Ante Lij - Fantish Bekele አንተ ልጅ ወድጄህ ነው - ፋንትሽ በቀለ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 102

  • @user-ph2jn2zj3b
    @user-ph2jn2zj3b Před 5 lety +127

    የአሁኗ ጓደኛየ የወደፊቷ ሚስቴ ይሄን ዘፈን ሰርጌ ላይ ልትዝፍንልኝ እኔ ደሞ እንደ ታማኝ በማያወላውል ጽናት ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ አንድ ነገር ላደርግ ቃል ተገባብተናል ይሁን በሉኝ አመሰግናለሁ።

  • @sofoniyastefera9303
    @sofoniyastefera9303 Před rokem +5

    እጅግ በጣም የምወደው ሙዚቃ !!!ለዘመናት ቢደመጥ የማይሰለች!!!!ፋንትሽዬ በእዚህ ሙዚቃ ነው በጣም የምወድሽ።

  • @MiMi-xh8ve
    @MiMi-xh8ve Před 3 lety +14

    ፈጣሪ ፈቅዶ ልቤ ያሰበውን ልጅ ካገባሁ ሴትና ሚስት እሆንለታለሁ ቃል ቃል ነው

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Před 6 lety +13

    በጣም ለዘመናት ስሰማው የነበረ ዜማ ነው ።ታማኝ ደግሞ እድሜውን በሙሉ ለሀገሩ የሰራ ጀግናችን ነው እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ከናንተ ጋር ይሁን

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 4 lety +7

    የታሜ ባለቤት የጀግና ሚስት #ታማኛችን ሁሌም በጤና ይኑርልን

  • @biruktsegaye6351
    @biruktsegaye6351 Před rokem +10

    ያለምንም ቅደመ ሁኔታ የሰው ልጅ በሚፋቀርበት ግዜ የተዜመ ድንቅ ሙዚቃ ፈጣሪ ፍቅሩን ይስጠን !!

  • @eastworld5974
    @eastworld5974 Před rokem +6

    ምድረ ሰገጤ እየተነሳች እሄን የመሰለ ዘፈን ከቨር አደርጋለሁ እያለች ጉሮሮዋን ታደክማለች።
    ከቨር የሚያስፈልገው የኛ ጆሮ ነው የዘፈኑን አይነት ድምፅ አልባ ዘፋኞችን እንዳንሰማ ነው።
    በተረፈ ፋንትሽ ይሄ ዘፈኗን ሪሚክስ ከማድረግ ብትቆጠቡልን ወሮታውን እንከፍላለን።
    ወዳጅ አድናቂዎቿ።

  • @momiamnothingwithoutyoumym8319

    ይሄን ሙዚቃ ብሰማው ብሰማው አልጠግብም i really. love. it 1000000%

    • @GBurhan
      @GBurhan Před 3 lety

      I share your thought Bro, I can hear this music the while day nonstop.

  • @asmamawbaye4897
    @asmamawbaye4897 Před 5 lety +5

    ፍንትሽ ምርጥ ዘፈን ።ንዋይ ደበብ የሰራው ምርት ግጥም ከነ ስነ ጥበብ።

  • @emadir7463
    @emadir7463 Před 7 lety +24

    ምርጫሽ እኮ ዋው 💯💯💯 የዘፈንም የ እጮኛም ታማኝዬ ወንድማችን ምርጥ የ ኢትዮጵያ ታማኙ ልጅዋ 💯☝🏻️👍🏽😍😘❤️️ አሁን ግን ውዱ ባለቤትሽ የ 3ልጆችሽ አባት ተባረኩ ...!!!

    • @amroamrro1584
      @amroamrro1584 Před 3 lety

      ማነው ልጅዋ? ማነው ባልዋ?

    • @emadir7463
      @emadir7463 Před 3 lety +2

      @@amroamrro1584 you have internet so no need to ask you can google it.! Lol 😂

  • @ekramibrahim2793
    @ekramibrahim2793 Před 5 lety +6

    ይገባሻል ታማኝ በቃሉ የሚፀና የኢትዮጵያ ልጅ ነው

  • @djdjdjdhdjd3281
    @djdjdjdhdjd3281 Před 5 lety +4

    ውይይይይይሄንን ዘፈን ስወደው እኔም ቴምህርት፡ቤት ውስጥ በ ሙዚቃ ግዜ እዘፍነው ነበር ለካ፡የውዱ አንበሳዬ ባለቤት ነሽ የበለጠ አደነቅኩሽ የኔ ውድ

  • @user-cv5gd7dj3m
    @user-cv5gd7dj3m Před 7 lety +20

    እውነትኝነው ፈትሽ ልወደድ የሚገባው ሰውነው የእውነት ነው የማደንቅሽ እሽ ለእጮኛሽ መዝፈንሽ ዛሬ ላይ ግን የ3 ወንድልጆች እናትና አባት ናችሁ አወ ለታማኝ በየነ እኔም እድል ቢኖረኝ ንሮ እዘፍንለት ነበር የኔውብ እድለኛነሽ ታሞኝ በየየነ በሚሊወኖች የሚቆጠር አፍቃረና አድናቂ ሰውነው ኢትቢያ አንድ ያላት ድንቅ ሠው ቢኖር እሱነው ታማኝ ለዘላለም ይኑር ፈንትሽ የእውነት አንችቀርቶ እኔ ኢትቢያሰው በመሆኑ እካራለሁ ታማኝ ውነትም ታማኝ

  • @magicglass4533
    @magicglass4533 Před 5 lety +4

    እዬዬዬው ገዳማ
    እየዬው ገዳማይ
    እየዬው ገዳማ
    💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @dagmawit25
    @dagmawit25 Před 9 lety +12

    Unforgettable song. Very beautiful girl.

  • @richiwolloyewa3692
    @richiwolloyewa3692 Před 5 lety +6

    የማያረጅ ውበት ያለው ምርጥ ዘፈን በዚው አጋጣሚ አሁን የሚመጡ ዘፈኖች ግራ ገብቷቸው ሰው ግራ ያጋባሉ ፍትህ ለጆሮአችን

  • @shewayeabera5882
    @shewayeabera5882 Před 5 lety +1

    ይንሙዚቃሺን ስወደዉ ፈትሽ በቀለ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 6 lety +15

    ይሄ ዘፈን እንዴት እንደ ምወደው

  • @hikmarashid8083
    @hikmarashid8083 Před 5 lety +8

    ጀግና የጀግና ሚስት

  • @user-ph1cc7rj7k
    @user-ph1cc7rj7k Před 5 lety +5

    ውይ ትዝታይኔ ቀሰቀሳችሁብኝ ፋትሽ እንወድሻለን

  • @user-jm6qp2bu2x
    @user-jm6qp2bu2x Před 5 lety +13

    ይሄ ዘፈን በክረምት በብርድ ነው መስማት

  • @tezitatezita9960
    @tezitatezita9960 Před 4 lety +1

    Betam das yilala ewnten miwadada sew new tamany jagina sew nek le ethio.... nurilata 😍😍😍💪💪💪💪

  • @momiamnothingwithoutyoumym8319

    iam in love with this song 100%

  • @1BlueGin
    @1BlueGin Před 11 lety +11

    I saw her in Dallas and she was a great singer and dancer. Awesome!

  • @Gossaykassa
    @Gossaykassa Před 8 měsíci

    ትዝታ አያረጅም
    ሁሌም ምርጥ ትዝታ ❤❤❤

  • @helenlemma4514
    @helenlemma4514 Před 2 lety +2

    የአንገት ከረባትህ like

  • @user-ge6xi4ks4b
    @user-ge6xi4ks4b Před 5 lety +2

    አዉዶዉን ላኩልኝ ❤❤❤❤❤❤❤ሀሪፍ ነዉ

  • @natiman790
    @natiman790 Před 5 lety +3

    Amezing musk I love fateshi

  • @WebaWebu-py3hi
    @WebaWebu-py3hi Před 4 měsíci

    ዘመናዊ ለየት ያለሙዚቃነው ረጋያለ ጥሩዘፈን

  • @yekabatesfa1647
    @yekabatesfa1647 Před 5 lety +4

    Yene wube setamere

  • @tsgierdaenyewe1698
    @tsgierdaenyewe1698 Před 5 lety +3

    Wow betme yemeral yine maer

  • @sfhhhffggg6583
    @sfhhhffggg6583 Před 5 lety +3

    የጀግና ሚሽት

  • @yilmasahlu1607
    @yilmasahlu1607 Před 4 lety +1

    ደሰ ሲል

  • @emuemu3142
    @emuemu3142 Před 5 lety +2

    ዋውውው እንተ ወድጀህ ነው

  • @teletele2907
    @teletele2907 Před 5 lety +2

    የኔ ጀግና ሚስት ስንወድሽ ታማኝየ ነው የምልሽ

  • @onelove6426
    @onelove6426 Před 2 lety +1

    wow arif music

  • @natimelita8913
    @natimelita8913 Před 5 lety +3

    Fantish malet yichi Nat? ohh my God ennde zefenechiw hona tegegnet....... I wish if can find this kind wife.

  • @helenlemma4514
    @helenlemma4514 Před 2 lety +1

    ፍንትሽዬ ውብ ቆንጆ

  • @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd

    Wow merte zafane bakalat kamelaw balay allahi yibarkish edmeyachun yarzemaw kana balabetesh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edentadele4372
    @edentadele4372 Před 5 lety +1

    ዉይ ይህን ሙዚቃ ስወደዉ

  • @tinsiewhaile7950
    @tinsiewhaile7950 Před 4 lety +2

    Bela derfi

  • @user-nd9wn9ej8u
    @user-nd9wn9ej8u Před 5 lety +2

    ውይ ስታምሪ

  • @tecnotecno6811
    @tecnotecno6811 Před 5 lety +3

    wayenya ehan muzeka sewadawe efffffff

  • @user-cn7ld3ur4c
    @user-cn7ld3ur4c Před 5 lety +2

    የኔ ውድ ስወድሽ

  • @winteberry5116
    @winteberry5116 Před 7 lety +5

    yene konjo ufffffff

  • @zelalemdeneke7567
    @zelalemdeneke7567 Před 9 lety +8

    ዘመን ተሻጋሪ ዘመን የማይሽረው ውብ ዜማ

  • @sophiakh1130
    @sophiakh1130 Před 4 lety +2

    Ethereal

  • @hananhanan6103
    @hananhanan6103 Před 7 lety +7

    ዋው100000000%

  • @dawitabera8306
    @dawitabera8306 Před 15 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @mimimimi-vz6iu
    @mimimimi-vz6iu Před 8 lety +8

    ውብ ዚማ

  • @mansooorsaeef1538
    @mansooorsaeef1538 Před 5 lety +1

    Wowwwww

  • @kidistlovehamdan3241
    @kidistlovehamdan3241 Před 7 lety +5

    wowww

    • @aaoaaoao357
      @aaoaaoao357 Před 5 lety

      ሳስውነውለታማኝ አችንም እሱንም አላህይጠብ ቃችሁ

  • @getemekashegete531
    @getemekashegete531 Před 7 lety +5

    fff wow wow

  • @berteyemaryam9765
    @berteyemaryam9765 Před 5 lety +4

    ዉይ ጉዴ ይህ ዘፈን ያንች ነዉ እንዴ በጣም ምወደዉ እሸ

  • @tesfawolde3761
    @tesfawolde3761 Před 11 lety +4

    nice music

    • @saratomas789
      @saratomas789 Před 6 lety

      woooow

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 Před 5 lety +1

      ዋውውውእንዴት ረጋ ያለ ሙዚቃ ነበር። ሁሌ ቢሰማ የማይረሳ

  • @mimiderese3351
    @mimiderese3351 Před 5 lety +1

    😴👌👌👌👍

  • @mtagsewgaalweonelove6882

    😍😍😚

  • @AKLOGMICHAELMichael
    @AKLOGMICHAELMichael Před rokem

    👌👌

  • @mussieayalew6620
    @mussieayalew6620 Před 8 měsíci

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Před 6 lety +3

    Hold on!.. is this lady his wife?.. አሪፍ ነው!..

  • @user-on3wl9yx2t
    @user-on3wl9yx2t Před 5 lety

    ክክክ

  • @user-lh5oc6xu4s
    @user-lh5oc6xu4s Před 5 lety +1

    ይህ ዘፋርን ግን በሌላ ሰው አልተዘፋነው የት ነው የማውቀው

  • @feruznuru4827
    @feruznuru4827 Před 5 lety

    Woy enay ya necih zefana naw god Eko naw

  • @alemayaliaw8919
    @alemayaliaw8919 Před 5 lety +2

    አፍጫዋ እደጨት የቆመ

    • @genet.teshomegenet8560
      @genet.teshomegenet8560 Před 5 lety +2

      ምን አሳየሺ አፈንጫዋን። ክክክክክክክክ

    • @natnaelkinde7826
      @natnaelkinde7826 Před 5 lety +4

      በጣም ውብ ነች እንዴት እንደ ምወዳት

    • @nejatseid6
      @nejatseid6 Před 2 lety +3

      ከቻልሽ ጥሩ ነገር ጳፊ ካልቻልሽ ዝም በይ

    • @bruktesema3432
      @bruktesema3432 Před rokem +1

      አንቺ ድፍጥጥ

    • @rbkarukye8041
      @rbkarukye8041 Před rokem +2

      ምንም አይወጣላት