ለምወደው ለጀግናው ባሌ ታማኝ በየነ ገና ብዙ ዘፈን እዘፍንለታለሁ ይገባዋል...ተወዳጅዋ ድምፃዊት ፋንትሽ በቀለ ...አዝናኝና ቆይታ.. | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 05. 2022
  • አርቲስት ና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ... bit.ly/3wKLC52
    ተወዳጅዋ ድምፃዊት ፋንትሽ በቀለ …. አዝናኝና አስተማሪ ቆይታ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 369

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +82

    የታማኝ ንግስት የኔ ደርባባ ስወድሽ እንኳን ወደ እናት ሐገርሽ በሰላም መጣሽ መልካም የእናቶች ቀን ለሑሉም እናቶች 🙏🙏🙏

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 2 lety +46

    መልኳ እና ቅላትዋ የበዛባት ነግስት ፋንትሽ በቀለ አቤት ስነምግባር ለሰው ልጅ ያላት ክብር በጣም ደስ ትላለች ክበሪ እድሜ ጤና ይስጥሽ ከነ ቤተሰቦችሽ ለታማኝም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @abukeman7274
    @abukeman7274 Před 2 lety +23

    WOW እውነትም ባል እና ሚስት ከ አንድ ወንዝ ይቀዳል የኢትዮጵያ ኩራቶች ረጅም እድሜ ለ ፋንትሽ እና ለታማኝ

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Před 2 lety +24

    ፋንትሺ ከነባለቤትሺ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ

  • @bf7767
    @bf7767 Před 2 lety +39

    የታማኝ ንግስት❤🙏ታማኝችን ጠፍ በሰላም ነው

  • @ananaTube9529
    @ananaTube9529 Před 2 lety +48

    ተወዳጅ ሰው ነው ያቀረብከው እሁድ ምሽትን እንድንወደው ያደረገን ፕሮግራም ነው እንኳን ለ10 ኛ ዓመት አደረሰህ

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 Před 2 lety +34

    ፋትሽዬ ከእነ ባለቤትሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před 2 lety +10

    ትልቅ ክብር የሚገባት ሚስት እናት
    የኪነጥበብ ባለሙያ ለብዙ ሴቶች
    ምሳሌ የምትሆኚ ተወዳጆ አርቲስት
    ፍንትሽ በቀለ 🥰😍😘🌹🌸💐🌹🌸💐

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Před 2 lety +35

    በጣም እምንወዳትን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፋንትሽ በቀለን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን! ይልመድብህ እንደዚህ አይነት ሰዎችን አቅርብልን።

  • @bettysheger976
    @bettysheger976 Před 2 lety +11

    ፋንትሽዬ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ታውቂያለሽ በጣም ሰው አክባሪ ሰው ወዳጅ ልቧ ንፁህ መልካም ሴት ደግ አዛኝ የፍቅር ተምሳሌት ምርጥ ሴት እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤💕❤🌺🌺

  • @FanaProductions
    @FanaProductions Před 2 lety +29

    በአለም ዙሪያ ያላችሁ መተኪያ የሌላችሁ ውድ እናቶች በሙሉ እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ! ክበሩልኝ!❤️❤️
    በህይወት የሌሉትን እናቶች በገነት ያኑርልን!❤️

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 Před 2 lety +23

    የነበልባሉ ታማኝ በየነ ንግስት ፋትሽየ የሴት ወ/ሮ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ከነ ባለቤትሽ በስራወችሽ አትጥፊብን ነይልን ❤️😘

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Před 2 lety +8

    ፋትሽዬ የሰፌሬ ሰው ስላየሁሽ በጣም ነው የምወድሽ።

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox Před 2 lety +32

    ዋው ሰይፍሻ እናመሰግናለን ምርጥ ሰው ነው ያቀረብክልን ዬታማኝ ንግስት ፋንትሽዬ እረጅም እድሜ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከነቤተሰብሽ 🙏

    • @user-bj6cs9iv5r
      @user-bj6cs9iv5r Před 2 lety

      ደምሪኝእህት ቅርታላለሽ

    • @fozia1239
      @fozia1239 Před 2 lety

      የየባንዳ ሚስት በህዝብ ስም በምትሰበስቡት ገንዘብ ሚሊየነር ሆነሻል እግዚአብሔር ይፈርዳል ጠብቁ ምድረ ሌባ ።

  • @user-uk1bg3xb2b
    @user-uk1bg3xb2b Před 2 lety +9

    ጨዋነትሽ አስተዳደግሽን ይመሰክራል።ታማኝ እንዴት ብትመረቅ ነዉ ይችን እንቁ እጅህ ላይ የጣለልህ? በዚህ ላይ ወላድ። ቀናሁብህ💚💛❤

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 2 lety +4

    በመጀመሪያ በጣም በጣም ነዉ ፋንትሽንና ታማኝን የምወዳችሁ የማከብራችሁ። እዉነትሽን ነዉ እህቴ ፋንትሽ መቻቻልንና አርቆ ማሰብ ካለ መቶ አመት መኖር ይቻላል።

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Před 2 lety +20

    መልካም የእናቶች ቀን በሕይወት ለሌሉትምበገነትያኑራቸው ፡ እርጋትሽ ደስ ሲል እንኳን ደህና መጣሽ ደርባባ እርጋታሽ ደስ ሲል

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před 2 lety +53

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እስከነቤተስቦችሸ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @zufsnyemer79
    @zufsnyemer79 Před 2 lety +5

    ፋትሽዬ ስላየሁሽ ደስብሎኛል እረጅም እድሜ ላቺና ለታማኝኝ የጠፋ ታማኛቸን በሰላምነዉ እረጠፍቷል እንየዉ እንስማድምፁን

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 2 lety +9

    የጀግናው የታማኜ ባለቤት ስወዳቹ ታማኝዬ

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 Před 2 lety +21

    አለባበስዋ ስያምር ምርጥ እትዮጲያዊ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tsehayyeethiopia4714
    @tsehayyeethiopia4714 Před 2 lety +6

    ከአንዳንድ ጀገና ወንዶች ጀርባ ብዙ ጠንካራ ሴቶች አሉ. አንዷ አንቺ ነሽ,የዚህ ዘመን እቴጌ ጣይቱ እረጅም እድሜ ከንጉስሽ ጋር🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před 2 lety +3

    ታማኝ በየነ የኢትዮጵያ
    ታማኝ ልጅ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠው

  • @merontedi7120
    @merontedi7120 Před 2 lety +6

    አክስቴ እና ጋሼ ቢኖሩ ብዬ ተመኘሁ ሁሌም የሚናፈቁ ሰው ወዳጆች ናቸውና ነብሳቸው በአፀደ ገነት ያኑረው !የነሱ ልጅ በመሆንሽ ብቻ ትወጀዳለሽ
    ረጅም እድሜ ከነቤተሰብሽ

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety +11

    እደዚህ ነብስ ቁምነገር ያላቸዉን አምጣልን ፈትሺየ የኔዉድ

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Před 2 lety +5

    የሴት ቁንጮ ደርባባ ስወድሽ ሁሉን ስለምታከብሪ እጥፍ እናከብርሻለን እድሜና ጤና ለመላው ቤተሰበሽ።

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 2 lety +35

    እሰትፍሰ ላላቸው ሁሉ መለካም የናቶች ቀን💞💞💞👍👍👍👍👏

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před 2 lety +19

    አዲስ አርቲስቶች ከዚ ተማሩ ክብር ስነስራት ያከበራቹን ህዝብ ማክበር ያስከብራል

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 Před 2 lety +10

    እምትገርሚ መልካም ሰው!። ጆሮ ለሰጠሽ ብዙ ታስተምሪያለሽ!

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +8

    ለሁሉም እናቶች ረጅም እድሜ ይስጣቸው ፋንትሽ ስወዳት

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 Před 2 lety +2

    የኔ ደግ እግዚአብሔር አምላክ ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ደግ እናት ነሽ ኢትዮጵያን ባንቺ ውስጥ ነው ያየዋት

  • @mesineguse1376
    @mesineguse1376 Před 2 lety +9

    ፋንትሽዬ ባንተዉ ተፅናንቼ ባንተዉ እንድኮራ በሚለዉ ሙዚቃ በጣም ነዉ የምወድሽ እድሜና ጤና የስጥልኝ።❤❤❤

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 Před 2 lety +9

    ፋንትሽዬ በፍቅር ነው ምወድሽ በተለይ ብክንክን የሚለው ደሞ ይለያል ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደና መጣሽ❤️

  • @samiadera
    @samiadera Před 2 lety +3

    ከተወዳጁ ታማኝ ማንነትና ስኬታማ ስራዎች ጀርባ ያለች ቅንና ጠንካራና ታማኝ ሚስት 2 ታማኞች ሰላማችሁ ይብዛላችሁ

  • @selamethiopia8747
    @selamethiopia8747 Před 2 lety +15

    እንደዚች❤ ያሉ ሰወችን አቅርብ አልንህ
    መቶ ጊዜ ያችን ምልቅጥ ማስተዋልን ታቀርባለህ🤭😂😂😂

    • @hasna5336
      @hasna5336 Před 2 lety

      ክክክክክክክክክክ ለየት ያለ ኮሜንት

  • @mlibra1473
    @mlibra1473 Před rokem +1

    ወይኔ ታማኝና ፋንትሽ ሁለት ልበ ቅኖች ስወዳችሁ።

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 Před 2 lety +2

    ፋንትሽዬ ዬኔ ትሁት ትንሽ ትልቅ ሁሉን አክባሪ እጅግ ሲበዛ ደግና ቅን ሰው ነሽ ከነባለቤትሽ እጅግ ነው የምወዳቹ የማከብራቹ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 Před 2 lety +7

    ሸሕ አልአሙዲ እኮ እድግ ምርጥ ሰው ነበር

  • @melakudebela1763
    @melakudebela1763 Před 2 lety +34

    She is beautiful soul inside and out like her husband!

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před 2 lety +4

    ልቤ እርክት አለ ስነስርአት ያለሽ እመቤት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ።

  • @meserettadessa173
    @meserettadessa173 Před 2 lety +7

    ሰይፉ ሰለዕድሜ ብዙ ጊዜ አትናገርም በእናንተ ዘመን ትላለህ አንተ ከእሷ አሳንሰህ ታወራለህ እ/ር የሰጠህን ዕድሜ አታሳንሰው የፈጠረ ጌታ ይቀየምሀል አንተን ለምሳሌ አወቀዋለሁ በዕድሜ የባረከህን አምላክ አታሳዝነው።

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 Před 2 lety +14

    እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ አበባ የመሰልሽ እስከነ ልብስሽ አነጋ ገርሽ የተረጋጋ እውነተኛ ኢትዮጵያውያን

  • @abebechwoldeyohanese8388

    ውይ ተባረኪ የኔ ቆጆ አቤት ትትናሽ የኔ ጨዋ ከአለባበስሽ ጋር ተባረኪ

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 Před 2 lety +3

    ሰይፉዬ በጣም የምወዳትን ፋንትሽን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን ለባለቤቶውም ክብር አለኝ

  • @user-jf4pw3co1w
    @user-jf4pw3co1w Před 2 lety +15

    ከሞላ ቤተቦችሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @mubaargau1545
    @mubaargau1545 Před 2 lety +7

    እናማሰግናለነ ሰይፉ እኛ ምንፈልገው እንደዚህ ዓይነት ተወዳጅ ሰው ነው እንጂ አንተ በያሰምንቱ ቲክቶክ እንትና እያልክ አሰልችተህን ነበር

  • @user-hs7lx8zw3m
    @user-hs7lx8zw3m Před 2 lety +5

    ሠዉ አክባሪ አደብ ያለዉ ሠዉ ያሥታዉቃል ብድግ ትላለች ፋትሽየ ልዩ ነሽ

  • @ALiALi-vd3rs
    @ALiALi-vd3rs Před 2 lety +3

    ዋው እርጋታዋ ደስ ሲል እረጅም እድሜ እና ጤና ከነመላው ቤተሰቦችሽ ይስጥልን 😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před 2 lety +4

    ፈንትሽይ እንዳንቺ ያለ ሰዎችን ያብዛልን ፍቅር ያሸንፈል

  • @firaolabera9958
    @firaolabera9958 Před 2 lety +3

    ፋትዬ እኛ ከናተ ብዙ መማር ያለብን ነገር አለ
    ኑሪልን የኔ እናት 🥰🥰🥰

  • @pinkiler6670
    @pinkiler6670 Před 2 lety +15

    እንደዚ የሰራ ሰው አምጣ 🫡

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 2 lety +46

    እናቶች:-እንዲሁም ያለወልዳችሁ እናት ናችሁ!በሴትነታችሁ! እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ!💐🙏🏾✌🏽💚💛❤️🇪🇹

  • @user-zf1bn4jo3c
    @user-zf1bn4jo3c Před 2 lety +1

    ፈትሽየ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ያቺዘፈን ውስጤ ነው በዛ ላይ የምወደውይ ልይ ይመጥነዋን በተረፈ ነፍ አመት ኑሪልን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔

  • @user-vw3sb8dj2s
    @user-vw3sb8dj2s Před 2 lety +3

    ንግስቷ እንኳን ደህና መጣሽ ወደእናት ሀገርሽ ኢ/ያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥❤

  • @naninagatu4768
    @naninagatu4768 Před 2 lety +2

    እንኳን ለምትወጃት ሀገርሽ እንኳን ደህና መጣሽ ፍንትሽዬ ። እንኳን አደረሰሽ እንኳን ደስ አለሽ ። ሰይፉ የምወዳትን እንግዳ ስለአደረክልኝ አመሰግናለሁ።

  • @fitsumyasabu4522
    @fitsumyasabu4522 Před 2 lety

    ከአንደበትሽ የሚወጣው መልካም ነገር ብቻ ምን አይነት መልካም ሰው ምንስ አይነት ድንቅ ሴት ነሽ አምላክ ቤተሰብሽን ይባርክ ይጠብቅልሽም ::

  • @abershealemayhu958
    @abershealemayhu958 Před 2 lety +2

    ፋንትሽ ማለት ሰው አክባሪና ትህትና አብዝቶ የተሰጣት ናት እንወድሻለን

  • @jordana7775
    @jordana7775 Před 2 lety +5

    ፓ ስነስርአት ፍቅር የሆናቹ ባል እና ሚስት እግዛብሄር ትዳራቹን የበለጠ ይባርከው

  • @mariyambekele9600
    @mariyambekele9600 Před 2 lety +1

    ጤና ይስጥልኝ ዋው አንደኛ ከነ ሙሉ ቤተሰብ ከምርጡ ወንድማችን ቁርጥ ያገራችን ጠንካራ ታማኝ በየነ ግን ጠፋ ሰላም ይብዛልን።

  • @kabtamuabayneh4061
    @kabtamuabayneh4061 Před 2 lety +4

    ፈንትሽዬ ሰይፉ አሁን ትልቅ ሰው አመጣህ tnx

  • @DubaiUse-em7bc
    @DubaiUse-em7bc Před 2 lety +2

    ፈትሽዬ ቅን ሰውነሽና ፈጣሪ አብዝቶ እድሜና ጤናውን ይስጥሽ ደርባባ ጨዋ የጨዋልጅ

  • @branecurpoz8853
    @branecurpoz8853 Před 2 lety +13

    ፈጣሪ ይባርክሸ ኑሪልን ምርጥ ሰዉ

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před 2 lety +5

    Fanteshe wonderful good speech bless you

  • @yegussegedamu7076
    @yegussegedamu7076 Před 2 lety +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ በጣም ሰወድሽ እግዚአብሔር አረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ አይ ባልና ሚስትበቃ ተከተተ ❤❤❤

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 Před 2 lety +3

    God bless Ethiopia 🇪🇹
    God bless Ethiopia 🇪🇹
    God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @fekareted
    @fekareted Před 2 lety +8

    ባሏን የምትወድ ሴት ፀዴ ናት

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 Před 2 lety +6

    ዋውውው ፋንትሽየ ስወድሽ

  • @sarahj4895
    @sarahj4895 Před 2 lety +2

    I like Fantish she’s so beautiful and kind gin ye Oromo bahal libs labsa yetanasachiw masarat mabrate timaslalach yimitilu like argu👈

  • @binyamasseged2066
    @binyamasseged2066 Před 2 lety +2

    ፋንትሽዬ ኑሪልኝ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ

  • @selam2170
    @selam2170 Před 2 lety +19

    በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ❤❤

  • @user-dp1mb1ze7u
    @user-dp1mb1ze7u Před 2 lety +4

    ፋንትሸዬ ሰወድሸ ኧንኳን በሰላም ለሀገር በቃሸ የማትጠገቢ

  • @saratadessenegewo2059
    @saratadessenegewo2059 Před 2 lety +2

    She is so hammble and a loving woman.Tamange is so lucky to have her in his life!!!!

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 2 lety +5

    The gold star Fantesh Bekele very pleased to see you.

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 2 lety +11

    እስቲ ደሞ ባለሽ እድሜ እግዚያብሄርን አመስግኝ መልካም አስተያየት አርገሽ ውስጂው

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 Před 2 lety +4

    ታማኝየማ የሰው ማኛ ነው እውነትም ታማኝ ነው

  • @hagostesfamarian2753
    @hagostesfamarian2753 Před 2 lety

    በጣም የምታኮሪ ምርጥ ሴት ነሽ፡ ክብር ያለሽ፡ ከልብ ኣፍቃሪ፡ እግዚኣብሄር የምትመኚውን ሰጥቶ ከባልሽ ከልጆችሽ ከሙሉ ጤና ረጅም ዕድሜ ይስጥሽ። እንዲህ ዓይነት ሴት ወርቅ ኣስተሳሰብ ያላት ለኔ ፋንትሽ የመጀመርያ ናት።

  • @ainiaini3794
    @ainiaini3794 Před 2 lety +5

    የኔማር ተባረኪ እንኳን ደህና መጣሽ ስወድሽ

  • @rasrafamedia-7366
    @rasrafamedia-7366 Před 2 lety +2

    የጀግናው እንደስሙ ታማኝ የታማኝ በየነ ሚስት!

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 Před 2 lety +2

    ፋንትሺየ የኔ ቆንጇ አንች የናቶች እናት የሚስቶች ሚስት ነሺ በጣም ጥሩ ሰው ነሺ ትክክለኞ ኢትዬጵያዊ ነሺ በጣም የምኳራብሺ ነሺ አከብርሻለሁ በተለይ ለታማኚ ታማኚ ለመሆን የአንች ትልቅ ስራ መሆኑን አውቃለሁ:: በተለይ ጌሎርድ ስንሰራ 2:00 AM ከስራ ስንወጣ ስለታማኚ አገሩን ሳያይ ሳይገባ አንድ ነገር እንዳይሆን ብለሺ እንባሺን ያፈሰስሺው መቸም አልረሳውም ለአንች ክብር እንዲኖረኚ ያደረገኚ ቀን ነው::ያንንም ቀን በማየታችሁ እኔም የአይን ምስክር ስለሆንኩ ደስ ይለኞል:: እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ✝️🙏❤️

  • @betty-ko6ez
    @betty-ko6ez Před 2 lety +1

    ፋንትሽዬ በጣም እወድሻለው
    ሜካፕ የለቀለቀችሽን ውቀሻት በጣም ያስፈራል። You are beautful with out make up.

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před 2 lety +7

    የኔ እህት የኔ ፈረንጅ ያበበች ይመር የናቴ ልጅ እንኳን አየሁሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @asmerawityas6538
    @asmerawityas6538 Před 2 lety +9

    I love ❤ you fantish and tamagne a lot. You are beautiful inside out. 😘

  • @kimo428
    @kimo428 Před 2 lety +10

    መልካም ሠዎች ናቹ ከነባለቤትሽ

  • @misebeyenbeyen8157
    @misebeyenbeyen8157 Před 2 lety +2

    ይገባዋል እድሜ ጤና ሙሉ ጥሩና መልካም ጥሩና ኢትዮጵያውያን

  • @user-kj6io2yo3v
    @user-kj6io2yo3v Před 2 lety +3

    የኔ እናት ኑሩልኝ ሰነ ቤተሰብሽ

  • @looniesey4428
    @looniesey4428 Před 2 lety +1

    ፋንትሽ እድሜ እና ጤና እመኝልሻለሁ እውነት ጥሩ እናት ነሽ :

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Před 2 lety +2

    የሚያምሩ ልጆች ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ናችሁ💕 የእናንተ ፍቅር ይጋባል ወደሌላው ለኛም ይጋባብን እናንተን ሳስብ ኢትዮጵያ የሁሉም እናት እንደሆነች ያሳዬኛል ታማኝ ፈንትሽ በጣም እወዳችኃለሁ እድሜ ከንጀራ ይስጣችሁ💚💚💛💛❤❤🌹💕🙏🌷💓💗

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před 2 lety +4

    Good person. Pretty positive person.

  • @arttube5297
    @arttube5297 Před 2 lety +6

    ፉትሽ እወድሻለሁ ግን እድዘፍን እግዚአብሔር እረዳኝ አይባልም ዘፈን ኀጢአት ነው

  • @sleammitikie6290
    @sleammitikie6290 Před 2 lety +4

    እንኳን አደረሰሽ ለእናቶች ቀን ፈትሽየ እምወድሽ እናመሰግንሻለን

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 Před 2 lety +2

    ቅን ሰው ነሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ 🥰🥰🥰

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 Před 2 lety +6

    እርጋታዋ ስታምር ❤️❤️❤️በመላው አለም ለምትኖሩ እናቶች በሙሉ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንላችሁ እማ እስትንፋሴ ሺ አመት ያኑርልኝ 😘ቅመሞችዬ እኛንም ለቀጣይ አመት እናት እንዲያደርገን ፀልዩ

    • @adanechmekonnen2712
      @adanechmekonnen2712 Před 2 lety

      እመቤቴ ማርያም ልጅ ታሳቅፍሽ ለዛውም ላንቺ ለስማእታ ልጅ አንድ አይደለም ከ2 በላይ ታሳቅፍሻላች በልጃ በእየሱሰ ክርስቶስ ስም አሜን አሜን አሜን

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 Před rokem

      አሜነውዴ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Před 2 lety +15

    #ውይ ስወዳት የእኔ ደርባባ ፋትሽዬ የታማኝ ባለቤት
    ##ቅኖች ኑ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ የሀገሬ ልጆች

  • @tsega1975
    @tsega1975 Před 2 lety +5

    ፋንትሽ ምነው እጅሽን በጣም ሸፍንሽው ማየት አልተቻለም ቆንጆ እኮ ነሽ

    • @emebettemesgen5350
      @emebettemesgen5350 Před rokem

      እጇ ሂና አለው ለዛ መሰለኝ የደበቀችው

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před 2 lety +3

    ርጋታሸ ለዛሸ ትህትናሸ❤❤😍😍

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před 2 lety +2

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን እዝቦቾን ይባርክ በጣም ሰነሰራትዋ ኢትዮጵያዊነትዋ ንግግሯ ደስ ይላል ሰሜቲን ነው የነካችኝ ፈጣሪ እድሜ ከጢና ይሰጥሽ

  • @tmaniacell
    @tmaniacell Před 2 lety

    ፋትዬ ሰወድሸ እንኳን አደረሰሸ የናቶች ቀን እረጅም እድሜ ከጤና።ገር ያድልሸ ሰዬፋሸ አመሰግና ለው

  • @temesgenyeshanew9883
    @temesgenyeshanew9883 Před 2 lety +2

    Amazing interview with an amazing Artist Fantesh thanks for your contribution.God bless you and your family 🙏

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 Před 2 lety +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-td9bp2hj7g
    @user-td9bp2hj7g Před 2 lety +4

    የኔ ጨዋ ስታምሪ