የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 40 | ኢየሱስን መከተል | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 40 | By Mamusha Fenta

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024

Komentáře • 59

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Před 9 měsíci +7

    አሜን ሁሉን ትተን አንተን አስቀድመን መስቀል ተሸክመን እውነተኛ ደቀመዝሙር ሆነን መስዋዕትነት በመክፈል ለዘላለም አንድንከተልህ አንተ ብራችን ወርቃችን እንቋችን ሆነህልን ላለውም ለሚመጣውም ዓለም የማታልፈውን አንተን ጌታ ኢየሱስ ብቸኛ ተሰፋችን መመኪያቸን አድርገን ጨክነን እንድንከተልህ በጸጋህ ጉልበት እርዳን እለት እለት የማያለፈውን የዘላለም ርስታችንን እንድናይ የልቦና አይናችንን አብራልን 👏👏👏❤❤❤ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ጤናህን ቤተሰብህን አገልግሎትህን የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅ ብዙ ጸጋ ይብዛልህ በጣም ነው የምንወድህ የምናከብርህ ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ❤❤❤❤❤❤❤ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩ ጸጋም ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤!!!!

  • @AmeN-dn9rm
    @AmeN-dn9rm Před 5 měsíci

    አአሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Před 9 měsíci +3

    እሳት የሆነ ስብከት ተላከልን የሚሰማ ያመልጣል። ብሩክ ነህ ዶክተር ይጨመርልህህህህህህህህህ❤🎉

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ዶር ማሙሻ ።
    አሜን እግዚአብሔር ይርዳኝ ዋናዬ ኢየሱስ ብቻ ይሁን።

  • @yygigg2938
    @yygigg2938 Před 9 měsíci +4

    ፀጋ ይብዛልህ ዶክተር ማሙሻ ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mail2hasset
    @mail2hasset Před 9 měsíci +8

    እየሱስ እባክህ ከተከተልንህ አይቀር አውቀንህ እንድንከተልህ እርዳን ማንም አላስገደደንም ፈልገን ተከትለንሀልና!

  • @abebabogale
    @abebabogale Před 9 měsíci

    በእውነት አሜን

  • @yeneneshassefa1535
    @yeneneshassefa1535 Před 9 měsíci +5

    ተባረክልኝ ወንድሜ ሚዛን የጠበቀ ትክክለኛ ትምህርት

  • @ruthmekonnen1687
    @ruthmekonnen1687 Před 9 měsíci +6

    ቸር እንደ እኔ አምላክና እንዳእናንተ አምላክ ሌላ የለም ደግሞ አይኖርም!!

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 Před 9 měsíci +3

    ተባረኩ አሜን ጌታሆይ እባክህ እረደኝ የእውነት እንድኖረልህ

  • @lal8330
    @lal8330 Před 9 měsíci +3

    More blessings Dr Mamusha. Eye opener it is. አሜን ያላንተ ለመክበር ከመሮጥ ህይወት ጠብቀን🙏

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 Před 9 měsíci +3

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před 9 měsíci +3

    ተባረክ ማሙሻ ዶ/ር ❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 8 měsíci +2

    3ሰማሁ ይህ መልክት ተባረክ አገልጋይ ማሙሻ።

  • @amanuelabebe6212
    @amanuelabebe6212 Před 8 měsíci +2

    What a blessings!!!!!birikrik belu!!!!ye equip media serategnoch bemulu!!!iniwedachualen!!!tebareku!!!!

  • @user-wr4xq4vp7s
    @user-wr4xq4vp7s Před 9 měsíci +3

    አሜን አሜን ጌታ ሆይ እርዳኝ አይ ዘንድ 🙏

  • @Redi8
    @Redi8 Před 9 měsíci +2

    Getan betam amesegnewalehu ahunm endih aynet astemariwoch silalun. Geta eyesus yibarikih Mamushaye

  • @Benjo_12345
    @Benjo_12345 Před 9 měsíci +1

    Geta eyseus hoy ebakihin erdan 😭😭😭😭😭

  • @letlovelead5024
    @letlovelead5024 Před 9 měsíci +4

    Uncompromising truth of discipleship. God bless you, brother Mamusha!

  • @senaitgebeyhu5021
    @senaitgebeyhu5021 Před 9 měsíci +5

    እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ ጌታ እናንተን አስነስቶ እራራልን ፀጋ ይብዛላቹ እናንተን ስንሰማ መንፈሳችን ይታደሳል

  • @ethiovision4985
    @ethiovision4985 Před 9 měsíci +2

    እየሱስን እንዳንከተል ወደ ኋላ ከሚያዞረን ነገሮች ጌታ ይመልሰን የምንወድህ ወንድማችን ማሙሻ ጾጋውን ያብዛልህ!

  • @KidusSlus
    @KidusSlus Před 9 měsíci

    ሰለ እውነት ተባረክ

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 8 měsíci +1

    Waaaaaaaaaaw praise God,,,, haleluyaaaaaa powerful message,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 Před 9 měsíci +3

    ማሙሻይ ተባረክ ለኛ እንዲደርሰን ለምትለፉ የካሜራ ባለሙያዎች የአባቴ ልጆች ዘመናችሁ ይባረክ😊😊😊

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu Před 9 měsíci +1

    ማሙሻዬ ዘመንህ ይባረክ

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před 9 měsíci +2

    ማሙሻዬ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 9 měsíci +3

    Thank you so much dr mamusha Fenta you and your family thank jesus 💕🙏

  • @obsagirma4496
    @obsagirma4496 Před 9 měsíci

    God bless you pastor

  • @amanueltadesseofficial8122
    @amanueltadesseofficial8122 Před 9 měsíci +1

    Amen Amen Kibir lezelalem le getochi geta, le menfes kidus, le zelalem geta! Amen.

  • @Absalat700
    @Absalat700 Před 9 měsíci

    Jesus Christ is my success.

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před 9 měsíci +1

    Amen GOD bless you all 🙏

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 Před 6 měsíci

    Amen amen amen amen...🙏🙏🙏 ጌታ ሆይ አንተን በመከተል ይለቅ ዘመኔ .... bless you Dr mamush and all

  • @Rizzyohioedits23
    @Rizzyohioedits23 Před 6 měsíci

    Ameeeen uuuuuuufffff😢

  • @user-bf3gv5hl1h
    @user-bf3gv5hl1h Před měsícem

    እየሱስ እራሱ ወርቅ ነው አለ ማሙሻ ሆ ጉድ እኮ ነው፤ ስለ እየሱስ የሚሰብኩ ና እርሱላይ ብቻ እሙጢኝ የሚሉ ምንኛ ብጹአን ናቸዉ

  • @danielchaemebo2280
    @danielchaemebo2280 Před 9 měsíci +5

    May the Lord contunue to enrich as you deliver such life changing teachings. I am grateful to God for giving you to rescue the Ethiopian Church and believers. Abundant blessings my bro!

  • @abenezerzerihun1006
    @abenezerzerihun1006 Před 8 měsíci

    🥰🥰🥰

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 Před 9 měsíci

    Geta eysus yibarki tabarki kibir lgeta yuni

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před 9 měsíci

    አሜን🙏🏾

  • @user-hr2zs4vz6g
    @user-hr2zs4vz6g Před 9 měsíci

    ጌታ የሱስ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም

  • @lemlemghebremedhinweldeghi5205

    Amen amen

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před 9 měsíci

    Amen 🙏

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před 9 měsíci

    አባባ ኢየሱስ ይባርክ❤❤❤

  • @birukhilemichale6442
    @birukhilemichale6442 Před 9 měsíci

    ጌታ ይርዳኝ ይርዳን

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 9 měsíci

    Everyone jesus is love you because jesus gave you blood for ever jesus is love for you open eyes jesus is the true God jesus coming back it's time thank you I love you jesus my father lord 💕🙏

  • @anchinalu3250
    @anchinalu3250 Před 9 měsíci

    Amen, Amen❤❤❤.

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 9 měsíci +1

    Beautiful message thank you ❤

  • @samiseyoum
    @samiseyoum Před 9 měsíci

    God bless you pastor mamusha

  • @yonatantadele631
    @yonatantadele631 Před 9 měsíci

    Ebbifami Dr mamusha🙏

  • @rahelbetruzenebe4023
    @rahelbetruzenebe4023 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ip3xw8mo6i
    @user-ip3xw8mo6i Před 9 měsíci +3

    እስቲ ጭካኔን እንለማመድ
    እሜን ❤

  • @user-ls_Christian
    @user-ls_Christian Před 9 měsíci

    ❤❤❤

  • @ahah2924
    @ahah2924 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤😂ተባረኩ

  • @seidteka8310
    @seidteka8310 Před 9 měsíci +1

    አንዱን አምላክን ብቻ አምልከው ተከተለው

  • @ruthmekonnen1687
    @ruthmekonnen1687 Před 9 měsíci +1

    ወንድሜ የአባቴ ልጅ ማሙሻ ምን ነበረበት ማቲዎስ 8 ተሰቢኬ ቢሆን አንተ በሰበክበት መንገድ ወይ ሳነብ እንዲህ ገብቶኝ ቢሆን የማይሞላውን ለመሙላት ስል የጌታዬን መልካም ጥሪ ስራዪን ስሬ ስራሽ እሰራለሁ ሲለኝ መቼ ጆሮ ሰጥቼው አፊን ሞልቼ እንቢ አልኩት ምን አይነት ምስኪን ነበርኩ?

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před 9 měsíci +7

    ጉባኤ ሠብሳቢ ሳይሆን ደቀመዝሙር አፍሪ

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail Před 9 měsíci

    ያብዛልህ ክርስትና እውነቱ ይህ ነው

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 9 měsíci

    🥰😍🤭🤫💥💯🙏✍💥