ማንም ያልገመተዉ የፓ/ሩ አስለቃሽ ምስክርነት | ኤል ቃል tube | faithline | eyoha media | egiregnaw media | marcil tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 12. 2023
  • #ሃንኤል #መዝሙር #ዮኒማኛ #ተናገር #ኦርቶዶክስ
    ኤል ቃል tube
    ማንም ያልገመተዉ የፓ/ሩ አስለቃሽ ምስክርነት | ኤል ቃል tube | faithline | eyoha media | egiregnaw media | marcil tv
    ማንም ያልገመተዉ የፓ/ሩ አስለቃሽ ምስክርነት | ኤል ቃል tube | faithline | eyoha media | egiregnaw media | marcil tv
    ማንም ያልገመተዉ የፓ/ሩ አስለቃሽ ምስክርነት | ኤል ቃል tube | faithline | eyoha media | egiregnaw media | marcil tv

Komentáře • 82

  • @tirhasworede7872
    @tirhasworede7872 Před 7 měsíci +5

    በጣም ይገርማል ፓስተር ከነቤተሰብህ ለምልሙ ድመቁ መዘርጋት ይሁንላችሁ ከፍታውን ርገጡ የወንጌል እውነት የገባው ቤተሰብ ቃላት የለኝም የአንድነት ጊዜ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @geremewsherifo3243
    @geremewsherifo3243 Před 7 měsíci +8

    አሊዬ የኔ ውድ ወንድም እንዴት ነህ አንተ የተባረከ ብሩክ የሆንህ ከአንደበትህ የሚፈልቀው የእግዚያብሔር ቃል አጥንትና ነፍስን የሚያረሰርሰ መልካም ምጭ ነው እግዚሐብሔር የሰጠህ ስላንተ አምላኬን አመሰግናለሁ አሊያ ወድ ባለቤትህ የታሰርኩት ሊጆችህ ስላየዃቸው ደስብሎኛል ተባረኩልኝ

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 Před 6 měsíci +3

    የሚገርም ምሰክርነት አንዴ ሳለቅስ አንዴ ስስቅ ጌታ ይባርካችሁ። እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ለእኔም ብዙ አድርጎልኘል እባካችሁ የኛ ጌታ የእዉነት ነዉ በፍቅር ተከተሉት 🙏🙏

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před 7 měsíci +3

    አሊ ምስክርነታችሁን እስከመጨረሻው አዳመጥኩት በጣም ልብ የሚነካ እና ጌታ የከበረበት የምስክርነት ህይወት ነው ግን አንድ ቦታ ላይ የተናገርከው ነገር ቅር አሰኝቶኛል ምንአልባት አንተ የተረዳኸው አስተሳሰብ እና እነሱ ያሰቡት አንድ ላይሆን ይችላል የጅቡቲ ወገኖች ሚስቴን ለምን ደሀ አገባሽ ለምን የበፊቱን እጮኛዋን ጥሩ ገቢ ያለውን አላገባችም ብለው ከሰርግ ቀሩ ያልከው እኔ እንደዛ አይደለም ብዬ ነው የማስበው ምክነያቱም ጅቡቲ ያሉ ክርስትያኖች ጅቢቲ ለወንዶች ስራ ስለ ሌለ እህቶች እንጂ ወንድሞች ስራ አልነበራቸው አግብተው እራሱ የሚያኖሩዋቸው እህቶች ናቸው ሁሉም በባዶ ተጋብተው ከብዙ ከምድረበዳ መከራበኋላ ጌታ ዘመን ቆጥሮላቸው ዛሬ በአሜሪካ በአውስትራሊያ በካናዳ እና በአውሮፓ ተንደላቅቀው እየኖሩ ነው ጌታ ልጆቹን አይጥልም እናም ፖስተር አሊ ልልህ የፈለግኩም ባለቤትህ አንተን ስታገባ ቅር ያላቸው ምናልባት እንዴት የመጀመሪያ እጮኛዋን ትታ ሁለተኛውን አገባች የእግዚአብሔር ፍቃድ ባይሆንስ ብለው ይሆናል እንጂ ስለ ጥቅም አስበው አይሆንም የጅቡቲ ክርስትና ፍቅር የሞላበት ክርስቶስ ገኖ የሚታይበት እውነተኛ ክርስትና ነው ይኸው እኛም እዛች ምድር ጌታን አግኝተን ከእሱ ጋር እየኖርን ነው እናም ፓስተር በተናገርከው ነገር አዳማጮች ለጅቡቲ ወገኖች መልካም አመለካከት እንዲኖራቸው ለማጥራት ነው የወገኖች ውለታና ፍቅር መቼም መቼም ከልቤ አይጠፋም በጣም እወዳቸዋለሁ ተባረኩልኝ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 5 měsíci +2

    የምታምሬ ቆንጆ ሴት ፈቶ ማግባት በበዛበት ዘመን በንፅና ቅድሰና መኖር ይህ በጣምመባረክ ነዉ ዘራችሁ ይባረክ።

  • @tiruneshbelachew6452
    @tiruneshbelachew6452 Před 7 měsíci +3

    ጌታ ይባርካችሁ ምስክርነታችሁ የሚባርክ ነው ድንቅ ባል፣ ሚስት እና ልጆች ናችሁ በጌታ እንድህ አይነት ወንድሞች እና እህቶች ስላለኝ በጣም ደስ ይለኛል ተባረኩ አሜን❤

  • @Nati-c8r
    @Nati-c8r Před 24 dny

    ሚገርም ምስክርነት ኦ ጌያ ሆይ ስለነዚ ቦተስቦች ስምክ ይባርክ❤❤❤❤

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 Před 7 měsíci +1

    ታሪካቹሁ እጅግ ገራሚ ነው።ይህ ክርስትና በመመረጥ እንደኾነ ያሣያል።የመረጣቹሁና የጠራቹሁ ጌታ ይባረክ!ለተጸለየላቹሁ ፀሎት አሜንንን አልኩላቹሁ።

  • @user-un7rd9bp6y
    @user-un7rd9bp6y Před 7 měsíci +2

    አሜን አንድላይ የምትሆኑበት አመት ይሁንላችሁ በራሴ ስለማውቀው ተራርቁ መኖር ከባድነው ጌታ ግን መልካም ነው❤❤❤

  • @user-tb9zl8hq2z
    @user-tb9zl8hq2z Před 2 měsíci +1

    አልዬ ትለያለህ ተባረክልኝ

  • @alemdawit9487
    @alemdawit9487 Před 6 měsíci

    እኔ በለቅሶ ነዉ የሰማሁት ጌታ በአድላይ በደሰታ በፍቅር ያኑራችሁ ጌታ ጌዜ አይዉሰፀድባችሁ በቅርብቀን አብራችሁ እደምታመልኩ እርግጠኛነኝ ጌታ አባጭር ጌዜ አድላይ እደሜያደርጋችሁ እርግጠኛነኝ ተባረኩልኝ ልጆቻችሁ ለብዙ ሰዉ የሚጠቅሙ ያድርግልን ጀግና ናችሁ ❤❤

  • @yeshiworkkebede7198
    @yeshiworkkebede7198 Před 7 měsíci +1

    ,ወንድሜ አሊ ይህ የእግዚአብሔር ጊዜ ነው አብራችሁ ልትኖሩ የጌታ ጊዜ ኘው ተባረኩልኝ አንቺ መልካም ሚስት ጌታ ይባርክሽ

  • @ShowMeYourGlory77
    @ShowMeYourGlory77 Před měsícem

    ሁሉም ደስ ይላል : ምስክርነታቹ ይባርካል : አሁንም ጸጋውና ጥበቃው ይብዛላቹ።

  • @yade716
    @yade716 Před 7 měsíci +2

    ❤ ድንቅ ምስክርነት ❤

  • @janathjanath1159
    @janathjanath1159 Před 2 měsíci

    Beyesus seme yehunelachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen 🙏 amen 🙏 amen tebarkulign 🙏

  • @Gres68
    @Gres68 Před 7 měsíci +1

    ፓስተርዬ 2024ከልጆችህና ከባለቤትህ ጋር የመሰባሰብ ዘመን ይሁንልህ 🙏🙏🙏

  • @tsnenubeyene1834
    @tsnenubeyene1834 Před 7 měsíci +1

    ፖስተርዬ እግዚአብሔር የፀሎትመልስ አፍጥኖ ምንደሰትበት አመት ይሁንልን ልጆች ሚስትን ምታገኝበት አመት ይሁንል

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 Před 4 měsíci

    Wow Wow tebarekuu kidusan 🙏 ❤

  • @user-tx4gf4cs4z
    @user-tx4gf4cs4z Před 7 měsíci +1

    ዋዉ ድንቅ ምስክርነት ተባረኩ በእጥፍ!

  • @yonasentertainment8744
    @yonasentertainment8744 Před 5 měsíci

    Amen amen 🙏🙏🙏

  • @ahavatube2404
    @ahavatube2404 Před 4 měsíci

    Amen, negerachu yilekek!

  • @WizJanbo
    @WizJanbo Před 5 měsíci

    በጣም ነው የምታምሩ እግዛብሄር እደናንተ አይነቱን ቤተሰብ ያብዛልን ❤❤❤

  • @samuelmussie3370
    @samuelmussie3370 Před 5 měsíci

    Amazing testimony, wow God bless you

  • @tamasagenmohammad
    @tamasagenmohammad Před 5 měsíci

    ጌታ ዘመናቹ ይባረክ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 5 měsíci

    በጣም የምትማሩ ቤተሰብ ለብቻችን ይፈልገናል ጌታ እግዚአብሔር አንደኞ በቅርቡ እግዚአብሔር ያገናችሁ።

  • @hannaleta7535
    @hannaleta7535 Před 7 měsíci

    አሜን ነፋስ ወጃብ የሚታዘዝ አሁን አብረው የሚኖር ይሆን ሆነ በጌታ በኢየሱስ ሀያል ስም!!!

  • @meski9722
    @meski9722 Před 7 měsíci

    AMEN AMEN AMEN

  • @misterwoldemariam7261
    @misterwoldemariam7261 Před 7 měsíci

    Amen God bless you amen

  • @annagola7570
    @annagola7570 Před 7 měsíci

    Amen Amen

  • @hirut-rz3uh
    @hirut-rz3uh Před 7 měsíci

    አሜንንንንንንንንንን ጌታ ተባረክክክ አሜን ደስ ብሎኛል

  • @hannaleta7535
    @hannaleta7535 Před 7 měsíci +1

    ተባረኩ የጌታ ብሩካን ለምለሙ ቅዱሳን እግዚአብሄር ይመስጌን!!!

  • @destadesta5130
    @destadesta5130 Před 7 měsíci +1

    Pastor ali omer u family 👪 bless 🙌

  • @betelehembirehanu782
    @betelehembirehanu782 Před 4 měsíci

    ጌታ ይባርካቹ! ዛሬ ነው ያየዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል❤

  • @janetwalden7233
    @janetwalden7233 Před 6 měsíci +1

    ጌታ ይባርክሽ መልካም ሴት❤

  • @user-tc1wo7io3c
    @user-tc1wo7io3c Před 5 měsíci

    አሜን ሆኗል

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před 7 měsíci +1

    ኢየሱስ ኢትዮጰያን ህዝብ ይፈውሳል ሁሉም ልቡን ይክፈት🙏

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 Před 4 měsíci

    አሜን ሀለሉያ ፍራዌንዩ ጌታ ይስማህ ??? ጌታ እኮ ይችላል እኛ ከስልምና የመጣን ሰዌች የእ/ር ህዝብ ነው ወገናችን ጌታ ይባርክህ የአሊን ሜስት አውቃታለሁ በምዲር በዳ ???

  • @ewnat839
    @ewnat839 Před 7 měsíci

    Amen

  • @user-qv5ux8bw1z
    @user-qv5ux8bw1z Před 5 měsíci

    Blessed family paster ali

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Před 7 měsíci

    Tebarek ❤❤❤

  • @amsalugabresilase3820
    @amsalugabresilase3820 Před 4 měsíci

    Ammmmmmmeeeeen

  • @1234bzz
    @1234bzz Před 3 měsíci

    God bless your family ❤❤❤❤❤❤❤ × ❤❤❤❤❤❤❤(7×7)

  • @lylyllyy5926
    @lylyllyy5926 Před 6 měsíci

    Woow ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewayenegash6977
    @shewayenegash6977 Před měsícem

    አሁንም እግዚአብሔር በትዳራችሁ ይፀና አሜን❤❤❤

  • @user-un7rd9bp6y
    @user-un7rd9bp6y Před 7 měsíci +1

    ሚገርም ምስክርነት ነው ተባረኩ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @bizuyezewde4239
    @bizuyezewde4239 Před 5 měsíci

    Yes he is number one!!!!

  • @tessemamizer9907
    @tessemamizer9907 Před 5 měsíci

    የሚገርም ነው

  • @yegetaanteneh2161
    @yegetaanteneh2161 Před 5 měsíci

    Egziabher yagenachu

  • @user-iq1yr5st1f
    @user-iq1yr5st1f Před 5 měsíci

    ደሥ.ትላላችሁ.ዘመናችሁ.በጌታ.ቤት.ይሁንላችሁ.ለዘላለም.አይለያችሁ

  • @annagola7570
    @annagola7570 Před 7 měsíci

    እወዳቸዋለሁ 7

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 Před 7 měsíci

    AMENNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNN

  • @SaraNigusse
    @SaraNigusse Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @tesfatesfa3087
    @tesfatesfa3087 Před 7 měsíci +1

    Denke. Meskrenate. Tebareku. Astemarenaw. Zamanachu. Yebarek. Lemlemu

  • @haymanotbaye5955
    @haymanotbaye5955 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @tamasagenmohammad
    @tamasagenmohammad Před 5 měsíci

    ፐስተር ተባረኩልይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qr1vp9vf5j
    @user-qr1vp9vf5j Před 7 měsíci

    Kbru geta bchawn ywsedew
    Geta ybarkachu sle hyaw mskrnet ❤❤❤

  • @tamasagenmohammad
    @tamasagenmohammad Před 5 měsíci

    ጌታ እንድ የምትሆንበት ዘመን ያምጣሕ

  • @lylyllyy5926
    @lylyllyy5926 Před 6 měsíci

    Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn

  • @user-tb9zl8hq2z
    @user-tb9zl8hq2z Před 2 měsíci

    አሁን ገባኝ አልዬ

  • @kebenuweyessa7603
    @kebenuweyessa7603 Před měsícem

    7

  • @mekdeserena415
    @mekdeserena415 Před 7 měsíci

    7 አመት በተፈፀመ ጊዜ መልካም ይሆንላችዋል

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 Před 7 měsíci

    Zemnachwo yebark lgwochachwo yebarkw

  • @sophiakedir-kv3qf
    @sophiakedir-kv3qf Před 3 měsíci

    Birkan nachu limelmu

  • @tigiali4963
    @tigiali4963 Před 7 měsíci

    אמן אמן אמן🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 בשם ישועה המשיח

  • @user-ko9th8qh2g
    @user-ko9th8qh2g Před 2 měsíci

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @rahelgizaw5915
    @rahelgizaw5915 Před 5 měsíci

    Lemen tekortutalachehu?

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 Před 7 měsíci

    2024 adelaye yemtenworwobet bemenem yematlyaywo zemen yewohnlachwo legal yemsegana gezye yehwonlen tebatkwo

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 Před 4 měsíci

    ይካቲት እዩ እስከነ መልክሽ ወርቅ ነሽ እኮ. የምዲርበዳ እህቴ እወዲሽ አለሁ የእኔ ፍቅር ??

  • @user-gg2oo4qb6o
    @user-gg2oo4qb6o Před 5 měsíci

    kibrun Geta Yewsdw

  • @ruthtadesse4906
    @ruthtadesse4906 Před 7 měsíci +1

    እናንተ በዝያ ዘመን በዝህይ አይነት መንገድ ውስጥ ለዝህ ዘመን ትውልድ መንገድ እንድትሆኑለት እግዚአብሔር አስቦ ሕይወታችሁን በዝህ መንሰራው።ስሙ የተባረከ ይሁን አሜን ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 13 dny

    Funny የተደገመብህ😅😅😅😅😅

  • @user-hq1tz4vf9j
    @user-hq1tz4vf9j Před 7 měsíci

    ጌታ እየሱስ በዙርያው የነበሩትን እናንተም ልትሄዱ ትወዳላችሁን አላቸው እንጂ አልመናቸውም

  • @user-un7rd9bp6y
    @user-un7rd9bp6y Před 7 měsíci

    😅😅😅

  • @user-do8ht5en5b
    @user-do8ht5en5b Před 5 měsíci +1

    ይህ የእናንተ ቁስል ብዙ ትዳሮችን ይሠራል መሰላችሁ የጌታ መሣርያ እንደመሆን የሚያስደስት ምን ነገር አለ።

  • @mekdeserena415
    @mekdeserena415 Před 7 měsíci

    አንደ ካሕኑ ዘካራያስ

  • @user-jy5gt3xp8z
    @user-jy5gt3xp8z Před 7 měsíci +1

    ሁሌም እኮ ፕሮቴስታንቶች የውሸት ምስክርነት የምትሰጡት ፕሮቴስታንቶች ሁሌም የሀሰት ምስክርነት የፉገራ የሌብነት ሴራ ያለበት የውሸት ስብከተ ነው ፈጣሪ ይምከራቸው፡፡

    • @almazwoldemichael7915
      @almazwoldemichael7915 Před 7 měsíci +1

      ለምን እንዋሻለን ማንን ለመማረክ ጌታ ያረገልን ግን ዝም አንልም

    • @truth2232
      @truth2232 Před 7 měsíci

      አርባ አራቱ ጣኦት ተንጫጫ

    • @truth2232
      @truth2232 Před 7 měsíci

      አርባ አራቱ ጣኦትና ደፕተሮች ተንጫጩ

    • @mercym1733
      @mercym1733 Před 6 měsíci

      እግዚአብሔር የሚያረገው ነገር ከእይምሮህ በላይ ስለሆነ ነው ውሸት የምሰለህ

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 Před 4 měsíci

    አንች ዲሮም ከመሳቅ ከመጫዌት በስተቀር ምንም ክፎነገር አይቸብሽ አላውቅም ይክዩ ኖሪልኝ ላይሽ እፈልጋለሁ ኮራሁብሽ ???

  • @user-ig9lb4pm7w
    @user-ig9lb4pm7w Před 6 měsíci

    7