ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #kenatigar #naticomedy #natiabraham
    ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
    ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    instagram - / official_nati_abraham
    tiktok - nati_abraham

Komentáře • 49

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  Před měsícem +8

    ውድ ቤተሰቦቻችን official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !
    መደወል ከፈለጋችሁ +251929018354 ታገኙናላችሁ !
    ለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን !

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 Před měsícem +6

    ናቲ አተ እኮ ትለያለህ ይች ገብጋባ😂😂😂😂😂😂

  • @KalkidanGashaw-ex1iu
    @KalkidanGashaw-ex1iu Před měsícem +2

    ጤናሽን ነው ወይስ ኪስሽን😂😂😂 ቃሎችህ ከየት ነው የሚዘንቡልህ መምህሬ 👏👏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před měsícem +4

    ያምርብሀል ናቲያችን

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před měsícem +1

    ናትዬ ስውወድህ ሁሉም ነገር ቁም ነገር አላቸው በርታ ❤❤❤❤

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před měsícem +2

    አይ ናቲዬ አልተሳካልህም አጣጥመህ እንደበላህ ክፈላት 🤣🤣🤣✌️😳🤗🤭

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 Před měsícem +1

    The end was so hilarious 🤣🤣🤣 እንኩዋን ቁርጥ በላው ወይ ናቲ ይመችህ
    እቦ🤣🤣

  • @hanadawit-j9p
    @hanadawit-j9p Před 15 dny

    you are the best

  • @MiftaMiftaman8
    @MiftaMiftaman8 Před měsícem

    ወድኩህ ብለህ ልበላ 😅😅😅😅

  • @SamiAsgodom-rv4le
    @SamiAsgodom-rv4le Před měsícem +1

    የናቲ ኮሜዲ ምግብ ሁሌ ኣለበት 😂❤

  • @menelikt9139
    @menelikt9139 Před měsícem

    ልዮነታችን ዉበታችን 😂😂😂.

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 Před měsícem

    Wow Nati, Nice work! Keep it up!

  • @user-go4lj9ds2c
    @user-go4lj9ds2c Před měsícem

    Welcome back bro, telo yelo lekekelen. 😊

  • @AliOosman-w3c
    @AliOosman-w3c Před měsícem

    በርገር በሻይ😂😂

  • @user-lw8nz6jk8m
    @user-lw8nz6jk8m Před měsícem

    Nati magna Arif new gin dakika yichamari!!!

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před měsícem

    ጤናሽን 🤣ወይስ ኪስሽን 😅

  • @NAZRAWI371
    @NAZRAWI371 Před měsícem

    "...50%\50%" 😂

  • @SamarawitSamrawit
    @SamarawitSamrawit Před měsícem

    😂😂native u have know idea how much I love you 😍 ❤😂😂😂 mart comedy 😃 😀

  • @alsekela
    @alsekela Před měsícem

    የበይ ተመልካች ይሉሻል እንደዚህ ነዉ 😂😂🤦‍♀️🤑

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před měsícem

    አዪ ናቲ ተበላህ ልበላ. ክክክ

  • @kukulu99
    @kukulu99 Před měsícem

    የሰላም ነው ?እር ምግብ ቀንስ በጣም እየወደልክ ነው

  • @ሎም
    @ሎም Před měsícem

    አንተ እኮ ትለየለክ ናትሻ😂😂😂😂

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂😂አይ ናቲሻ😂😂😂😂

  • @liethiopawit3584
    @liethiopawit3584 Před měsícem +1

    Nati ግን ለምን tv ላይ የአየር ስአት አይገዛም/አትገዛም?

  • @TAKELEKEBEDE-uu3uc
    @TAKELEKEBEDE-uu3uc Před měsícem

    First viewers

  • @sunmedia1883
    @sunmedia1883 Před 27 dny

    ***ሪዋ😅

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před měsícem

    አድናቂክ 💝አክባሪክ ነኝ ❤👄

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před měsícem

    ናቲዬ 💝

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlog Před měsícem

    nat go ahead

  • @askaalmasa1359
    @askaalmasa1359 Před měsícem

    😂😂😂😂

  • @hope2633cu
    @hope2633cu Před měsícem

    Ladies factory 😢😢😢😢

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před měsícem

    🍔☕️😅

  • @HhHji-ts9mc
    @HhHji-ts9mc Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @AAa-sv1gz
    @AAa-sv1gz Před měsícem

    😂😂😂❤❤❤

  • @elminshe8659
    @elminshe8659 Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @Isaiahta2544
    @Isaiahta2544 Před měsícem

    😂😂

  • @abdukemal3828
    @abdukemal3828 Před měsícem

    ናታ

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Před měsícem

    ናት አራዳው

  • @user-si6lh8vc7j
    @user-si6lh8vc7j Před měsícem

    ከሚስትህ ጋር ሠላም እመኛለው ♥️❤️🙏 ሚስትየዉም ቤተሰብ የትዳር መዥገር ናቸው ቆም ብለሽ አስብ ♥️❤️

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před měsícem

      ምናገባሽ እነሱ ይተዋወቃሉ ወሬ በጣም ትወዳላችሁ እስኪ የእራስሽ ህይወት ስንት ነገር አለ እሱን አስተካክይ በስው ህይወት ጥልቅ እምትሉት ወሬ ፍለጋ ነው አይ ሀበሻ የእራሷ አሮባት የስው ታማስላለች ናችሁኮ ታረቁ አልታረቁ እነሱ ይተዋወቃሉ በስው ፕራይቪሲ መመርመር ትወዳላችሁ አያገባሽም የእራስሽን ኑሮ ኑሪ 😂😂

    • @user-si6lh8vc7j
      @user-si6lh8vc7j Před měsícem

      @@smarthabesha3170 kkkkk ክብር ለድንግል ልጅ በትዳረ ሠላም ህይወት እኖራለሁ arif ኖሮ እየኖርኩ ነው ለሰው ህይወት ሰላም ማሰብ ኃጢያት ከሆነ ሰው ይመስክር በመለያየት የሚደሰት ሰጥያን ብቻ ነው

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 Před měsícem

    እህትህናት እንዴ በጣም ትመሳሰላላችሁ

  • @FekertMulawe
    @FekertMulawe Před měsícem

    ናቲ እባክህ ከሚስትህ ጋርም ታርቁ

    • @hope2633cu
      @hope2633cu Před měsícem

      Never setoch....negeregnich nechu...lash teblll

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před měsícem +1

      በቃ ከማይመለከታችሁ ውስጥ አስተያዬት አትስጡ የእራስሽን ስንት ያልተስተካከለ ኑሮ ይኖርሻል እሱን አስተካክይ የስው ቁስል አትነካኩ በስውር ህይወት ጥልቅ እምትሉት ወሬ ፍለጋ እንጅ አዝነሽላቸው አይደለም ለዚህ የእራስሽን ኑሮ ኑሪ 😂 እሽ

  • @kaleabGirum
    @kaleabGirum Před měsícem

    😂