የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 33 | አትፍረዱ... በጋሽ ንጉሴ ቡልቻ | Matthew Teaching 33 | Gashe Negussie Bulcha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 09. 2023
  • #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    #አትፍረዱ...
    📖 ማቴዎስ 7:1-6
    👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
    📱+251-938-859999
    👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
    👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrw...
    👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
    👑 / @equipmedia2577
    👑 t.me/Mamusha_Fenta
    👑 / equipmediamamushafenta
  • Zábava

Komentáře • 48

  • @elsasolomon6006
    @elsasolomon6006 Před 9 měsíci +2

    ጋሽ ንጉሴ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Před 9 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይባረክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የምግርም ትምህርት ነው ግረመኝ ትባረክ

  • @menale5109
    @menale5109 Před 9 měsíci +1

    Tebarek gash nigusei

  • @elzaabebebeyene9308
    @elzaabebebeyene9308 Před 9 měsíci +19

    እግዚአብሐየር ን ስለ ጋሼ ንጉሤ አመሰግነዋለሁ ብዙ ፀጋን ተካፍያለሁ የሚገርም ፅእናት ለበረሐው ኑሮዬ መቆም እንድችል ቅዱስ ቃሉን በማስተማር ፀጋን ካካፈሉኝ አንዱ ነው ይብዛ ፀጋው ከረጅም እድሜ ጋር እናንተም ተበረኩልኝ ይህን ፀጋ እንድንካፈል ስለረዳችሁን።

  • @user-oe6gc2rp8g
    @user-oe6gc2rp8g Před 9 měsíci +7

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @letlovelead5024
    @letlovelead5024 Před 9 měsíci +11

    በተማርነው እውነት እንድንኖር ወንድሞች እህቶች ጌታ ይርዳን። ወንድማችን ጋሽ ንጉሴ ጌታ ይባርክህ።

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 Před 9 měsíci +4

    አግዚአብሔር ይባርክህ ጋሸ ንጉሴ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 9 měsíci +8

    በቃሉ📖መካሪ አባት አለን ክብሩ ሁሉ ለጌታ❤ጋሽ ንጉሴ የተባረኩ❤❤❤

  • @tsionbekele8286
    @tsionbekele8286 Před 9 měsíci +4

    እግዚያብሔር ይባርክህ ጋሽ ንጉሴ እድሜህ ይርዘምልን ከአንተ ብዙ እንማራለን

  • @birtukangmeskel3370
    @birtukangmeskel3370 Před 9 měsíci +12

    ጌታ ይባርክህ ጋሽ ንጉሴ የሚገርም ብርሃን አግኝተናል የምንኖርበት ፀጋ እ/ር ያድለን

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 9 měsíci +3

    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን!!!
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @admasmitachew131
    @admasmitachew131 Před 9 měsíci +6

    ፀጋውን ያብዛልህ ጋሽ ንጉሴ❤

  • @enqusilassieassefa7222
    @enqusilassieassefa7222 Před 9 měsíci +1

    Sir Niguse I can't to silence when I Listen a wonderfull Word. you are so blessed

  • @bunikefila9423
    @bunikefila9423 Před 9 měsíci +5

    ቃሉን by any means ያለ እግዚአብሔር ፀጋ ማካፈል አይችልም።አንተን በእውነት ፀጋው ደግፏል ጋሼ ንጉሤ።አሁንም ይብዛልህ !!!
    23/09/2023

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 Před 9 měsíci +6

    ወንድም ንጉሴ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። የልብህን በጎ መሻት ሁሉ እንደ ቸርነቱ መጠን አብዝቶ ይስጥህ። ተባረክልን።

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 Před 9 měsíci +3

    ስለተናገርከን እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት በተደጋጋሚ እንደምናዮት እንመኛለን🙏🙏🙏🙏

  • @mazzaaweke7253
    @mazzaaweke7253 Před 9 měsíci +3

    ፀጋው ይብዛልዎት

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 9 měsíci +2

    ጋሽ ንጉሴ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክልን ይጠብቅልን ቀሪዉ ዘመን በዚህ የወንጌል እዉነት ይጠቅለል

  • @elizabethsesero3880
    @elizabethsesero3880 Před 9 měsíci +2

    God bless you more and more

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 Před 9 měsíci +2

    Thank God for he gave us Lord Jesus and disciples like Nuguse , we learned a lot from you God's word!!! Yonas from Washington DC, ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent Před 9 měsíci +3

    Wow... I never knew what it meant until today. God bless you Gashe!!!

  • @AmareBerta-mu6vg
    @AmareBerta-mu6vg Před 9 měsíci +3

    Thank you for this beautiful teaching. May God bless you.

  • @kassahunmekuria4629
    @kassahunmekuria4629 Před 9 měsíci +4

    ጋሽ ንጉሤ፤
    በአማኑኤል አምልኮ ማዕከል (ኒውዮርክ) ተመላልሰህ አገለገልከን። ከዓመታት በኋላ ዛሬ ሰላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል።ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ጤናና ረዥም እድሜን እግዚአብሔር ይስጥህ!
    በዛሬው ትምህርትም በጣም ተባርኬያለሁ። ተባረክ !!

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ጋሽ ንጉሴ የትህትና አባት ነህ ዘመንህ ይለምልም

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 9 měsíci +1

    አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemat897
    @alemat897 Před 9 měsíci +2

    ተባረኩ

  • @yedediyacutepie7562
    @yedediyacutepie7562 Před 9 měsíci +1

    Egziabhere yibarkot🙏🙏🙏

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 Před 9 měsíci +1

    አሜን

  • @senaitmekonnen8012
    @senaitmekonnen8012 Před 9 měsíci +1

    አሜን ተባረኩ

  • @user-gs2hb8zb2r
    @user-gs2hb8zb2r Před 9 měsíci +1

    AMEN EGZIABHER YIRDAN 🤔👐

  • @eleniabdi1851
    @eleniabdi1851 Před 9 měsíci +3

    May God bless and help us with heavenly wisdom(James 3:17), Renewed mindset( Rome 12:1-2) and Mind of Christ (1 Cornt. 2:16) 😭!!! Unless We are emotionaly matured, we are not yet Spritually matured😭😘😍
    May God bless Gash Niguse and Dr Mamusha for your Consistent Commitment shown for Ethiopian Evangelical Churches and God's amazing feeding and edify His Church through you😂❤😂, May God bless you and his purpose in you. May God bless Equiped media.

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 Před 9 měsíci +1

    Amen hallelujah tbrku

  • @abaynehkebededegaga427
    @abaynehkebededegaga427 Před 9 měsíci +1

    Gash Nigussie, thank you. Many blessings to you.

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 9 měsíci +1

    Tebareku gate yebarkh ❤💕🙏

  • @Zion-y5h
    @Zion-y5h Před 9 měsíci +1

    Geta yibarkot❤❤❤

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 Před 9 měsíci +2

    @ 45:55 የወንጀለኛ ዘመድ ፈላጊነት ነው!! wow @ 48:47 እንኳን ፈረደ ያን ቀን ጳውሎስ @57:53 የአባታቸውን እራቁትነት ሽፈኑ!!

  • @endashawtsige7966
    @endashawtsige7966 Před 9 měsíci +2

    የሚገርም የተባረከ ግዜ ጌታ ሰጠን በቃሉ የመታነፅ ግዜ ነበር 🙏🙏🙏

  • @user-qe8vm1cj7l
    @user-qe8vm1cj7l Před 9 měsíci

    wede wist yemiyasay qal nw,,,, ye egziabher kal ende mestawt nw!!
    girum yekebere ye egziabher qal !!!

  • @elsasolomon6006
    @elsasolomon6006 Před 9 měsíci +1

    እባካችሁ በእንግሊዘኛ at least sub title ቢኖረው ብዙዎችን መድረስ ይቻላል:: ትምህርቶቹ እጅግ በጣት ጠቃሚዎች ናቸው

  • @helenmulugta8852
    @helenmulugta8852 Před 9 měsíci +1

    ፒያኖስቲዎቻች በፀሎት ሰአት ፒያኖ አአይጫወቱ እነርሱም ይፀልዩ ሰዉ ይረብሻ

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Před 9 měsíci

    ጨለምተኛ ነው ማለት ነው።

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail Před 9 měsíci +8

    የምታስተምሩን ሁሉ በዚህ አገልግሎት የምትሳተፉ ሁሉ ተባረኩ አይንጠፍባችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ተተኪ ይብዛልንእንደተማርነው እውነትን እውነት ሀሰትን ሀሰት እንድንል በራሳችንም የምንፈርድ ያድርገን

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 8 měsíci

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před 9 měsíci +1

    አሜንንንንንን ጌታ ሆይ አድነኝ ❤እዲ አብነት አባት ስላለን ክቡር ለኢየሱስ ❤ጋሽ ንጉሴ የተባረኩ ኖት❤❤❤