የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት - 19 | ቀኝ ጉንጭህን ለሚመታህ... | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching - 19 | By Mamusha Fenta

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    #ቀኝ_ጉንጭህን_ለሚመታህ...
    📖 ማቴዎስ 5: 38-42
    👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
    👑 0938859999
    👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
    👑 maps.app.goo.g...
    LIVE 👇 on CZcams
    / @equipmedia2577
  • Zábava

Komentáře • 68

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před rokem +13

    ዶክተር መጋቢ ማሙሻ እግዚአብሔር ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይጨምርልህ አንተ ለትውልድ በረከት ነህ እግዚአብሔር አንተን ሌሎችንም አባቶች አስተማሪዎች ራሳቸውን በፍቃዳቸው ለእግዚአብሔር የለዩትን ስለሰጠን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይጨምርልህ ❤

  • @KiyaJesus1
    @KiyaJesus1 Před rokem +2

    ፀጋ ይብዛልህ ዶ/ክ ማሙሻ አንተ የትውልድ በረከት ነህ❤ እግዚአብሄር ዘመንህን ባርክ 🎉🎉

  • @equipmedia2577
    @equipmedia2577  Před rokem +7

    #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት_19
    #በማሙሻ_ፈንታ
    #ቀኝ_ጉንጭህን_ለሚመታህ...
    📖 ማቴ 5:38-42
    - ይህ ክፍል በጣም የተለመዱ አባባሎች ያሉበት ክፍል ነው። "አይን ስለ አይን፣ ጥርስ ለጥርስ፣ ቀኝ ጉንጭህን ለሚመታህ ግራህን ስጠው" የተለመደ አባባል ነው።
    - የክፍሉ ዋና መልዕክት፥ የእግዚአብሔር መንግስት ህዝብ የሚኖረው በበቀለኝነት ሳይሆን በመጎዳትና መብትን በመተው ነው።
    - የእግዚአብሔር ህዝብ በበቀለኝነት፣ ደም በመመለስ፣ ዋጋ በመስጠት አይመላለስም፤ መጎዳት፣ መብት በመተው እንጂ። ስለዚህ አትበቀሉ፣ ተጎዱ ነው ዋና መልዕክቱ።
    - ህጉ (አይን ስለ አይን የተሰጠው በእግዚአብሔር ነው)
    📖 ዘጸ 21:24
    📖 ዘሌ 24:20
    📖 ዘዳ 19:21
    - እግዚአብሔር፤ የፍትህ አምላክ ይህንን ህግ የሰጠበት ምክንያት፦
    1) ሰው በወንጀል ቢገኝ ቅጣቱ የጥፋቱ ተመጣጣኝ ይሁን ለማለት ነው
    - ላጠፋው ይቀጣ፤ ቅጣትም የእግዚአብሔር ነው። ግን ሲቀጣ በሚዛን ይቀጣ ነው።
    - የጥፋቱ ተመጣጣኝ ቅጣት ብቻ ይቀጣ ማለቱ ነው።
    2) ይሔ ትዕዛዝ ግለሰቦች ሁሉ እየተነሱ እንዲያደርጉት የተሰጠ ትዕዛዝ አይደለም፤ ለፈራጆች የተሰጠ መመሪያ ነው
    📖 ዘጸ 21:24
    - የተሰጠው ለፍርድ ቤት፣ ለዳኞች ነው። እነሱም ሲፈርዱና ሲያስተዳድሩ፣ ሲቀጡ ተመጣጣኝ ቅጣት ይስጡ ማለት ነው።
    - ኢየሱስ ህጉን ያነሳው ግለሰቦች የመበቀያ ምክንያት አድርገውት ስለነበር ነው።
    - ኢየሱስ ያስተካከለው ግን፦
    📍ክፉውን አትቃወሙ
    - ዲያቢሎስን ተቃወሙ ይላል፤ ግለሰብ ሲያጠፋም ተቃወሙ ይላል። ክፉ ሲገኝም አውጡ፣ ፍረዱም ይላል። ግን ክፉውን አትቃወሙ ማለት ክፉ አድራጊውን፣ ተንኮል የሚሠራባችሁን፣ በደለኛውን ክፉ ሲያደርግባችሁ፣ ሲበድላችሁ አትበቀሉ፣ ራሳችሁ ዋጋ አትስጡ ማለት ነው።
    📖 ሮሜ 12: 17-21
    - ሲበድሏችሁ ተዉት! ክፉ አትመልሱ! ራሳችሁ አትበቀሉ፤ ለሚበቀለው ስጡ፣ ዋጋ ሰጪ አትሁኑ።
    - ህጉ አልተሻረም፤ ዳኝነቱን ግን የሚሰራው እግዚአብሔር ነው።
    - እግዚአብሔር መንግስታትን የሚሾመው፣ ተቋማትን ያቋቋመው፣ ዳኞችን፣ ፖሊሶችን፣ ተቋማትን ክፉ አድራጊዎችን እንዲቀጡና ደግ አድራጊዎችን እንዲሸልሙለት ነው ያቆማቸው፤ ተገላቢጦሽ ሲሆን እግዚአብሔር ያዝናል።
    - ሰው ራሱ ለመበቀል የሚነሳሳው ፍርዱ ሲዛባበት ነው። ግን ለእግዚአብሔር መተው፣ ለተቋማቱ መተው።
    - የክርስቲያን የህይወት መመሪያ የተደረገበትን እየቆጠረ መበቀል ሳይሆን መሸነፍ፣ መበደል ነው።
    📖 1ቆሮ 6:7...ብትበደሉ፣ ብትታለሉ ይሻላል
    - ሞዴላችን ኢየሱስ ነው። እንደዛ ሲያዋርዱት ዝም አለ።
    📖 1ጴጥ 2:21-23
    - ሰዎች ሲያውርዱን፣ ክብራችንን ሲነኩ ተዉት።
    - መስቀሉ የምናምነው ብቻ ሳይሆን የምንኖረውም ነው።
    - ኢየሱስ አትበቀሉ እያለ ሲያስረዳ ምሳሌዎችን ሰጥቷል።
    1ኛ ምሳሌ - ክብርን የሚነካ ነገር ሲደርስብን (ቁ.39)
    - ጥፊ ህመምን ሳይሆን ክብርን የሚመለከት ነው።
    - እንደዚህ ክብርን የሚነካ ነገር ሲገጥመን ሌላውንም እንስጠው።
    2ኛ ምሳሌ - መብትን የሚነካ ነው (ቁ.40)
    📖 ዘጸ 22:26
    - ይገባኛል ብሎ ሲመጣ የማይገባውን መስጠት ማለት ነው።
    3ኛ ምሳሌ - ነጻነትን የሚነካ (ቁ.41)
    📖 ማር 15:21
    4ኛ ምሳሌ - ሀብትን የሚነካ (ቁ.42)
    - ከባልንጀራ፣ ከጓረቤት ጋር የተያያዘ ነው። ቸግሮት ሲመጣ አትደበቅ፣ አትሰስት፣ የለመነህን ስጥ።
    📖 ዘዳ 15:7
    - የመንግሥቱ ህዝብ እንደኢየሱስ ክብሩም፣ መብቱም ነጻነቱም ቢነካ እየተበደለ፣ መልካም እያደረገ፣ ሳይበቀል የሚኖር ነው።
    - የእግዚአብሔር መንግስት የመማርና የመጎዳት ናት የመበቀል አይደለችም።
    - ብዙ እዳችንን ተወልን፤ በመስቀሉ በምህረት ተቀበለን።
    - የእግዚአብሔር አሰራር በቀል ቢሆን ኖሮ እኛ አንኖርም ነበር። የሀጢአት ደሞዝ ሞት ነው፤ ሊገለን ይገባ ነበር። እግዚአብሔር ግን አልተበቀለንም።

    • @rodasgetachew9347
      @rodasgetachew9347 Před rokem

      አሜን እጅግ የምንወድህ ዶ/ር ማሙሻዬ ጌታ ኢየሰሱስ አብዝቶ ይባርክህ ብዙ ጸጋ ይጨመርልህ በጣም እንወድሃለን❤❤❤

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +3

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @tayechh6332
    @tayechh6332 Před rokem +2

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ፍሬያማ ያድርግህ ዶ/ር ማሙሻ። እጅግ ተጠቅሜበታለሁ። አብረውህ የሚተጉ ሁሉ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካቸው።

  • @WalelignAyele
    @WalelignAyele Před rokem +1

    በዕውነት በጣም ነው የተረዳሁት ብዙ ጊዜ ይሄን ክፍል በትክክል አልተረዳሁትም ነበር በጣም አመሰግናለሁ

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Před 7 měsíci

    Ameeeen Ameeeeen Geta Yebarki Zamani Bageta Yebarki❤❤❤mamuyee❤❤

  • @hannabezuneh2862
    @hannabezuneh2862 Před 7 měsíci

    ዘመንህ ይባረከ❤❤❤

  • @user-qi2pq5iq4u
    @user-qi2pq5iq4u Před rokem +1

    ዶ/ር እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ በብዙ ይባርኮት🙏

  • @romangeday6445
    @romangeday6445 Před 9 měsíci

    ስላንተ ጌታን አመስግናለሁ

  • @legessechemir3383
    @legessechemir3383 Před rokem

    እግዚሐብሔር ይባርክህ ዶ/ር በእውነት አንተን ስለሰጠኝ አምላኬን ሁል ጊዜ አመሰግነዋለሁ።

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 Před rokem +1

    ማሙሻይ ነብስም አልቀረልኝኝኝኝኝኝኝ ተባረክክክክ❤❤❤❤❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před rokem

    amennnnn🙏🔥

  • @mebrihitgebrekrstos9118

    ዶ/ር ማሙሻ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 Před 9 měsíci

    Amen amen amen.. bless you DR mamush yemdrachn bereket neh Egzihabher ymesgen late

  • @michaelabraham406
    @michaelabraham406 Před rokem

    ተባረክ! ለምልም!

  • @mesafintteshome1884
    @mesafintteshome1884 Před rokem

    Getaa iyesus tsegaa yichemirilih!

  • @WalelignAyele
    @WalelignAyele Před rokem

    thank u pastor betam ameseginalehu tebarekilin

  • @kassahunmekuria4629
    @kassahunmekuria4629 Před rokem +5

    I watched this video three times. It helped me reflect on my life past and present. Thank you for this life changing teaching and a powerful prayer.
    Many more blessings!

  • @user-kb5fm7up9y
    @user-kb5fm7up9y Před rokem

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዶክተር. ❤

  • @hanaweba1541
    @hanaweba1541 Před rokem

    በ የ እለቱ የሚደረግልኝን ምህረት ሳስብ ለሰዉ ይቅርታን ማድረግ አቅም ይሆነኛል። ተባረክ

  • @user-yx5cd2tq6x
    @user-yx5cd2tq6x Před 9 měsíci

    Tebark

  • @gutemabule8949
    @gutemabule8949 Před rokem

    Gooftaan si eebisu! 🙏

  • @nitreworkmulat9461
    @nitreworkmulat9461 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር በዘመን ሁሉ ይባርክህ ይባርካችሁ ሁላችሁንም

  • @genetrobel2980
    @genetrobel2980 Před rokem

    ❤❤

  • @zemaryyitube567
    @zemaryyitube567 Před rokem

    ተባረክ ማሙሻ

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 Před rokem

    Zemenhi yibarek remain blessed

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před rokem

    እግዚአብሔር አንተን ለሕዝቡ ሠጠ።እንዴት መታደል ነው።ተባረክልኝ!!!!!!!!!!

  • @user-bf1ox1yo5k
    @user-bf1ox1yo5k Před 8 měsíci

    Min ayint god yohon tmrt new😮

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před rokem

    አሜን

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 Před rokem +1

    የኔ አስተማሪ ማሙሻዬ you’re our role model ❤️🙏🏿 keep on shining ✨we love you so much 💖🙏🏿

  • @mulukenmihretu
    @mulukenmihretu Před rokem

    አሜን ለሁላችንም እግዚአብሔር ይርዳን ተባረክ በጌታ በኢየሱስ ስም ዶ/ክ 🙏🙏🙏🖐🖐🖐

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 Před rokem

    እግዛብሔረ ስለሰጠህ ፀጋ ይመስገን ዘመንህ ይባረክ❤ ጌታ ሆይ የይቅረታን ልብ ስጠኝ እገዳኝ አሜን

  • @newcell2790
    @newcell2790 Před rokem +1

    ወንድሜ ለዚህ ዘመን ጥሩ መልእክትነው በብዙ ተባረክ

  • @SaraSara-nm9mk
    @SaraSara-nm9mk Před rokem

    D/r mamusha gata zemnhin ybarekk❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @redietcheru
    @redietcheru Před rokem

    Amen Amen

  • @marthakifle5060
    @marthakifle5060 Před rokem

    ጌታ የሱሰ አብዝቶ ይባርክህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን።

  • @sebledadi6506
    @sebledadi6506 Před rokem +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @anjelaanjela4791
    @anjelaanjela4791 Před rokem

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ Dr.Mamush

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤ አሌ ሉያ ተባረክ ዶክተር ማሙሻ ❤

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 Před rokem

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @kassayegebreegziabher8518

    ዶ/ር ማሙሻ ይህን የወንጌል ትምህርት በመከታተል እየተማርኩና እየተጠቀምኩ እየተባረኩም ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፅጋው ይብዛልህ!

  • @henokzewdie6927
    @henokzewdie6927 Před rokem

    Ridiculously explained thank you dear HOLY SPIRIT for your servant

  • @ashenafimeskele605
    @ashenafimeskele605 Před rokem

    geta eyesus yibarkh D/r, yesemanewn endininor tsegawu yirdan, Amen

  • @zelalemtsegaye13
    @zelalemtsegaye13 Před rokem

    በእግዛብሔር ቸርነቱ ኑርልን ማሙሻ

  • @kokebetadesse6026
    @kokebetadesse6026 Před rokem

    AMEN AMEN AMEN Geta tsgaw ybzalin besemanew menor yhuinlin.... egziabher tsgaw betif yabzalh ❤❤

  • @tsitajohn2315
    @tsitajohn2315 Před rokem

    አዎ፥ አለ ዳኛ እውነተኛ
    አዎ አለ በላይ በሰማይ በዙፋኑ ላይ የምፍርድ አለ።

  • @pastorayananegasa375
    @pastorayananegasa375 Před rokem

    DR MAMUSHA BETAM AMASAGINALEU BETIMIRTI TANAKU TABARK TABARAK

  • @RahbotNhzbey
    @RahbotNhzbey Před rokem

    እግዚኣብሔር ኣምላኽ ሆይ ጸጋህ ይብዛልን😭በቤተክርስቲያን በሰቆቃ በስቃይ በውጪ ሰዶም ጏመራ እርዳን ጌታሆይ🙏🙏🙏ጸጋ ይብዛልህ ዶክተር ማሙሻ👍🏽

  • @merrytam345
    @merrytam345 Před rokem

    Min enlalen e/g rejim Edam yesetlen ante seltesethene tadelenal God kibrun yewesed
    Respect Dr ❤❤

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Před rokem

    Geta eyesus yebarikh.
    Amen geta xegawin yabizalin.

  • @shumeyetessema819
    @shumeyetessema819 Před rokem

    Thank you, and God bless you.

  • @eliget9409
    @eliget9409 Před rokem

    EGZIABHER YIMESGEN YASTEMAREN GETA EMININORBETIN TSEGA YISETENAL TEBAREK WENDIMACHIN

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 Před rokem

    God bless you Doctor Mamsa

  • @menale5109
    @menale5109 Před rokem

    ተባረክ! 1:00:01

  • @zechariasmulugeta
    @zechariasmulugeta Před rokem

    ተባረክልን ዶ/ር ማሙሻ!

  • @user-hx4is7rb9w
    @user-hx4is7rb9w Před rokem

    God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @blessedafrica7425
    @blessedafrica7425 Před rokem

    dr mamusha iam blessed to listen your preachings,may God continue using you❤

  • @molla27
    @molla27 Před rokem

    bless you a lot

  • @tsitajohn2315
    @tsitajohn2315 Před rokem

    Amazing teaching Dr. I would like to admire your exposure.May God bless you and your service and other who are committed with you.
    Once again may grace of God be on you.

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n Před rokem

    Welcome ♥♥♥♥

  • @hermalacoma5555
    @hermalacoma5555 Před rokem

    ማሙሻዮ ወደ ቀድሞ መዳናችን መለሰከን ደም ከጠፉሁበት መለሰከኘ ጌታ ይባርክህ❤😂❤😂

  • @yeshihareghabtemariam2823

    Geta sileseteh tsega ena le kalu silaleh fikir ena medenk hule egeremalehu

  • @yeshiyeshi2947
    @yeshiyeshi2947 Před rokem

    እኔም ልጆቸን እዳትመቱ እላለሁ

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail Před rokem

    ተባረክ መልካም ትምህርት በቀል የኔ ነው ክብር የኔ ነው ያለ ጌታ አክብረን እንድንኖር ፀጋ ይብዛልን