የሚያድናቸው ትምህርት ነው እጅግ በጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ከስማችን ነው ትክክለኛነታችንን የሚሰብከው ኦርቶዶክስ ማለት ቀጥተኛ ማለት ነው ሌላው በያንዳንዱ መላእክት ስም ላይ ኤል የሚል መጨረሻ ፊደል አላቸው ኤል ማለት እግዚአብሔር ማለት ነው እነሱን ስንጠራ እግዚአብሔር አብሮ እንዳለ ማወቅ አለብን ገብርኤል ሚካኤል ሩፋኤል ዑራኤል....

  • @workineshadugna
    @workineshadugna Před 6 měsíci

    Amen Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 Před 8 měsíci

    Amen amen amen

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 8 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል ተክፍ ነገር ይጠብቀን አሜንንን❤❤❤❤❤❤

  • @birukaraya6933
    @birukaraya6933 Před 8 měsíci

    Kedus geberel ulachenenm yetebeken ❤❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 7 měsíci

    ተመስገን
    ቃልይወትን ያሰማልን ለሁላችሁም❤❤❤

  • @user-ti7eg8tw9g
    @user-ti7eg8tw9g Před 8 měsíci +4

    በትክክል ስለ ቤተክርስቲያን መማር ማወቅ አለብን!!!

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Před 8 měsíci +5

    አሜን ፫ ቃለይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን እህታችን በርቱልን ብዙ እየተማርን ነው ኦርቶዶሳውያን. ስለሀይማኖታችን. ማወቅ አለብን. መናፍቃን በአንድ ጥቅስ ከሚያደናግሩን.

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Před 8 měsíci +1

    የናንተ እህት ወንድም መሆኔን ኮራሁበት አቤት ውበት ሙሉ ትህትና ይቺ ነች ክርስትና የኛ ቅዱሱ ገብብርኤል አሁንም እንወድሀለን እናከብርሀለን የኛ አማላጅ❤

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist6963 Před 8 měsíci

    እንኳን አብሮ አደርሠን አደርሣችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💒💒💒💐💐💐💐💐💕💕💕💕💕💕💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Před 8 měsíci +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደሰን ውዶች

  • @dhhduruhduduf9202
    @dhhduruhduduf9202 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-cb1ox4vj9g
    @user-cb1ox4vj9g Před 8 měsíci +1

    አሜን 💖❤️💖አሜን 💖❤️💖አሜን 💖❤️💖🌹🌹🌹🌹🕌❤🕌💗🕌💗💓

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 7 měsíci

    ❤❤እውነት ፀጋ የበዛላችሁ ወድም እህቶች ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ በርቱልን

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i Před 7 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ፕርግራም ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2p Před 7 měsíci

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 Před 4 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው በመላክት ተራዳይንት ብናምን ትርፍ አለው እጅ ኪሳራ የለውም ::

  • @user-id6qh1bi3k
    @user-id6qh1bi3k Před 7 měsíci

    Amen amen amen be Ewnet silamayinger sitotaw egzabiher yimasagan lahulachihum qal hiyot qal berkat yasemalin sagawun yaabzalachu

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 Před 7 měsíci

    ደስ ስትሉ ብስራቱንም እንዳትረሱ (ብስራተ ገብርኤል ታህሳስ 22)

  • @user-fk6zd1cf3k
    @user-fk6zd1cf3k Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤ እሜንንንንንን እሜንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xp4gm4rj5t
    @user-xp4gm4rj5t Před 8 měsíci +1

    ወይ ኦርቶዶክሳዊነት እንዴት ደስ ይላል😍እግዚአብሔር ይስጥልን ተወዳጆች❤

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu4575 Před 7 měsíci

    Amen amen amen sagale ergamotaa sii haa dhagesisu Bara tajajilakee sifi haa dherrssuu

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před 7 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @bipbip6596
    @bipbip6596 Před 7 měsíci

    አሜንንንንን🎉🎉🎉🎉

  • @Misneb
    @Misneb Před 8 měsíci +3

    በጣም እጅግ ደስ የሚል ውይይት ነው፣ አንድ ነገር ማለት መላእክትን ታመልካላችሁ የሚሉ አረ ለመሆኑ እነሱ ማንን ነው የሚያመልኩት? የትኛውን እየሱስ ክርስቶስን ነው እናመልካለን የሚሉን? ክደው ስለሄዱት ብዙ ባይገደን ጥሩ ይመስለኛል። በአንድ የእምነት መሰረት ላይ እንዳለን ቆጥረን እነሱ እኛን እንዲረዱን የምናደርገው ጥረት ግልፅ አይደለም። ምን ለማግኘት? ይልቅስ ስለሚሆኑልን ድንቅና ተአምራት ብንወያይ ይሻለናል። ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @user-qc1fg2yx7i
    @user-qc1fg2yx7i Před 7 měsíci

    ልደታችን❤

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 Před 7 měsíci

    መምህር ልድት በጣም ነው የምናክብርህ

  • @NeHase16
    @NeHase16 Před 8 měsíci +3

    እንኳን ዐብሮ አደረሰን። ሦስታችሁንም በጸጋው ይጠብቃችሁ። ሥነስርዓታችሁ ደስ ሲል ፥ ታምራላችሁ

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j Před 7 měsíci

    Yetwahido enkuwochi mdanialem yitebkachu kalhiwotn yasmalin❤❤❤

  • @user-ms1tj3zv6l
    @user-ms1tj3zv6l Před 7 měsíci

    ልደትየ ቃልህይወት ያሠማልን

  • @user-on3zy8nu8g
    @user-on3zy8nu8g Před 7 měsíci

    አሚንአሚን💒💒💒💒💒

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቃቻሁ የተዊህዶ እንቁወቻ

  • @genitgenitgenit753
    @genitgenitgenit753 Před 8 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አመ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እውነት ነው

  • @rebeccatesfaye1577
    @rebeccatesfaye1577 Před 8 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-ui4mu7uz3j
    @user-ui4mu7uz3j Před 7 měsíci

    AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤

  • @user-du4tc2ks8v
    @user-du4tc2ks8v Před 7 měsíci

    እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፈህ ልደትዬ

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 Před 7 měsíci

    AMEN AMEN AMEN KALE EHIYEWOT YASMAIN WENDMOCH EHITE KIDUS GEBEHAL KEKFU NEGR YETBKN AMEN 🙏🇪🇹⛪️

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 Před 7 měsíci

    Ameeeen AMeeeen Ameeeen egzaber kaze yabalaxa ewuqatune yeglaxelache emaberahane texabeqachuu❤❤❤❤

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před 8 měsíci +2

    አሜንእንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እንቁ የተዋህዶ ፍሪወች ዝማሪመለአክት ያሰማልን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ChuchuMimi29
    @ChuchuMimi29 Před 7 měsíci

    Ebbifami

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 Před 8 měsíci

    Ameen ameen ameen kal hiwot.yasemalin ❤❤❤

  • @kibremoges3299
    @kibremoges3299 Před 8 měsíci +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በርቱ ጠቅልለው ገና ይመጣሉ በዚህ ከቀጠላችሀሁ

  • @user-zv2iy5xk5v
    @user-zv2iy5xk5v Před 8 měsíci +1

    አሜን፫ እንኳን አብሮ አደርሰን ቃለሕይወትን ያሠማልን👉መላእክትን ታመልካላችኹ ለሚሉ አንዱን መላእክ አምላኬነኽ ይበሉና ይስገዱለት ከዛም ምናይነት መልስ እንደሚመልስላቼው ያዩታን 🙄

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před 8 měsíci +1

    ቃል ህይወት ያስማልን ወንድሞቻችን በእውነት በቤቱ ያፅናልን ❤

  • @znashdngato4658
    @znashdngato4658 Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላክ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ ይጠብቀን እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን እነኝህን ወጣቶች ስለ ሰጠሄን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zd4kl8yi7p
    @user-zd4kl8yi7p Před 8 měsíci

    Sagalee jireenyaa isin haa dhageessissu! KALE HIWOT YASEMALEN!

  • @ML-he3th
    @ML-he3th Před 7 měsíci

    Kale hiwot yasemalen

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 8 měsíci +4

    ቀለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ ቅዱስ ገብርኤ የነገርኩህን አደራ አባቴ አማልደኝ አስታረቀኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyuyemariyam
    @eyuyemariyam Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ውድ የተዋህዶ እንቁዎች ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @user-zv4gd6pt8e
    @user-zv4gd6pt8e Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @RgbRgb-pj5bh
    @RgbRgb-pj5bh Před 7 měsíci

    ልደትየ አቤኔዘር የተዋህዶ እንቁዎች እመብርሃን ትጠብቃቹ❤❤❤❤❤

  • @esheteyemaryamlijeshete2031
    @esheteyemaryamlijeshete2031 Před 8 měsíci

    Egezabher yemsgan amen enkwan abero adersen wendemch edeum ehite kale hiwet yasmalen tegawen yabezalachu yamet sew yibalen

  • @yemesrachdemissie7591
    @yemesrachdemissie7591 Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያስማል የቅዱስ ገብርኤል ምልጃና ጥበቃ አይለያችሁ 🙏🙏🙏

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Před 8 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሰን ልደትዬ አቤኒ ሳራ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 Před 8 měsíci +1

    ስወወዳቹ እኮ መድሀኒያለም ይጠብቃቹ

  • @liya7235
    @liya7235 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልል መለአኩ ቅዱስ ገብርኤል ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ እህት ወንድሞቼ 💕💕💕🤲🤲🤲

  • @selamawitamanuel73
    @selamawitamanuel73 Před 7 měsíci

    🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል

  • @user-lm3xc5rb3k
    @user-lm3xc5rb3k Před 8 měsíci +3

    ልደታችን ድምቀታችን❤❤❤

  • @hirutmoges2648
    @hirutmoges2648 Před 8 měsíci +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před 6 měsíci

    ❤❤

  • @serkalemgirma518
    @serkalemgirma518 Před 7 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! መላክትም መመለክ ኣይፈልጉም !!!

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Před 8 měsíci

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ድንቅ ትንታኔ ትምህርት ነው

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist6963 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤

  • @mulekibamo597
    @mulekibamo597 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤

  • @dafna4027
    @dafna4027 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @ejiguakebede457
    @ejiguakebede457 Před 8 měsíci

    Ameeen Ameeen Ameeen 🙏🙏🙏
    Egzihaber yimesegen🙏🙏🙏
    Enkuan abro aderesen 🙏🙏🙏
    Enamesegenal nurlen 💖💖💖

  • @selamawiabrham
    @selamawiabrham Před 8 měsíci

    Kalehiwet yasemaln beteseboch

  • @yeshyesh6652
    @yeshyesh6652 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belyneshmelse3915
    @belyneshmelse3915 Před 8 měsíci

    ማጨራሸህን ያሰምሪልክ።።።።።።

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 Před 8 měsíci

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @Frewe771
    @Frewe771 Před 8 měsíci

    እግዚአቤሔር በሠላም ለከርሞውም ያድረሰን ❤❤❤❤

  • @genitgenitgenit753
    @genitgenitgenit753 Před 8 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @SaraSara-sv8rx
    @SaraSara-sv8rx Před 8 měsíci +1

    ❤amee❤❤❤

  • @meselechmeselech4435
    @meselechmeselech4435 Před 6 měsíci

    እቹናት. ኦርቶዶክስ. የኔ ጨዋዎች. በርተ

  • @user-nv9su3kn1o
    @user-nv9su3kn1o Před 8 měsíci

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Před 8 měsíci +1

    Amen kale Hewitt yasemalen. Egzabher tsegun yabzalachu. Yani tabak melak kidus Gebreal enkuan beselam adresen. 🙏🙏🙏

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x Před 8 měsíci

    አሜንአሜን,አሜን,አሜን,አሜን❤❤❤❤

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 Před 8 měsíci +1

    ትንቢተ ዳንኤል 9=21
    ገናም በጸሎት ስናገር አሰቀድሜ በራእይ አይቼው የነበረው ስው ገብርኤል እንሆ እየበረረ መጣ በማታም መሥዋዕት ጊዜ ዳሰሰኝ አሰተማረኝም ተናገረኝ እንደህም አለ ዳንኤል ሆይ ጥበብንና ማሰተዋልን እስጥህ ዘንድ አሁን መጥቻለሁ
    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @WakoAsna1
    @WakoAsna1 Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማቺው መላኩ ይጠብቃቺው

  • @gultlemamm6303
    @gultlemamm6303 Před 8 měsíci +1

    እኳን አብሮ አደረሠን አደረሳቺዉ

  • @emebeteyaye3316
    @emebeteyaye3316 Před 8 měsíci

    አሜንሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @user-dn3lx3bh7x
    @user-dn3lx3bh7x Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ተባረኩ::

  • @user-gs4be6xp9l
    @user-gs4be6xp9l Před 8 měsíci

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 Před 8 měsíci

    ቃለሕይወትን ያሰማልን እሕት ወንድሞቻችን አሜን

  • @user-cr3ll6oe6n
    @user-cr3ll6oe6n Před 8 měsíci

    ❤❤ቃለህወትን ያሰማልን

  • @markonjo7263
    @markonjo7263 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድሞቻችን❤❤❤❤❤

  • @meri147
    @meri147 Před 8 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱ

  • @sifaanlamaa4370
    @sifaanlamaa4370 Před 8 měsíci

    Yegna Bonbolino Siwedih Iko❤❤