//ቤተሰብን ፍለጋ// "ልጄ ሬሳ ክፍል ድረስ ገብቼ ፈልጌሃለሁ የት ነህ እባክህ..." ልብ የሚነኩ ታሪኮች /ቅዳሜን ከሰዓት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 09. 2023
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • Zábava

Komentáře • 113

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před 9 měsíci +12

    የጠፉ ቤተሰቦቻችሁን በሙሉ አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ያገናኛችሁ ።መድሀኒአለምይርዳችሁ

  • @emuhiba9441
    @emuhiba9441 Před 9 měsíci +7

    አንደኛ ነኝ የመዳምቅመም ከሳውእድ ቅዳሜን ከሰአት በጉጉትነውእምጠብቀው ኑርልን

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove1055 Před 9 měsíci +6

    እስራኤል ሀገር ያለቸውን ብዙ ጊዜ አያታለው ቤተክርስቲያን ከቻልኩ ለማናገር እሞክራለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ❤

    • @solomonabreham3441
      @solomonabreham3441 Před 9 měsíci +1

      Egzabher kanchigar yehun, Cher were yaseman

    • @EnaniYirga
      @EnaniYirga Před 9 měsíci +3

      አምላክ አንቺን እንደመላእክት ልኮልን ደስታውን እንድንሰማ ይርዳን የተቻለሽን ሁሉ እንድታደርጊልን እርዳታሽን እየጠየቅኩኝ በረከቱን ከላይ ታገኝዋለሽ ::እህቷ ነኝ

    • @tsigeredalove1055
      @tsigeredalove1055 Před 9 měsíci +3

      @@EnaniYirga እሺ እህት የተቻለኝን አደርጋለሁ በእግዚአብሔር ፍቃድ🙏

    • @EnaniYirga
      @EnaniYirga Před 9 měsíci

      @@tsigeredalove1055thank you so much

  • @user-ue6or1fx3f
    @user-ue6or1fx3f Před 9 měsíci +6

    ሁላችሁንም ጌታ ይርዳችሁ

  • @kduskdus3580
    @kduskdus3580 Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይረዳችሁ የተጨነቃችሁ ሁሉም

  • @asayebirhangetachew
    @asayebirhangetachew Před 9 měsíci +4

    ስሜነሽ እኛ ቤት ለጥቂት ወራት አገልግላን ነበር። ጥሩ ጸባይ ነበራት። ቤተሰቦቿ ወሊሶ እንደሆኑ ነግራን ነበር። እናቷ መጥፋታቸውን ግን ገና መስማቴ ነው። ጌታ በህይወት ያገናኛቸው።

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 9 měsíci +5

    አላህ ሁላችሁንም በሰላም ያገናኛችሁ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 9 měsíci +8

    በቀንኑ ቀን እመቤቴን ያበስራው ቅዱስ ገብርኤል ያብስራችው በደስታ.

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu Před 9 měsíci +5

    ጣልያን የምትኖሩ ብዙ ናችሁ ተባበሩ አቦ❤

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 Před 9 měsíci +3

    ሁላችሁንም እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ

  • @ysolnet
    @ysolnet Před 9 měsíci +1

    ህይወቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ። አምላክ ቸር ወሬ ያሰማን ።🎉🎉🎉🎉

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j Před 9 měsíci +10

    እስኪ እኔም እስራኤል ስላለሁ አፈላልጋለሁ

    • @BoomBoom-un5xu
      @BoomBoom-un5xu Před 9 měsíci +1

      መርዳት ያስፈልጋል תודה תודה

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s Před 9 měsíci +9

    ዮኔ የት ሄደ ዮኔ ይመለሰልን

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 9 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሁላችሁም😢😢❤❤❤

  • @user-wx8ny9mf3l
    @user-wx8ny9mf3l Před 9 měsíci +4

    ለሁላችሁም መልካም የልደ

  • @ethiotube9633
    @ethiotube9633 Před 9 měsíci +3

    እኔም አባቴን እፈልጋለው ተስፋዬ ይባላል 19 80ዎቹ ወደ ካሳንችስ አካባቢ ወ/ሮ የኔነሽ ከሚባሉ እእቱ ጋር ይኖር ነበር
    ወ/ሮ የኔነሽ >ደረጀናአስቴር የተባሉ ልጆች ነበሩዋቸው።

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 9 měsíci +1

    Chru Egziabeher Yrdachu

  • @Hg-qd1sn
    @Hg-qd1sn Před 9 měsíci +33

    እኔም አባቴ ጠፍቶ እብኝል እናቴ ሞተችብኝ እኔም አይቴግ አደኩ እሶም በስድት ላይሁኔ አጤሁት አሁን መኖር አስጠላኝ ስሙ ደረሰ ሙህሞዲ ይባላል

    • @hawalewye738
      @hawalewye738 Před 9 měsíci +1

      የትሀገርነው ወይስስምገጠምነው

    • @Hg-qd1sn
      @Hg-qd1sn Před 9 měsíci

      @@hawalewye738 የከላላ ወረዳ ነዉ አገሩ

    • @hawalewye738
      @hawalewye738 Před 9 měsíci

      አላህያስገኝልሽ ስምገጠምነው ሀገርስገቢ ኢቤስ ቅረቢወይም ሌላወድምእህትካለሽእነሱይሂዱ

    • @hannaastatke6775
      @hannaastatke6775 Před 9 měsíci

      ኢቢኤሰ መተህ መተሽ ሙሉ መረጃ ሰጥ ሰጪ በኮመንት ማግኘት የሚቻል አይመስለኝም በትግስትስ ስንት ሰው ነው በትግስት ኮመንት የሚያነበው
      ስድብ ግርግር ረብሻ ምናምን ካልሆነ

    • @Taiba-mh7ev
      @Taiba-mh7ev Před 9 měsíci

      አብሺሪ ታገኚዋለሺ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 9 měsíci +2

    አላህ በሰላም ያገናኛችህ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před 9 měsíci +3

    አላህ ሁለቹሁንም አላህ የገናኛቹሁ

  • @shegawekindu866
    @shegawekindu866 Před 9 měsíci +1

    አይዞሽ እህታችን

  • @yantfworknx201
    @yantfworknx201 Před 9 měsíci +1

    ዋው የእናታችሁን ስም እስከ አያቷ ፃፉልን ማን ትባላለች ያየቻት ሰው የእሷንም ስም እዚህ ሀገር የሚያስፈራ ነገር የለም ለምን ሸሸች ኢት አደረገችው እንዴ ኪዳነምህርት ገዳም ጎለጎታ እኛም ስለምንሄድ አይዟችሁ ትገኛለች በበተክርሲቲያን እናስጠይቃለን ያየቻት ሰውስ መቸ ነው ያየቻት

    • @solomonabreham3441
      @solomonabreham3441 Před 9 měsíci

      አልማዝ ለማ ሮባ ትባላለች። ያገኘቻትን ሴትዮ ስም አጣርቼ እነግርሻለሁ፣ ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን፣

    • @solomonabreham3441
      @solomonabreham3441 Před 9 měsíci

      ያገኘቻት ሴቲዮ ስሟ ( አስረስ ቢክስ ) ትባላለች።

  • @user-qs7ys3fl7h
    @user-qs7ys3fl7h Před 9 měsíci +5

    ወይኔ ወድማችን የት ሄደ ዮኒ የት ሄድ ይመለስልኝ ዮኒ ዮኒ

    • @yeselemonsistg
      @yeselemonsistg Před 9 měsíci

      ብትነግሪው በኪሱ ይዞሺ ለመዝናናት ትዞሩነበር

    • @binalfewasmarebihonge2961
      @binalfewasmarebihonge2961 Před 9 měsíci +1

      ወደ ወጭ ለጉብኝት አወሮፓ ነው

  • @sadiahasan7689
    @sadiahasan7689 Před 9 měsíci +5

    ሠርብራይዝ ፍለጋኖ የመጣሁት እናም ሁላችሁንም ፈጣሪ ከቤተሠቦቻችሁጋ ያገናኛችሁ የኔ ቅመሞችዬ በጅጉነው የምወዳችሁ❤

  • @meratwondesne1971
    @meratwondesne1971 Před 9 měsíci +1

    Tabarku

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 Před 9 měsíci +2

    እውነት ዮኒ የት ሄዶ ነው ግን ዮኒ ያለበት ደስ ይላል እናንተም ደስ ብትሎም የዮኒ ይበልጣል

  • @umuzeynba1925
    @umuzeynba1925 Před 9 měsíci

    Alh
    Hulchunem yesdest insha alh

  • @aminayesuf9957
    @aminayesuf9957 Před 9 měsíci +3

    እኔንም እህቴን አፋልጉኝ በተለይ ጎደር አካባቢ ያላችሁ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Před 9 měsíci +3

    ሁላችሁም ፈጣሪ ይርዳችሁ ።

  • @demozdesalng4118
    @demozdesalng4118 Před 9 měsíci +2

    እስራኤል ውስጥ የሴት ልጅ መብት በተጠበቀበት አገር የባልየው ተጥኖ አይኖርም እራሷ አለመፈለጓ ይሖናል እንጅ በሰለጠነችው እስራኤል እንዲህ የሚባል ተጥኖ አይኖርም

  • @taybat536
    @taybat536 Před 9 měsíci

    አላህ የተጠፋፋዉን ሁሉ አላህያገናኛችሁ

  • @yeneMB
    @yeneMB Před 9 měsíci +1

    Ayzwachihu. Yegegnalu

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 9 měsíci

    ዮኔ ናፍቀን አምጠልን የሳቅ ምንም የእንባው አባት ዮኔየየየየየ አንተ ክለልህ አይደምቅም e.b s

  • @user-hc9zm4bf7n
    @user-hc9zm4bf7n Před 9 měsíci +1

    ኢትዮጵያ ኢባሲ እባካችሁ

  • @sada4603
    @sada4603 Před 9 měsíci +1

    እረ ምንድነዉ የዮኒ መጥፍት በጣም ነዉ የደበረኝ

  • @helendavid8087
    @helendavid8087 Před 9 měsíci

    Oh OMG, I grow up in pap Lauria’s house and I have his daughter’s picture with, my mother was friends of Laurie and his daughter Laurias’s wife Almaze I believe she was your sister Alma’s Fiorella, I grow up coming to papa Leno’s house, I am half Italian and born in Assab

  • @kalkidantrfe
    @kalkidantrfe Před 9 měsíci

    እኔም አባቴ ጠፍቶብኛል ገና በ3 አመቴ ነዉ ትቶኝ የሔደዉ አገሩ ጎጃም ደብረ ማርቆስ ነዉ ብላኛለች እናቴ ስሙ ታደሰ ልንገረዉ ይባላል እኔ ደሞ ቃልኪዳን እባላለሁ እባካችሁ አፋልጉኝ ቀርቤ ብናገር ደስ ይለኝ ነበር ግን ስደት ላይ ነኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @matiwosfufanekera
    @matiwosfufanekera Před 9 měsíci

    መቀለ አከበቢ ያለቹ ልጅ ፋልጉልኝ የልጀ ስም ቃልክደን ማቲዎስ ትበላለች

  • @hihdiyifhduf1122
    @hihdiyifhduf1122 Před 9 měsíci +2

    Ye hagere ye waliso lij abishire

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 Před 9 měsíci

    የፈረንሳይዋ ልጂ መጨረሻውስ

  • @dbhddhdhh883
    @dbhddhdhh883 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melaku6462
    @melaku6462 Před 9 měsíci

    YA MARIO YA AYATU SEME YASEFALEGALE KA ITALIA?

  • @user-cv7fb4tm3b
    @user-cv7fb4tm3b Před 9 měsíci +2

    ወይኔ የወሊሶዋ ስታሳዝን

    • @asayebirhangetachew
      @asayebirhangetachew Před 9 měsíci +1

      እኛ ቤት ለጥቂት ወራት አገልግላን ነበር። ጥሩ ጸባይ ነበራት። ቤተሰቦቿ ወሊሶ እንደሆኑ ነግራን ነበር። እናቷ መጥፋታቸውን ግን ገና መስማቴ ነው። ጌታ በህይወት ያገናኛቸው።

    • @user-cv7fb4tm3b
      @user-cv7fb4tm3b Před 9 měsíci

      @@asayebirhangetachew ሁሉንም እግዚአብሔር ያገናኛቸው ያሳዝናሉ

  • @belayneshyohanse5569
    @belayneshyohanse5569 Před 9 měsíci

    Where is Yonas I miss him end look like empty with out him

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Před 9 měsíci +1

    ዮኒዬ ዛሬ የለም

  • @user-lx4bk8ot9m
    @user-lx4bk8ot9m Před 9 měsíci

    ያለፎቶ ማፋለግ ይቻላልን? ምናልባት ከተቻለ እኔም አጎቴ አፋልጉኝ መሀመድ ለንጉቶ ኤበሞ አልከሦ ይባላል

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 Před 9 měsíci +2

    እረ ዮኒ የት ሄዶ ነው ንገሩን

    • @user-mg3ni3db2o
      @user-mg3ni3db2o Před 9 měsíci +1

      ሊዝናና ወደ አውሮፖ ሄዶ ነው ይመለሳል

  • @user-gt6fm2ge5b
    @user-gt6fm2ge5b Před 9 měsíci

    ዮኒ የት ጠፋ በሰላም ነው ካለበለዚያebsፍለጋ እናሰመዝግብ ወይ

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh Před 9 měsíci

      እረረረ😂😂😂😂፣አፋልጉን፣

  • @hananbabe8158
    @hananbabe8158 Před 9 měsíci

    እኛ የማዳም ቅመሞች ማዳም የምታስለቅሰን አሶ እናተም በየቅዳሜው ስለምታስለቅሱን እናመሰግናለን 😂😂😂😂😂

  • @AYISHAH-gc2ku
    @AYISHAH-gc2ku Před 9 měsíci +1

    እኔ ዛሬ 4 ኛ ነኝ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 9 měsíci +1

    አረመኔ የሆነ አጋጠማት ማለት ነው አላህ ይርዳችሁ

  • @abduseid7668
    @abduseid7668 Před 9 měsíci

    አንችአባቴጠፍቶብኛልብለሽየጣፋሽውኮመትየትነውያለሽውየወድሜለረጅስለጠፋችነው

  • @user-mr7vk3kr5m
    @user-mr7vk3kr5m Před 9 měsíci

    የውኔ የትሂዶነው

  • @fhey-jo8yc
    @fhey-jo8yc Před 9 měsíci

    ይሁኒዛሪምየለም

  • @atetegebtadesse5421
    @atetegebtadesse5421 Před 9 měsíci

    ዩኒ የት ሂደ??????

  • @amineam3568
    @amineam3568 Před 9 měsíci

    ሰብራይዝየለም

  • @yeshiwasfentahun
    @yeshiwasfentahun Před 9 měsíci

    እኔ የሚገርመኝ ሊዩጅ ቫርኔሮ አዲስ አበባ ማንም ያውቀዋል ለምን መጠየቅ አልተቻለም? እነሱም ልጁን የወሰደው ቫርኔሮ አዲስአበባ መኖሩን እየገለጹ ነው።

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Před 9 měsíci

    ዛሬ የተገናኘ ሠዉ የለም ወይ

    • @user-bo2hb6rc8g
      @user-bo2hb6rc8g Před 9 měsíci

      አለጁ አባትና ልጅ ተገናኚተዋል

  • @user-gt6fm2ge5b
    @user-gt6fm2ge5b Před 9 měsíci

    አድባሩ የebsዮኒና አስፋው ናቸው የታለ ዮኒ

  • @woldeamanuelhabte708
    @woldeamanuelhabte708 Před 9 měsíci

    እስራኤል ኤምባሲ ማማከር አይቻልም ነበር ?

  • @GgLe-jg6ff
    @GgLe-jg6ff Před 9 měsíci +1

    ebs

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g Před 9 měsíci

    ኧረ ስልካችሁን ፀጊ

    • @-oj4gq5xi8g
      @-oj4gq5xi8g Před 9 měsíci

      @@solomonabreham3441 የመመዝገቢያ ስልክ የምፈልጋት ልጅ ነበረችኝ

  • @almazalmaz7773
    @almazalmaz7773 Před 9 měsíci

    በኢትዮጵያ ኢምባሲ በኩል መጠየቅ አይቻልም ባል ተብየ ኢትዮጵያዊ ነው ከሆነ መጠየቅ ይችላል በኢምባሲ እስራኤላዊም ከሆነ እስራኤል ያላችህ ተባበራቸው ስለናት ሲባል

  • @user-vn1ul6ej7q
    @user-vn1ul6ej7q Před 9 měsíci

    Yatachu gif nwe

  • @riurfuj9319
    @riurfuj9319 Před 9 měsíci +1

    እስኪ የኔንም የናቴን ቤተሰቦች አፋልጉኝ ባህርዳር አካባቢ ዘጌ ወይም ጭስአባይ አካባቢ እኔ ሙስሊም ነኝ በአባቴ የናቴ ቤተሰቦች ክርስቲያን ነቸው አያቴ ቄስ ዘገየ ይባል ነበር እናቴ እናት ነሽ ወይም ገብያ ነሽ ትባል ነበር በህይወት እንደለለች አባቴ ነግሮኛል አባቴ ተስፍየ ሰዋለህ ይባላል የሞጣ ተወላጂ ነው

    • @riurfuj9319
      @riurfuj9319 Před 9 měsíci

      እናቴ እኔን እሮጉዝ ሁና አባቴ ሱዳን ሃዶ ነበር ከዛ ከወለደቺኝ በሁዋላ ወስዳ ገፀር ከአያቶቸ ጋ አስቀምጣኝ ወደባህርዳር ወደከተማ ተመለሰች አጎትዋ ጋር ስትማር እንደተገኙ ነው አባቴ የነገረኝ ከዛ 6 አመት ሲሞላኝ አባቴ ከሱዳን መጣ እና ወደቤተሰቦቹ ወሰደኝ ባህርዳር እከተማው እህት እንዳለቻት አስታውሳለሁ እማሻሸ የምትባልም አክስት ነበረቻቸው አያቶቸ እኔን አባቴን ሲያገናኙን እሱዋ ቤት ነበር

    • @riurfuj9319
      @riurfuj9319 Před 9 měsíci

      ይሄ ሁሉ የተፈጠረው በ80ወቹ አመተ ምህረት ነውየተወለድኩት እንደዛው

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 Před 9 měsíci

    ጣሊያን የሄደውን ልጅ የሚፈልጉት ዘመዶቹ ጣሊያን የወሰደው ቫርኔሮ አዲስ አበባ ስለሚኖር ለምን እሱን አይጠይቁትም?

    • @Naniya254
      @Naniya254 Před 9 měsíci +1

      አዲስ አበባ ይኖር ነበር እኔጂ የት አካባቢ እንደሆነ ካላወቁስ🤔?አዲስ አበባ ሲባል ጎረቤት ለጎረቤት የሚኖር ነው ሚመስላችሁ😂😂

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před 9 měsíci

      @@Naniya254
      ቫርኔሮ ለቡ የተባለው ሰፈር የታወቀ Supermarket ያለው ጣሊያን ነው።
      በነሱ ዕድሜ ያለ ሰው አያውቀወም ማለት ያጠራጥራል።

  • @user-gt6fm2ge5b
    @user-gt6fm2ge5b Před 9 měsíci

    ዮኒኒኒኒ ይምጣ ካለሱ አያምርም

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 Před 9 měsíci

    አረ በናትሽ የተቀባሽው አርቴፊሻል ፀጉርሽ ልብስ የሚያለብሳትን አሻንጉሊት እካ ነው የምትመስይው

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh Před 9 měsíci +1

      ቅናት😂😂😂😂አይ፣ሀበሻ

    • @yoditaskale3425
      @yoditaskale3425 Před 9 měsíci +2

      @@hshs7s-nt9yh በምና ይቀናል ለትውልድ ጥሩ አይደለም ብዬ ነው በራስ መተማመን ይጠፋል ብዬ ነው እንጂ እኔማ ሳልቀባ እንዴት እደማምር አምላኬ በአምሳሉ ስለፈጠረኝ ይሄን ስፅፍ ግን ማርያምን በቅን አስቤ ነው ውበታቸውን ስለማላየው ነው ካጠፋሁመ ይቅርታ

  • @kalkidantrfe
    @kalkidantrfe Před 9 měsíci

    እኔም አባቴ ጠፍቶብኛል ገና በ3 አመቴ ነዉ ትቶኝ የሔደዉ አገሩ ጎጃም ደብረ ማርቆስ ነዉ ብላኛለች እናቴ ስሙ ታደሰ ልንገረዉ ይባላል እኔ ደሞ ቃልኪዳን እባላለሁ እባካችሁ አፋልጉኝ ቀርቤ ብናገር ደስ ይለኝ ነበር ግን ስደት ላይ ነኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭