Fantish Bekele - Zimtegnaw Geday | ዝምተኛው ገዳይ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 09. 2017
  • Ethiopian Traditional Music : Fantish Bekele | ፋንትሽ በቀለ - Zimtegnaw Geday | ዝምተኛው ገዳይ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
    Google+ : plus.google.com/+hoplessable
    Facebook : / hotethiopian. .
    Instagram : / hopemuisc
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2017 Hope Music
  • Zábava

Komentáře • 1,2K

  • @saronn.y1811
    @saronn.y1811 Před 6 lety +11

    ምን እይነት ውበት ነው ምን አይነት ድምፅ ነው ምን አይነት እስክስታ ነው ሁሉነገር የማይ ጠገብ አቤት ስወድሽ የኔ ጎበዝ ሁሉ ነገር የስጠሽ ከጥሩነትሽ ጋር ተባረኪ እንወድሻለን ይሄንን በትልቅ ሾ ነው ማየት የምንፈልገው ፋንትሽዬ ተባረኪልን።

  • @Yeshambel.19-79
    @Yeshambel.19-79 Před 6 lety +9

    ደርዝና ወዙ ኢትዮጵያዊ ...እናንተ ስለኛ ታለቅሳላችሁ....እኛም ስለ እናንተ እንዲሁ እናነባለን......አብረን እንድንኖርም የፈጣሪ ፈቃዱ ይሁን እንላለን...እግዚዓብሄር ይጠብቃችሁ!!!

  • @debesaytewlda8768
    @debesaytewlda8768 Před 6 lety +10

    በጣም ካንች ያልጠበኩውት ምርጥ ስራ ነው ተስፍ ቆርጨ ነበር እኳን ይህ ምርጥ ስራ ተሳካልሽ በተጨማሪ ደግሞ እንኳን የታማኝ በየነ ባለቤት እና የልጆቹው እናት ሆንሽ እንወድሻለን በቀን ከስራ ውጭ 4.6 ጊዜ እንሰማለን ወደነዋል

  • @hidayaabdellah5372
    @hidayaabdellah5372 Před 6 lety +25

    ለዚህ ምርጥ የኢትዬጵያ ልጅ ሲያንሰው ነው። እናመሰግናለን ፋንትሽ። "ያንገትህ ከረባት ጌጥህ እሆናለሁ"እንዳልሽው አሁንም ሁሌም ከጎኑ ሆነሽ አለሁልህ እንድትይው አደራችን ነው።

  • @yedawit11
    @yedawit11 Před 6 lety +104

    አንጋፋወች ወጣ ወጣ እያላችሁ ነው ምርጥ ስራ ነው

  • @user-ui3bm1pt1o
    @user-ui3bm1pt1o Před 6 lety +21

    ፋንትሺ ከብዙ መጥፋት በሆላ ምርጥ ስራ ይዘሺ መጥተሻል ዋው
    በሉ ችኮች ጥሩ ፍቅርኛና ባል ያላችሁ ይህን ሙዚቃ ጋብዙ 😜

  • @user-xg6jb6rs3s
    @user-xg6jb6rs3s Před 6 lety +10

    ዋው የሄ ለታማኝ መሆን አለበት እውነትሺን ነው ሲያንስበት ነው የጀግና ሚስት ነሺ እግዚአብሔርን አመስግኝ እድሜና ጤና ከነቤተሰብሺ አቦ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-sd2ze5rb1h
    @user-sd2ze5rb1h Před 6 lety +181

    የታማኝ ሚስት መሆንሽ መተደልሽ ነው ታማኝ በየነ የኔ ጀግና ስወድህ!!!😍😍😍 አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ያረቢ

  • @saraawadqalehywetysemaln5899

    ለታማኝ ከሆነ ላይክ ልስጥ
    ታማኝ ታማኝ ታማኝ
    ጀግናው ለጀግናዉ
    ታማኝኝኝ

  • @user-ty7yd3ff4n
    @user-ty7yd3ff4n Před 6 lety +5

    ይህን ዘፈን በቀን ውስጥ 2ጊዜ ሳላየው አልውልም ፋንትሽ ምርጥ ልጅ በህዝብ ለህዝብ ታይታ የጠፋች እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ።

    • @saronn.y1811
      @saronn.y1811 Před 6 lety +1

      አዲስ አለማየሁ አቤት ክሊፕ ብሎ ዝም ነው አቤት ድምፅ እኔም በቀንበቀን ሳላየው አልውልም ውነት ነው ፋንትሽዬ እንጀቴን በላሽው የኔ ሀገር ወዳድ አቤት ስንወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ፋንትዬ

    • @user-ty7yd3ff4n
      @user-ty7yd3ff4n Před 6 lety

      S አመሰግናለሁ s

  • @user-og5fh1wd3v
    @user-og5fh1wd3v Před 6 lety +9

    የተግባር ሰውብቻ ሁነክ ስላየሁክ ዝምተኛው ገዳይ ብየስም ሰጠሁክ ♥♥♥♥♥

  • @user-cc9jt5hd7m
    @user-cc9jt5hd7m Před 6 lety +12

    ቃላት ያጥረኛል ባጠቃላይ አገር ወዳድ የሰው ማኛ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ከታማኙ ጋር

  • @user-jk9zb2fz5u
    @user-jk9zb2fz5u Před 6 lety +75

    አው በዝምታ ገዳይ ነው ታማኝ በየነ በመናገር ሳይሁን በተግባር ነው የሚሳይ ለታማኝ ይገበዋል

  • @user-ng1ik3lb7g
    @user-ng1ik3lb7g Před 6 lety +12

    የኔ ማር ሹክ በይኝ ለኔ ብቻ ለታማኝዬ ነው አይደል ደሞ ስወድሽ በተለይ ፈገግታሽ ዋው ነው

  • @amharawitgonderggojjamwoll3478

    ለታማኝ ነው የዘፈንሽው ይገባዋል ምርጥ ባል አለሽ ታማኝ በየነ

  • @fikreabeteshome7304
    @fikreabeteshome7304 Před 6 lety +4

    ፋንትየ ለኔ የምንጊዜም አንደኛየ ነሽ !!!
    መልካምነትሽ በቃላት ከምገልፀዉ በላይ ነዉ!!!
    ምን አልባት ስላንች አንድ አንድ ሚሊዮነኛ መግለፅ ከቻለ እኔ ደግሞ ዘፈኑን ላንች መልሼ ጋብዠሻለሁ !!
    አንች ለጀግናዉ ባልሽ ሚስት ለልጆችሽ ደግሞ ምርጥ እናት ብቻ ሳትሆኝ ለኔም ልዩ እህቴ ስልሆንሸሽ እጅግ እጅግ እወድሻለሁ !!!
    ሺ ዓመት ኑሪልኝ ..................... የሁልጊዜም ፀሎቴ ይህ ነዉና!!

  • @user-dy2tm6cu4t
    @user-dy2tm6cu4t Před 6 lety +11

    ታማኝ የታለ ታማኝ በየነ እሱንማ ሳላደንቅ አላልፍም ሁሌም አድናቂው ነኝ ጀግና የጀግና ሚስት ይመችሽ አሪፍ ስራ ነው የኔ ቆንጆ ውድድድድድድድድድ♥♥♥

  • @user-yo4ge2bf9x
    @user-yo4ge2bf9x Před 6 lety +195

    ታማኚ የፍቅር ገዳይ💃💃መቸም ለታማኚ በየነ ነዉ ያንስበታል

    • @ashaklv9691
      @ashaklv9691 Před 6 lety +2

      ቤዛ የጎጃሟ የእናና ዱባለ አድናቂ

    • @taybaamhrecmohammed3975
      @taybaamhrecmohammed3975 Před 6 lety

      ቤዛ የጎጃሟ የእናና ዱባለ አድናቂ is shareware and is

  • @zuzuh1766
    @zuzuh1766 Před 6 lety +3

    ዋው

  • @helengaleni9506
    @helengaleni9506 Před 6 lety +6

    ደስ የሚል ስራ ነው ፈንትሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ እስከነቤተስቦችሽ የእወነት ስዉ አክባሬ ሴት ነሽ ለነገሩ የታማኝ በየን ምስት ነሽ እሱም ስዉ አክባሬ ነው አንችንም ልክ በባለቤትሽ ነው የወጣሽሁ ♥♥

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 6 lety +22

    ዋዉ ፋንትሽ ድምፅሽ እንዳለ ነው :: የተረጋጋሽ የታማኝ ውድ ባለቤት!! ይህ ሙዚቃ ለታማኝ ይመጥነዋል!!! እረጅም እድሜና ጤና ተመኝሁላችሁ!!!

  • @user-it3qc6uh4s
    @user-it3qc6uh4s Před 6 lety +260

    ወይኔ ያዙልኝ ያገሬልጆች ቸብ ቸብ ..ይመችሽ አቦ ፈገግ ፈገግ አለች እኮ ፍልቅ ልቅ ማር ነገር..በእውነት ይመስጣልል ማነው እንደኔ የተመሰጠ እስኪ

  • @hanaterefe736
    @hanaterefe736 Před 6 lety +7

    ታማኝ የት አለ ታማኝ በየነ፤ ፋንትሽዬ ድምፅሽ ማር ነው አሁንም አምላክ ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን

  • @yeduhabesha
    @yeduhabesha Před 6 lety +251

    መቶ ቢወለድ መቶ ነው ጉዱ
    የታማኝ አይነት ይበቃል አንዱ
    ሀገር ወዳዱ የወንዶች የበላይ

  • @fareedalastborn2088
    @fareedalastborn2088 Před 6 lety +73

    I am from Kenya i don't understand ethiopia language bt i love Ethiopians and their songs...when i was in dubai i was having ethiopian friends muna,, kamila and others..ethiopia are good friends..i like the way they sing and dance.....konjo 👌👌👌👌😍😍😍😍😍😍

  • @nazrawisolomun6374
    @nazrawisolomun6374 Před 6 lety +361

    ያማርኛ ዘፈን በጣም ደስ ይላል ቋንቋም በጣም ይመቻል የኔ ቆንጆ የኔ ስኳር ብትፈልግ በጩኸት እንኳን ደስ ይላል አማራ ከፍቅር ናቸው እውነትም እኮ ነው ❣💋♥️😍

    • @MEME-ew9if
      @MEME-ew9if Před 6 lety +3

      NAZRAWY ኤርትሪያ SOLOMUN ኤርትሪያ ዘረኛ ምን ኣገባህ

    • @addisaddis3562
      @addisaddis3562 Před 6 lety +16

      NAZRAWY ኤርትሪያ SOLOMUN ኤርትሪያ ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ እኛም እንወዳችሃለን ምርጥ ህዝብ የልብ ጓደኛ መሆን የምትችሉ አብሮ አደግ ነን ግዜ እንዲህ አደረገን እንጂ.

    • @hawarya1
      @hawarya1 Před 6 lety +8

      ናዝራዊ እኛም እንወዳችሃለን ውነት እንደዚህ ደስ ይላል ዝምተኛው ገዳይ ፍንትሽዬ እንወድሻለን የኔ ስው አክባሪ ጎበዝ አርቲስት ሁሉነገር የተዋጣለት ስራ ጎበዞች ብስማው ብስማው የማይስለችኝ ፋንትሽ እኮ የተለየ ድምፅ ነው ያላት .እንወድሻለን

    • @user-jf5eg3cg3q
      @user-jf5eg3cg3q Před 6 lety +5

      NAZRAWY ኤርትሪያ SOLOMUN ኤርትሪያ ትክክክል ነሽ ማርርር እናመስግናለን

    • @nononano9100
      @nononano9100 Před 5 lety +11

      አማረኛ ቋንቋ እኮ ለኛ ለአማራዎች ብቻ ሳይሆ የሁሉም ኢትዮጵያን ነው

  • @user-ft6ny7pi4f
    @user-ft6ny7pi4f Před 3 lety +1

    ፈጣሪን አመስግኒዉ ታማኚ ባል ነዉ የለሽ ታድለሽ የኔ ዉብ በጣም በጣም መሳጭ ነዉ😘😘❤❤💞💞💞

  • @ananyaanan1419
    @ananyaanan1419 Před 2 lety +4

    wow Fantish you have a beautiful voice ... ታማኝ በየነ my hero ዝምተኛው ገዳይ...❤️❤️❤️❤️

  • @werkwawbu3973
    @werkwawbu3973 Před 6 lety +8

    የጀግናሚስት ጀግና ነሽ የታማኝ በየነ ያስበታል

  • @hfhghg2455
    @hfhghg2455 Před 6 lety +1

    ዋውውው

  • @daniuhuru3683
    @daniuhuru3683 Před 6 lety +2

    ድንቅ ብቃት ምችት ይበልሽ

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 6 lety +40

    ፋንትሽ እኮ ምርጥ ድምፅ አላት ግን ጠፋች የኔ ምርጥ ሀሪፍ ስራ ነው አትጥፊ በዚሁ ቀጥይበት የኔ ምርጥ የተማኝዬ ውድ ባለ ቤት

    • @hanaadmasu8003
      @hanaadmasu8003 Před 6 lety +1

      Natnael Kinde እውነት ነው እቶ ይህ ነው ይህ ስም የሰሰውዋል ለታማኝ ያሰውዋል ያሰውዋል

    • @tirunew600
      @tirunew600 Před 6 lety +1

      wooooooooow

    • @haytnewwwk3220
      @haytnewwwk3220 Před 5 lety +1

      Woww💃💃💃💃💃💃💃💃

  • @betelhemdagnachewzewde9736

    ዝምተኛው ገዳይ ♥♥♥ተመቸኝ በጣም ደስ የሚል ስራ ግጥሙ ቅንብሩ የኔ ቆንጆ አዘፋፈንሽ ሁሉ ነገር ያመቱ ምርጥ ስራ ♥♥♥

    • @AdenaDegu
      @AdenaDegu Před 6 lety +1

      እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይባርከሽ ድምፅሽ ሲያምር

    • @saronn.y1811
      @saronn.y1811 Před 6 lety +2

      ውነትሽን ነው እኔም ያዘፋፈኗን ሳየው በጣም የሚገርም ነው ሁሉነገር የሚያምር የማይጠገብ ስራ ነው ።በማየቴ በጣም ነው የተደስትኩት ፋንትሽዬ እንወድሻለን።

  • @MaanSd-zk4by
    @MaanSd-zk4by Před 6 lety +7

    በጣም ደስ ይላል ማን ይሆን እድለኛ ይህን የምጋብዘዉ።

  • @user-fe8ng9je5w
    @user-fe8ng9je5w Před 6 lety +3

    waw

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 Před 6 lety +20

    እውነት የባልሽን በዚህ ውብ በሆነ ገዳይ ድምፅሽ ገልፀሽዋል ይመችሽ ፉንቱየ Long live to you and your Family ።

  • @memihertarikugfdsawelalash8078

    ዋው ፋንትሽዬ እጅግ ምርጥ ዘፈን ነው የኔ ቆንጆ የኔ ሰው አክባሪ የፀባይ ሰናይ በሀልሽን አክባሪ ለአንቺና ለባለቤትሽ ለታማኝ ያለኝ ክብር ሁሌም ከፍ ያለ ነው ሁለታቹም የኢትዮጵያ ብርቅዬዎች ናችሁ እግዚአብሔር ከነ መላው ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ

  • @ggcczebnaethiopawit8869
    @ggcczebnaethiopawit8869 Před 6 lety +2

    ለታሜ ይገባዋል እድለኛ ነሺ ይህን የመሰለ ጀግና ባል ስላለሺ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፋትሺየ

  • @user-sd2ze5rb1h
    @user-sd2ze5rb1h Před 6 lety +74

    ታማኝ በየነ ማርጥ የሰው ዘር እኔ መቸም ታማኝን ለማድነቅ ቃላት ያለኝም ማርጥ ሰው ታማኝ በየነ

  • @user-vy9ul9ms5c
    @user-vy9ul9ms5c Před 6 lety +47

    😢ባሌ ዝምታውን ካልተወ
    ፈተዋለው።።😜
    ፋንትሽዬ ውድድድ ምርጥ ሥራ ነው ዝምተኛው ገዳይ እውይይ😍😍😍😙😙😙😙

    • @user-it3qc6uh4s
      @user-it3qc6uh4s Před 6 lety

      ሠላም የኤርሚ ..እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ

    • @user-vy9ul9ms5c
      @user-vy9ul9ms5c Před 6 lety +2

      ሀኒ ከራያ ቆቦ
      አሜን ሀኒዬ ♥♥

    • @user-it3qc6uh4s
      @user-it3qc6uh4s Před 6 lety

      ሠላም የኤርሚ ♥♥♥♥♥

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 Před 6 lety

      አሜን!!!እንኴን አብሮ ደረሠብን😉የኔ ልዩ የምወድሽ😘😘😘

    • @user-vy9ul9ms5c
      @user-vy9ul9ms5c Před 6 lety

      yididiya Mesfin
      ይዱዬ የኔ ልዩ ውድድድ ሡሤ♥♥

  • @alexdemisse8206
    @alexdemisse8206 Před 6 lety +3

    ፋንትሽ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው ግጥሙ።ተባረኪ እህቴ።እርግጠኛ ነኝ ለታማኝ አና እሱን ለመሰልነው ወንዶች ነው እናመሰግናለን።

  • @etsegenetdessale5577
    @etsegenetdessale5577 Před 6 lety +15

    የጀግናየ ሚስት እድሜ ይስጥሽ

  • @user-ng1ik3lb7g
    @user-ng1ik3lb7g Před 6 lety +4

    እኮ ታማኛችን ሽ አመት ይኑርልን ማር ምርጥ ነሽ የኔ እመቤት

  • @yeserashworku2733
    @yeserashworku2733 Před 6 lety +3

    ባህልን ሳትለቂ የሰራሽው ግጥሙን ለታማኝ ይሁንለት ቆንጆ ፈገግታሽ ያምራል!!!!!!!!!!!"

    • @hawarya1
      @hawarya1 Před 6 lety

      yeserash Worku በጣም እንጂ በጣም ነው ስትስቅ ስትደንስ ሀሉ ነገሯ ቁንጅናዋ ቀስ ማለቷ በጣም ነው የምታምረው .የመጨረሻ እሪፍ ስራ በጣም እየተስማ ያለ ስራ ነው ፋንትሽዬ እናመስግናለን ነይልን ወደ ሀገራችን እባክሽ እንወድሻለን!!

  • @user-lw7ob3co4q
    @user-lw7ob3co4q Před 6 lety +2

    የኢትዮጵያ ቀዳማዊት እመቤት የምትሆኒበት ቀን መቸ ነው

  • @AbdulHalim-cn4vl
    @AbdulHalim-cn4vl Před 6 lety +1

    ፈትሽየ በርች ካች ብዙእጠብቃለን

  • @user-qs6ww4vt4c
    @user-qs6ww4vt4c Před 6 lety +4

    ይህ ለውዱ ታማኛችን ነው አይደል ይገባዋል ውድድድድ

  • @princeciiseyare571
    @princeciiseyare571 Před 6 lety +7

    i m from somali and i love ethiopian song we are one pepol

  • @hawarya1
    @hawarya1 Před 6 lety +1

    ዝምተኛው ገዳይ የኔመቤት የመጨረሻ ጉድ የሆነ ዘፈን ፋንትሽዬ ስታምሪ የኔ ጎበዝ.እንዴት ነው የምታምሪው!!

  • @bizuneshalemayehuwagengehu7315

    ታማኝ ከነቤተሠቡ የኢትዮጵያ ድንቅ ሥጦታዎችና ቅርሦች ናችሑ እንወዳችሗለን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጣችሑ።

  • @user-gq7zs9ss9z
    @user-gq7zs9ss9z Před 6 lety +5

    እእእእፍፍፍፍፍ በጣም ያንስበታል ለታማኝ በየነ ምርጦች ምርጥ እኮ ነው እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

    • @shaashaa1890
      @shaashaa1890 Před 6 lety +3

      uuuuu 💋💋💋💋💋💋💋👋👋👋❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌💚💛❤

  • @NoorNoor-xc4dx
    @NoorNoor-xc4dx Před 6 lety +5

    ለታማኝ በየነ ነው የተዘፍነለት እውነት ነው ያውም ሳንሰው ነው ለታመኝየ ላገሩ ማች ነው እኮ ውድድድድድድድ እድሜ እና።ጤና።ይስጣቹሁ

  • @almazydingellij6167
    @almazydingellij6167 Před 6 lety +2

    ታማኝ የፍቅር ታማኝ ገዳይ የፍቅር ገደይ የወደፊት ቦይ ፍርንዴ ጋብዤህ አለሁ

  • @user-oz9jx7sz7f
    @user-oz9jx7sz7f Před 5 lety +1

    ፈትሽ በጣም ታምሪኝ አለሽ ለባልሽም ይገባዋን ይሄ ሱያሰውነው ታማኝ በየነ እድሜና ጤና ይስጠልኝ ብየ ተመኘሁ

  • @imethiopia4401
    @imethiopia4401 Před 6 lety +20

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እድሜ ከጤና ያድልሽ ከመላው ቤተሰብሽ ውድ ፍቅር የኢትዮጵያ ጀግኖች

    • @saronn.y1811
      @saronn.y1811 Před 6 lety +2

      ፂና የናዝሬት ልጅ ትክክል ነሽ ።እግዚአብሄር ይጠብቃት እስከ ቤተስቧ። ውይ የኔልዩ ፋንትሽዬ እንዴት ነው የምታምሪው የኔ ውብ በጣም የሚያምርና ሁሉ ነገሩን የጠበቀ ክሊፕ ነው ድምፅሽ የሚገርምና የሚያምር አዘፋፈን አረ አትጥፊብን የዳንስኞቹ ማማር ሁሉነገራችው የሚያምር በርቱልን የምታምሩ አርቲስቶች ናችሁ ።

  • @atertsega8086
    @atertsega8086 Před 6 lety +3

    ቆንጆ ዝምተኛው ገዳይ ፋንትሽዬ

  • @betelehemsolomon9259
    @betelehemsolomon9259 Před 6 lety +10

    I didn't know your voice is this beautiful!
    LOVE IT!!!

  • @mesfinalemnehalameraw1788

    ምርጥ አይገልጽሽም! እግዚአብሔር አንችንም አጎቴንም ይባርካችሁ!!! ዳይሬክተሩ እንዲሁም ተዋናኞች አንደኛ::

    • @saronn.y1811
      @saronn.y1811 Před 6 lety

      mesfin Alemneh እፌ ቁርጥ ይበልልህ የኢትዮጵያ ልጅ እንዲህ ይገልፃችዋል አርቲስቶቻችንን። ለማኝ ለማኙ ደሞ በመሳደብ መሬት የሚስጠው ይመስለዋል ምድረ ቁንጫ ተስብስባችሁ ምንም አታመጡም ።መስፍን አፌ ቁርጥ ይበልልህ ተባረክ እንዲህ ነው ያገርልጅ።

  • @eluethipiawit2409
    @eluethipiawit2409 Před 6 lety +7

    የአማራ ልጅ ባተ ሆኒ ይቆጨኝ ነበር የኔ ጀግና

  • @user-qm4vd5en6s
    @user-qm4vd5en6s Před 6 lety +4

    I'm from Sudan I love music athiopya

  • @ayyobwawayyob5551
    @ayyobwawayyob5551 Před 4 lety +1

    ለታማኝ ያንስበታል እንጂ አይበዛበትም ታመኝ ጤና ከቤተሰብክ ጋር ፍቅርጋር ይስጣችሁ

  • @madinahhoujery152
    @madinahhoujery152 Před 6 lety +2

    ውይይይይይይይይ ባይሽ ባይሽ ብሰማሽ አልጠግብሽ አልኩኝ የጀግና ሚስት ልጆቹህን አላህ ያሳድግላችሁ ውይይይይ መታደል የታማኝ ሚስት በመሆንሽ እድሜ ይስጠው እኔስ እወደዋለሁ አንችም ኩራትሽ ነው ባልሽ

    • @hawarya1
      @hawarya1 Před 6 lety

      Madinah Houjery በትክክል ውብ ኮመንት ቆንጆ አንደበት ።አንዳንድ ስው ሲናገር አንደበቱ ደስ ሲል እኔም ባያት ባያት የማልጠግባት እግዚአብሄር ከናንተጋር ይሁን።

  • @tesfayemoges5762
    @tesfayemoges5762 Před 6 lety +167

    ታማኝ ክሊፑ ላይ ቢኖር ዋው ነበር

    • @gfsfhh1166
      @gfsfhh1166 Před 6 lety +2

      Tesfaye Moges አወታማኝጀግናውክሉፑላይቢኖርየበለጠያምርነበርለማንኛውምፋንቲሽእናመሰግናለን

    • @godeliyasegzibertalaqnw3499
      @godeliyasegzibertalaqnw3499 Před 6 lety +1

      Tesfaye Moges min sl hon😏😏

    • @tesfayemoges5762
      @tesfayemoges5762 Před 6 lety +3

      Roza Roza balebeto selhone roza

    • @godeliyasegzibertalaqnw3499
      @godeliyasegzibertalaqnw3499 Před 6 lety

      Tesfaye Moges arrrr besterjina demo abro metayet 😏gizewu ye wetatoch fikr nw

    • @tesfayemoges5762
      @tesfayemoges5762 Před 6 lety +1

      Roza Roza alkerebeshm turinafa fosefose

  • @alemzewdu7503
    @alemzewdu7503 Před 6 lety +4

    ፍቅር የሆናችሁ እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰባችሁ ይመችሽ

  • @user-mz9ho6mx4m
    @user-mz9ho6mx4m Před 5 lety +1

    የታማኝየ የጀግናዉ ማር ነሽ ስታምሪ የኔ ፍልቅልቅ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነቤተሠቦችሽ

  • @ameti1246
    @ameti1246 Před 6 lety +2

    የኔ ድቡሽቡሽ እሠይ እድግ በይ

  • @ethiolove7431
    @ethiolove7431 Před 6 lety +3

    በጣም የሚወደድ ዘፈን ነው ክሊፑ ሌላ ነው የጀግና ሚስት መሆን እንደዚህ ያኮራል ለታማኝ ምንም ያንሰዋል የእርሱ ትግል እዛው በአገራችን ነው የጀመረው የኢትዮጵያ ኩራት
    የአላቺም ድጋፍና ፍቅር ምናልባት ታማኝ ይሄን አይነት ጽናት አይኖረው ይሆናል አንቺም በጣም መመስገን ይገባሻል
    ያለቴዲ አፍሮና ያለታማኝ ምን እንሆን ነበር?
    ፍቅር ያሸንፍል!!!

    • @hawarya1
      @hawarya1 Před 6 lety +3

      B Worku ውነትን ተናግሮ የመሽበት ማደር ስንታይነት ጨዋ እለ ውነትን የሚናገር B worku ተባረክ ትክክልነው.. ፋንትሽዩ እንወድሻለን የኔ ቆንጆ የኔ ደግ ስው አክባሪ.ሲበዛ ጥሩ ስውና የተችግረ የማታልፍ ልዩ ኢትዮጽያኖች ናችው ሲበዛ እንወድሻለን.እድሜና ጤና ይስጥሽ እስክ ቤተስብሽ.ዝምተኛው ገዳይ ጉድ የሆነ ስራ ነው...

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 Před 6 lety +4

    Beautiful song! I love the traditional dress the girls ware and their captivating Esketa!

  • @kidistragne9280
    @kidistragne9280 Před 6 lety +2

    Wawwww

  • @addisum2011
    @addisum2011 Před 6 lety +1

    Wow!!!

  • @Koki1993
    @Koki1993 Před 6 lety +8

    I love when she dances!!! Great song too

  • @chargemore4696
    @chargemore4696 Před 6 lety +3

    Wooow fntis

  • @onelove4313
    @onelove4313 Před 6 lety +1

    ድምፅሽ የሆነ ቆንጆ ስርቅርቅ ነገር። ታማኝ ብቻ ነው በፍቅር ገዳይ

  • @hadyahady8327
    @hadyahady8327 Před 6 lety +2

    ስታምር አቋቋሟ የታደልሽ ነሽ የታምኝ ሚትስ በመሆነሽ ደግሞ በጣም ቆጆነሽ

  • @tytyyt4635
    @tytyyt4635 Před 6 lety +11

    ልትይ ይገባሻል ።በጣምአሪፍነው።የጀግና ሚሥት።ያውምየታማኚበየነ ።

  • @bluecandy6164
    @bluecandy6164 Před 6 lety +4

    ፋንትሽዬዬዬ አትጥፊ የኔ ማር የጀግና ሚስት

  • @dinajoseph2642
    @dinajoseph2642 Před 6 lety +2

    የማይበረዝ ድምፅ ይሄማ ለታማኝ መሆን አለበት ያንስበታል ያንስበታል ያንስበታል እንደስሙ ታማኝ

  • @user-ks7jm4yl2c
    @user-ks7jm4yl2c Před 3 dny

    እውይ ዝምተኛው ገዳይ እኔም አዳሜን አግቸ ዛሬ ጋበዠኮት ❤

  • @solomona8102
    @solomona8102 Před 6 lety +3

    መጠጥ ያሉ ናቸው ጠጅም እኮ ቆየት ያለ ሲሆን ነው ጥሩ ተመችቶኛል በርቺ

    • @feresolomon2911
      @feresolomon2911 Před 5 lety

      kkkkkkkkkhahahahahahahahakkkkkkkkkhahahahahahahakkkkkkkk

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 Před 6 lety +21

    wowwww ያምራል ድምፅሽ ገዳይ ነው 😍😍😍👌👌👌👌

  • @malicktjmatiabeyuwi7587
    @malicktjmatiabeyuwi7587 Před 3 lety +2

    I love my people Great Ethiopians all bless from above. Love from New Guinea Melanesian Islands.

  • @muluadugna9159
    @muluadugna9159 Před 6 lety +2

    አሪፍ ነው

  • @user-ft2by7zj3g
    @user-ft2by7zj3g Před 5 lety +33

    እስኪ ፈትሽን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ ደስስስስስስስስ ይበለኝ

  • @narjisabbas497
    @narjisabbas497 Před 6 lety +12

    የኔ ቆጆ እ ፋትሽየ እውነትሽ ነው ማስመሰል አይችልም ታማኝ በየነ የኩሩዘር

    • @aadd7420
      @aadd7420 Před 5 lety

      ታማኝ ከሆነ ለሁሉም የኢትዮጵያህዝብ ከሱበላይ የለም ይገባዋል

  • @woyenwalove7327
    @woyenwalove7327 Před 6 lety +2

    Wow Ygagina misete gagina y firans legasion ysafera mirte gagina fatishe Bekele good place u & your Haspend Tamagi Beyna!!!!!!!!!!!!!!!!❤😍

  • @DaDa-jq2pw
    @DaDa-jq2pw Před 6 lety +2

    የኔ ቆንጆ ፋንትሽዬ ቆንጆ ስራ ነው በርቺ እንዳጠፊ ደሞ

  • @user-ji4xl3ul2p
    @user-ji4xl3ul2p Před 6 lety +66

    ያምራል እውነት ታማኝ በየነን ይገልጽዋል ለሀገሩ ሞች ለወገን ደራሽ ምችት ይበልሽ ሰላም ይብዛላችሁ ከነባተሰባችሁ ሁለየም ታማኝ በየነ

    • @user-ji4xl3ul2p
      @user-ji4xl3ul2p Před 6 lety

      meles bue malet mezimur new liteli balihone

    • @ma3refa935
      @ma3refa935 Před 5 lety

      ፎዚ ነኝ ፎዚ ከተንታ ደቡብ ወሎ ንኑር በድኔ ጸንቼ but

    • @asmaasma-lz9bn
      @asmaasma-lz9bn Před 4 lety

      ታማኝጀግና

  • @user-vw3ef2ft9d
    @user-vw3ef2ft9d Před 6 lety +4

    ምረጥ ስራ ነዉ በረቺ ፍንትሽዬ😍😍😍

  • @sishawnegashe1287
    @sishawnegashe1287 Před 6 lety +4

    ፋትሽ እንካን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ ነው

  • @zeniguluma7118
    @zeniguluma7118 Před 6 lety +4

    አቦ ምችት ይበልሽ የጀግና ሚስት ምርጥ ስራ ነው

  • @user-kn2kb9vo5u
    @user-kn2kb9vo5u Před 6 lety +4

    የጀግናችን ሚስት ውድድድድ💚💛❤

  • @shewayedengelmarymlejj9465

    ufffff yani Mar swedish eko 😘😘

  • @tagengethiopia4711
    @tagengethiopia4711 Před 6 lety +5

    ዋዉ፡በጣም ደስይላል፡ጥሩስራነዉ

  • @helenhelen2785
    @helenhelen2785 Před 4 lety

    ባሁን ሰአት ጥሩ አፍቃሪ የለ ለማን ይጋበዛል እንዲያው ደጋግሜ እኔው እሰማሻለሁ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤💔

  • @zamzamzamzam9416
    @zamzamzamzam9416 Před 6 lety +3

    አቦ የሆነ ደስ የሚል ነገር አለሽ ማለት ብዙ ዘፈኖች እና ዘፋኞች አሉ ዘፍነዋልም ግን አንቺ ውስጥ የሚቀር ነገር አለሽ

    • @saronn.y1811
      @saronn.y1811 Před 6 lety

      Zamzam Zamzam በጣም ትክክል ነሽ እኔም የዚችን ልጅ ሙዚቃ ክሊፕ ሳላይ አልውልም የመጨረሻ ትችላለች ሁሉ ነገሩ ያማረ ምነው ይሄንን የመስል ችሎታ የት አርገሽው ነው? I'm proud of you God bless you!!

  • @yonasstadesse5322
    @yonasstadesse5322 Před 6 lety +3

    Awesome .zemetgnaw geday and Good job all you guys which is doing clip in the music

  • @nuredinahmed-pd2vp
    @nuredinahmed-pd2vp Před měsícem

    ፋንትሽ ይመችሽ ገና ዛሬ ድምፃችን ተሰማልን ማለት እችላለሁ በተግባር መዉደዳቸዉን ለሚገልፁ ቀላት በመደርደር የሚፈልጉትን ሲያገኙ ዞር ለሚሉትማ ብዙነዉ የተዘፈነዉ

  • @smaeeramohammed4586
    @smaeeramohammed4586 Před 6 lety +2

    በጣም ቆንጆ ነው በርቱ የጀግና ሚስት በመሆንሽ እደለኛ ነሽ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @destatube605
    @destatube605 Před 6 lety +8

    የኔ ቆንጆ ፈታነሽ ውድድድ💕💕💕

  • @peggyAbena
    @peggyAbena Před 6 lety +6

    I really like this song ...I don't understand this song ...but i like it much