እባካችሁን ሐይማኖታችን ድርጅት አይሁንብን ||ቅሬታዎች ክፍል 4|| Dr Mamusha fenta Amazing Protestant Sibekt 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #Madotube #Mezmur
    Ethiopian protestant mezmur 2020
    🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL CZcams CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
    #protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong

Komentáře • 34

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Před 2 lety +6

    ማሙሻ አንተም ለኛ በዚህ ዘመን ቅሬታችን ነህ bless you.

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 2 lety +2

    ዶክተር ማሙሻ ትምህርቶችህን በጣም እውደዋለሁ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před 2 lety +5

    አሜንንንንንንንንን ሆሆሆሆአሜንንንንንንንንን ተባረክልኝ

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 Před 2 lety +2

    ጌታ ያብዛልህ ይጨምርልህ የፀጋውን ጌታ ስለ አንተ አመሰግናለሁ!!

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን

  • @mbyruhama3408
    @mbyruhama3408 Před 2 lety +5

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ዶር ማሙሻ!!! በርታልን ! በርታልን! ጌታ ፀጋውን እብዝቶ ይጨምርልህ የጨለማው ዓለም ክምን ጊዜውም ይልቅ በዓለም አቀፍ ደረጃ በተለያየ ዘርፍ አጀንዳውን ዘርግቶ ! ለፀረ ክርስቶሱ አገዛዝ ዓለምን በአንድ ለመጠቅለል ምድርን እያተራመሰ በጥድፊያ ላይ ባለበት በዚህ የመጨረሻ ዘመን ጌታ አንተን ጉብኛ አድርጎ በትራራ ላይ ሆነህ እንድትጮህ እኛን የተኛነውን እንድታነቃን እንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባርክ !!! ጠላት በዚህ ዘመን በመንፈሳዊ ው መንፈሳዊ መስሎ የእግዚአብሔርን ቃል ብልቡ ያልስወረውን ክርስቲያን ሁሉ ለማሳት በዓለም አቀፍ ደረጃ በተለያየ ዘርፍ መረቡን እየጣለ ነው ! ሳይንሱም ይይኸውና በሚያደርገው ተዓምራት በ ራዕይ 13 ቁጥር 4 መሠረት "ምድር ሁሉ አውሬውን እየተከተለ ተደነቅ " እንደሚል ሳይንሱ ዓለምን እያስደነቅና እየተመለከ ነው! እንደ ቃሉ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ! ጌታ ይባርክህ ወንድማችን!!!!

  • @belayhayilu4856
    @belayhayilu4856 Před 2 lety +4

    Geta yibariki ❤

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 2 lety +8

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
    “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36

  • @mulatadea5538
    @mulatadea5538 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ ደስ የሚል ትምህርት ነው✝️💛🖤✝️❤️✝️💙✝️💛✝️💚✝️✝️💖✝️💚💙💚✝️💚💛💚🖤💚❤️💚✝️💚✝️✝️💖✝️💛💖❤️💚🖤✝️✝️💚💙✝️💖💛🖤✝️💙✝️

  • @shambelsharew3411
    @shambelsharew3411 Před 2 lety +4

    God bless you Dr mamush

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 2 lety

    ዶክተር ማሙሻ በጣም የምወድህ የእግዚአብሔር ባርያ ትምህርቶችህ ሁሉ በጣም ጠቃሚና ሁሉ ሊረዳው በሚችለው ቁዋንቁዋ ሰለምታሰተምር እግዚአብሔር ይባርክህ ያብዛልህ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety +4

    Amennnn.Amennn.kibr legeta yihun.haleluyaa🙏🙏🙏 dr mamusha tebarek

  • @elshadayalemayehu7000
    @elshadayalemayehu7000 Před 2 lety +2

    አሜን በመልካም ነገር ሁሉ ተከናወን 🙏🙏🙏

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 Před 2 lety +3

    ዋው የሚገርም ትምህርት ነው ተባረክ

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před 2 lety

    ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ በጣም ተጠቅሜያለሁ

  • @NebiyouMaseboMalore
    @NebiyouMaseboMalore Před 2 lety +5

    Be Bless!!!!

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 2 lety +2

    አሜን

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 Před 2 lety +2

    አሜን አሜንንንንንን

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před 2 lety +1

    ተባረክ

  • @Kininet
    @Kininet Před 2 lety

    MadoTube Thank you for posting

  • @elsasolomonstrmsnes1918

    Amlki Misk ykun ❤ 🙌

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @zed8788
    @zed8788 Před 2 lety +2

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asratmengesha1604
    @asratmengesha1604 Před 2 lety +2

    ማዶ tube thank for posting this teaching may God bless you 🙏🏽 but , to much advertising 😊

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před 2 lety +2

    Amen🙏🏾

  • @beshiworkkidanewold6480

    @d

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 2 lety +2

    አሜን

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 2 lety +1

    አሜን

    • @wesenlemma7345
      @wesenlemma7345 Před 2 lety +1

      God bless you and your family abundantly

    • @jesusisvisaofheaven
      @jesusisvisaofheaven Před 2 lety

      @@wesenlemma7345 አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ በዘላለም በአዲሱ መንግሥቱ ይሹምልኝ አመሰግናለሁ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 2 lety

    አሜን