በእርሱ ሥር ስደዱ \\ ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ \\Gashe Negussie Bulcha \\ 2023/2015

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 07. 2023
  • በእርሱ ሥር ስደዱ \\ ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ \\Gashe Negussie Bulcha \\ 2023/2015

Komentáře • 15

  • @sisaybook75
    @sisaybook75 Před 11 měsíci +1

    ጋሽ ንጉሴ የክት ሰባኪያችን !!!!
    በርክትልን !!!!!!!

  • @ageritugebrehiwot245
    @ageritugebrehiwot245 Před 10 měsíci

    Gash Negusie, l am blessed by your teachings all the time. We are blessed to have you. God bless you and your family. ❤❤❤❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 11 měsíci +5

    ጋሽ ንጉሴን ጌታ ይባርክልን ይጠብቅልን አሜን

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před 11 měsíci +1

    አሜን🙏🏾

  • @berhanuguta2144
    @berhanuguta2144 Před 11 měsíci +2

    ውድ ወንድማችን ንጉሴ ጌታ ይባርክህ በዚህ ፀጋ እስከ ፍጻሜ ይጠብቅህ!!

  • @MillionGebeyehu
    @MillionGebeyehu Před 10 měsíci

    በእውነት ትልቅ ስለ ስር መስደድ እያዋዛ የሚያስተምር እንዲሁም ካስማ አልባ እንዳንሆን የሚረዳ መልካም ምክርና ወቅታዊ ችግርን እና መፍትሄውን በጉልህ የሚያንጸባርቅ ነው።

  • @olumahambissa9427
    @olumahambissa9427 Před 11 měsíci +2

    ጌታ ይባርኮት

  • @tilayemekonnen7694
    @tilayemekonnen7694 Před 11 měsíci

    የአሁኑ ዘመን ክርስቲያኖች ችግር ስር ያለመስደድ ነው።ግልብነት የላይላይነት ችግራችን ነው።በክርስቶስ ኢየሱስ የጠለቀው ፍቅር ውስጥ ዘልቀን እንግባ።

  • @yosephdegefa
    @yosephdegefa Před 3 měsíci

  • @mar-ph8bb
    @mar-ph8bb Před 11 měsíci

    Eagerly waiting part 2.
    God bless !

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 11 měsíci

    🤩

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 Před 11 měsíci +1

    በመሰረቱ እኛ አጋባን የሚለው ክፍል እራሱ ሲጀመር አስርቱን ትእዛዝ እንኮን በስርአት ያልተገበረ ነው::ሌላውንም ክፍል የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ መጥራትን አስለመደ:: ታዲያ መታረምና መሰረቱን ማስተማር የማንድርሻ ይሆን????

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 11 měsíci

    ✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”- ሮሜ 11፥36

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 Před 11 měsíci

    ወንድማችን ወንድም ንጉሴ የሜገርም በማንም የማይገለፁ የጌታ ን እየሱስ ን ስትገልፀው ውበቱ የመንፍስቅዱስ መገለጥ የሜገርም ነው ወንድማቸን ዘመንህ ይባረክልን ግልብ ከሆነም ጉዞ ጌታ ይርዳን