መዳሚ እደ እቃ ካላዋሥኩሽ ብላ እቢ ስላት አባረረችኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 245

  • @tube5358
    @tube5358 Před 3 lety +25

    ዋው ሀሪፍ አርገሽ ተውነሽዋል ስሙ

    • @ggbbhh6591
      @ggbbhh6591 Před 3 lety

      Hj

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      ይህይኒታሬክንወዛሬገንአላሀምዱሊላቢትቀይሬ

    • @user-ur2hk9hf3l
      @user-ur2hk9hf3l Před 2 měsíci

      Wwwwwww Masha Allah mashaallah ija iraa hafii qashtii nama baayyee namatii toltaa 🥰🥰🥰

  • @zseidtube3308
    @zseidtube3308 Před 3 lety +24

    ልክ የኔን የዱሮዋን መዳም 😂😂😂😂

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      ይኒምክምናደደበትሁሎክሰወቢትሰሬሰትለኚ

  • @user-tl6dk1vs3e
    @user-tl6dk1vs3e Před 3 lety +8

    በጣም አሳክሽኝ 😀😀😀 ኢንሻአላህ አለ መዳም ያሽሻን የባዴ በሬደ 😍

  • @user-br7dr9zy4d
    @user-br7dr9zy4d Před 3 lety +17

    እህ ወሏሂ እደዚህ ነበር የሚያደርጉኝ ኡፍፍፍፍፍ አሁን ግን ጠፍቸ እርፍ በትክክል ነሽ 👍👍👍

    • @user-ke3fq2mq5r
      @user-ke3fq2mq5r Před 3 lety

      እኔም አንዴእቃነበር የምታከልበኝ አሁንግን አልሀምዱሊላህ ቀየረኩቤት

    • @kemeriyamustafa8682
      @kemeriyamustafa8682 Před 3 lety

      deg adergsh wde enema ltdefagn nw uuuuffff ldefagn ne

  • @user-dl1sf2wi4r
    @user-dl1sf2wi4r Před 3 lety +12

    እሰይ ወንድ ናት ትምህርት ነው የሁሉም ሸቃላዋን👍👍👍👍 ሂሂሂ ቲሽ

  • @Tube-oy8mz
    @Tube-oy8mz Před 3 lety +5

    ወይኔ ልክ የኔን መዳም ኧረ የምን መዳም አመዳም እድህ ነበር የምታረገኝ እናቷቤት እየወሠደች 5ወር ታገሥኳት ከዛ በኋላግን አልቻልኩም የሆነቀን ሥሠራ ውየ 11 አሱርላይ ማለትነው ልበሽና ውጭልኝ እናቴጋ እኔሂድ አለችኝ እኔ ደሞ አሞኝ ነበር በሰአቱ ከዛን አሞኛል አልሄድም ሥላት ያአላህ ከመኪናው ምንግዜ ወርዳ እንደመጣች አላውቅም ፍም መሥላለች እና ተጣላን በጣም ብዙ ተነጋገርን ከዛን ለ10ቀን ብቻየን አሳደረችኝ ምግብ የለ ምንየለ እሷልጆቿን ይዛ እናቷጋ ታድራለች ትውላለች ባሏ ሥራ ነበር በዛው ምክነያት ተሳፈርኩኝ

  • @meriemtube4869
    @meriemtube4869 Před 3 lety +1

    ሡባሀንአላህ የሠውቤትኮ መከራ ነው ሠሙቲ በሮቺ የኔማር ስወድሽ

  • @user-nf6hu4mz5j
    @user-nf6hu4mz5j Před 3 lety +4

    ዋው ሰሙየ በርች ምርጥ ትምህርት ነው 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tube5382
    @tube5382 Před 3 lety +3

    ማሸለህ አኩማም ለማደም ያብልያብለሽ ኤወሼት ጎበዝ አቆማሰብሸን ያድበልንሽሽ ለኮለሽ ድበይኝ ያሄይ እጀምራን ውድ ያጋሬ ልጆች አ ወ ወ ሰለም ብያለው በለቹበት ሰለማቹ ይብዘ እሄናም ለይክ አሱኝ ሌሎሎቹም እኔንም ለይክ እድርጉኝ ቤቴ በዶ ናው ሙሉት ብር ብርድ እያለኝ ናው ያሰብኩት ሊታወው ናው ከጎኔ ሰው ዬለም ከቻለቹ አበራታቱኝ እድሌን ልሙክር

    • @user-yo3iw9wn8c
      @user-yo3iw9wn8c Před 3 lety

      መአሸአለህ ስልጠኛ ፈያም አሊ ወይ

  • @user-do4uf4gt8l
    @user-do4uf4gt8l Před 3 lety +12

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሑርልዒይን ትምህርት የምፈልጉ ኑ በዝህ ቁጥር 966 5 60 20 71 60

  • @user-ln3kw9ol6v
    @user-ln3kw9ol6v Před 3 lety +2

    ውድየሰሙ ተከታታዮች
    ሠብስክራይብ
    አርጉኝ

  • @user-xw8ie4rk6x
    @user-xw8ie4rk6x Před 3 lety +4

    ጎበዝ በጣም ትችይበታለሽ

  • @nununegnitube801
    @nununegnitube801 Před 3 lety +5

    እኔ ደግሞ የውነትሺ መስሎኝ የምወዲሺ 😘😘

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb Před 3 lety +5

    ዉይ የሣዉዲ መዳሞች ትዛሉኝ አልሀምዱሊላ ዱባይ በዚህ በኩል መዋዋስ የለም

    • @hananhana4944
      @hananhana4944 Před 3 lety

      Ale

    • @seadaseid3217
      @seadaseid3217 Před 3 lety

      አረ አለ ሁቢ

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 3 lety

      are ale

    • @seadaseyd1336
      @seadaseyd1336 Před 3 lety

      አለ እኔ የናቷ ነኝ እልጅቱ ቤት ሁለት አመት አሰርታኛለች

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Před 2 lety

      ፊት ስለምትሰጧቸው ነው እኮ የሚያዟቹ ኮስተር በሉ ቶሎ እሺ አትበሉ

  • @user-wr4eo8pr2b
    @user-wr4eo8pr2b Před 3 lety

    ጠውላን ልሳንሽ ስትይ መዳሜ ትዝ አለችኝ ሁለየ ነው እድህ የምትለኝ

  • @meksuedmehamed2872
    @meksuedmehamed2872 Před 3 lety +2

    l like this drama l live dubai amazing reaction appreciate sisters who work hard god bles you all

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 Před 8 měsíci

    ጀግና በጣም ተዉነሽዋል

  • @hautitube1756
    @hautitube1756 Před 3 lety +2

    የለለ አምሮብሻል ቆጂት ትወናሺ ተመችቶኛል በረች ማሬ በሉ ወደ ቤቴም ጉራ በሉ

  • @aishaomar1533
    @aishaomar1533 Před 3 lety

    ትወናሽ አሪፍነው አሉ እንደሀሉ ማዳሞች አሉ አልሀምዱሊላህ ሴትዬየ ጥሩ ነች

  • @hikmabare3915
    @hikmabare3915 Před 3 lety

    ጀግና አሪፍነው የሰራሽው ትምህርት ይሆነናል ብዬአስባለው አብሶ ኮንተራት ቤት ያላቹ

  • @ማሂር
    @ማሂር Před měsícem

    ለቤትሽ አዲስ ነኝ

  • @nejatlovetube5979
    @nejatlovetube5979 Před 3 lety

    ማሻ አላህ ሠሙዬ በረችልኝ ደህና አደረገሽ ተዉነሻል በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ማሮች

  • @user-ck5cy2oe2o
    @user-ck5cy2oe2o Před 3 lety +3

    ጎበዝ መርቺ

  • @user-uv9jg2kl3p
    @user-uv9jg2kl3p Před 3 lety +1

    አሏህ ከሳረተኚነት በቃይበለን czcams.com/video/nStmIFjDh7Mh/video.htmlttps://czcams.com/video/nStmIFjDh7M/video.html አይታችሁ አትለፍ ቤተሰብ አርጉኚ czcams.com/video/nStmIFjDh7M/video.html📚📚📚📚📖📖

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam1366 Před 3 lety +3

    ደግ አደረግሽ እንኳን እቢ አልሻትሀሀ

  • @user-np8oj4gu6d
    @user-np8oj4gu6d Před 3 lety +1

    በትክክል. ገልጠሻቸዋል. ማማቲ. ላናችንንእያዞሩን. ይች ገበሮሁላ

  • @user-hd1li1dy1t
    @user-hd1li1dy1t Před 3 lety +2

    አንበሲት አበጀሽ ትችያለሽ የኔ ቆንጆ ዋዉ ዋዉ ብያለሁ ትወና ኢዲቲንግ አበጀሽ

  • @umeeahmed3009
    @umeeahmed3009 Před 3 lety +2

    ላበቤትሽ አድስ ነኝ ዘሙዬ ስወሽ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️

  • @emratub1218
    @emratub1218 Před 3 lety

    ጎበዝ ሰሙዬ እንዲ ደራማዎችሽ ስሪ

  • @nagiba4432
    @nagiba4432 Před 3 lety +1

    ሰሙዬ እዴት ነሽ አሪፍ ነው ቀጥይበት

  • @user-ui2vx7ug9y
    @user-ui2vx7ug9y Před 3 lety

    ጎበዝ ደግአረግሻት

  • @Nejat34
    @Nejat34 Před 3 měsíci

    ወላሂ ልክ እሧኑ ያአላህ እርዳኝ

  • @sadahassen43
    @sadahassen43 Před 3 lety +3

    የለሌ ተመችተሽኛል ይመችሽ

  • @tube3979
    @tube3979 Před 3 lety

    😀

  • @rhamethabtemuyoutube7632

    ክክክ

  • @m....m57
    @m....m57 Před 10 měsíci

    እኔም አንድየ እንድህ ገጠሞኛለ እህቶቼ ቤት ካለሰራሸ አለፍለግሸም አለችኝ እሸ አለኳት ክዛ ዝም አለች የትወሰን ሰርቼ በራሴ ግዜ ወጣሁ እና እኔ ዙርት አለወድም😁😁

  • @fafi-lp2wy
    @fafi-lp2wy Před 7 měsíci

    ማሻአላህ በርቺ

  • @faayooTube
    @faayooTube Před 3 lety +1

    Arif now samuye barchi❤️

  • @user-ih6yx1ys6d
    @user-ih6yx1ys6d Před 3 lety

    ዋዉ

  • @fafitube1
    @fafitube1 Před 3 lety +1

    ጎበዝ ማሻአላህ ሰርተሽዋል

  • @kubraseditubi6897
    @kubraseditubi6897 Před 3 lety

    የኔውድ

  • @rekiyabintebrahim4790
    @rekiyabintebrahim4790 Před 3 lety

    የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው

  • @user-vk9bs9wh7i
    @user-vk9bs9wh7i Před 3 lety +1

    በርቱ አሪፍ ነው👌

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 Před 3 lety

    አህሰን ያመዳም ደግ አደረገች እንኳነም እሽ አላላች ክክክክ እንደዝህ ነበር የሚያረጉኝ በዱሮው ጊዜ አሁንስ አልነካም

  • @ARt-vg2ix
    @ARt-vg2ix Před 3 lety +1

    Mashallahe samu aref naw yenewane medame ametashate bayate ageneshate bae allahe

  • @zabibazabiba612
    @zabibazabiba612 Před 3 lety +1

    ማሻአላህ ሁቢ ናብሠ መደም

  • @zekiyatemam7901
    @zekiyatemam7901 Před 2 lety +1

    በኛ ጉልበት እነሱ ማዘዛቸው ነውእኮ የሚገርሙኝ እቢ ሲባሉ የሚናደዱት ነገርስ

  • @hawakamale1954
    @hawakamale1954 Před 3 lety +1

    እንዴትነው፣ምታቀኔብሪው፣ሣላደንቅሽ፣አላልፍም፣አተሞ

  • @user-jw5cx4sc3s
    @user-jw5cx4sc3s Před 29 dny

    👍👍👍👍👍👍

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam1366 Před 3 lety +2

    ድምፅሽን እደት እየቀየርሽው ነው

  • @hayatahimadin7028
    @hayatahimadin7028 Před 3 lety +1

    Wallahi yene madamina yene neger yimeslal melsi setatalewu

  • @JulfaMohammad
    @JulfaMohammad Před 22 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaaAAA-gm2hs
    @AaaAAA-gm2hs Před 8 měsíci +1

    ماشا الله

  • @grtuhff9892
    @grtuhff9892 Před 3 lety

    ክክክክ የኔቆጆ አችው መዳም አችው ሠራተኛ ሆነሺነው ማለት ማዳም እኮ ካች አትለይም ማለት መልካችሁ አድነው ሠሙ

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 Před 3 lety

    ሀሀሀሀሀሀሀ የኔም ሴትዮ ሊዝናኑ ለ4 ቀን ሂደዋል ነገ ነዉ የሚመጡት ከልጂቷ ዘንድ ሂጅላት ስትለኝ አልሄድም ቤቴን አፀዳለሁ ስላት ንፁህ አይደል እዴ ወይም ስንመለስ ታፀጂዋለሽ አለቺኝ እቢ አልኳት ተቆጥታ ነዉ መሠለኝ ተሄዱ ጀምረዉ አልደወለቺም አደዉል ባደዉል አባቷ ደህና አረፍኩኝ

  • @Tube-hq1qp
    @Tube-hq1qp Před 3 lety +1

    አሰላም ዋሊኩም ሰሙዬ ፈሊጌሽ ነበር

  • @user-gi4oj9jx6l
    @user-gi4oj9jx6l Před 3 lety +1

    😀😀😀😀😀

  • @seadaali910
    @seadaali910 Před 3 lety

    አረበኛዋደስ ሲል ሠሙየ አድርሺልኝ ላረቦች ወላሂ😁😁😁😁

  • @user-ln3kw9ol6v
    @user-ln3kw9ol6v Před 3 lety +3

    ሠሙየ እደትነሽ
    መብስክራይብአርጊኝ

  • @raya4308
    @raya4308 Před 3 lety

    የኔ ሰሙ ወላ አንደኛ ነሽ ትዋና ፓ❤👌

  • @user-mq8zm1kc9v
    @user-mq8zm1kc9v Před 3 lety

    ወይኔ ሳውዲ ትዝ አለኝ እደ ጆሮ ጌጥ አጠልጥላኝ ነበር ምትዞረው

  • @zumromr6zz98
    @zumromr6zz98 Před 3 lety

    ትክክል

  • @sumayahusen4970
    @sumayahusen4970 Před 3 lety

    Mashaa allah samutii100/100👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-nx1wr1lw3l
    @user-nx1wr1lw3l Před 3 lety

    ዋው ቁጭ ነው ያረግሹ በተሌ ፈረ ተባ እያልሽ ለምትመልሹ

  • @madinagasew9776
    @madinagasew9776 Před 3 lety +1

    ልክ የኔ መዳም

  • @ayshaaliyi1201
    @ayshaaliyi1201 Před 3 lety +1

    Masha Allah 😀😀😀

  • @rahmaali5551
    @rahmaali5551 Před 3 lety +1

    😌😌👌👌👌😂😂😂ልክ ነሽ ሑቢ

  • @sadatube9234
    @sadatube9234 Před 3 lety

    ትክክል ሁቢ

  • @nejatlovetube5979
    @nejatlovetube5979 Před 3 lety

    ሸቃላዊ ወይ ሚስከን አሠሪዋ ወረጦ አቤት ሠሙዬ ትግስቱን ይስጥን 😁😁

  • @lamrottube7922
    @lamrottube7922 Před 2 lety

    ሰላም ለዚህ ቤት

  • @user-tv9uc4bt9e
    @user-tv9uc4bt9e Před 3 lety +1

    😂😂😂😂😂😂😂 ጎበዝዝዝ

  • @user-hz8os8zc6y
    @user-hz8os8zc6y Před 3 lety +4

    አረ እደትነወ አራዳነት ከግዜ ወደ ግዜ እየጨመረ ነወ🙄

  • @mmedina6068
    @mmedina6068 Před 3 lety

    ኧረ ሠሙየ ክክክክክክክክ የምር ቻይ ነሽ ውደ ለቤትሽ አድስ ነኝ

  • @MekdesAyalew-w4f
    @MekdesAyalew-w4f Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂❤

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd Před 6 měsíci

    እኔማእቢስላት፡ሀርካትጀዲዳትላለይ😅😅😅

  • @cristianoRonaldo-li5oc
    @cristianoRonaldo-li5oc Před 3 lety +1

    ሰሙ ዬት ጠፍታሽናዉ ታናፈቅ

  • @ahmedaldosry1475
    @ahmedaldosry1475 Před 3 lety +1

    😀😀😀😛

  • @user-gh5fn3rx3d
    @user-gh5fn3rx3d Před 3 lety +1

    ሰዉዲ እያላዉ ማደሜ ታዉሳኝ ናበር ዱበዪ ግን እንዲ ዬለም

  • @Hanan-dc3re
    @Hanan-dc3re Před 3 lety

    Ayzachuwuuu

  • @meryemjemal8787
    @meryemjemal8787 Před 3 lety +1

    የኔ ቆንጆ ስተምሪ

  • @makif5257
    @makif5257 Před 3 lety

    ክክክክክ እንደው የልባችንን እኮነው የሰራሽልን እኔ ሰው ቤት እንሂድ ሲሉኝ ሰይጣን ይመጣል ስራም ባይኖራቸው ምሄድበት ቤት !

  • @ahmedmuhamed2882
    @ahmedmuhamed2882 Před 3 lety +2

    ድምፀሽን የት አመጣሽው የህፃን ሚመስል ሀሀሀሀሀሀ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 3 lety +1

      ስቅነበር ይቻላል ድምፅ መቀየር

    • @user-ev6ij7pv5i
      @user-ev6ij7pv5i Před 3 lety

      በዚህ ዘመን ሁሉ ነገር ይቀየራል ክክክ

  • @user-qx8od9pz1x
    @user-qx8od9pz1x Před 3 lety +1

    የትርጉም ያለህ

  • @ማሂር
    @ማሂር Před měsícem

    ደምሪኝ

  • @Tube-pn3mi
    @Tube-pn3mi Před 3 lety

    ደምሬሻለሁ ሀሪፍ ነው

  • @user-ho4lo3bx6e
    @user-ho4lo3bx6e Před 3 lety +1

    😀😀😀

  • @ethiotech4812
    @ethiotech4812 Před 3 lety +1

    መሸአላህ አለይች ሰሙ

  • @moamnamoha9270
    @moamnamoha9270 Před 3 lety

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰yene konjo yenem edeh neberechi allah yesrawan yistatna

  • @user-fp4ey4iz6n
    @user-fp4ey4iz6n Před 3 lety +1

    ስወድስእኮየኔማርበርቺ
    👍👍👍💚💛❤️

  • @user-ot8wt1ew3f
    @user-ot8wt1ew3f Před 3 lety +1

    ማሻአላህሠሙትችያለሺወላሂ

  • @user-dc5ns4xy7g
    @user-dc5ns4xy7g Před 3 lety

    የምር ጎበዝ ነሽ

  • @user-dp9fq9ps8o
    @user-dp9fq9ps8o Před 3 lety

    wolhi Eeehe Batlyi Dasi Yemilno Bhunati Tikiklino Yesarshu Masha Alha 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👌👌👌👌👍👍👍👍👌👌👌👌👍👍👍👌👌

  • @makeyatube1565
    @makeyatube1565 Před 3 lety +2

    በቅነነት

  • @user-eg9dg9nf1t
    @user-eg9dg9nf1t Před 3 lety

    አይ ሰርተሻታል በድብ ሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @mesor8318
    @mesor8318 Před 3 lety +1

    አለን

  • @user-ie8qg4yx8h
    @user-ie8qg4yx8h Před 3 lety

    ጎበዝ ነሽ ❤❤❤🥰🥰

  • @heiriyaaemd
    @heiriyaaemd Před rokem

    ክክክክክክክክ

  • @iloveyoubaba1322
    @iloveyoubaba1322 Před 3 lety

    ሠሙየ ውበትሺ ማራኪ ሥታምረኝኮ

  • @user-ue5kd9xx5t
    @user-ue5kd9xx5t Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤ I

  • @laylatube8749
    @laylatube8749 Před 3 lety +3

    Yemir kuret yene n madaam
    Lisanik tiwula