Fantish Bekele - Eshururu - ፋንትሽ በቀለ - እሹሩሩ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

Sdílet
Vložit

Komentáře • 611

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq Před 2 lety +4

    ታማኝ የኛ ጀግና ሲያንስህ ነው ይገባሀል እኛም እንኮራለን እንኳን አንቺ ፋንትዬ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 2 lety +132

    የማይለወጥ ድምፅ(የወይን ጠጅ ነሽ) የታማኛችን ንግስት ይመችሽ💚💛♥️👍

  • @destamelku7411
    @destamelku7411 Před 2 lety +7

    እዚህ እጅግ ያማረ ክሊፕ ላይ ታማኝ ቢገማሽርበት ይበልጥ ያምር .................ነበር እስኪ የታማኝ አድናቂዎች ........😘😘😘😘

  • @sewasew
    @sewasew Před 2 lety +69

    ክጀግና ወንድ በስተጀረባ ሁልጊዜም ጀግና ሴት አለች !!! ምርጥ ዘፈን እናመሠግናለን::

  • @mititabtew3198
    @mititabtew3198 Před 2 lety +2

    ክሊፑ ላይ ታማኝ ቢኖር ደስ ይል ነበር በይበልጥ

  • @bezamar9450
    @bezamar9450 Před 2 lety +1

    መጨረሻ የመጣው ታማኝ ቢሆን የበለጠ ያምር ነበር. ጀግና ነሽ

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Před 2 lety +26

    ፋንትሽ በቀለ ምርጥ ባለሙያ ምርጥ እናት የታማኝ ውድ የእውነት የታማኝ ሚስት በመሆንሽ እድለኛ ነሽ ❤️❤️❤️❤️

  • @newayyoutube2294
    @newayyoutube2294 Před 2 lety +3

    የኔ ልዩ ትብርኪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ታማኝ እንኳን ደስ አልክ አት የግብካል 😘😘😘😘

  • @user-fu3sf6qe5f
    @user-fu3sf6qe5f Před 2 lety +51

    የጀግናው እንቁ ሰወድሸ ምርጥ ሰራ ነው ለታማኛችን ይሁንልን🙏😘💚💛❤️

  • @haimanotseyoum1572
    @haimanotseyoum1572 Před 2 lety +1

    Betam teru sera newe
    Berchi,

  • @sergutsergut3001
    @sergutsergut3001 Před 2 lety +2

    ታማኝ የይገባዋል አሪፍ ስራ ነው ፋንትሽ

  • @user-jq3hc6ul2f
    @user-jq3hc6ul2f Před 2 lety +112

    ለውዱ ባልሽ ለታማኝ በየነ እንደዘፈንሽው እያሸብኩ ነው የሰማሁት አሪፍ ስራ ነው ፋንትሽዬ🥰🥰🥰

  • @medinamedina7610
    @medinamedina7610 Před 2 lety +15

    የጀግናችን ሚስት ፋንትሽ ሰዉ አክባሪ ልዩ ሰዉ እኮ ነሽ አድሜና ጤና ከኔ ቤተሰቦችሽ ይስጥሽ የኔ እናት 🥰🥰🥰🇪🇹

  • @user-vw3sb8dj2s
    @user-vw3sb8dj2s Před 2 lety +2

    ዋውውው ነው ይገባዋን ታማኝ በየነ ድምፅሽንም ሳላደንቅ አላልፍም እሽሩሩየ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 2 lety +3

    ፋትሽ በጣም ጎበዝ ነሽ የዘፈን አድናቂ ባልሆንም ለጀግናው ለባለቤትሽ ስለዘፈንሽ በጣም ደስ ብሎኛል !!!

  • @user-bt6ky9ig8b
    @user-bt6ky9ig8b Před 2 lety +3

    የኔ ደርባባ🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @user-si4tj7qg1z
    @user-si4tj7qg1z Před 2 lety +2

    ፋንትዬ የኔ ቆንጆ በርቺ ታሜ ይገባሀል ❤️❤️❤️

  • @toronishwoubishet9029
    @toronishwoubishet9029 Před 2 lety +3

    እግዚያቢሄር ይጠብቃችሁ እንወድሻለን ሺአመት ኑሩልን

  • @frey2383
    @frey2383 Před 2 lety +53

    እዚህ ላይ ታማኝ ቢገባበት ደግሞ በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ለታሪክ ይሆን ነበር 👍

  • @shgawbirhanu8142
    @shgawbirhanu8142 Před 2 lety +1

    teeu sera serteshal I Love Ethiopia

  • @mestertessema7337
    @mestertessema7337 Před 2 lety +11

    ይገባዋል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምርጥ ባለቤት ነሽ እሱም ሁልጊዜ ይኮራብሻል♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💕

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq Před 2 lety +5

    ታማኝ ራሱ ቢኖርበት እንዴት ይበልጥ ያምር ነበር ! ታማኝ የአንች በመሆኑ ኩሪ፣ ቅብርር በይ ፋንትሽዬ! ረጅም እድሜ ለሁላችሁም

  • @kokobebefkadu2039
    @kokobebefkadu2039 Před 2 lety +21

    የጠፋ ሰው ከየት ተከሰትሽ ምርጥ ዘፈን ነው እናመሰግናለን

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 Před 2 lety +2

    አሪፋ ስራ ነው ፋንትሽ በርቺ

  • @bellatasama8489
    @bellatasama8489 Před 2 lety +1

    ይገባዋል ታመ፬ኝ ፋንትሽ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ ነው

  • @tmaniacell
    @tmaniacell Před 2 lety +2

    ፋትዬ ኣቤት ድምፅ ይገባዋል።ታማዬ የኤትዮጵያ። ሙዜቀዮች ሆሎ ለሳ መዝፈን ኣለባቸው። ለቤሮት በችግራችን ጌዜ ኣደያ የደረሰልን። ኣንረሳም ይገባዋል።

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 2 lety +68

    ፋንትሽዬ የምርጥ ሰው ሚስት ስታምሪ i Like it ♥

  • @abebebaye3755
    @abebebaye3755 Před 2 lety +3

    የታሜ ጀግና ይመችሽ!!

  • @user-xc9zm8or2x
    @user-xc9zm8or2x Před 2 lety +19

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ውድ የሀገሬ ልጆች ከሀገርም ውጪ በሀገር ውስጥም ያላቹ የልባችውን በጎ መሻት ፈጣር ያበርክትላቹ !!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abiababe4945
    @abiababe4945 Před 2 lety +3

    wow Amazing

  • @saradesta3038
    @saradesta3038 Před 2 lety +3

    ፋንትሽዬ አምላክ ጤናና እድሜ እስከነቤተሰቦቾሽ ይስጥልኝ የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @msziiud1846
    @msziiud1846 Před 2 lety +2

    ለታማኝ ይገባዋል የኛ ጀግና

  • @ameyagirum6176
    @ameyagirum6176 Před 2 lety +2

    ፋንትሽ በቀለ እንኳን በሰላም በጤና በሚገርም ሥራሽ በፈጣሪ ፍቃድ ተገናኘን። ምርጥ ሥራ ነው ግን የምንግዜም ታማኛችን ጊዜ የማይቀይረው ደጉ አባታችን ታማኝ በዬነ ንጉሡ ቢጎማለልበት(ቢጀነንበት) ምናለ ብዬ ተመኘሁ !!! ሠላም እና ፍቅር እረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ተመኘሁ ኑሩልኝ።ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 Před 2 lety +17

    ሌላው ቢቀር የመጨረሻው ሲን ላይ ታማኝዬ መግባት ነበረበት ግ ን እሱን ይገልፀዋል መልክቱ ስወዳቹ ብዙ ሺ አመት ኑሩልኝ የኔ እማ ፋንትሽዬ ♥️

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Před 2 lety +1

    ትክክክል ይሄ ለታማኝ ይገባዋል በእውነቱ ድንቅ ኢትዮጵያዊነው የእናት ሀገሬ የቁርጥ ቀን ልጇ።

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Před 2 lety +48

    ለታማኝ ነው ይሄ ዘፈን ከሱየበለጠ ጀግና የለም እውነት ነው እድለኛ ነሽ ማሬ

  • @nabhatahmad4387
    @nabhatahmad4387 Před 2 lety +2

    ሁሌም እኮ ልጅ ነሽ አቦ ይመችሽ የታኝማኝ ደርባባ ድምፅ እኮ የሌለ ነው

  • @deardiaryanimated2368
    @deardiaryanimated2368 Před 2 lety +10

    ፋትሽ ይገባዋል ደግሞ ለ ኢትዮጵያ ልጅ ይመርብሽ የኔ ቆንጆ ❤🌹💕

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x Před 2 lety +18

    ፋንትዬ የኔ ምርጥ በጣም ደስ የምል ስራ ነው
    አምሳ ብወለድ አምሳ ነው ጉዱ
    ታማኝ በየነ ይበቃል አንዱ 💚💛❤🙏

  • @laketana7060
    @laketana7060 Před 2 lety +23

    ዋዉ ድምፅሽ እንዳለ ነው:: ምርጥ የባህል ሙዚቃ 👍🏽ያምራል 💚💛❤️ Thank good ፋንትሽ!!!

  • @kaldawit7814
    @kaldawit7814 Před 2 lety +2

    ጥሩ የሜሎዲ ምርጫ ፋንትሽ!! Well organized background

  • @kristinetamaskin3472
    @kristinetamaskin3472 Před 2 lety +1

    ፈንትዬ የገባዋል ምርጥ ኢትዮጰያ ዊ ጀግና ባለቢትሽ ታማኛ ለሰባዊ መብት ተከራከሪ ደረቱ ይሚሰጥ ሰለአገሩ በክፎ በነሳ እጅ የማይሰጥ አገሩን በነዋይ የማይሸጥ ጀግና ነው ረዥም አድሜ ለቺ ለልጆሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችው

  • @Matiyates21
    @Matiyates21 Před 2 lety +7

    ፋንትሽዬ በጣም የሚገርም ስራ ነው ካንቺ ጋር በመስራቴ በጣም እድለኛ ነኝ እግዚአብሄር እድሜውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ የኔ ሰው አክባሪ

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 Před 2 lety +1

    ዋው ፋንትሽ እሽሩሩ ሚለው ዘፈንሽ በጣም ደስ ይላል አድናቂሽ ነኝ👍❤️🙏🇧🇴

  • @titjitube6024
    @titjitube6024 Před 2 lety +2

    ይገባዋል ለታማኝዬ ፋትሽ እውነት ገልፀሽዋል ዋውው

  • @Ethio8944
    @Ethio8944 Před 2 lety +31

    ፋንትሽዬ 😍 ምርጥ ሙዚቃ ነው 👌💚💛❤✌

  • @lovelyhouse9548
    @lovelyhouse9548 Před 2 lety +2

    በጣም ግሩም ጅንኑ ፍቅር ++++ ይጨምራል የኔ ውድ ❤️❤️❤️ ፋንትሽ እናመስግናለን

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 Před 2 lety +1

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን

  • @nouraviri4903
    @nouraviri4903 Před 2 lety +1

    God bless you sister love from Eritrean Australia 😍😍😍💖💖💖💖💯💯💯💯

  • @dilgebremichael3424
    @dilgebremichael3424 Před 2 lety +1

    Ye D.C denke artist fanteshe bekele respect & love!!

  • @shewangizawgebrekidan4252

    ተገቢ ነው ለጀግናው ታማኝ ውድ ባለቤትሽ እንዲህ ባሸበረቀ ድምፅና ዜማ መቀኘትሽ ፋንትሽዬ።ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝልሻለሁ።

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 Před 2 lety +2

    እውነት ነው እንኳን አቺ እኛም የምንኮራበት የኛም ጀግና ነው ታማኝዬ

  • @muq_9583
    @muq_9583 Před 2 lety +26

    አንደኛ ነኝ ፈንትሽዬ የኔ ዘንካታ ምርጥ ስራ ነው
    ኢትዮጵያ አማራ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 Před 2 lety +20

    በጣም ደስ የሚል ባህሉን የጠበቀ ስራ 👏congrats fantish

  • @eritrawoagay9738
    @eritrawoagay9738 Před 2 lety +2

    Love it ❤️❤️❤️

  • @konjitaliwolie4736
    @konjitaliwolie4736 Před 2 lety +2

    ቆንጆ ለዛ ያለው ዘፈን!! ታማኝ በዬነ ይገባዋል::

  • @tadessetiegist5793
    @tadessetiegist5793 Před 2 lety +1

    Ayé webat setameri eko 💚💛❤️

  • @peace3791
    @peace3791 Před 2 lety +3

    Ethioinfo ላይ ኢንተርቪውን ደግሜ ነው የሰማሁት : ሰው እንዲህ በትዳር ሲባረክ እንዴት ደስ ይላል::

  • @samyy3559
    @samyy3559 Před 2 lety +2

    Very good voice

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 Před 2 lety +35

    ጋሽ ታሜ ይገባዋል ምርጥ ሰው!

  • @bezawitdesalegn7507
    @bezawitdesalegn7507 Před 2 lety +3

    Proud of you 👏 🥰 ❤ 😘 💗

  • @setnatube2103
    @setnatube2103 Před 2 lety +6

    ደስ የሚል ባህል ዘፈን ከሚስረቀረቅ ድምፅሽ ጋር ይመስጣል ፋንትሽ

  • @fikirtemekonen4833
    @fikirtemekonen4833 Před 2 lety +10

    ፋንትሽዬ በጣም ደስ የሚል ባህላዊ ሙዚቃ ለጅንኑ ባልሽ ይገባዋል

  • @netsanetteshome1005
    @netsanetteshome1005 Před 2 lety +16

    ምወድሽ ፋንትሽ በቀለ በጣም ምርጥ ስራ ነው ❤️❤️❤️

  • @kwtkwtffg5908
    @kwtkwtffg5908 Před 2 lety +3

    ድምፀ ስርቅርቋ ጠንካራ እና ጀግኒት አስተዋይ ሴት በርችልን ፋንቱዬ ሁለታችሁንም በጣም ነዉ ምወዳችሁና ማከብራችሁ።እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን፣ይስጥልን።

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 Před 2 lety +3

    ፋትሽየ ለታማኙ እንደዘፈንሽለት ምንም ጥርጥር የለውም በተለይ የእርሱ ፎቶ ቢገባ እንዴት ነበር❤❤❤❤❤በርች ያምራል💚💛❤💔🐅

  • @yohannestadesse4184
    @yohannestadesse4184 Před 2 lety +1

    Wow! Fantish አንደኛ።

  • @therapysounds9542
    @therapysounds9542 Před 2 lety +3

    nice music fantish
    👉🇪🇹💚💛💓🇪🇹👇
    ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ የምል ዘፈን ነው

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +6

    ፋንትሽየ የኔ ደርባባ ዋውው ነው ውበት ድምፅ እንገና እያማርሽነው የምትሔጅ እረጅም እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ ለክሊፑ የሚመጥን ታማኝነበር❤

  • @emukalid5602
    @emukalid5602 Před 2 lety +3

    😍😍😍

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Před 2 lety +26

    አቤት ድምፅ❤️❤️❤️💐

  • @tezeratechilo8435
    @tezeratechilo8435 Před 2 lety +3

    ደስታየ ከበደ ይችላል እኮራብሐለሁ።

  • @amentube6132
    @amentube6132 Před 2 lety +2

    ዘመን ያልሻረው ፅድት ያለ ድምፅ እረጅም እድሜ እና ፍቅርንና ሰላም ለመላው ቤተሰብሽ ተመኘሁ ።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saarasaara9
    @saarasaara9 Před 2 lety +3

    ታማኝ ምርጥ ሰው እውነትም እድለኛ ነሽ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጠው 😍

  • @kiduethio8862
    @kiduethio8862 Před 2 lety +2

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ታማኝን በጣም ነው ምወደው ፈጣሪ እስከቤተሰቦችክ ይጠብቅህ

  • @user-zo6bi8zn6j
    @user-zo6bi8zn6j Před 2 lety +11

    ለታምየኮ ነው ይገባዋል ክሊቡ ላይ ቢኖር ደሞ በደንብ ያምር ነበር ቆንጆ ነው የታማኝ ንግስት ኑሩልን

  • @lordeyallows9070
    @lordeyallows9070 Před 2 lety +1

    wow nice work!

  • @fifaabebe3742
    @fifaabebe3742 Před 2 lety +1

    Yigebhawal tamagn Fanitishe ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @betelhamtadesse6526
    @betelhamtadesse6526 Před 2 lety +8

    በጣም ምርጥ ዘፈን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው

  • @user-xs4in8nx5r
    @user-xs4in8nx5r Před 2 lety +4

    እንኳን ለአንች ለኛም ኩራታችን ታማኛችን ይገባዎል❤️❤️👏👏

  • @genetsolotube772
    @genetsolotube772 Před 2 lety +4

    የልቤ ሰው የኔ ደርባባ ቆንጅዬ ስራ ነው ❤♥️የኔ ወርቅ

  • @himanotdegene5194
    @himanotdegene5194 Před 2 lety

    ታምዬ የታለ ታድያ😍😍😍

  • @mulumuletamuleta9936
    @mulumuletamuleta9936 Před 2 lety +1

    አቤት ስወድሽ የታማኝ ደርባባ😍ኑሪልኝ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před 2 lety +3

    Wowow❤️ ህታለም ፋንትሽዬ ጅንኖ ናና የኔ ጀግና ትክክል ነሽ የኢትዮጵያ ጀግና ታማኝ ዉንድማለም ይንሰብሃል ይገባዋል እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ በርቱልኝ !!!❤️❤️🙏🙏🙏

  • @SaraSara-xv3pp
    @SaraSara-xv3pp Před 2 lety +7

    ክሊፑ ለይ ታማኛችን ቢሆን የሚዘፈንለት እንዴት ያምር ነበር ፐ 🇪🇹💝

  • @beettube1521
    @beettube1521 Před 2 lety +4

    ዋውውው እውነት ነው ታማኝ ጀግና ነው ሺ አመት ኑሩልን

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i Před 2 lety +36

    ጋሽ ታማኝን ብታደሪጊው ከአክተሩ አሪፍ ነበር ስለሱ የተዘፈነ ይመስላል ፋንትሽዬ አሪፍ ስራ ነው👏🏻👏🏻👍

  • @haymanot3974
    @haymanot3974 Před 2 lety +1

    Fantashey yen fikr

  • @user-nd8zm3ip9v
    @user-nd8zm3ip9v Před 2 lety +1

    ዋውውውው ፈንትዬ

  • @aznamariammerto2159
    @aznamariammerto2159 Před 2 lety +17

    ,ለምወደው እና ለማደንቀው ባለቤትሽ ለታማኝዬ ጋብዥልኝ የኔ ጀግና ሺ አመት ኑሩልኝ

  • @nebiyoudaniel8294
    @nebiyoudaniel8294 Před 2 lety +6

    በጣም ደስ የሚል ዘፈንና ቅኔ ነው!!!

  • @AaAa-gq7bv
    @AaAa-gq7bv Před 2 lety +1

    ፋቲየ እንወድሻለን ታማኝ መጀነን ያምርበታል። የምር አደኛነሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 Před 2 lety +2

    ፈንትሽ የ ቁንጂ አቤት ድምፅሽ ዋው አንደኝነሽ። አለባበስሽ ውበትነው ምረጥስራነው በረች🇪🇹

  • @almaznegash7914
    @almaznegash7914 Před 2 lety +3

    Nice music 🎶 good job 🎶 👏

  • @mesi-bn9bj
    @mesi-bn9bj Před 2 lety +5

    ለጀግና ያስበታል ለታማኝየ እኮራበታለሁ ጀግናየ#ስለኢትዮያ አገሩን ወዳድ💝💚የኔ ዉድ ስወድሽ ምርጥ ስራ🥰❤💛

  • @hddhshhddusuus2000
    @hddhshhddusuus2000 Před 2 lety +3

    ፋንተሺየ የኔ ወድ የታማኛችን እቁ ምርጥ ሰራ ነው

  • @user-fn3rw9ge3h
    @user-fn3rw9ge3h Před 2 lety +25

    ግጥም ከታማኝ ባህሪ እና ዝና ጋር ግጥምጥም❤️👍🏼👏🏼👏🏼👏🏼

    • @genettesfa9418
      @genettesfa9418 Před 2 lety

      ለታማኝ ለራሱ ነው የዘፈንኩለት ብላለች

  • @SaraSara-cq1yl
    @SaraSara-cq1yl Před 2 lety +3

    ፍንትሽዬ የጀግና ሚስት ታማኝ እንደ ስሙ ታመኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከነልጆቻችኩ

  • @bezawitmulubrehan7505
    @bezawitmulubrehan7505 Před 2 lety +6

    እረ እኔም ለባሌ እዘፍንለታለሁ በተጣላን ቁጥር በ 50 አመቱ ወደ እናቱ ቤት ይሮጣል ቴዲ አፍሮ ግጥምና ዜማ እንዲሰጠኝ ጠይቁልኝ