ዘማሪ ህሊና ዳዊት እንባ እየተናነቃት ተናገረች | ኤል ቃል tube | ተናገር እዉነቱን | faithline | eyoha media | DIVINE SHOW
Vložit
- čas přidán 15. 01. 2024
- #ሃንኤል #ዮኒማኛ #መዝሙር #ተናገር
ኤል ቃል tube
ዘማሪ ህሊና ዳዊት እንባ እየተናነቃት ተናገረች | ኤል ቃል tube | ተናገር እዉነቱን | faithline | eyoha media | DIVINE SHOW
ዘማሪ ህሊና ዳዊት እንባ እየተናነቃት ተናገረች | ኤል ቃል tube | ተናገር እዉነቱን | faithline | eyoha media | DIVINE SHOW
ዘማሪ ህሊና ዳዊት እንባ እየተናነቃት ተናገረች | ኤል ቃል tube | ተናገር እዉነቱን | faithline | eyoha media | DIVINE SHOW
ይህ ቤት ሁሌ ይናፍቀኛል።እንዴት እንደምወደው ኢየሱስን።ስታወሩት አትሰለቹም።❤❤❤
አትጠገብም የየሱስዬ ሽታ ያለባት ይማርካልልልልልልልልል❤🎉
ዐ😮😅@@fetsumkidanne9679
@@fetsumkidanne9679😅😅😅😅😅😅😅?፣
ሰው ሲያገለግል መጀመሪያ በጔዳ መብሰል እንዳለበት ከዚች ልጅ ተምሪያለው እሰይይይ በደንብ በስላ እንደወጣች ታስታውቃለች ጨዋ መንፈስ አለብሽ ተባረኪልኝ ፥ሰንበላጥና ጦቢያ እንዳያወርዱሽ በዘመንሽ ሁሉ አትውረጂ እንደነህሚያ ማስተዋል ይብዛልሽ ፍጻሜሽ ይመር ተባረኪልን ይብዛልሽ ሌሎቻቹም ይህ የእግዚሀብሄር ቅናት አይወሰድባቹ ተባረኩ
ሀሊናዬ አንቺ እራሱ እንደሷ ሽቶዉ ለኢየሱስ አንቺ ደግሞ የምትገርሚ ቅመም ነሽ ስወድሽ ስባረክብሽ ብርክ በይልን በብዙ
ፓሰተር አሊ ጌታ ኢየሱስ ይባርካች ሁላችሁም ከአፋችዉ የሚወጣው ሕይወት የሆነወ ኢየሱስ ስለሆነ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይቆይ እቤታችን ኢየሱስ የእኛ ከንአን
ድፍን ለ 10 ሰአት በኢየሱስ ፍቅር ትዝረክርከን በእንባ በሳቅ በብዙ በረከት ነበር ❤❤❤❤ ሁፍ ትላንት ወይ ኢየሱስ ❤❤
❤🎉እኔ በዚህ ውይይት ብዙ ተባርኬአለው ሂሊዬ በእጥፍ ፀጋ ይብዛልሽ. ሁላችሁም ተባረኩ
በእንባ ነው ጌታን የሰማውት
ለእየሱስ ያንሰዋል
መች ወደድነው ገና
Lord we looooooove u❤❤❤❤😢😢😢😢😢
እኔ የሚገርመኝ የምትናገሪው አይደለም እህትዬ ሳቅሽ የባርከኛል። አብዝቶ የባርክሽ ኢሉዬ
የኔ ቅመም የኔ ቆንጆ ብሩክ ሁኚ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ባንቺ እየቃተተ ስላለ በዝማሬሽ እየተባረክን ስለሆነ ብሩክ ሁኚ🎉🎉🎉 ሁሌም እዚህ ቤት ስመጣ ደስ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ይዤ የምወጣው ነገር ስላለ።
ፓስተር ብሩክ ሁን
What an anointing, I can’t stop my tears when this woman of God to reveal the love of God, what a grace. Stay bless sister
ጌታ ይባርክሽ ህሉዬ ኢየሱስን 😢😢😢😢😢 ቃል አጠረኝ ይብዛልሽ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን የኛ ውድ ህልዬ በውስጥ የታደፈነውን እሳቱን ቁሱቁስሺው ዘመንሽ ይባርክ 🔥🔥🔥✝️🔥🔥🔥🛐🙌🙏
አባካችሁን ለኔ ለልጆቼና ለህት ወንድሞቼና ለእናት አባቴ ፀልዪልን
🙏🙏
ይጨምርልሽ አልቅሰን ስጠን የምንለውን ትውልድ ልጆቻችንን መልሰን ለሱ የምንሰጠው መሆኑን አሜን በደንብ ይግባን አሜን
አሜን ኢየሱስ ስምሕ ይባረክ ከቤቴ አትውጣ ህልውናክ በኔላይበ ቤቴላይ ይብዛልኝ አባ በህይወቴ አተብለጥ ቅድሜአዬ አተሁንአባ🙏🙏 😍😍😍😍
ጌታ እየሱስ ይባርካቹ ፀጋው ይብዛላቹ
ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ ❤❤❤❤እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ ህሉዬ ❤❤❤ ረሀብሽን የሚጋሩ ሀያላንን ያስነሳልን
Really may God bless you by his grace upon you and keep you safe dear sister it is a great message ❤❤
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ የምል መንፈስ ነው ዘመናችሁ ብርክርክ ይበል ❤❤❤❤❤❤
ለብቻዬ እያለቀስኩ ይሄንን በእንባ ማውራት ከጀመርኩኝ ቆየሁ ግን የኔብቻ ሀሳብ እስኪመስለኝ እራሴን አየጠየኩኝ ነበር ሰለሰማኹዋችሁ ደስብሎኛል
ፌቨን ነኝ ከ ስርጢ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤተክርስቲያን ተባረኩልኝ
Thank you our Boze Jesus what a love you give us,thank u brothers and sister in the Lord, you share us re your life
Hilena ya you are so mature in spiritual. Always surprised me the way you explain. May God bless you.
❤❤❤❤❤❤❤ይለያል እየሱስ
Wowowowow Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah Elellellllllllllllllllllllllllllllllllllllll kiber misegan le Geta le Eyesus yihune mamey Tebarake zemanesh yelamelem Hulachum Tebarakuuuuu Tebarakuuuuu zemanechew yelamelem Wow ❤❤❤❤❤❤❤
ውውውውውይ ውሰጤ በመንፈስ ቅድስ እሳት ውስጤ ነደደ እባክሽ ዝም ብለሽ እየሱስን አውሪው ተርኪው የናፈቀኝን እየሱስዬን አውሪው አውሪው አታቋዎርጭው አድምቂው የኔን ውድ እየሱስ እንዲ ተርኪው ለውስጣችን አንንገረው።
እሉዬ ምን ልበል ለምልሚልኝ በብዙ ተባረኪ
ተባረኪ ውድ ያባቴ ልጅ❤❤❤❤
ህሉዬ ከዚ በላይ በእጥፍ የበለጠ ይብዛልሽ ተባረኪ
My Lovely Lord 🙏 thank you Jess
ጌታ ይባርካቹ
ደስ ስል ከጌታ ጋር መዋል ማአደር❤
እኔ በዚህ ተባርኬላው ፀጋ ይብዘልሸ ሁላችሁም ❤❤❤❤❤❤
ከእናንተ ጋር ስቆይ ሁሌ የነብሴ ህይወት ትታደሳለች። ኢየሱስን አየዋለሁ እጮሀለሁ ደግሞም አለቅሳለሁ መዓዛውን አሸታለሁ። ብዙ ክብር ለፀጋው ባለቤት ይሁንለት።
ለምልሙ ለሌሎች ተርፋችኋላ። አሁንም ተትረፉ ፀጋው በብዙ በእናንተ ይገለጥ ፓስተር አሊ ህሉዬ ❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤ God bless you ❤ 😢😢❤
God Bless You ❤❤❤❤
Pastor 🎉🤲🤲😇😇❤❤
I want to join this group, pls can I participate another day
በእጥፍ ተባረኩ ፓስተር
My God! Nefsm alkerelgnm tebareku❤️
ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ እየስማዋቹ ውስጥ እንዴት እንድሆንኮ ለነገራቹ አለቼልም ይህ መርዳት ጌታ መንፍስ ቅድስ ካርዳ በቀር አየሆንም ጌታ ትውልድ አለው
Amen 🙌🙌
Amen gata yekoyelig
Tebareku hallelujah ❤❤❤❤❤
There is No one like GOD❤❤❤
እህቴ ተባረኪ ያልሽው ይገርማል
እግዚአብሔር ትውልድ አለው በዘመኔ🙏
❤❤❤❤❤❤amen
ትክክል ነው ወንድሜ በርታ ጌታ ሆይ ይባርክችሁ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ጠብቄ ነበር ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
አሜን የኔ ውድ እህት ከዚህ የበለጠ የእ/ር ህልውና ይክበብሽ የጌታ ምርጥ ሴት ብዝትዝት ይበልልሽ❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ዘመንሽን ይበርክ ተበረክ
wow geta yibarekachu
እውነት እኮ ነው..ቃል ስጋ የሆነበት ሚስጥር እንዴት ታላቅ ነው
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ወዶናል
Tebareki ❤❤❤
ጌታ እየሱስ ይባርካቹ እህቴ ቀጥይበት እሄንም እዚህ ግሩኘ ውስጥ አስገቡኝ ተባረኩ 🙏🙏
ተባረኩ
ህሉዬ🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen God bless you hallelujah 🙏 🙌 ❤️
ተባረኪ ድምጽሽ አይጠገብም
ተባረኪ ሄሉ❤❤
ዋው
ተባረኩ ውዶቼ ያባቴ ልጆች ተባረኩ በጣም ደስ ይላል 24 ስዓት ብሰ ማችሁ ደስ ይላል እና ቀ ጥሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bebizu tebareki
God bless you and your family 💐🌹🌺🌹🌺
Tebareku
ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኢየሱስ እኮ ፍቅር ነው 😔😔
geta yibarekesh...andebeteshi sitafet demo zemeneshi yibareke
አደግዝያቤሄር ያለ ማንም የለም 🥹🥹
Hilena geta yibarekesh demo zemeneshi yibareke
አሜን አሜን
እኒደገታ.ያለ.ማኒሚ.አመኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒእህተ.ተባረክ.ዘመኒሽይባረክ
Yeabate lijoch tebareku
Amen amen amen amen
Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki 😭
ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
helu stnageri tamaninet alesh geta ybarksh 🥰🥰🥰🥰 esu yqoylsh ...le hulachum yeqoylachu ufffffffffff ❤❤❤❤ tebarekulgn❤❤❤❤❤
Amen eske eyesus!!
አሜን አሜን አባት የኔ ውድ እየሱስ
Uffffffffffff endate edemwedachu bezulegn tebarku bebzu wedachualw
❤❤❤
አሜን አሜን-------
Heluwenawe❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንን
ተባረኩ❤
❤❤❤❤
Elelele
መቸ መቸ ነው ላየፈ ሚገቡት
Yemigerm megelet yabzalsh
👏🏿
እባካችሁ አታቋርጡ፣ጌታ ደስ ይበለው።እኛም እንባረክ።😊
Tebareku helu zem belesh hule selegeta aweri...
እንዴት ነው ላገኝህ የምችለው ፖስተር አሊ
😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዛመነቹን ይበክ
ሞክሼዬ ያባቴ ልጅ ተባረኪልኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤wow des yemil menfes
Batam tabraki lameleme❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉