Dear all I need your help I am living in Yemen and I have 4 sister living in derdawa I try to come Ethiopia but due of the war in Yemen I could not get visa please from all of you in ethiopya dins me Solution to meet my family it is been over 30 years we did not meet can you all help love you Ethiopia
sigerm, ye live music clipu lay ye Eyob style tinish yimeslal muzikaw dims eyalku comment aregku, ahun interview ga simeta lekas yesu ajabi neberk. des yilal
ሰይፍሽ ግን አርቲስት አለም ሰገድ ተስፋዮን ለምን አታቀርብልንም ተዉ እስኪ የአለምሰገድ አድናቂዋች እንያችዉ .
Tirunesh Endalawe ጎበዝ ልጂ
ሁለተኛ ጋብዘህ ግዜ ሰተህ ኣውራው፡ልጁ ያዝናናል ደሞ'ኮ ጎበዝ ነው much love from Asmara eritrea
ኦህ ዘርዬ ምርጥ ድምጽ አለህ ጥሩ ናቸው ስራዎችህ በጣም አብሶ "ወገኛ ነች" እውይይይይይ ደስ ሲልል እኮ.....አልበምህን በጉጉት እንጠብቃለን በርታ ዘርዬ!!
He is so funny Aww😍
እር ተው ስይፍየ ተው ተለመነኝ አለም ስገዲን አቅርብልን
ጎበዝ በርገ ሰይፈ ማር ጌዴዎን ጋብዝልን
ወይኔ የሰፈሬ ልጅ ጎረቤቴ ዙርባቤልዬ ለካ ታዋቂ ሆነካል ጎበዝ
Zeribabelb is talented artist i love him
Lovely person 👍👍👍
ደስ ሲል ፈታ ያለ ልጅ 😍
Love you so much ❤❤❤
perfect
አንተ መላጣ አለም ሰገድን አቅርበው ስንቴ ልንገርክ ሰይፋዬ የኔ ጊሽጣ
አረ ሰይፍሻ ብዙ ጊዜ ሰጥተህ ማዋራት ነበረብህ ምክንያቱም ልጁ በጣም ኮሜዲ ነገር ነው ክክክ
ተው ሰይፍዬ እድል ወርቅን አቅርብልን ተው ግን
Fiker Dimple ጎበዝ
እድለወርቅ ጣሠው ሥወዳት
zeru my best betam beakal lagegnew mfelegew yene mrt neh betam new srawen yemwedlet
leka endezi new swedew yene #1
Gerg nager yhon nger yamerbakl.
አቦ ይመችህ ደሰህህ የምትል ለጂ በርታ
Nice one
ሠይፍሻ መሠረት መብራቴ አቅርብልን አረባክህ ይሄ ደሞ ስራአት የሚባል ነገር አለ እግርህን ሠቅለህ ብታወርደው
❤❤❤
Seyfu ebakeh edelewerk tasewn akerbln pls
💅
Wow setamer zeru 💔💔💔👈
Sewedik berta ❤️
Sefuya mesen akerebelen seleswa bezu selemewera ewnatun tenager
Ere pls seifu fryat yemane btakerbln MN alebet
ተመቼከኝ ጢባራው ወንድ ውስጤ ኖ😜
susu hassen hehe wededkut edatyi babalin tekdemsal lol susuya
አዝግ ይመችክ
Hahaha abo feta yale des yemil lij 😍
Eden Zenebe እባካቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ አመሰግናለው
Manw dagmo ehe😎😎
Dear all I need your help I am living in Yemen and I have 4 sister living in derdawa I try to come Ethiopia but due of the war in Yemen I could not get visa please from all of you in ethiopya dins me Solution to meet my family it is been over 30 years we did not meet can you all help love you Ethiopia
እዴ የጫማውን ቁጥር እኮ አስነበበን በን አለበት ሰይፉ መሰረት መብራቴን ብታቀርብልን
etengurew neber kkkk here besak
ሰይፍሽዬ ስወድህ ታሬን አምጣልኝ ናፍቆኛል
ማለቴ እስኪ አቅርበው ልየው በሱ ምክንያት ይሄው ሳውዲ አሁን ብርዱ አይጣል ነው እኔ ግን በራስ ምታት ምክንያት ትኩሳት እና ንስረት ሊደፋኝ ነው 😓😓😓😓😓😓😢
Tibaram
kelal!! min yitebarbenl
Are seyifu Benateh ke wende almesgedene ena ke set demo edelewerkene akerbelen
ሠይፍሻ እባክህ እባ ክህ አንድ እንግዳ አቅርብልን በጣም ምንወዳት ድንቅ ድምፃዊት መሠሉ ፍታሁን ን አይ ከሆነም መልሡን ኪኪኪ
የሰይፉ ፕሮግራም ተከታታዮች ሰይፉ መሸለም የለበትም?በራሱ እየቀለደ ለስንቱ የተቸገረ ቁም ነገር ሰርቷል
ዘበዘበ...
woyii Tiberr
i from Ethiopia እባካቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ አመሰግናለው
ኤርሚን ጋብዝልን ኤርሚን በናትህ
hana love enie rasu betam adnakiw negn swedew
እኔ በጣም በጣም ምናለ ቢያቀርብልን እኔማ ፎንቃ ነገር ጀምሮኛል አይገርምሽም ሀሀሀሀሀ
kkkkkk seyfuga dewy
astu የሰይፉን ቁጥር አላቀውማ ማር
seifsha mrt
ድምፅህ ያበደ ነው ዘሩ
Ba netela zeme ede egereken yasekalkebem mulu setawet anatachen lay tewatalk
babaliya menm alelkem gen kedero jemero yena 1neke ta.....................
Aleme segdene aqerblen
gurena
ሰይፉ ግን አለም ሰገድን እያለ የሚያለቃቅሰው ብዙ ነው የዚ ሁሉ ሰው እንባ ግፉ አይሆንም ወይ እስኪ አንድ ቀን ሰርፕራይዝ አድርገን
ሁሁ አለም ሰገድን
እድያ ስርአተ ቢስ እግርህን አውርደው መዝፈን ቁም ነገር የለው
NARDi GEBRU እውነት ነው እኔ ዛሬ ገና ነው እማውቀው የሆነ ስራተቢስ
ስሙ ምን ማለት ነው?
Kunicha 😆
የባሰ አለ አገርህን አትልቀቅ እረ እግርህን አውርደው ድምፅህ አሪፍ ነው ገራህ ግን አይጣል እውይይይይ እንዲህ አይነት ጢባራራም ወንድ አልወድም
ሳያት ደምሴን እስቲ ጠይቅልኛ በናትክ
ምነው ተሸራገጠብን አተን ቡሎ ሙደኛ ኸረ ውይ
_ who is he ?
MeMe Sha zerubabale yebalale mert Gutier tecawace ena ahun demo yerasu zefen alew arfe na Gobez lij new
_ Okay thank you !
MeMe Sha እባካቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ አመሰግናለው
አቦ ተመቸኝ
እድል ወሬቅ አቅሬብልኝ
ስይፉ መስርት መብራቴን አቅርብልን
አመለሠትን አቅርብልኝ ሠፋሽ
egrn awurd awura dedeb
Sefusa please Aleme Segdene Akerblne please enme kecalke Edelwerkn please please sefusa
ይሄ ልጅ ይመቸኛል
Sara Taye yena konjo enarasu sewdew
አተው ሳይፉ ታርኩን ባባን አቅርብልኝ በናትክ
ረዘም ቢል ልጅ ያስቃል ክክክክ
አለምሰገዲን.አቅርብልን
weyyyyyyyyyyyyyyyy zurbabel yazefafen silt 111111111111111111111
Johnny Hailu እባካቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ አመሰግናለው
Egrhn awrdew ante netela goro
እህል ካጣህ መዝፈንም አትችልም ሁላ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ መጀመሪያ ምግብ
sigerm, ye live music clipu lay ye Eyob style tinish yimeslal muzikaw dims eyalku comment aregku, ahun interview ga simeta lekas yesu ajabi neberk. des yilal
Eva JD እባካቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ አመሰግናለው
ፊቅር ዬለም አትበይ ፊቅርማ ሞልቷል
ሞዛዛ
ሴፍየ ሚስትህን አቅርብልን እንይልህ ከነ ልጆችህ
FkirAdis የቅዱስ ጊወርጊስ ልጅ hahahaha
አረ ጊልዶ ይቅረብልን
ጉረኛ
ጉረኛ ነገር ነው አይመችም