#ወሳኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 325

  • @mayaztube4724
    @mayaztube4724  Před 3 lety +17

    ውዶች እኳን ደህና መጣችሁ። ላይክ ሸር ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ። ማሮች እስከ መጨረሻ አዳምጡት ።እባካችሁ እህቶች በኦላይ ምንም ነገር አትግዙ። እሄንን እቃ ግዙት እህቶች በጣም ጠቃሚ ነገርና ብሩም ትንሽ ነው። የምንገለገልበትን እቃ እንወቅ ጀሪካችን መንገላታቱ ሊቀርለት ነው😁። 😘እወዳችኋለሁ።

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 3 lety +104

    በ online የተጠለበ ባልና እቃ አይነፋም😌

    • @santhjsanthi3974
      @santhjsanthi3974 Před 3 lety +1

      KKKKKKKKKKKK

    • @aminacomedy50
      @aminacomedy50 Před 3 lety +2

      ሰብልዬ ምነዉ ጠፈሽ አረ ብቅ በይ

    • @user-jn6eg8bf6k
      @user-jn6eg8bf6k Před 3 lety +3

      ባል ነው ባልዲ ልትይ ፈልገሽ ኽረ ወዬ 😹😹😹😁😁😁

    • @eff7478
      @eff7478 Před 3 lety +2

      ክክክክክክክክበሳቅ አልቅን

    • @LS-sl1nz
      @LS-sl1nz Před 3 lety +1

      😁😁😁😁😁

  • @lulutube1749
    @lulutube1749 Před 3 lety +4

    እኔ መስማት እየፈለኩ ትክክለኛ የፃፍሺውን ልሰማ ስጠብቅ ብዙ እያወራሺ ስልችት ትይኝና የርዕሱን ሣላይ እወጣለሁ እና ወሬ ለማሳጠር ሞክሪ ሆቢ

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z Před 3 lety +20

    እወነትሽ ነው።እኔ ብዙ ልብስ አስምጥቼ ሳይው ልብሱ በጣም ይደብራል።በፎቶ እንደሚታይ አይደለም።እህታችን በጣም እናመስግናለን አርፊ መርጂ ነው የምታቀርቢልን።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም።

    • @zid6626
      @zid6626 Před 3 lety

      ምንም አይረባም ሄዶ መግዛት ይሻላል

    • @user-gq3gq5kx8z
      @user-gq3gq5kx8z Před 3 lety

      @@zid6626 ትክክል ነሽ

    • @KwtKwt-hk5ct
      @KwtKwt-hk5ct Před 3 měsíci

      ውዶቸልብሱንማ፣በፊልተረእየአሳመሩነው፣የሚሸውዱን​@@zid6626

  • @ruhitruhit1926
    @ruhitruhit1926 Před 3 lety +4

    ጠለባት እኔ እንዴምገልፀው ጥሩ አይዴለም። የሚያሳዩት እና የሚያስረክቡት አንድ አይዴለም መጀመሪያ ስናየው ያምራል ሲመጣ ግን ያበሳጫል ።

  • @user-ek6dl1cm3s
    @user-ek6dl1cm3s Před 3 lety +6

    ልብ የሚሰፋውና የሚጠበው የቁጥራችን ልክ ስለማናደርግ ነው የጅጌው የቁመት በሁሉም ሜትር አለው እሱን ለክተው ተጠለቡ ሀሪፍ ነው ግን ፎቶ ላይ እንደናየውና አይሆንም

  • @zeyinbayesuf6299
    @zeyinbayesuf6299 Před 3 lety +4

    እኔ ከጅዳ ሾፒንግ ውጭ የትም አልጠልብም ከሱነውብዙ ነገር የማስመጣው ከኑን ላይም ገዝቼ ደህናነው ሌላ እንኳን አልሞከርኩም

  • @susuyoutube7875
    @susuyoutube7875 Před 3 lety +8

    እኔ እቃ ለመረተብ አስቤያለሁኝ እና ምን አይነት እቃ ብገዛ ለኢትዬያ ሀሪፍ ነው ትያለሽ ምን ምን እቃ እስኪ አሳይኝ

  • @user-mx9bb3in2d
    @user-mx9bb3in2d Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ማርዬ አበሻዊነት ባንች ደስ ይለኛል እራጋታሽ ስወደው💚💛💔👍👍👍👍👍

  • @AlizeeAli-pv4pp
    @AlizeeAli-pv4pp Před 3 lety +7

    አታዛዢ እኛ ሰራተኞች ነን ለማሳጠር ሞክሪ

  • @alemantube
    @alemantube Před 3 lety +17

    ከረመዷን በፊት ቁርዓንን ማንበብ ለመቻል የሚፈልግ በፍጥነት ቤተሰብ ያድርገኝ።

  • @user-kt9wl9df4q
    @user-kt9wl9df4q Před 3 lety +3

    ወአለይኩሙ ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ድቡሼዋ እንዴት ነሽልኝ
    የኦንላይን ልብስና ባል አይሹ አያምር።

  • @user-nb1yj7hs8z
    @user-nb1yj7hs8z Před 3 lety +5

    እናመሰግናለን ሁቢ ምርጥ ተቃሚ መረጃነው የነገርሽንእኔም እፈልገዋለሁ ሪያድ የት።እደሚገኝ።ንገሩኝ

    • @user-nb1yj7hs8z
      @user-nb1yj7hs8z Před 3 lety +3

      ስሙን በአረበኛ በአማረኛም ንገሪኝ ሁቢ

    • @mayaztube4724
      @mayaztube4724  Před 3 lety +1

      ፎቶ አንሱትና SACO ሡቅ ሂዱ ታገኙታላችሁ

  • @saneahs539
    @saneahs539 Před 3 lety +13

    ወሬሽ ይረዝመል ለመሰጠር ሞክር መሬ በተረፈ ምርጥ ነሽ ይመችሽ

  • @hananhanan6943
    @hananhanan6943 Před 2 lety

    አዎን ጠለባት እኔም እድል ጠልቤ እደጠበኩት መጣልኝ በሁለተኛ ግን. እዳልሽው ቀሚሶሽ ይበዛሉ እዳ ጥሩ ባይ ነኝ ባሁኑ ተፍትሽ አሳጥራው ለዉለተኛ እቃሽን ለማያት ብየ መዳሜ ስጠራኝ ዝም መልካም እናመሰግናለን

  • @zaritum6387
    @zaritum6387 Před 3 lety +1

    እስኪ ሀገራችን መብራትም ችግር አለ ምን ይዘን እንሂድ በቻርጂ የይም በፀሀይ የሚስራ ነገር

  • @dhdjsjhehej3101
    @dhdjsjhehej3101 Před 3 lety +1

    ውይ ዩትበሮች የምታሳዩትን ነገር ቶሎ አታሳዩም መጨረሻ ላይ ነው ምክንያቱም እስከመጨረሻው እድታይላችሁ ነውዴ ውይ ብልጠት

  • @user-hx9yo9qp7g
    @user-hx9yo9qp7g Před 2 lety

    እኔም ጠልቤ ከስሪያለሁ ቦርሳይቱማ ጀዋሌን እራሡ አትይዝም ግን በፎቶ በጣም ያምራል ትልቅ ይመሥላል ግን ኪሣራ ነዉ

  • @user-zd9in5zo7v
    @user-zd9in5zo7v Před 3 lety +2

    ወአለይሉም ሰላም ሀቢብቲ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ አንደኛ

  • @user-yc9ur6dd7d
    @user-yc9ur6dd7d Před rokem

    አይይይይ😂😂😂እኔ ደሞ ምን ይሆን ብይ ማፍጠጤ በርች❤❤❤

  • @shemskedir2964
    @shemskedir2964 Před 3 lety +2

    አረ እኔም 500 ርያል ከስሪያለሁ እህህህ አላህ ስራቸው ይስጣቸው

  • @hayat.alhabishaye4211
    @hayat.alhabishaye4211 Před 3 lety

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ እንኳንደሥያለሽእኔምየመዳሜንአይቸፈልገውነበር በሂደትይገዛልኢንሻአሏህ

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን ግን ስንቱ ገዝተን እንችለዋለን አንድ ጠያራም አይበቃም😀

  • @user-ur8ni4fe5o
    @user-ur8ni4fe5o Před 3 lety +1

    ዛሬ መጀመሪያ ነኝ እደ ሆሆ ጃዛኪ አላህ ኸይር ሁቢ

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x Před 3 lety +1

    ማሻአላህ አሪፍ መረጃ ነው ሳኮ ሱቅ ሪያድም አለ እቃው ይኑር አይኑር አላውቅም እንጂ እስኪ እንሻአላህ እፈልጋለሁ እስኪ ፎቶውን በደንብ አቅርበሽ አንስተሽ እስቶሪ ላይ አርጊልን ቪድዮው ላይ ብዙም አይታይም

  • @sara-yp2ig
    @sara-yp2ig Před 3 lety +1

    ኦላይን መግዛት ካስፈለጋችሁ noon አሪፍ ነው.

  • @user-kz5tl9zl9e
    @user-kz5tl9zl9e Před 3 lety +1

    አወ ትክክል የኔ መዳም ገዝታዋለች

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew Před 3 lety +2

    ስለ መረጃሽ እናመሰግናለን ማያየ ስለ ስልክ እና ላብቶብ ከቻልሽ መረጃውን ብታደርሽን

    • @mayaztube4724
      @mayaztube4724  Před 3 lety

      እሽ ይዠ እመጣለሁ ውዴ

    • @user-hn6co3cs8c
      @user-hn6co3cs8c Před 3 lety

      ማሻአላህ እህቴ በርች ምክርሺ በጣም ጡሩ ነዉ

    • @user-hn6co3cs8c
      @user-hn6co3cs8c Před 3 lety

      እኔም ከኦላይን በጣምነዉ የሚከብደኝ

  • @user-tr7jp1pr2x
    @user-tr7jp1pr2x Před 3 lety +2

    ትክክል ዜድ የጀሪካው ቂጥ ጭቃ ሲሆንብኝ ማልቀስ ብቻ ነው የሚቀረኝ ወላሂ

  • @tawabchtagaya7052
    @tawabchtagaya7052 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @user-hs1ml5ki5d
    @user-hs1ml5ki5d Před 3 lety +1

    ጆሊሽ ና ሺን የሚል በርናመንጂ አለ ምርጥ ነው ሚድየም ላርጂ ኤክስላርጂ ልካቼውን ካወቁ ምርጥ ነው

  • @user-zk2sg2sw7e
    @user-zk2sg2sw7e Před 3 lety +2

    እህትዋ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ አሁን እኔ ሳዉዲ ነዉ ያለሁት ወደ አገርም ልገባ አስቤ ታርጎ ላደርግ ነበር እናም የመልቀቂያ ወረቀት ቢፅፉልኝ ማለቴ ከቀረጥ ነፃ እዲሆን ግን ጥያቄየ ኢትዮጵያ ከገባሁ በሆአላ ውድውሌላ አገር መሄት እችላለሁ ወይስ ሁሉም ጋ ነዉ የሚያግዱኝ ??

    • @mayaztube4724
      @mayaztube4724  Před 3 lety

      ሳኡዲ ነውጅ መምጣት የማትችይው ሌላ አገር መሄድ ትችያለሽ

    • @user-zk2sg2sw7e
      @user-zk2sg2sw7e Před 3 lety

      @@mayaztube4724 እሽ አመሰግናለሁ🙏

  • @user-ym7hn7vx8j
    @user-ym7hn7vx8j Před 3 lety +1

    👍👍👍👍👍👍👍እናመሰግናለን እህታችን ምክርሽ አሪፍ ነዉ🥰

  • @Asiatube
    @Asiatube Před 3 lety +2

    ዎለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ መብሩክ የኦላይ እቃወች ወይም ልብሶች እኔ ከጆሊ ሸክ 460 ሪያል ከስሪያለሁ ደግሞም ከዛው ከጆሊ ሸክ ቆንጆ ልብሶች ደርሰውኛል ወዲጃቸዎለሁ ግን ጥሩም ይደርስሻል የማይሆን ይደርስሻል ያው እድል በይው

    • @mayaztube4724
      @mayaztube4724  Před 3 lety

      ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ውዴ

    • @bettyhussen3913
      @bettyhussen3913 Před 3 lety

      ከ Shein ግዢ ከጆሊ ቺክ የተሻለ ነው

  • @hiwatweyena8592
    @hiwatweyena8592 Před 3 lety

    ማያዬ ከቻልሽ ካርቶኑ ላይ ያለው ፅሑፍ በፎቶ ላኪልኝ ለመግዛት ስለምፈልግ

  • @selwatube406
    @selwatube406 Před 3 lety

    ይች ልጂ ምን ሁና ነው የጠፍችው የምታውቁ መልሱልኝ

  • @Eman361
    @Eman361 Před rokem

    ምስጊን እህቴ ስድስት እሪያል ነው ማሬ ጅዳ እኔ አራት ነው የገዛሁት

  • @user-jg3tf7bx5u
    @user-jg3tf7bx5u Před 3 lety +2

    እህቴ በርች የኔዉድ

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b Před 3 lety

    ከለሩ ልብሱ ልክ ነሽ ፎቶውን በኤድቲንግ ስለሚያሳምሩት እንደጠበቅነው አይገኝም ሳይዙን ግን ልካችሁን ካወቃችሁ በዛ መሰረት ቢጠለብ አይሰፋ

  • @hawa6936
    @hawa6936 Před měsícem

    እኔ ክኤሸን የማስመጣዉ በጣም አሪፈነዉ

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew Před 3 lety +2

    እሱቅ ገዝቼ መጥቼ ለክቼ ካልሆነም ከነ ፎቶራው ይዤ ነው እም ሄደው በማግስቱ ኦላይ ግን ብር ኪሳራ ነው አትግዙ

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 Před 3 lety +1

    በትክክል ነው እህቴ ከዚህ በፍትም የወነች ልጅ ገዝታ የጣለበች ሌላ የመጣለት ሌላ እነ ጥሩ አይደለም

    • @user-ci1sv9hq4f
      @user-ci1sv9hq4f Před 3 lety

      እንደኒ

    • @user-jv3qg5or8c
      @user-jv3qg5or8c Před 3 lety

      እኔም 100ድርሀም ከሠርኩ Addidas ቱታ በፎቶ አሳይተው ያመጡልኝ የማይረባ ቡትቶ ወላሂ ተናደድኩ

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2x Před 2 měsíci

    enamsegenalen.weda😘😘😘

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před 7 měsíci

    ❤❤❤ዋወወወ❤❤ማሻአላህ❤❤

  • @user-ce4si7ib9e
    @user-ce4si7ib9e Před 3 lety

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኪአላህ ኸይራ ዉዷ እህታችን ቀጥይበት በማይረባ ፕራንክ 100 ጊዜ አንቺ ትሻያለሽ የኔ ዉድ

  • @seadialitube8295
    @seadialitube8295 Před 3 lety

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ለቤትሽ አዲስ ነኝ የሚያውቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርቺ ሰብ ላልክ ተደርገሻል አንችም ተጋብዘሻል ቤቴ🌹

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu Před 2 měsíci

    እናመስገናልንን💞💞

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 Před 3 lety

    እናመሰግናለን እህት ግን ውሃ መቅጃው ኢትዮጵያም ሞልቶልሻል ምን አልባት ከመጣሽ ቆይቶ ይሆናል እጂ

  • @seadatube-cf1no
    @seadatube-cf1no Před 3 lety

    ትክክል እህት ብርችእህት

  • @zahratube9330
    @zahratube9330 Před 3 lety +1

    ማያዬ 💪💪💪

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 Před 3 lety +1

    ቆንጆ መረጃ ነው ውዴ የውሀውን ፎቶውን አስገቢልን በጣም እፈልገዋለሁ

    • @mayaztube4724
      @mayaztube4724  Před 3 lety

      እሽ ውደ ግን ፎቶ አንሽው ከቪዶወ ላይ

    • @selamyemariyamlij5630
      @selamyemariyamlij5630 Před 3 lety +1

      @@mayaztube4724 ለፈጣን መልስሽ አመሰግናለሁ ሆዴ እስክሪን ሽት አደረኩት ግን በደንብ አልታይ አለኝ ከቻልሽ ካርቶኑን ፎቶ አንስተሽ ፖስችልን

    • @mayaztube4724
      @mayaztube4724  Před 3 lety

      @@selamyemariyamlij5630 እሽ ውዴ

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf Před 4 měsíci

    ሰግለን

  • @bedryamame304
    @bedryamame304 Před 3 lety +1

    በርች ማሂየ

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Před 3 lety +3

    በኦላይን እቃ ወላሂ ልብስም እቃም ጥሩ አይደለም
    ብራችን ተበዘበዝን እኔ ብዙ ብር ከስሪያለሁ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 3 měsíci

    ፍጠኒ እሳይን ቆይሽ

  • @user-zm9rn5kz6w
    @user-zm9rn5kz6w Před 3 lety +1

    ትክክል እኔምተሸውጃለሁ

  • @sadiyaabdu620
    @sadiyaabdu620 Před 3 lety +1

    አምስ ብር ነዉ እኔ የገዛሁት

  • @Ksa-cg7os
    @Ksa-cg7os Před 3 lety

    ሳላደንቅሽ አላልፍም የኔማር ሀቅን ይዞ እሚመጣ ሰው ይመቸኛን ለራሱ የሚወደውን ለሰው ማካፈል ደስ ነው እሚለው ውድድድድ

  • @tsehaymohammed8388
    @tsehaymohammed8388 Před 3 lety

    እናመሰግናለን እህት በርች

  • @user-ry1sp8zq3f
    @user-ry1sp8zq3f Před rokem

    መሸአላ

  • @user-pf6gi8hw7n
    @user-pf6gi8hw7n Před 3 měsíci

    ምንዲንነዉ የወሬ መአት 😅😅😅😅😅😅እጭጭ አንችላወራሽዉ እኔ ሠለቸኝ 😢😢😢😢

  • @nmborenamekanselam2948
    @nmborenamekanselam2948 Před 3 lety +1

    እኔም በጣም ስፈልገው ነበር

  • @LS-sl1nz
    @LS-sl1nz Před 3 lety +1

    እኔን ያየ ይቀጣ የሆነ ቀሚስ አይቼ በጣም ያምራል ጓደኛየ ጋር ፀለብን ከዛ ቢመጣ የሆነ ብላስቲክ በሉት ደሞ የገዛነው ውድ አመት አለፈው ግን እዴት እደሚነደኝ እስካሁን

    • @mayaztube4724
      @mayaztube4724  Před 3 lety +1

      😂በወጣ ይተካ ተርፊያለሁ

    • @zeynebe6065
      @zeynebe6065 Před 3 lety +1

      ወላሂ እኔስ 2ግዜ ጠልቤ በፎቶ ያአዬሁትን ነው ያአመጣችልኝ አሁንም ጠልቢለሁ

  • @momina7794
    @momina7794 Před 2 lety

    ውይ እኔ አዲስ ጀዋል ጠልቤ አስመጥቻለሁ ከስሬያለሁ በይኛ

  • @zenb.bet.subhanalwebihamdi6604

    Ere ehte jzakilahyrenn ena ayalhu kat endemigezut alawekumnber

  • @foziatube691
    @foziatube691 Před 3 lety +2

    ሽኩራን ውዴ

  • @fethyaabera1685
    @fethyaabera1685 Před 3 lety +1

    ስሚማ የቀረፅ ነፃ ወረቀት ግደታ መፃ አለብን ወይስ በስማችን አስገብተን በስማቸን ካወጣን አንቀረፅም መረጃ ካለሽ ንገሪኝ በአሏህ

    • @user-tr7jp1pr2x
      @user-tr7jp1pr2x Před 3 lety +1

      ላ እህቴ ማፅፍ አለብሽ ካለበለዚያ ይቀርጡብሻል ደግሞ ካፅፍሽም ተመሳሳይ የሆነ እቃ አይቻልም ከአንዳንድ ብቻ ነው ተመሳሳይ ሁለት ተያዝሽ ቀረጥ ያስከፍሉሻል
      ሳኡድ ከሆንሽ እኔ እደማቀው ሙሉ ለሙሉ ሳኡድን ለቀሽ ስትሄጂ ከቀረት ነፃ ወርቀት ማፅፍ ትችያለሽ

    • @user-tr7jp1pr2x
      @user-tr7jp1pr2x Před 3 lety

      ላ እህቴ ማፅፍ አለብሽ ካለበለዚያ ይቀርጡብሻል ደግሞ ካፅፍሽም ተመሳሳይ የሆነ እቃ አይቻልም ከአንዳንድ ብቻ ነው ተመሳሳይ ሁለት ተያዝሽ ቀረጥ ያስከፍሉሻል
      ሳኡድ ከሆንሽ እኔ እደማቀው ሙሉ ለሙሉ ሳኡድን ለቀሽ ስትሄጂ ከቀረት ነፃ ወርቀት ማፅፍ ትችያለሽ

    • @mayaztube4724
      @mayaztube4724  Před 3 lety

      አድሱን ህግ በቪዶወ ተናግሬያለሁ ግቡና አዳምጭ ቪዶወ አለልሽ ውዴ

    • @fethyaabera1685
      @fethyaabera1685 Před 3 lety +1

      @@user-tr7jp1pr2x ጀዛኪላህ ኸይረን እሙ ሀያት ግን አሁን ብይድ ይፅፋልኝ ይሆን ማለቴ የምሄደው እረመዳን እዳለቀ ነው ሠሞኑን ሠወቹ / አሠሬወቸ ስለሚሄዱ ወደ ጂዳ አጋጣሚውን ለመጠቀም ነበር እኔ መድና ነኝ ጠለብ ስለምሠራ ሠው ስለማላወቅ ነው ጂዳ አጠቃልየ ነው የምሄደው

    • @user-tr7jp1pr2x
      @user-tr7jp1pr2x Před 3 lety

      @@fethyaabera1685 ወያኪ ፈቲ አሁን ማስመታት አትችይም ምክንያቱም ኹሩጀ ኒሀያ / የመውጫ ወረቀት ስታስመች ነው ከቀረጥ ነፃ የሚለውን ወረቀት የምታፅፊው በኃላ ይደርሳል ልክ ትኬት ስትቀርጭ በዛው ኢባሲ ሄደሽ ማፅፍ ትችያለሽ

  • @ffentaw9679
    @ffentaw9679 Před 3 lety

    የኔህት የሃይቅ ልጅ ነሽዴ ያገሬልጅ

  • @seadatube6484
    @seadatube6484 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ማያየ በቅንነት ደምሩኝ ውዶችየ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před 3 lety +1

    ሽኩረን እህቴ

  • @sadasada6555
    @sadasada6555 Před 3 lety +1

    እዉነትሽነዉማአዚ አድሽድረሀምከስሬአለሁማሬ ደግሜአልጠልብም

  • @reemmahmoud5737
    @reemmahmoud5737 Před 3 lety +2

    👍😘

  • @user-ts8xh1ls7t
    @user-ts8xh1ls7t Před 3 lety +1

    ወአለይኩምሠላምወረህመቱላሂወበርካትሁ

  • @zaritum6387
    @zaritum6387 Před 3 lety

    ምድነው ስሙ ላኪልኝ

  • @rahmamohamed1447
    @rahmamohamed1447 Před 3 lety +1

    Shukren marrrrr❤❤❤❤❤❤

  • @Asiatube
    @Asiatube Před 3 lety +1

    ትክክል ነሽ ክክክክ ዛሬ አይቻቸዎለሁ

  • @ekrammohammed9240
    @ekrammohammed9240 Před 3 lety +1

    በሳምንት አንድጊዜነው የምትመጣው እህት በሳቅ የጀሪካው ጭቃ አሥተዛሽኝ

  • @jomanahosain3660
    @jomanahosain3660 Před 3 lety

    لأن

  • @martafamileyoutube9051
    @martafamileyoutube9051 Před 3 lety +3

    ሰላም እህት ኢቲዩብ ለመክፈት ፈልጌ ነበር ምን ምን ያሰፈልገኛል ልትረጂኝ ትችያለሽ ካለሰቸገረኩሽ ብትረጂኝ ደሰ ይለኛል እህቴ

    • @mayaztube4724
      @mayaztube4724  Před 3 lety

      አድስ ህግ ስለወጣ እኔ አላውቅም ውዴ ባቦ ቲዩብ ላይ ገብተሽ እይ

    • @user-gh2mc6ud7f
      @user-gh2mc6ud7f Před 3 lety

      ሣህማር

  • @user-mz4sn8zq5v
    @user-mz4sn8zq5v Před 3 lety +1

    የሀይቅ ልጅ ነሽ እዴ እህት

  • @Asiatube
    @Asiatube Před 3 lety +1

    ላይክ ሸር

  • @warqeweeeweyeewee347
    @warqeweeeweyeewee347 Před 3 lety +1

    የገጠርልጂ።አትመስይምግን።ስለገጠስለምትናገሬውድድድ።አያቴገጠርነውያለችው።እናበጣምገጠርንእወደዋለሁ።

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew Před 3 lety +2

    አንድም ቀን በኦላይን ገዝቼ አላውቅም ሱቅ ወጥቼ ብይን አይቼ አልገዛም እንዴ

  • @erukyakedirseid5063
    @erukyakedirseid5063 Před 3 lety

    እህት ጀዛኪ አላህ ኽይር

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 3 měsíci

    እህቴ አንች ማለት በባለፈው አብዱ ባቦ የሚባለው ልጂ ታስራለች ደአ አድርጉላትያላት አንችነሽ???😢ወይስ ተመሳስለሽብኝነው

  • @agfdsa4876
    @agfdsa4876 Před 3 lety +1

    ማያ በርች ውዴ ግን ስሙ በአርበኛ ምንድነው

  • @aiahwekei7138
    @aiahwekei7138 Před 3 lety +1

    የትነውያለሽው

  • @user-nz8st1lz5j
    @user-nz8st1lz5j Před 3 lety

    ኧረ እኔ በዚህ ሳንቆረቁር የምዉልበት ትግሰት የለኝም

  • @user-mg3bj7sw4h
    @user-mg3bj7sw4h Před 3 lety +2

    የጀርካኑ እኔም እፈልገዋለሁ ግን ሡቅ የሚወሥደኝ የለም ጠለብ ነኝ እያመረኝ ሊቀርብኝ ይሆን

  • @zid6626
    @zid6626 Před 3 lety +2

    እረ የህንዲ መጫወቻ ሁነናል እኔ አይለምደኛም አይረባም

  • @love-xy2pw
    @love-xy2pw Před 3 lety

    በጣም የምፈልገው እቃ ደሞ በጣም ርካሽ ነው

    • @love-xy2pw
      @love-xy2pw Před 3 lety

      ኢትዮጵያ ግን አለ

  • @AaBb-kh9tx
    @AaBb-kh9tx Před 2 lety

    አሠላምአለኩምእህት፣ሠላምነሺ

  • @seeteseete9136
    @seeteseete9136 Před 3 lety

    የኦላይ ነገር ልክ ነሽ

  • @fjvvvhnvbb3343
    @fjvvvhnvbb3343 Před 3 lety

    እው ልክነሽ እኔም ቦርሳ ጠርቢ ትንሽ መጣልን

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu Před 2 měsíci

    አስላምወአለይኩም💞💞💞✅✅🌹🌹

  • @user-ic9nj1ci3t
    @user-ic9nj1ci3t Před 3 měsíci

    10 ድርሀም ነው ዱባይ

  • @Ksa-cg7os
    @Ksa-cg7os Před 3 lety

    ደሞ እምጠይቅሽ ነገር አለኝ እህቴ ክቻልሽ መልሽልኝ ኮሜት አይቸ እመልሳለሁ ስለምትይ በዚሁ አጋጣሚ ልጠይቅሽ ልብስ ከዛ ሲፈተሽ የረተብነውን ሁላ ዝርግፍ ነው እሚያደርጉት ደግሞ ከሀርባ ያለባቸው እቃዎች አልክም እና ቀርጥ ይወስዳሉ ማለት ነው

  • @tegestbeza3808
    @tegestbeza3808 Před 3 lety +1

    berechi ehte

  • @muteaha3543
    @muteaha3543 Před 3 lety +1

    የቆላይ ልብስ ከሳራናዉ እኒ ከስር አለዉ

  • @netsanetalemu7133
    @netsanetalemu7133 Před 3 lety +2

    ኦንላይን እንዳውም ልብስ ይሻልል እቃ አትግዙ በጣም ነዎ የሚሸውዱት