"ብዙ ነገሬን የወረስኩት ከቤተሰቤ ነው..." ፊልሰን አብዱላሂ በእድሜ ትንሿ ሚኒስቴር የአፍሪካ ተፅእኖ ፈጣሪ ድንቃ ድንቅ ኢትዮጵያ |Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የኢትዮጵያ ወጣቶች ባለፈ ታሪክ ከሚጣሉ እንዴት ታሪክ እንስራ ቢሉ
    "ኢትዮጵያ ሀገሬ በፈለገችኝ ቦታ ሁላ እገኛለሁ" ፊልሰን አብዱላሂ በእድሜ ትንሿ ሚኒስቴር የአፍሪካ ተፅእኖ ፈጣሪ ድንቃ ድንቅ ኢትዮጵያ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Komentáře • 557

  • @user-gz5os5sy9b
    @user-gz5os5sy9b Před rokem +80

    አልሀምዱሊላህ የሚልቃል ሊወጣሽ ይገባል እህቴ ይህንን ሁሉ ፀጋየሰጠሽ አላህነው

    • @electratube6792
      @electratube6792 Před rokem +2

      ጨዋታዎች ወሬዎችን ሁሉ አመናፍሰን እና አፖታልከን እንዘልቀዋለን ???

    • @kangmoabel
      @kangmoabel Před rokem +4

      ወሬ አታብዢ

    • @user-zr2zr1wz8r
      @user-zr2zr1wz8r Před rokem +3

      እንዴት ነሽ ሲላት አልሀምዱሊላህ ትላለች ብየ ነበር

    • @hulegebtube6146
      @hulegebtube6146 Před rokem +7

      እኔም ከታዋቂዎች ሚድያ ላይ ሲወጡ እንዲሉት የምጠብቀው ነገር ማለትም ያለባቸው በቅድሚያ ፈጣሪያቸውን ማመስገን ነበር ግን ሙስሊሞች ታዋቂ ሲሆኑ ፈጣሪን ማመስገን ይዘነጋሉ አሏህን እነሱ አመሰገኑትም አላመሰገኑትም የሱ ክብር አይቀንስም ያረብ በጥሩም በመጥፎም ጊዜ አመስጋኝህ አድርገኝ 🙏

    • @hassetbezabih5211
      @hassetbezabih5211 Před rokem

      @@electratube6792 እኮ😂😂😂

  • @gebrudare6954
    @gebrudare6954 Před rokem +13

    እጅግ ጎበዝ ወጣት ኢትዮጵያዊት ማለት እንደዚህ ነው==WE LOVE YOU.

  • @sayameen760
    @sayameen760 Před rokem +27

    ኤርትራዊት ሴት ነኝ : ሴትነተን ወደድኩት የኛ ኩራት ነሽ ማሻኣላህ ኣላህ ይጨምርልሽ

    • @yismalementewow
      @yismalementewow Před rokem

      ኤርትራዊነትሽን መናገር እዚህ ምን አስፈለገ?

    • @chevy79979
      @chevy79979 Před rokem

      Whats the problem mentioning nationality, yes she is eritrean.. So what

    • @yismalementewow
      @yismalementewow Před rokem

      @@chevy79979 Again whats the use of telling her nationality? She just can give her opinion abt the topic.Don't act as if i r like a ferenj after all ur habesha.

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 Před rokem +11

    በጣም መልካም ምሳሌ የሆነች ሀገርዋንና ወገንዋን የምትወድ ወጣት ምሁርና ሀሳብዋና ድርጊትዋ የሚያኮራ እህታችንን እውቅና ሰለሰጠሁአት አመሰግናለሁ::
    ወንድማችን ሰይፉም ሰለብዙ አሰተዋፅኦህ መመሰገን ይገባሀል ተባረክ::

  • @melkamgerma2973
    @melkamgerma2973 Před rokem +27

    ንግግሯ እርጋታዋ ሁሉ ነገሯ ደስ ይላል በርቺልን ጀግና 🙏🙏🙏❤️

  • @zebebamohammed815
    @zebebamohammed815 Před rokem +4

    ኢንሻአላህ የወደፊቷ የሀገራችን መሪ እንደምትሆኝ ምንም ጥርጥር የለኝም ትችያለሽ ጀግኒት

  • @kirube6713
    @kirube6713 Před rokem +45

    ቆንጆ ፣ ወጣት ፣ ብሩ አእምሮ ፣ ባለቤት ነሽ ፣እደጊ ።

  • @issacalemneh4693
    @issacalemneh4693 Před rokem +18

    Wow! She is so perfect in Amharic! More over, she delivers well Coordinater and thoughtful ideas. Well done Filson!

  • @mistregabriel9872
    @mistregabriel9872 Před rokem +28

    I have to give Seifu a big credit how he constructed and approached a great question that the guest feels comfortable to answer the questions.

  • @user-xc9gd2el6v
    @user-xc9gd2el6v Před rokem +34

    ስታምር እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንሽ❤❤❤

  • @TiruB
    @TiruB Před rokem +44

    ሰላም የሁሉ መስረት ነውና ውድ ኢትዬጵያዊያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 💚💛❤

    • @abdurahmanmohammed5676
      @abdurahmanmohammed5676 Před rokem

      እህቴ አላህ የበለጠደረጃ ያድርሥሽ
      ግን አለባበስሽን አሥተካኪ

  • @benai5241
    @benai5241 Před rokem +26

    She is an inspiration young intellectual leader ❤very articulated...We proud of u ,keep up your positive energy

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Před rokem +30

    We are All PROUD of YOU, The BRIGHT, THOUGHTFUL, BEAUTIFUL ETHIOPIAN, Philson Abdullahi!!!!!👍👍👍👍👍

  • @abdirizakmaslahnageeye8866

    I am very happy that we have a girl like Filsan in Ethiopia if we are Somalis

  • @abemeshe
    @abemeshe Před rokem +14

    She is a pride to her parents. It shows how she is brought up.

  • @TT-yh8eb2234
    @TT-yh8eb2234 Před rokem +7

    She acts so innocent here but we all remember what she been saying to our government and to Ethiopia in general

    • @genetmulugeta5509
      @genetmulugeta5509 Před rokem +1

      Yes indeed

    • @sisay7
      @sisay7 Před rokem +1

      we all used to say nice things about this government 4 or 5 years until we wake up so she also the victim of this deception. Don't cast the stone first!

    • @zehabeshatv5836
      @zehabeshatv5836 Před rokem

      Shut up cadre. Go eat your free misir mot

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 Před rokem +134

    የአሜሪካ ጎገረስ አባሏ ኢልሀም ኡመርን ትመስላለች

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ Před rokem +4

    ሴፉ በጣም እምትገርም ድንቅ ሴት ይዘህልን መጣህ ከሳም በጣም ብዙ ነገር ተምረናል

  • @user-oq7fs8wl6k
    @user-oq7fs8wl6k Před rokem +5

    ማሻ አላህ ያንችን እውቀት ሳይ ልጄ ባንቺ ውስጥ እየሳልኳት ነበር ምናለ ልጄ ስታድግ እዳንቺ ብትሆን ብዬ ተመኘው ኢንሻ አላህ ሳላደንቅሽ አላልፍም ❤❤❤

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 Před rokem

      ሱባሃን አላህ በሱሪ ብትሄድልሽ ነው የምትመኘው

  • @asrattilahun9131
    @asrattilahun9131 Před rokem +1

    በጣም የምኮራብሽ ወጣት ሴት ሚኒስቴር ነሽ።በሥራ አጋጣሚ አግኝቼሻለሁ።እጅግ አከብርሻለሁ።ስለሴቶች ሕጻናት የጣልሽው መሠረት ታላቅ ነሽ።አሁንም ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před rokem +6

    You are talent Ethiopian Grow so Thnkes so much our sister. እናመስግንሻለን ኢልሐም ጥሩ ጭንቅላት የሐገር ክብር ነው Thanks so much Again and Again ገና ይቀርሻል ።

    • @ኢትዮጵያዊ
      @ኢትዮጵያዊ Před rokem

      ኢልሃም እኮ አይደለችም እኔም መስላኝ ነበር

  • @agerneshwoldeselassie2200

    የሴት ጀግና በርቺ ብዙ መስራት ይጠበቅብሻል❤❤

    • @RamdanOromoo
      @RamdanOromoo Před rokem

    • @Lol-ru1si
      @Lol-ru1si Před rokem +1

      ለማንኛውም፣ ኢትዪጵያዉያን ለጠቅላላ እውቀታችው ይህቺ ሴት በጦርነቱ ወቅት ከአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ተቃራኒ ሆና፣ ጁንታና ጽንፈኞችን እየደገፈች የውጭ ሀይሎችን ዛቻ ስታስተጋባ የነበረች ሰው ናት። ትዊተር ላይ የነበረ ሰው ያቃታል። ከኢትዮጵያ ወታ የቀረች ሁሉ መስሎኝ ነበር።

    • @maberomenze2392
      @maberomenze2392 Před rokem +1

      ​@@Lol-ru1si ትክክል ይህች ባንዳ።

    • @user-se5mk2st2s
      @user-se5mk2st2s Před rokem

      ​@@Lol-ru1si kmalam jonta eko new abayn yegedebew jonta forever

  • @BENIAMHAJUTATRADINGPLC
    @BENIAMHAJUTATRADINGPLC Před rokem +10

    This is Democracy, Happy to see in my age a person who viciously criticizing the government is freely wandering in the city and appearing in popular shows

    • @zehabeshatv5836
      @zehabeshatv5836 Před rokem

      Lol, people are dying like a chicken and people like you talk about democracy 😂

  • @EvenandMerryhf6785
    @EvenandMerryhf6785 Před rokem +7

    We are proud of you fili. Hope seeing you leading our country 😊

  • @temraMuhammed-hp4iq
    @temraMuhammed-hp4iq Před rokem +16

    አለባበስሽን አስተካክሊ የሙስሊም ስነምግባር እና አለባበስ ይኑርሽ እህቴ በተረፈ አላህ መልካም ህልሞችሽን ይሙላልሽ ።

  • @user-mn6jo5hc6w
    @user-mn6jo5hc6w Před 3 měsíci +1

    ማሻ አላህ ለዚ ደረጃ ያደረሰሽ አላህ ነዉ በንግግርሽ ዉስጥ አልሃምዱሊላህ በይ ሂጃብሺን አስተካክዬ ዉንድ ልጅ መጨበጥ በእስልምና ክልክልነዉ እየን ብታስተካኪይ ጥሩ ነዉ ማሻ አላህ ጀግና ነሽ በርቺ

  • @hamzawiofficial5297
    @hamzawiofficial5297 Před rokem +8

    I'm proud of you the young ministry of somali❤❤❤

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Před rokem +12

    መሸአለህ አለህ ሀሰብሽን የሰከልሽ
    ስቀጥል እንደ አንድ ወንድም
    እህት አለበበስሽን አሰከክል
    በተረፈ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለማለው አለም

  • @zewduhailu4324
    @zewduhailu4324 Před rokem +8

    She is sweet,humble, and realy, I saw Ethiopian for her response.

  • @shutup1682
    @shutup1682 Před rokem +3

    በግዜ ማግባት ወጣቶችን ከአደጋ ይጠብቃል! ኅሳባቸው ስለሚሰበሰብ ስኬታማ ይሆናሉ! ፈጣሪም ይደሰታል! ሙስሊ'ሞች ይህ ባህል አላቸው

  • @hayathhayath7343
    @hayathhayath7343 Před rokem +26

    ማሻላህ ከዚም በላይ ይገባታል ክበሪልን መልካም የነቶች ቀን ይሁንልሽ ❤❤

    • @user-rl1kd5hx5j
      @user-rl1kd5hx5j Před rokem

      መጀመሪያ እስልምና የሚፈቅደዉን ነገር እወቁ

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j Před rokem +2

    ስራሽ አይከፋም ጥሩ ነዉ ለሀገርሽ ግን ምን አለ አልሀምዱሊላህ ብትይ ልብስሽን ብታስተካክይዉ የአላህ

  • @kedirmohammed3219
    @kedirmohammed3219 Před rokem +2

    Tisnfegna ena zeregna yehonachu ermachun awtu bezih sat yichi nat Ethiopia manim yebelay yemayhonbat ena diro lay yeqerachu maseb jemru good job Dr Abiy.

  • @amanuelberhane2068
    @amanuelberhane2068 Před měsícem

    ፊልሰን በጣም ትልቅ ሰው ነሽ የትግራይ ጦርነት ወቅት ያሳየሽው ተቋም እና በሴት እህቶቻችን ለደረሰው ሰቆቃ ያሳየሽው ዘገባ (መረጃ) ክብር ይገባሻል።

  • @dao-107
    @dao-107 Před rokem +10

    ፊልሰን .... ❤❤❤ ምትወደድ ናት...!

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 Před rokem +17

    Wow impressed really she's so matured

  • @girumtadesseoffical6233

    በጣም የሚገርመኝ የሶማሌ ልጆች ፊሶንና እነ ሙስጠፌ ኢትዬጵያን የሚያነሱ ድንቅ በቃት አላቸው በርቺ ፊሶ የሚቀጥለው የኢትዬጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነሺ በይ ደስተኛ ነኝ

  • @samisaamy
    @samisaamy Před rokem +11

    She is so brilliant waw ፊልሰን GOD bless u & family ❤

  • @malekseifert9909
    @malekseifert9909 Před rokem +5

    She is amazing Ethiopian.

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 Před rokem +9

    አኡዙቢላህ ምን የሚሉት አለባበሰ ነዉ በአላህ ጭራሸ በሱፍ 😢😢😢😢😢😢ኸረ አኼራን አንርሳ ምንም ሰኬታማ በዱኒያ ቢኮን አኼራችንን ከረሳን ዋጋ የለዉም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ሴትን ልጅ ሚያሰከብራት ኢሰላማዊ አለባበሰ እያለ እንዴት እንደዚ ለብሰሸ ትመጪያለሸ አንቺ እኮ የሙሰሊም ሴት አምባሳደር ነሸ በተሰጠሸ ሰልጣን😢😢😢😢😢😢😢 ያሳዝናል አላህ ቀልብ ይሰጠን። ፍጡርን ሳይሆን የፈጠረንን ምናሰደሰትበት ቀልብ ይሰጠን። ከወንድ አለባበሰ ጋር መመሳሰል ነብያችን የረገሙት ነገር ነዉ እኮ ሰለዋቱላህ አለይክ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @desstadessta
    @desstadessta Před rokem

    በስልጣንሽ ምንም ያልሰራሽ ሚኒስትር ብትሆኚም ምክንያቱ ደሞ የኛ ሀገር ፖለቲካ ስለማያሠራ እንደሆነ በመረዳት ትቼዋለሁ። በርቺ ቆንጅዬ ነሽ የተማርሽ ነሽ። እኔም ሀገሬን ሚኒስትር ሆኜ አገለግላለሁ ብዬ አስብ ነበር የመንግስት ስራ እኔም እንዳንቺ አንገሽግሾኝ ጥዬዉ ወጥቻለሁ። ህልማችንን የምናሳካበት ሀገር እንዲኖረኝ እፀልያለሁ!

  • @beyenechandarge5058
    @beyenechandarge5058 Před rokem +4

    She is an amazing woman I respect her,

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Před rokem +1

    ሱማሌ ! ምርጥ የሀገራችን ፈርጦች ናቸው

  • @Tlant_zare_nege
    @Tlant_zare_nege Před rokem +11

    በ አውሮፓ እና አሜሪካ የምትኖሩ የ አዲስ አበባ ልጆች እባካችሁ በምትኖሩበት ሀገር ተሰባሰብ ተነጋገሩ አዲስ አበባ ላይ ለመጣብን ወራሪ ጠላት ድምፅ ሁኑልን በ tiktok የ አዲስ አበባን ልጅ በያለበት እንዲደራጅ እንዲሰባሰብ እንዲነጋገር እያደረግን ነው ከቻላችሁ ተቀላቀሉን እኛ የ አዲስ አበባ ልጆች እንኳን ለ አዲስ አበባ ለ ኢትዮጵያ ለውጥ ማምጣት እንችላለን

    • @ah6121
      @ah6121 Před rokem

      Min lamasirak asibachew new? ijachun man kis wist lamasgabat new🤭 Leba duriye!

    • @user-yz4hm9xb1c
      @user-yz4hm9xb1c Před rokem

      እስክንድር ነጋን የመሰለ ሰው እየመጣ ያለውን ሲነግራችሁ ሳቃችሁበት። አሁንም ተነሱ ፣ ንቃተ ህሊናችሁን አሳድጉ፣ ለመብታችሁ ቁሙ። አለበለዚያ ከኦነግ ገጀራ በፊት በፍርሀት ቆፈን ማለቃችሁ ነዉ።

  • @soumeya-zb8rp
    @soumeya-zb8rp Před rokem +3

    በጣም ምርጥ የተማረች ትልቅ ህልም የለት ልጅ ነች

  • @kbzehamasen3909
    @kbzehamasen3909 Před rokem +4

    Tebaraki Filson! I will call my future daughter in your name! May God bless you more! Hager yemitikomaw hagerachewun bekininat lamamirat bemishu sewoch naw. Kininat lisat yigebal. You are lucky to have that sincere and heartfelt desire to serve Ethiopians irrespective of their ethnicity and religion. Enshalah you will one day have the opportunity to lead Ethiopia with higher positions

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před rokem +5

    ማሻአላህ ኢሃና ሁመር ትመሰላለች እህቷ ጎበዝ ጀግና ሴት ነሸ

  • @tsegaymelashu5772
    @tsegaymelashu5772 Před rokem

    We never forget Tigrian people for what u did,u resign your power for sake tigray women u so super brilliant Thanks Filson🙏🙏🙏

  • @tesfaytewelay7378
    @tesfaytewelay7378 Před rokem +1

    ፊልሰን ጠንካራ ውብ ቆንጆ አዋቂ ርህሩህ በጣም ነው የምንወድሽ የምናከብርሽ።

  • @solomon6733
    @solomon6733 Před rokem +4

    ይህቺን ሴት ሳይ በጣም ደስ ብሎኛል ኮመንት ስመለከት ግን ጥቂት ፅንፈኞች ስመለከት ይደንቀኛል።

  • @ashufirmino596
    @ashufirmino596 Před rokem

    በጣም ነው የወደድኩሽ እግዚአብሔርን ፍፁም ኢትዮጵያዊ ነሽ አይቻለው ብቻ አደራሽን ሙስሊም ወንድምህን ወይም እህትህን ብቻ ባገኘኸው አጋጣሚ እርዳው ሌሎች አማኞች የራሳቸው ጉዳይ ከሚሉት አክራሪ ዘረኞች እንዳትሆኒ አደራሽን🙏

    • @neju748
      @neju748 Před rokem

      Selalgebachew eko nw ahun ensu Ethiopiawinte yale yemselachwale😪

    • @ashufirmino596
      @ashufirmino596 Před rokem

      Min lemalet endefelgsh algebagem ?

    • @neju748
      @neju748 Před rokem

      @@ashufirmino596 አክራሪ ማለት አያስፈልግም ግን አንተ ጋ ምስማማው አለ ኦሮሞ ሙስሊም በጣም ዘረኛ ናቸው በጣም ማፈርያ ናቸው ከእምነታቸው ብሔር ሚበልጥባቸው ናቸው አማራ ሙስሊም ደሞ አስተሳሰባችን ምጡቅ ነው አማራ በብሔር በዘር እንድናስብ አላሳደገንም በኢትዮጵያዊነት ያደግነው እነሱ ግን በሌለ ትርክት ጡት ተቆረጠ ተብሎ 1000000 AMHARA people ሙተዋል

    • @ashufirmino596
      @ashufirmino596 Před rokem

      @@neju748 neju bedenb erdashalew enesu segemer sew aydelum seketelem begemla alwengelkum lemisale endanchi aynet sew sew yemeshetu musilimoch moltewale gin bizu gize setazeb muslim wendmihen ehetehen bicha yemelut kal selemedegagembeg new kaskefawesh yekirta 🙏

  • @AmirAdnaan9
    @AmirAdnaan9 Před rokem +2

    ጀግና ሴት ጎበዝ በርቺ ❤❤

  • @user-cz6wy1oc9x
    @user-cz6wy1oc9x Před rokem +1

    realy when I watch this vedieo I feel excited so much.I can not believed as she is ethiopian she looks very interesting . any ways long life to my sis

  • @shise24434
    @shise24434 Před rokem +1

    እጅግ በጣም ጎበዝ÷የመርህ ሰው÷ሰላምን በመሻት ማንም የሚመኘውን ስልጣን አልፈልግም ያለች ጀግና!÷ከፀብ ጋር ያላበረች÷ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ::ጠ/ሚነት ይገባታል

  • @adamkadir7882
    @adamkadir7882 Před rokem

    ሴፉዬ የኢትዩጵያ ህዝብ ነጸብራቅ በርታልኝ ፍልሰን አብዱላሂ የሕሊና ጥያቄ ሆናብኝ ነበር ስለ ጠፈች ስለ አገኝሁዋት በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @abdulazizk.hassen4402
    @abdulazizk.hassen4402 Před rokem +5

    One of the wonderful African women. 🎉🎉🎉🎉 Keep Moving Forward ⏩⏩⏩

  • @tsegay-nr5dt
    @tsegay-nr5dt Před rokem +1

    በዚች ምድር የምንኖረው አጭር ነው ለእውነት መኖር መታደል ነው በርቺ

  • @MIM-er3kf
    @MIM-er3kf Před rokem +2

    Wow! What a brilliant young lady!

  • @mikemarigos7810
    @mikemarigos7810 Před rokem +1

    You’re one of a kind beautiful Ethiopian lady you’re very smart intelligent and intellectual
    Happy Mother’s Day
    Chow ❤❤❤

  • @abdurefarmer8242
    @abdurefarmer8242 Před rokem +1

    የሀገር ልጅ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር❤

  • @jakobadem4900
    @jakobadem4900 Před rokem +1

    I Will be So Proud to Call you My Prime Minster Some Day in the future ❤ አንበሳ ነሽ ንግግርሽ እራሱ በጣም ይማርካል :: በርቺ

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 Před rokem

    እኔ አራሴ ኢልሀምን የመሰለችኝ የአሜሪካዋ ኮንግረስ መን አኔ የምመኝልሽ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኘሰቴር እኖትሆኚ ኢንሻ አላህ❤❤❤

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 Před rokem +4

    እኔ የሱማሌ ሰዎች የፍቅር ውለታ አለብኝ።
    በአንድ ወቅት በአገር ሽማግሌዎች እየተጠበቅን ነበር የቅየሳ ሥራ እንሠራ ነበር።
    በዛን ጊዜ የኦጋዴን ነፃ አውጪ ድርጅት በዛ አካባቢ ይንቀሳቀስ ነበር።
    እኔ አንድ ጥያቄ ከፍርሃቴ የመነጨ ለአንዱ የአገር ሽማግሌ ጠየቅኩት።
    እነዚህ የኦጋዴን ነፃ አውጪዎች ወደ እኛ ይመጣሉ ወይ? ብዬ ስጠይቅ
    "አዎን ይመጣሉ" በማለት መለሠልኝ።
    ቀጥዬ "እኛ ላይ ጥቃት ይሠነዝሩ ይሆን ወይ?" ብዬ ጠየቅኩ።
    "አዎን ሊያጠቁ ይችላሉ። ነገር ግን እኔ በሕይወት እያለሁ እናንተ ምንም አትሆኑም" በማለት መለሠልኝ።
    እንዳለውም የኦጋዴን ነፃ አውጪ አባላት ይመጡ ና ከእነርሱ ጋር ብዙ ከተጨዋወቱ በኋላ እንደ ቤተሠብ ቆጥረውን በፈለግነው ሥፍራ በፈለግነው ሰዐት የመንቀሳቀስን ዕድሎች ተሠጥቶን የሠራሁበት ጌዜ "The Good Golden Days"የምላቸው እንዲሆን አድርጎልኛል!!!!!!

  • @eskihaile8246
    @eskihaile8246 Před rokem +1

    So intelligent, confident and beautiful. Well done!!

  • @user-ol7sk9pp7w
    @user-ol7sk9pp7w Před rokem

    ጀግናዋ እህታችነ በርችልን ማሻአላህ እንደዚህ አይነት ጀግና እህት ወንድም የምታቀርብልን ወንድማችን አሹ በጣም እናመሠግናለን በርታልን

  • @ayubku2019
    @ayubku2019 Před rokem +1

    አድናቂሽ ነን መልካም ስብህና ከእውቀት ጋር መልካሙን ሁሉ ላንቺ!

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 Před rokem +28

    ሂጃብ የሚከለክልሽ የለም ሙሉ ሂጃም ለምን ረሳሽ ሁሉ ነገር አሟልቶ ሰቶሻል????
    ሱብሀነላህ

    • @lidacall2510
      @lidacall2510 Před rokem +2

      ምን አገባሽ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před rokem +1

      ​@@lidacall2510 👎

    • @lidacall2510
      @lidacall2510 Před rokem

      @@rahma-pc1fp ስድ ባለጌ ሜዳ ያደግሽ

    • @shemsiyakedir9989
      @shemsiyakedir9989 Před rokem +8

      @@lidacall2510 አላህ ነገ ስለሚጠይቀኝ
      እህቴም ስለሆነች!!!
      ምን አገባሽ ደሞ አይባልም

  • @sabri5460
    @sabri5460 Před rokem

    የሶማሊ ዘር ስለሆነች ጭንቅላት አላት!!
    THANKGOD ሐበሻ ስላልሆነች ልብ አላት!! ታደላ!!
    ጀግና ናት!! SHE IS A HEROINE!!
    አየህ SHE MAKES A SENSE!! እንደሀበሻ አይደለችም!!

  • @yitayaldamtew5491
    @yitayaldamtew5491 Před rokem +7

    ohh she is so good.

  • @Jimmajimmittii483
    @Jimmajimmittii483 Před rokem +14

    She refused to fire Tigrian employees without any reason and resigned her ministry position.
    All the rest of ministers fired Tigrian employees without any reason and stayed on their ministerial positions.
    Hilina yalat jegna

    • @abdulkadertaha1891
      @abdulkadertaha1891 Před rokem +3

      But weyan political destroy Somalia people.

    • @Jimmajimmittii483
      @Jimmajimmittii483 Před rokem +1

      Woyane did good things and bad things together
      Woyane created Somali region and Ethiopian Somalis administered themselves for the first time in history. But the administration was not democratic as any other region.

    • @chelseafc2862
      @chelseafc2862 Před rokem

      She was nobody but weyane.

  • @Hawiti_31
    @Hawiti_31 Před rokem +5

    ጀግና ሴት ጎበዝ በርቺ❤

  • @nimcaandheeg2777
    @nimcaandheeg2777 Před rokem

    Maansha allah wasiir filsan. Abdi

  • @meskerem6234
    @meskerem6234 Před rokem +7

    በርቺ እህቶቻችን!

  • @tesfasnqey6690
    @tesfasnqey6690 Před rokem

    I am proud of somali people. Geberti from horn Africa. Geberti follow your forefathers intelligence like you somali brothers and sisters. Come out from dirty game.

  • @gamachubeyena2628
    @gamachubeyena2628 Před rokem

    Ms. Felsine Abdullah is a smart young lady 🌹 and a political genius wishing you success in endeavors to next journey in your life future.

  • @beteltadesse9803
    @beteltadesse9803 Před rokem +2

    Big Respect 💚💛❤

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 Před rokem +1

    ኢትዮጵያውያን ለማመስገን በጣም ችኩሎች ነን በኢትዮጵያዊነት መኩራት መልካም ነው ግን የመሪው አይነት ድራማ እንዳይሆን ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል ሁሉም እራሱን የሚመስል አገር ለመመስረት የሚፈልግ ከሆነ ልዩነታችን እየሰፋ ወደ መፍረስ ነው የምንሄደው በአገራችን ከ100 በላይ ብሄሮች አሉን ሁሉም እኩል የትምህርት ደረጃ ላይኖረው ይችላል የባህል ተፅእኖ እንዳለ ሆኖ በውጭ የሚኖሩ ፖለቲከኞች የገንዘብ ድጋፍ በማግኘት አገርን የማፍረስ የመከፋፈል ስራ ይሰራሉ እንጠንቀቅ እኔን የምትመስል ኢትዮጵያ በሚል ለመመስረት ባንሯሯጥ ጥሩ ነው ዛሬ ሳይገባን ላጨበጨብነው ሃሳብ ነገ እንዳንፀፀት

    • @chelseafc2862
      @chelseafc2862 Před rokem

      You are absolutely right. She was against the government without even taking her time to work with them and see what was going on in the country. I would say she left her job to work with western countries to be against the government and bring back Tplf terrorist.

  • @mahirpaul
    @mahirpaul Před rokem +1

    Mash Allah she,smart, humble, well educated ❤

  • @ametmenkah2826
    @ametmenkah2826 Před rokem +2

    She is in high mindset lebel 🎉.

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Před rokem +7

    ዱኒያ ብላሽ ናት
    ዱኒያ አላፊ ናት
    ዱንያ አታላይ ናት
    ዱኒያ ጠፊ ናት
    የዛኛውን ቤታችንን አኼራችንን መርሳት የለብንም በዱኒያ ታዋቂ በአኼራ ተጨናቂ ከመሆን አላህ ይጠብቀን ያረብ እህታችን አላህ ወዴራስሽ ይመልስሽ መቸ እንዴምትሞች አታውቂምና ወዴራስሽ ተመለሽ የሙስሊም ስነምግባር ይኑርሽ ማሻ አላህ አልልሽም አኡዙቢላ እንጅ

    • @sisay7
      @sisay7 Před rokem

      በሕይወት እስካለ ድረስ ግን ዱንያ መኖሪያ ማለፊያ ነች ሰው አታሰነፉ በጥቅስ

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Před rokem

      @@sisay7 ሲገባሽ ኮምች

  • @GirmaB
    @GirmaB Před rokem +4

    እቺ ጀግና ሴት መንግስት ቢያስጠጋት ትረዳለች ለህዝብ ነቃ ያለች ነች የስራ ሰው እና ጥሩ ስህብናም አላት ደግና ቀና ሰው ናት እቺ ሀገር ደሞ ቀና ሰው ነው የሚያስፈልጋት

  • @abmo321
    @abmo321 Před rokem

    ሰይፉ እባክህን ታላቁን የኢትዮጵያ ባለውለታ አሰልጣኝ አስራት ሀይሌን አቅርብልን ::

  • @desstadessta
    @desstadessta Před rokem +1

    ዶ/ር አሚር አማን ከ28 አመት በታች ነበሩ የጤና ሚኒስትር ሲደረጉ። መረጃችሁ ስህተት አለዉ። የመጀመሪያዋ ሴት ሚኒስትር ልትሆን ትችላለች እንጂ።

    • @eteneshfantahun8038
      @eteneshfantahun8038 Před rokem +1

      እውነት ነው ከዶ.ር አሚር ሌላም አለ ኤርሚያስ ለገሰም ከዛ በታች ነበር።

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 Před rokem +7

    so smart to your age gobez. Keep going

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Před rokem

    ❤❤❤ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ተባረኪ

  • @Truthhurts2019.
    @Truthhurts2019. Před rokem

    I have disagreed with her on the past but that's past and I wish she comes to any kind of ministerial power . She have a lot of bright ideas.

  • @adambosat238
    @adambosat238 Před rokem

    እንውድሻለን፣ እናከብርሻለን፣ ቃላት፣ ያጥረኘል፣ ኢትዮጵያዊ ፣ በመሆንሽ፣ ያውም፣ አፍሪካዊ፣ የጥቁር፣ ህዝብ፣ ኩራት።

  • @Gaadh_haye_Info
    @Gaadh_haye_Info Před rokem

    Manshallah ugaasadu Wareysi wanaagsan ayey bixisay. ❤

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 Před rokem +3

    Outstanding Lady ever

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 Před rokem +5

    የኔ ቆንጆ አሰይ 💞💞👌

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 Před rokem +1

    Wow u'r matured strong woman im so proud of u

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 Před rokem +1

    ፊልስን ስለኢትዬጵያውነቶ ስታፅባርቅ አንዳንዶች ኢትዮጵያዊ አይደለንም ኦሮሞ ነን ለሚሉ ትምህርት ነው በርቺ እህቴበተረፈ አሺ ሊመሰገን ይገባል የማናውቃቸው ድንቅ ስወችን እያሳወቀን ነው

  • @nasserabdurhman6696
    @nasserabdurhman6696 Před rokem +1

    ዋውውው በጣም ጎቦዝ ሴት ❤️👍🏾🇪🇷

  • @robaoddaa2362
    @robaoddaa2362 Před rokem +5

    What a brilliant mind filsan..,it’s really amusing
    When I listen to her response unbelievable
    Really wisely & ethically grown Ethiopian with a lot of diverse culture upbringing
    Im really astonished 😯 to it
    Keep doing this kind of people to make us aspire of it

    • @maberomenze2392
      @maberomenze2392 Před rokem

      she is a narrow minded individual during the war she sided with traitors .

    • @robaoddaa2362
      @robaoddaa2362 Před rokem

      @@maberomenze2392
      If someone is not on your side means narrow mind..??
      How long we Ethiopian goes to push people’s ideas if it’s not our way…we have to learn respecting individual opinions must be respected to exist as a nation together..!!
      We are living in 20th century

    • @maberomenze2392
      @maberomenze2392 Před rokem

      @@robaoddaa2362 yes we are on 21st century but when it comes to attacking your own country with traitors you are the enemy of Ethiopia.

    • @zehabeshatv5836
      @zehabeshatv5836 Před rokem

      @@maberomenze2392 you’re the one with narrow minded extremist.

    • @user-se5mk2st2s
      @user-se5mk2st2s Před rokem

      ​@@maberomenze2392 jontaw metalh eko abayn yegedebew jonta new asphaltu condominium jontaw new yeseraw mdre kmalam hula

  • @fikeryibeltal4394
    @fikeryibeltal4394 Před rokem +7

    ሰይፉ አቀማመጥህን አስተካክል ወደ እንግዶች በጣም አትጠጋ፡፡ ተመልካችን ያሳቅቃል

  • @fernapapa8109
    @fernapapa8109 Před rokem +7

    Its one step forward and impressive involving every minorities from every corner of the country in the inner circle of Ethiopian politics. Apart from her younger age and gender as the first minister her mind setup the way she talk and explain her self is wonderful she is far better than most of Sleepyhead MPs in the current Ethiopian members of Parliament.

  • @GirmaB
    @GirmaB Před rokem +2

    ጀግና ነሽ

  • @merongebremariam5178
    @merongebremariam5178 Před rokem

    እግረ መንገድሺን ጠሚው መክረሺል ቢሆን እንዲህ የዳሀ ቤት እያፈረሰ እያስፈረሰ አገራችን ስናስብ ሀዘን ብቻ ነው የሚሰማን

  • @medinamohammed9813
    @medinamohammed9813 Před rokem +2

    ያለ ሜካፕ ደስ ስትይ

  • @zewdumakonnen9095
    @zewdumakonnen9095 Před rokem +1

    if you want to run for ethio pm,,,,u have my vote,,,,GOD BLESS U