ታዳሚውን በእንባ ያራጨው የመቶ አለቃ አይዳ አሌሮ የሽልማት ስነስርአት - ፯ኛው የአርአያ ሰው የመጀመሪያዎቹ ልዩ ተሸላሚ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World

Komentáře • 692

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Před rokem +119

    ምቶአለቃ አይዳ ስለ ኢትዮጵያ የተናገረችውን ሁሉ በእንባዬ ሰምቻለሁ🇪🇹 ለእሷ እና ለሁሉም ሰራዊታችን ታላቅ ክብር እና ፍቅር አለኝ👏🇪🇹 👏🇪🇹 እግዚአብሔር ሁላችሁንም ኢትዮጵያን ይባርክ ሁላችሁንም ኢትዮጵያንም ይጠብቅልን🙏🙏🙏 አሜን🙏🙏🙏

    • @mulatumammoergete2394
      @mulatumammoergete2394 Před rokem +1

      በቸርነቱ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁንልን ።🙏🙏🙏🐦🐦🐦🕊🕊🕊 አሜን።

    • @aleemamail130
      @aleemamail130 Před rokem +1

      🤲አላህ፡ይጠብቃት፡እትዮጵያ።

    • @teshomeashagere454
      @teshomeashagere454 Před rokem +1

      አይዳ የእኔ ክብር የእኔ ጋሻ የእኔ ነፅነነት ነሸና ላንቺና ላንቸን መሰል የቁርጥ ቀን ጀግኖቻችን የዘላለም ክብር ለናተ ሊላ ቢቀር ላንድ ቀን የናተን ውሎ ወዬ ብሞት ደሰተኛ ነኝ አሁንም ክብር ለቁርጥ ቀን ልጆች ኢትዮጵያ ለዘላለም በነፅነት ፀንታ ትኑር

    • @teshomeashagere454
      @teshomeashagere454 Před rokem +1

      የኢትዮጵያ ሀዝብ ለዚህጀግና ሠራዊት መንም ሳይሳሳ ንብረቱን፣ገዘብን ፣ጉልበቱን ፣ወዘተ ሊሰጡ ይችላሉ መ/አለቃ አይዳና አጠቃላይ ሠራዊታችን አባል ግን ለኢትዮጵያ ህዝብ የማይተካ ውድ ህይወታቸውን የሚሰጡን የክብር ህይወት አበዳሪዎቻችን መሆናቸውን የምናውቀው ስንቶቻችን ነን?ሚሊዮን ዘረኞች፣ ሚሊዮን ባነዳዎች፣ሚሊዮን ሌቦች ቢሰለፉ እመኑኝ አንድ አይዳን ሊሆኑ አይችሉም ከብር ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊት!!!

  • @ethioeritreaupandup1074
    @ethioeritreaupandup1074 Před rokem +84

    በብሔር ሳይሆን እንዲህ በትክክለኛ መስመር የሚሄድ "ኢትዮጵያ" የሚል ሕብረተሰብ ሲታይ ከሚያስደስት በላይ የሚያስደስት ነገር ምን አለ⁉️ ከ🇪🇷ዊ ወንድማቹሁ 🇪🇷🇪🇹❤🙏

    • @user-hs2wg3gn2c
      @user-hs2wg3gn2c Před rokem

      ፕሮፕጋዳ ነው ማንም ልጁን ለአብይ አህመድ አሊ ለውትድርና አይስጥም

    • @danielballe5021
      @danielballe5021 Před rokem +1

      አይዳ ነጋጠኝ ተብላ ባባቷ መጠራት ሲገባት ነእናቷን አባት አያቷን አላሮን ለምን መረጠች ? ይህቺ ያባት ስም ቅየራ በደረት ተስባ የዘመኑን የዘር ጨዋታ አይመስላችሁም ? በርግጥ ጎበዝ ነች ግን አላሮ አያቷን ጎትታ ማምጣቷ ምክነያት ሚነግረኝ አለ ?

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Před rokem +1

      እናመሰግናለን🇪🇹❤🇪🇷

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Před rokem

      @@user-hs2wg3gn2c አፍሽንዝጊየወያኔልጅ👈👎👎👎👎👎

    • @peace8750
      @peace8750 Před rokem +2

      We love our Eritrean brothers and sisters.

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před rokem +11

    ኢትዮጵያ የጀግኖች ችግር የለባትም እልልልልልል በይ ኢትዮጵያዬ የኢትዮጵያ ኩራት ነሽ 💚💛❤️

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před rokem +42

    መከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያ ኩራት 💚💛❤️

  • @jhontube3996
    @jhontube3996 Před rokem +74

    ፊቴን በእንባዬ አበሰበሽው ላንቺ ክብር ሁሉ ይገባሻል ኢትዮጵያና ህዝቦችሽ ያመሰግኑሻል እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ክበሪልን!

    • @ae7936
      @ae7936 Před rokem +1

      የሴት ጀግና ጀግኖች ሁላችሁም ክበሩልን 😭😭😭😭ሀገሬ ኑሪልኝ በየድንበሩ ህይወታችሁን አሳልፋችሁ ለምትሰጡ ለመከላከያ ባጠቃላይ ለጥምር ጦሩ ክብር ይገባችሆል እናንተ በከፈላችሁት በደማችሁ ስላኖራችሁን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ሽንፈት ሀገሬን ለከዳ ለጡት ነካሽ ወያኔ ይሁንለት

    • @adicho5964
      @adicho5964 Před rokem +1

      Weye mto alqa enbayen mqotater alchelkum fetari yerdane yerdanslem amen

    • @teshataw
      @teshataw Před rokem

      Great

  • @azebterefe5648
    @azebterefe5648 Před rokem +50

    ቃላቶች ያጥሩኛል መቶ አለቃ አይዳ። ኢትዮጵያ ትምከቴ ናት!!!🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏.

  • @mudyashukra596
    @mudyashukra596 Před rokem +24

    ኢትዮጵያዊነትን የጠፍው ስሜቴ ነዉ ያስየሽኝ የኔ ጀግና የሀገር ኩራት ነሽ ጀግኒት

  • @user-ld6nb6qt3b
    @user-ld6nb6qt3b Před rokem +31

    አንቺ ማለት ጀግናችን ነሽ
    ወታደር ማለት ኢትዮጲያ ነው ኢትዮጲያ ማለት ወታደር ነው
    እኛ ያለ እናንተ እንድሁም ኢትዮጲያ ያለ እናንተ ምንም ነን ስልሽ
    ውዴ እድሜ ይስጥልኝ
    አላህ ይጠብቅሽ ከዚህ በላይ ብዙ ብዙ እንጠብቅሻለን።

    • @feydukedir
      @feydukedir Před rokem +1

      ((ይህ ነው የአድዋ ታሪክ)) አድዋ ሲነሳ በአብዛኛው ኢትዮጵያውን ሙስሊሞች ዘንድ የማይረሳ መጥፎ ጠባሳ ትዝ ይለኛል። የአድዋ ጦርነት ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የተሳተፈበት ጦርነት ነበር። ጦርነቱ ካበቃ በሗላ በጦርነቱ የሞቱትን ኢትዮጵያውያን ወታደሮች እየተለቀሙ ይቀበሩ የነበሩት ክርስትያኖችን ብቻ ነበር። ውጥስን የሚያሳምመውና ልብን የሚያቆስለው ደግሞ የወራሪውን ጣሊያን የሞቱት ወታደሮች ክርስትያን ስለሆኑ በክብር በኢትዮጵያ መንግስት እየተለቀሙ ተቀብረዋል። ለሀገራቸው ሲሉ የተሰውት ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ግን የአሞራና የአውሬ እራት ሆነዋል።።።። እውነተኛ የኢትዮጵያ ታሪክ ማወቅ የሚፈልግ ካለ የኡስታዝ አህመዲን ጀበልን የአብድልጀሊል አሊ ካሳ የአንዳርጋቸው ጽጌ የታሪክ መፃፎቻቸውን ማንበብ ትችላላቹህ።

  • @esatulayned
    @esatulayned Před rokem +50

    ክብር ለናተ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች 🍀🌼❤️

  • @Wondistudio
    @Wondistudio Před rokem +5

    እኛ ዛሬ ቁጭ ብለን ይህን ኮመንት የምንፅፈው፣ በአግባቡ የቀረበ ምግብ እንኳን የምንበላው መከላከያችን ሲኖር ነው፣ ክብር ይገባቸዋል !!

  • @kbb7400
    @kbb7400 Před rokem +68

    እግዚአብሔር ከፊት ከሃላ ይጋርድሽ🙏🏾 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🏾💚💛❤️

    • @emebetbogale6439
      @emebetbogale6439 Před rokem +1

      My wonderfull sister let our God send his Angeles to you where ever you go .
      You are not only a great soldier a great wrighter i am so proud of you. I realy wants to meet you in life .
      Stay strong and blessed

    • @saronteshome5249
      @saronteshome5249 Před rokem

      የእኔ ጀግና እወድሻለሁ

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Před rokem +22

    ኢትዮጵያችን እንደዚህ አይነት ቆራጥ ጀግና አናብስት አላት ከዚህ የበለጠ ቃላት የሚገልጥ ላገኝ አልቻልኩም ! ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላት በሙሉ💪

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 Před rokem +38

    የተወደዳችሁ የመከላከያ አባላት እናንተ እየሞታችሁ እኛ እንድንኖር በማድረጋችሁ እጅግ አድርገን እናመሰግናችኋለን !!!

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 Před rokem +2

    የእምዬ ኢትዮጵያ አናት ነሽ ሁላችሁም ኢትዮጵያ ውያን ወታደርን አስቡ

  • @Shaleqa_Adenan
    @Shaleqa_Adenan Před rokem +23

    This is what it means Ethiopian🇪🇹 and to all Ethiopia 🇪🇹 soldiers thank you for your service!

  • @derejeassamnow8010
    @derejeassamnow8010 Před rokem +2

    እውነተኛ ጀግና እትዮጵያዊት መቶ አለቃ አይዳ አላሮ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው።እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @yaredy.zegiorgis6414
    @yaredy.zegiorgis6414 Před rokem +30

    ክብር ለሴት አናብስቶቻችን! ክብር ለመከላከያችን።

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 Před rokem +13

    በዓይን እናያቸው የነበሩትን የጥንቱን የኢትዮጵያን ጦር ሠራዊት የሀገር ፍቅርን ትዝታ ቀሰቀሽብኝ ። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ።

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před rokem +4

    ቃላት የለኝም አይዳዬ በእባ ነው ያዳመጥኩሽ ክብር ለጀግኖቻችን ለመከላከያ ይሁን በአጥት እና ደማችው አገርን እና እኛን ለማኖር ስለምከፍሉት ምስዋት እና መሰግናችዋለን ክብር ለእናተ ይሁን

  • @danielmanyahele327
    @danielmanyahele327 Před rokem +4

    እናቴ የኔ ጀግኒት ጩኸቴ ከንቱ ስላልቀረ እጅግ ደስ ብሎኛል አይዳ የቁርጥ ቀን ልጅ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ክብር እና ሞገስ ለበራሪው ነብር ለጀግኖች ሰማእታት

  • @user-oe1co9hc5s
    @user-oe1co9hc5s Před rokem +7

    ዛሬ ከልቤ የደስታ እምባ አነባሁ ልቤ በጀግኖቻችን ኩራት ተሰማት ነገ ሀገሬ በክብር ከፍ የምትምበት እንደሚሆን እተማመናለሁ በርቹልን 🇪🇹💝🇪🇹💝🇪🇹💝🇪🇹

  • @ysolnet
    @ysolnet Před rokem +11

    የኔ ጀግና ዘርሽ ይባረክ ። ቃላት የለኝም ።👏👏👏👏👏👏

  • @Mr12m12b
    @Mr12m12b Před rokem +17

    ኧረ፡ አስለቀስሽን እኮ የኔ ጀግና! እግዚአብሔር አምላክ ያቺ አንቺ ያየሻትን ኢትዮጵያ ለሁላችንም ያሳየን! አሜን። ክበሪልኝ የኔ እህት።

    • @yeabsera03noah6
      @yeabsera03noah6 Před rokem

      Dear my sister you are the real Ethiopiaian flag you are our HERO gad bless you
      Gad bless Ethiopia.

    • @yeabsera03noah6
      @yeabsera03noah6 Před rokem

      You are our HERO

  • @yohansafewerk3554
    @yohansafewerk3554 Před rokem +6

    I'm a living testimony.She is not only a resolute soldier,but also a good orater.She trained me an air borne training in Debre Ziet in 2005 E.C.
    Big respect Adaye!!

  • @raheltsegaye4445
    @raheltsegaye4445 Před rokem +6

    💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️የኢትዮጵያ ጀግኒት ኢትዮጵያ ለዘላለም ታፍራና ተከብራ በውድ ልጆቿ ትኑር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abiytelila4403
    @abiytelila4403 Před rokem +5

    ድንቅና እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ በሄድሽበት ሁሉ እግዛብሄር አምላክ ይጠብቅሽ ተባረኪ ኢትየዮጵያዬን ባንቺውስጥ ስላየዋት በጣም ተደስቻለሁ

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 Před rokem +16

    Peace & Love for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻

  • @kedirgo
    @kedirgo Před rokem +6

    ኢትዮጲያዊነቴን በእንባዬ ገልፃለው ያውም መቆጣጠር እያቃተኝ ። አንቺ ያለው ኢትዮጲያዊ ሰሜትና ወኔ ፈጣሪ በአዲሱ ትውልድ ውስጥ እንዲሰፍንልን እንዲያበዛልን ከልብ እመኛለሁ ። በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ። የኜ አንበሳ የኛ ጀግና የኛ ኢትዮጰመያዊ አርበኛ! !!

  • @titki
    @titki Před rokem +17

    እውነት ጀግናኔሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ😭🇪🇹🥰

  • @jafermahamed3253
    @jafermahamed3253 Před rokem +4

    Wow እድሜሽን ያርዝመው። እንቁ ነሽ። ለኢትዮጵያ ያለሽ ስሜት ከቃላት በላይ ነው። ክብርት ነሽ ህይወትሽን ለኔ የሰጠሽ።

  • @bezaneshwebetu8200
    @bezaneshwebetu8200 Před rokem +30

    ክበሩልን እግዚአብሄር ሀገራችንን ይጠብቅልን 💚💛❤️🙏

  • @sabatadesse1575
    @sabatadesse1575 Před rokem +5

    I can’t stop crying ,my hero,our hero May God bless you more,Ethiopia Prevail

  • @girmagashu8730
    @girmagashu8730 Před rokem +1

    በእዉነት አነባሁ አይገልፀዉም፡፡ እንዲህ አይነት እምባ ያነባሁት በ1990 ዓ/ም ዉጊያ ባድመን ተቆጣጥርን ባንድራ ሰቅለን ካበቃን በኃላ በባንድራዋ ስር ተቀምጨ ያነባሁት እምባ ነዉ፡፡መቶ አለቃ አይዳ በጣም ጎበዝ እና ጀግና ልጅ ነሽ እግዚ አብሄር ይባርክሽ፡፡

  • @user-iq5bi7vl6x
    @user-iq5bi7vl6x Před rokem +5

    ጀመረ እስክትጨርስ ድረስ እዳለቀስኩ
    ጌታ ሆይ እባክህ አንድ አድርገን

  • @temesgenyoseph7493
    @temesgenyoseph7493 Před rokem +2

    ምቶአለቃ አይዳ ስለ ኢትዮጵያ የተናገረችውን ሁሉ በእንባዬ ሰምቻለሁ🇪🇹 ለእሷ እና ለሁሉም ሰራዊታችን ታላቅ ክብር እና ፍቅር አለኝ

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Před rokem

    ወታደር መሆን እንደት ክብር ነው በተለይ ከብሔርተኝነት ይልቅ ሞላ ህዝቤ ኢትዮጵያዬ በምል ስሜት ክብር የሆነውን ወታደራዊ ሚሊተሪ ስለብስ ኮራሁብሽ የኔ ጀግንት እንኳን ወታደር ሆንኩ 🇪🇹🇪🇹

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 Před rokem +7

    ክብር ለሚሰውልን ጀግኖቻችን!! ለኔ ነው የተሰውት!;

  • @ermiashess4378
    @ermiashess4378 Před rokem +9

    "ትምክቴ ኢትዬጵያዊነቴ" እንወድሻለን ጀግናችን።

  • @user-jk2iy2ss7w
    @user-jk2iy2ss7w Před rokem +5

    ምርጥ ኢትዬጵያዊ እንወድሻለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yafet2121
    @yafet2121 Před rokem +15

    ክብር ለጀግኖቻችን

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 Před rokem +1

    ሁሉ እጅግ መልካም ነው:: ውዱ ወንድሜ መምህር ፍሬው ገና ብዙ ታሪክ ይሰራል:: አይዳ አስተያየት አለኝ ስለምወድሽ ነው:: ኢትዮጵያ ከሃይማኖት በላይ አይደለችም::

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +3

    እኛ እየተኛን ለኛ ዘብ የቆማቹህ የኢትዮጵያን ዳር ድንበር በደማችሁ ለምታስከብሩ የስራዊት አባላት ክብር ለናንተ ይሁን ክብር ለጥምር ጦራችን በአጠቃላይ ክብር ለጀግኖቻችን ይሁን ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️

  • @zyefat
    @zyefat Před rokem +6

    ዋዋዋዋዋዋ የኔ ውድ የጀግና ጀግና ሰሚ ቢኖር ምን አለ እንዳንች በአፍ ኢትዮጰያ እያሉ ከሚሸነግሉን 💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💞💞💞🌹🌹🌹አከብርሽ አለሁ ሽአመት ኑሬልኝ!!!!!

  • @crstiano-u2j
    @crstiano-u2j Před rokem +4

    ayda እንኳን ደስስስስስስ አለሽ የኔ ጀግና ክበሪልኝ አቦ ስለኢትዮጵያዊነት ያለሽ ስሜት እንዴት ደስ ይላል።ይህ ስሜት ለካ አሁንም አለ ህምምምምም...keep up the good work!May God bless you with everything

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před rokem +14

    ወይኔ ኢትዬጲያዬ 🇪🇹😭😭😭አገሪ ማሪኝይበሉሽ ተላቾችሽ❤❤❤❤

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před rokem

    ውይ በጣም ልብ ነኪ ንግግር ነው ያደረግሽው አይዳዬ !! አቦ በቃ በለን ጌታ ሆይ !! ስንቱ ልጆቹን በተነ, ሚስቱን ትነጠቀ, ባሉን ተነጠቀ , ወንድም እህቱን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ጦርነት ይብቃን በቃ ተሳቀናል , ተጎጂ ሆነናል ክብር ለአገር እየተዋደቀ ላለው መከካከያችን !! ፋኖ, ፖሊሱ, ፌደራሉ ... ደሙን በየገደል ላፈሰሰው
    የኛ ልጆች ትምህርት ቤት ሊሆዱ እሱ ልጆቹን በትኖ እሱ ልጆችዋን በተነች ያስለቅሳል ...

  • @medigedbe2470
    @medigedbe2470 Před rokem +18

    ከብርና ምስጋና ለጀግኖቻችን!!

    • @fitsumsol8441
      @fitsumsol8441 Před rokem

      የኢትዮጸጵያን ትንሳኤ ያሳይሽ ለሁላችሁም መንግሥቱን ሰማያዊውን ማለቴ ነውያውርሳችሁ

  • @binyamkerenso6016
    @binyamkerenso6016 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ከፊት ከሃላ ይጋርድሽ🙏🏾ክብር ለናተ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች 🍀🌼❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🏾💚💛❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před rokem

    Air born እምዬ ኢትዮጵያ የጀግኖች ሐገር ነች በርቱ ልዩነታችንን ካወገድን ኢትዮጵያም ኢሮፕ ትሖናለች በማንኛውም በሐገር መከላከያ ሰራዊት ዘርፍ በየትኛውም የስራ ዘርፍ። Thanks Etheiopia.

  • @tirushbekele7931
    @tirushbekele7931 Před rokem +4

    እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ !!!! ሀገራችን ያለጥርጥር ትባረካለች 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 Před rokem +1

    ስለአገሬ በማንኛውም አጋጣሚ የትም ቦታ ስሰማ በተለይ ደግሞ በወታደሮች አንደበት ስለኢትዮጵያ ስሰማ ያኔ ነው አገሬ ውስጤ እንዳለች የሚሰማኝ በእምባ ነው የጨረሰረኩት ክብር ለአገር ብለው በየቦታው እየወደቁ ላሉት ወታደሮች ይሁንልኝ

  • @tadessetegegne3977
    @tadessetegegne3977 Před rokem +5

    እረጅም እድሜና ጤና ለጀግናዋና ለመላው የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን💪💚💛♥

  • @meryemsisay5447
    @meryemsisay5447 Před rokem +5

    የኛ መኩሪያ የኛ በሮ የኢትዮጵያ እንቁ ክንዶቼ ልጆቼ ወላሂ ሳያችሁ አለቀስኩ ጥቅምት 24አስታወስኩ መሸለም ሲያንስ እኔ ነፍሴን በቨለምኩዋችሁ ፍላጎቴ ነበር ውዶቼ አላህ ይጠብቃችሁ ክብር ለመከላከያ ሰራዊት ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላትዋ ይወደም ወድድድድ💚💛❤💪🌸🌺💖💪💪💪💪💪💚💛❤👍💖🌺🌸💚💛❤

    • @feydukedir
      @feydukedir Před rokem +1

      ይህ ነው የአድዋ ታሪክ አድዋ ሲነሳ በአብዛኛው ኢትዮጵያውን ሙስሊሞች ዘንድ የማይረሳ መጥፎ ጠባሳ ትዝ ይለኛል። የአድዋ ጦርነት ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የተሳተፈበት ጦርነት ነበር። ጦርነቱ ካበቃ በሗላ በጦርነቱ የሞቱትን ኢትዮጵያውያን ወታደሮች እየተለቀሙ ይቀበሩ የነበሩት ክርስትያኖችን ብቻ ነበር። ውጥስን የሚያሳምመውና ልብን የሚያቆስለው ደግሞ የወራሪውን ጣሊያን የሞቱት ወታደሮች ክርስትያን ስለሆኑ በክብር በኢትዮጵያ መንግስት እየተለቀሙ ተቀብረዋል። ለሀገራቸው ሲሉ የተሰውት ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ግን የአሞራና የአውሬ እራት ሆነዋል።።።። እውነተኛ የኢትዮጵያ ታሪክ ማወቅ የሚፈልግ ካለ የኡስታዝ አህመዲን ጀበልን የአብድልጀሊል አሊ ካሳ የአንዳርጋቸው ጽጌ የታሪክ መፃፎቻቸውን ማንበብ ትችላላቹህ።

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před rokem +7

    ብርቅዬ፣ጀግና እንስትን ብዛት ማየት እጅጎን ያኮራል።በጀግንነት እንስት ሴቶችን በብዛት እንደ አሸን እንዲፈሉ፣ብቅ!!! ብቅ!!! እንዲገኙ በር ከፋች፣የጠላትን ተንኮል በማኮላሸት የበቃሽ ውዷ የአየር ወለድ (ወለድ) እህታችን ሺ!!!! ሺ!!! ሁኝልን!!!

  • @yole7140
    @yole7140 Před rokem

    አይዳ የኛ ጀግና ፣ አንቺን አለማድነቅ አይቻልም ፡፡ በራስሽ ላይ ያለሽ መተማመን ፣ ተስፋ የሚሰጥ እና የሚደነቅ ነዉ ፡፡ በርቺ !…

  • @JMCH555
    @JMCH555 Před rokem +5

    Everlasting honor to Ethiopian Defense Forces 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @abenezer83
    @abenezer83 Před rokem +10

    ኢትዮጵያ 💚 💛 ❤ ኢትዮጵያ

  • @abaia6186
    @abaia6186 Před rokem +5

    ክብር ለጀግኖቻችን
    ኢትዮጵያ እንድንትናውጥ እምብርትዋ ላይ የተተከለው የማይናወጥ የብረት ምሰሶ ናችሁ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 Před rokem +3

    ክብር ለጀግኖቻችን !ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣት ለጅግኒት! ወታደርነትን መምረጥ በራሱ መታደል ነው!!

  • @shewangzawmekonnen8143

    ክብር ለመከላከያ ከዚህ በላይ ማለት አይቻልም ቃላት የለማ

  • @e-commerce4964
    @e-commerce4964 Před rokem +26

    አንበሲት ይገባሻል የኔ ጀግና ❤️

  • @abigailabebe3256
    @abigailabebe3256 Před rokem +3

    ጀግኖቻችን እንዴት አኮራችሁኝ
    ተባረኩ በርቱልን እውነት ነው ለኔ ነው መከላከያችን መስዋዕት የሚከፍለው
    ፀሎቱም ልዩ ነው
    ከቃል በላይ ነው❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 Před rokem +8

    Peace & love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻

  • @biruktensay6516
    @biruktensay6516 Před rokem

    ከክርስቶስ ቀጥሎ ለሰው ልጆች ህይወቱን የሚሰጥ ወታደር ነው ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት 😍😍😍

  • @wendwesenesatu7064
    @wendwesenesatu7064 Před rokem

    መቶ አለቃ አይዳ በጣም ነው የማከብርሽ በመጀመርያ ጋዜጠኛዋ የመጀመርያም የመጨረሻም ስትል ከፍቶኝ ነበር አንቺ መድረክ ላይ ወተሽ የቀድሞችን ስታስታውሺ በጣም ነው ደስ ያለኝ 8ቱ ዳግም ከኛ ጋር የዘለሉ ናቸው ሰላምሽን እግዚአብሔር ያብዛው ከቀድሞ አየር ወለድ

  • @yibeltalbelete4611
    @yibeltalbelete4611 Před rokem +6

    Ayida, You are best. Thanks. While watching the program, I cried a lot.

  • @samizina7045
    @samizina7045 Před rokem +3

    ተባረኪ our proud Ethiopian hero . ሌላ ምን እላለሁ . Long live for Ethiopian. Much love ❤️ and respect ✊ to all .

  • @peace8750
    @peace8750 Před rokem +3

    I was crying the whole event. God bless you our hero. Ethiopians let’s love one another please.

  • @assefanurye4335
    @assefanurye4335 Před rokem +1

    ፈጣሪ ሕልምሽን አሳክቶልሽ ሐገርሽን በበለጠና በላቀ ማዕረግ ላይ ደርሰሽ ልጆች ወልደሽ ራስሽን ተክተሽ ማየት ፆለቴ ነው። የምር የተግባር ፋና ወጊ አንደበተ ሩቱዕ ጀግናችን ነሽ።

  • @getahundesalegn4365
    @getahundesalegn4365 Před rokem +2

    እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንሽልን አይዳ‼️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✔️ proud of you✔️

    • @atytesema1976
      @atytesema1976 Před rokem

      በጣም እወዳችኋለሁ ወታደር ነው ወታደር። ሁሉም ኢትዮጲያዊያን ወታደር መሆን አለበት:: ሥለ ወታደር እውቀት ይኑረን አደራ::

  • @abebawbogale1107
    @abebawbogale1107 Před rokem

    ይህ ወጣትነት አንዳለ ሌላ ታሪክ አንድትሰሪ እመኞለሁ በርች የኢ/ያ ጥላት ጨረሶ ይጥፋ ጤናሺን ይሰጥሺ።

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 Před rokem

    በእባ ጀምሪው በእባ ጨረስኩት ክብር ለሀገር መከላከያ ሠራዊት

  • @teferibeyene703
    @teferibeyene703 Před rokem +10

    What an amazing አንበሲት lady.💚💛❤

  • @ReadingFulfills
    @ReadingFulfills Před rokem

    ኢትዮጵያ ሁሌም ልጆችን ትወልዳለች ተባረኪ እህታችን!!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před rokem

    እናመስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት እና የአየር ሐይል። እምዬ ኢትዮጵያ በክብር ለዘልዓለም ትኖራለች በእናንተ ። Thanks So much The Heroes Etheiopian People Prime minster.

  • @tewodrosfeleke9128
    @tewodrosfeleke9128 Před rokem +2

    My eyes full of tears. Thank you Lieutenant Ayda for your service our beloved country Ethiopia and wonderful poem. I just want to say thank you to Art TV world for this great program. May GOD bless you more.🙏

  • @emebetkidanu9621
    @emebetkidanu9621 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሻለቃዬ ኢትዮጵያ አገራችን ዘላለም ተከብራ ትኑርልኝ ላዘጋጆችም ምስጋና ይድረሳቸው በተኙበት ለተጨረሱት ወታደሮች እፀልያለሁ

  • @zebebaredu7826
    @zebebaredu7826 Před rokem

    የእወነት ኢትዮጵያዊ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @user-me5xi3pb6b
    @user-me5xi3pb6b Před rokem +15

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እስከመጨረሻውም ፍቅርና ሰላምን እንዲሆንልን እንመኛለን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክልን

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 Před rokem

    ስለ መከላከያ ቃላት የለኝም እሰንፋለሁ
    ሃገሬን ስመርቃት አሏህ (ሱ. ወ) በሁሉን ጎንሽ ሁሌም ካንቺ ጋ ይሁን!!
    ሁሌም የኢትዮጵያ ልጅ ነኝ ብዬ ልመፃደቅብሽ እናቴ !!!
    አሏህ የተበዳይን ዱዐ ይሰማል !!!

  • @zedmekonnen901
    @zedmekonnen901 Před rokem +5

    What a Woman! Very distinct her very sentiment is clear Like a blue sky that’s one person I can call Ethiopian.. Passion charisma courage a Sense of honesty and truthfulness. She’s honoring those Who came before her. She’s extremely inspiring . No Adewoa Without Menelik no Rome with out abele bekila no GRD with out Meles No country with out you . Thank you

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před rokem +4

    ጀ ግ ኒት 🙏🏾💚💛♥️🙏🏾መቶ አለቃ አይዳ አራሮ🙏🏾💚💛♥️ክብር ይገባታል:: ጀ ግ ኒ ት🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @ferejaahmed6837
      @ferejaahmed6837 Před rokem +1

      ,የኢትዮጵያ ጀግና አኮራሽን አላህ ይባርክሽ ክፉ አይካሽ //

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před rokem +13

    ከብር ለመከላከያችን ❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před rokem +6

    Congratulations for the great patriot a great example for members of female military forces. God bless you

  • @addiskean8531
    @addiskean8531 Před rokem +2

    ጀግና ነሽ ትውልድ ሁሉ በአንቺ ልክ መሰራት አለበት እኛም ፈርሰን መሰራት አለብን ።።

  • @tibebu1789
    @tibebu1789 Před rokem +2

    ጀግና ነሽ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ፈጣሪህ ሀገራችንን ይባርክልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤☝️🙏።!

  • @yigezumetaferiya1750
    @yigezumetaferiya1750 Před rokem +1

    ሰውና ጀግና ነሽ በ,ቃ ....... እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před rokem +10

    Thanks to you Arts World for this heartwarming program

  • @expert1388
    @expert1388 Před rokem +6

    i proud of you thank you for your expectation about ethiopia
    GOD bless you🙏🙏🙏

  • @betelhemnebyu593
    @betelhemnebyu593 Před rokem

    አይዳ ተግባሯ ብቻ አይደለም መግለጽ ትችላለች ፤የኢትዮጵያ ጽኑ ጠባቂ ናት፤ኑሪልን ፤ወልደሽ ሳሚ ተኪልን ፤ክበሪልን፡፡ አዘጋጆችንም አመሰግናለሁ፤ የሴቶችን አስደናቂ የህይዎት ገድል ስላጋራችሁን፡፡

  • @zemedudemsis5155
    @zemedudemsis5155 Před rokem +4

    ስንት አይነት ጀግና በመሀፀኗ ይዛለች ይህች አገር! ከተግባር፣ ከዕውቀት፣ ከወኔ ሰው እንዲህ ይታደሏል! እኔ ከልቤ ክብሬን ገልጫለሁ!!!

  • @genetzegeye3497
    @genetzegeye3497 Před rokem

    የኛ የኢትዮጵያ ጀግና አንደበትሺ ብቻ ይበቃል
    የአንቺ እናት ጀግና ወልዳለች ታስቀኛለሺ

  • @aderawhabtemariam3494

    አይዳ አራሮ እጅግ ብርቅ ልጅ ነሽ በርች ለሃገር ያውም እንደ ኢትዮጵያ ላለር ለማንም ያልተደፈረች ሃገር ማገርገርሽ እጅግ ኩራት ይሰማሻል ይሰማናል እና በርችልን ምርጥ ልጅ ነሽ ከልፍስፍስ ወንዶች አንች 1000% እጥፍ ትበልጫለሽ ኩሪ

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 Před rokem

    መ/አ አይዳ ይገባሻል በብዙ መመዘኛዎች እጅግ በጣም ብቁ ነሽ ! የቀድሞውን የአየር ወለድ አርማን ክንድሽ ላይ በማዬቴ የቀድሞዎቹን አየር ወለድ ሴቶችን እነ የሺ ጎበናን በማስታወስሽ ለመከላከያ ሰራዊታችን የአንድ ደቂቃ የህሊና መታሰቢያ በማድረግሽ አምላክ እጅግ ክብረት ይስጥሽ ወደፊትም የመጨረሻው ከፍታ ላይ እንደምትደርሽም እተማመንብሻለሁ በጥረትሽ ሁሉ አምላክ ይርዳሽ ❤❤❤

  • @simenehbekele
    @simenehbekele Před rokem +12

    Congratulations! With a big respect my heroes

  • @bethelhemalemu1564
    @bethelhemalemu1564 Před rokem

    እማማ ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር ......እንዳንቺ አይነት ጀግና ያፈራች ማህፀን ትክበር

  • @mimitek6140
    @mimitek6140 Před rokem +5

    ሁሌም ከመከላካያ ጋር ነን። ነፍሳችሁን ለኢትዩጽያ እየሰጣችሁ ላላችሁ ❤

  • @user-ev3il7hy1h
    @user-ev3il7hy1h Před rokem +1

    ኢትዮጵያ ከሀይማኑት በላይ ናት ኢትዮጵያ ከቤሔር በላይ ናት ኢትዮጵያ ከቋንቋበላይናት. !!!

  • @wollotimes
    @wollotimes Před rokem +5

    ኩራታችን
    መከላከያ ሰራዊታችን

  • @kalokalo1406
    @kalokalo1406 Před rokem +5

    ጀግናየጀግናልጂ ያቺአይነቱንያብዛልን