Seifu on EBS: የዘሩባቤል እና ይገረም አዝናኝ ጨዋታ በ ሰይፉ ሾው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • የዘሩባቤል እና ይገረም አዝናኝ ጨዋታ በ ሰይፉ ሾው

Komentáře • 207

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit3788 Před 5 lety +281

    ተዋናይና ዘማሪ ይገረምን ማነው እንደኔ የሚወደው ይገረም ምርጥ ሰው እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ምርጥ

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 Před 5 lety +3

      እኔ በጣም ነው የምወደው አንቺም ትወጂዋለሽ በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ኘፈአይከፈልበትም

    • @alemethiopia6164
      @alemethiopia6164 Před 5 lety +4

      ይገርም ደጀኔ ምርጥሰው እኔም በጣምነውየምወደው

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 Před 5 lety

      @@alemethiopia6164 በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ

    • @meseretmeseret1164
      @meseretmeseret1164 Před 5 lety

      እኔም 😘😘😘

    • @user-bz8gt7tz8h
      @user-bz8gt7tz8h Před 5 lety +2

      ይገረም ውስጤ ነው መዝሙሮቹ እራሱ ዛሬ በተለይ መልኩ ወደድኩት ውይይይ ቃል የለኝም ❤ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር እስከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 Před 5 lety +87

    ይገርም ምርጥ የኦርቶዶክስ። ልጅ ፈጣሪ። ሳላምክን ብዝትዝት ያርገው አቦ🙏⛪💚💛❤

  • @Cd-dm2ch
    @Cd-dm2ch Před 5 lety +29

    ይጌ የኔ አስተዋይ ሳቅህ ደስ ይላል ሳቁን የወደዳችሁ እስኪ እንያችሁ

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt Před 5 lety +45

    ጆኒ ድምፅህ በጣም ነው እሚያምረው ቆንጆ የወንድ ድምፅ ነው ደግሞ እንደ እምትታየው አይደለህም ተጫዋችም ሳቂታም ነህ አቦ ይመችህ ምርጦች መልካምነት ለራስ ነው ቤተሰብ እንሁን

  • @user-vk2lw7wu9b
    @user-vk2lw7wu9b Před 5 lety +71

    እስኪ እንደ እኔ ከዘረኝነት ነፃ የሆነ

    • @miftay5655
      @miftay5655 Před 5 lety

      yegrm degn mert hebshwey yewrto doks twuedo Lej egzybher ker zmnken yebrkelk sewdk

  • @beletewudmatas4749
    @beletewudmatas4749 Před 4 lety +2

    ይገረም መልካም ስንምግባር ያለው, አስተዋይ ና ትሁት ሰው እንደሆነ ንግግሩ ና ምግባሩ ይመሰክራሉ
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልህ.
    ሁላችሁንም ላበረከታችሁት ነገር እናመሰግናለን.

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 Před 5 lety +17

    ይገረም እግዚአብሔር ይባርክህ ዘረኞች ፈጣሪ ያጥፋልን

  • @enatenurlign8099
    @enatenurlign8099 Před 5 lety +17

    ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ 1ኛ ስሆን OMG
    ገሬ መዝሙርህን በጣም ነው የምወደው
    እንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @hananlve4066
    @hananlve4066 Před 5 lety +17

    ኽር ስይፍሻ እመቤት ካሳን አቅርብልን ቅን ልቦች ጋ የምትሳተፍው ከፍጼ ጋ የምትስራውን አንተና እሶን ባንዲ ማየት አምሮኝል 😘😘😘😘😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MimiMimi-zq3xs
    @MimiMimi-zq3xs Před 5 lety +37

    ይገረም ምርጥ ሰው እረ ቴዲ afero አቅርብለን ስይፉ በመላጣክ አምላክ ይዤካለው ok

    • @hawanuramin6602
      @hawanuramin6602 Před 5 lety +6

      Mimi Mimi Teddy kebraraw embi bilot yihonal 😂😂😂

    • @airball3737
      @airball3737 Před 5 lety +1

      Never not gonna happen!

    • @user-yt1xw3kd9d
      @user-yt1xw3kd9d Před 5 lety +1

      ቤቴ ና ነው የሚለው እሲቲድዮ እንኳን ሊመጣ

    • @meazameaza4000
      @meazameaza4000 Před 5 lety

      ayhunm

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 Před 5 lety +3

      እኔ ደግሞ አብያችንን ያቅርብልን ብያለሁ

  • @user-er5kb5fn8j
    @user-er5kb5fn8j Před 5 lety +32

    ይግርም እዴት አስደሰተኝ እውነት ነው እግዚአብሔር ዘረኝነትን ያጥፋልን

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 Před 5 lety

      ያጥፋልን በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብስክ አርጊኝ መልካም ከሆንሽ

  • @ywbetsalonhairsalonehairsa7230

    ክርስትያን እህት ወንድምቼ እንካን አደረሳቹ ሰይፉ ዛሬ ምርጥ ሰው ነው ያቀረብክልን እንመሰግናለን

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 Před 5 lety

      አሜን እንኮዋን አብሮ አደረሠን ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ቤተሠብ እንሁን ሠብ አርጊኝ

    • @gebrelhiwot854
      @gebrelhiwot854 Před 5 lety

      ሪያድ የውበት ሳሎን የውበት ሳሎን

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 Před 5 lety +11

    ሰላም ሰይፉሻ :ቀልድ ከፉቶልካል አቦ :እንባዬን: አሰጨረሰከኝ ዘመንክን ሁሉ : በደሰታ ኑር😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Tube-bp6od
    @Tube-bp6od Před 5 lety +8

    ጀግናው መለስ ብሎናል በልዩነታችን ወስጥ ውበት አለ

    • @diehardfanofleo6125
      @diehardfanofleo6125 Před 5 lety

      Hahhahahaah Meles ?yesu sra enj lezarew tos

    • @metimaranata1940
      @metimaranata1940 Před 5 lety

      የሱ መዘዝ አደል ቤሄር ምናምን ምን እንደሆን እንክንአናውቅም በሰላም እየኖርን ያለን ህዝቦች

    • @rakibirhane1644
      @rakibirhane1644 Před 5 lety

      Ethiopia Ethiopia bless u

  • @user-er5kb5fn8j
    @user-er5kb5fn8j Před 5 lety +4

    ወይኔ በሳቅ ሰይፉየ እናመሰግናለን የኛ አዝናኘ እምንወዳቸውን ስላቀረብክልን

  • @tube-ki6yu
    @tube-ki6yu Před 5 lety +8

    የይጌ አድናቂ ነኝ ሙሉ ነው በቃ ውድድ ነው የማደርግህ መዝሙሮችህም እወዳቸዋለሁ

  • @frielove4544
    @frielove4544 Před 5 lety

    ይገረም በእውነት አስገራሚ ስው ነው በእውነት እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ

  • @haniharar735
    @haniharar735 Před 5 lety +3

    ዘሩ አቤል ምርጥ አልበም ነው በርታ❤️❤️❤️

  • @mymamimylove3854
    @mymamimylove3854 Před 5 lety +5

    ጥሎብኝ ይገረም በጣም ነው ምወደው

  • @masarat2998
    @masarat2998 Před 3 měsíci

    ይገረም ትክክልአነጋገር❤❤ያገራችንነገር ያሳስባል😢😢😢😢😢😢

  • @user-zo9sn2bt2n
    @user-zo9sn2bt2n Před 5 lety +4

    አድናቂህ ነኝ አርቲስት ይገረም ደጀኔ

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m Před 5 lety

    ይገረም ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ሰይፉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @witanasolomon4959
    @witanasolomon4959 Před 5 lety +7

    ሀገር የሚያጠፋው ኦሮሞ ነው። እነሱን ወደ ኬኒያ ካልሄዱ ኢትዮጵያ ሰላም የላትም ከምር ሰርችተውኛል

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 Před 5 lety +5

    ና አብረን እንለምን ጥሩ አባባል ነው

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 Před 5 lety +3

    የአርቲስት ይገእም መዝሙር በጣም ወድጀዋሎ ምክንያቱም ሀሎሊያ እግዝአብሄር ይመስገን ለቱውልድ የሚሆን የቡሄ መዝሙር ነው

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 Před 5 lety +5

    መፅሐፍ ቅዱስ አትነቀሱ ይላል አዎ ይላል ግን ደሞ አትዝፈኑም ይላል እኮ።😊

  • @abdumohammed3232
    @abdumohammed3232 Před 2 lety +1

    ይገረም ሲስቅ በጣም ዴስ ይላል ከልቡ ነው

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 Před 5 lety +1

    ማሻ አላህ ይጌ ምርጥ ሰው ስወድህ አላህ ይጠብቅህ

    • @yeshi8754
      @yeshi8754 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 Před 5 lety +3

    ሴፍሻዬ የኔ መላጣ ዛሬ ጎደኛ አገኘህ 😅😅💕👍

  • @user-wt4uf6lt6e
    @user-wt4uf6lt6e Před 5 lety

    ሰይፍሽ እንደዛሬ ዘና አርገኽኝ አታውቅም ሳላደንቅህ አላልፍም ይግረም ምርጥ ሰው

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o Před 5 lety

    እግዚአብሔር አለ እውነት ነው ሰይፍዬ ግን የሰዎች ድርሻ አለ ስለዚህ የኛ ተሳትፎ ያስፈልጋል ለምሳሌ ንስሐ ፆም ፀሎት ያስፈልገናል ስለዚህ የእኛም ተሳትፎ አለ ።

  • @mm-qr7iz
    @mm-qr7iz Před 4 lety

    እደዚ ስቄ አላውቅም በተለይ ይገረመ ምርጥ ሠው ነው ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @shegerarttime4217
    @shegerarttime4217 Před 5 lety +9

    እዛ ማዶ አንድ ቋንጣ
    እዚ ማዶ አንድ ቋንጣ
    የኔማ ሰይፉ ፓውዛ መላጣ
    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @nibretkonjo9297
    @nibretkonjo9297 Před 5 lety +2

    መላጣ ሰዎች ያሳዝኑኛል😒
    ከፀሀይ አያመልጡ👨🏽‍🦲🙄
    ከዝናብ አያመልጡ!!👨🏽‍🦲😒 ሰይፋና ይጌ ኪኪኪኪ ስወዳችው

  • @user-lv4be4mi2p
    @user-lv4be4mi2p Před 5 lety

    ይገርም ደጀኔ ስላገር የተናገርከው በጣም ደስ ይላል እውነት ነው ህዝብ ላይለያይ ተገምዷል ፖለታከኞች ለስልጣን ለብር ብላችሁ ህዝብን አታፋጁት በፈጠራችሁ ለህዝቡም ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን 🙏🙏🙏

  • @user-tz7xj6tj5e
    @user-tz7xj6tj5e Před 5 lety +5

    kkkkkk ኧረ ሰይፉሻ አንድ ጎደኛዬ የፍቅረኛው ስም ሰላም ብሎ ተነቅሶ ሲጣሉ ባስ ጨመረበት😂

  • @yonimesiyonimesi3126
    @yonimesiyonimesi3126 Před 5 lety

    ይገረም ስውድክ እግዚያብሄር እድሜ ጤና ከነቤተሰቦቺክ

  • @user-lg9ik5gd2d
    @user-lg9ik5gd2d Před 5 lety +1

    አርቲስት ይገረም ዘማሪ ይገረም
    ስወድህ እኮ ❤❤

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 Před 5 lety +5

    በሰይፉ ፕሮግራም ዛሬ ገና ሁለተኛ ሆኩ

  • @heregewoinenatuannafaki3686

    ይገረም እግዛብሄር ይጠብቅህ ከነቤተሠቦችህ

  • @marzumarzu2381
    @marzumarzu2381 Před 5 lety +3

    ይገ ሚርጢ ሰው በውነት በጣም ነው ምውደው ቅን ሊቢነው ያለዉ በዛላይ ጫመታ ኣዋቅ

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 Před 5 lety

    Egziabeher yestachihu bewota yeteka

  • @sanilovesanilove4117
    @sanilovesanilove4117 Před 5 lety +1

    ይግዬ ሠላምክ ብዝት ይበል ሥወድክ 👍😘

  • @bsnjdj4146
    @bsnjdj4146 Před 5 lety

    ውይ ይገረምየይ እድመና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 5 lety

    ይጌ ምርጥ ሠዉ ትልቅ መልክት ነዉ

  • @user-xm3ty4xv5l
    @user-xm3ty4xv5l Před 5 lety

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሰላማችሁን ያብዛው

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 5 lety

    ይገረም ስወድህ ዘመን የተባረከ ይሁን

  • @user-gn1le4qn8x
    @user-gn1le4qn8x Před 5 lety +5

    የጌ በቃ የብሬሄር ብሄረሰቦች በአል ሲከበር ጥራኛ ከቤታችሁ እኔም ዘረኛ አደለሁም

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 Před 5 lety +2

    አርቲስት ይገርም በጣም እውደዋለሁ። እግዞቤሔር እርዝም እደሜ ይስጠህ

  • @user-bz8gt7tz8h
    @user-bz8gt7tz8h Před 5 lety +1

    ዋውውውው❤❤ ይገረም

  • @user-fb3hy4ie4u
    @user-fb3hy4ie4u Před 5 lety

    ይገረምና ጆሢ ሢሥቁ አድ ናቸው ሣቃቸው ውሥጤ ነው ደሞ ሁለታችሁንም እወዳችሆለሁ

  • @tahirabdulkadir4605
    @tahirabdulkadir4605 Před 5 lety

    Sefsha I never loved your show just like you do with yigerem dejene it's really entertaining

  • @user-ju5nu6bv7j
    @user-ju5nu6bv7j Před 5 lety

    Yige Yene lyu Egziabher yetebqh dngil mariam kegonh thun ❤❤❤🌷🌷🌷

  • @abdijemal3798
    @abdijemal3798 Před 5 lety

    Seyifuye endezi askehegn atakm ewenet lemanger

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 Před 4 lety +1

    ዘሩዬ

  • @kalkidangonder1203
    @kalkidangonder1203 Před 5 lety +1

    ሰይፍየ ሰውድህ እኮ አቦ ኑርልኝ

  • @user-hp5bh3fh7w
    @user-hp5bh3fh7w Před 3 lety

    እዳው ፈጣሪ ይሄቀን አምጣልን ሠው ተቃቅፎ ናፍቆቱንየሜወጣበትን ሠውተሠብሥቦ እደልቡየሜሆንበን🙏🙏

  • @zabera600
    @zabera600 Před 5 lety

    ይገረም አርቲስትና ዘማሪ ኑርልኝ የማከብርህ

  • @touch3206
    @touch3206 Před 5 lety

    ይገረም ደጀኔ የኔአንደኛ አድናቂህነይ

  • @mab8113
    @mab8113 Před 5 lety +1

    Ay Saifu Kkkk besaq gedlkn eko Kkkk "Selam blo.....bus chemerebet Kkkk....swedh Saifushaye♥

  • @aynalemmezamore9460
    @aynalemmezamore9460 Před 5 lety

    Yagerem Nice orthodokasawi new Eagazabahir Tegawan yabazalak

  • @tupac2paclovechannelt834

    ዘሩባቡ ግን በጣም ትገርማለህ ለንቅሳት እድሜ እስክትደር ድረስ የ መጽሃፍ ቅዱስ ቃል ኣለማወቅህ ይገርማል !!

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v Před 5 lety

    ይገረም ሁላችንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @meseretmeseret1164
    @meseretmeseret1164 Před 5 lety

    ይገረም ጣም ነዉ የምዉድድድ እዴሜና ጤና ይሰጥልኝ❤❤

  • @seaditube4003
    @seaditube4003 Před 4 lety

    ሰይፍዬ እንዴት ነህ የኔ ሠው አክባሪ ተመቀመጫው ተንስቶ እኮ ነው እንግዶችን የሚቀበለው♥

  • @hannu7898
    @hannu7898 Před 5 lety

    Yigerem yerasun #SHOW yijemer yemtlu

  • @fetabemartishow6289
    @fetabemartishow6289 Před 5 lety

    Yezeru babel akabedka oo yene konjo tebalk fers fit

  • @freeabraham3397
    @freeabraham3397 Před 5 lety

    ደስ ሰትሉ ውይ ሰሰይፉ ታደክመኛለህ

  • @enkumaryam4542
    @enkumaryam4542 Před 5 lety

    Lemejemereya gezi semune yesemahute zerubabel gene mene malete new

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 Před 5 lety

    Yasaznal ewnethen new Abey seraw yasferal

  • @yotube4
    @yotube4 Před 5 lety +1

    አቦ ይመቻችሁ😍😍

  • @fetabemartishow6289
    @fetabemartishow6289 Před 5 lety

    Likneh yigerem liyunetachin wibetachin new 😍👌👌👌👌

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 Před 5 lety

    Yene maroch dess stlu 💚💛🙏

  • @lezamedia-4487
    @lezamedia-4487 Před 5 lety +11

    እንኳን ለደብረታቦር ( ለቡሄ ገወርጊስ ) አደረሳችሁ አደረሰን ውዶቸ
    ሰብስክራይብ. አድጉኝ. ስወዳችሁ

  • @fetiyashekure5061
    @fetiyashekure5061 Před 4 lety

    ይገረም ሳቁን ስወደው

  • @samrawitabera6698
    @samrawitabera6698 Před 5 lety

    ወይኔ ሰይፋ ግልፅነት የስደቴ መዝናኛ ነህ ለዛ አዋርድ ላይ ካለህ እመርጥሀለሁ

  • @Filseta
    @Filseta Před 5 lety +1

    አይ እኔሥ ይሄ ዘሩባቤል የሚሉት ዘፈኝ አይመሥጠኝም

  • @midnighttraintogeorgia4274

    Arif sew gabezke zare gena seifu

  • @user-fs8wm6wg1o
    @user-fs8wm6wg1o Před 5 lety

    ይገረምየ ስወድክ ብሰማክ አልጠግብክም ምችትየ

  • @retaretaa2597
    @retaretaa2597 Před 5 lety

    አረ ወይኔ በሳቅ በሰልኩኝ ለራሴ የዱባይ ሙቀት አብስሎኛል ወይ ሴይፍሻ

  • @user-nf3qx7le2d
    @user-nf3qx7le2d Před 5 lety +1

    ድድ መነቀስ ሀፅያት ነውዴ ንገሩኝ እስኪ

  • @user-wp4ej2jk1i
    @user-wp4ej2jk1i Před 5 lety +5

    ሁለተኛ ነኝ 😅😅

  • @user-rt7re8jz7r
    @user-rt7re8jz7r Před 5 lety +1

    ልጁ ዘፍኝን እግዝአብሔር እንደማይፈልገው አያቅም ልበል ለታቶ የተፀፀተው

  • @user-xe7kk5yz3b
    @user-xe7kk5yz3b Před 5 lety

    ወይኔ ዛሬ ሆዴ ቆስለ ክክክክክክክ

  • @user-nt2hb9fs2q
    @user-nt2hb9fs2q Před 5 lety

    ክክክክክ ይገረም መልካም ሰው ነህ

  • @emebatteklu6926
    @emebatteklu6926 Před 5 lety

    Syfyaaaa. Masrat. Mbratan. !!!!!

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 Před 5 lety

    በትክክል

  • @tees1045
    @tees1045 Před 5 lety

    Zerubabel gen wezegebi new!!

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d Před 5 lety

    የይግረም ቁጅና የሌለ ነው አቦ
    በአካል ሲታይ አሉ ኧረ ትኩሳ ያየዋል

  • @mibyordemimi2156
    @mibyordemimi2156 Před 5 lety

    Seifu benatik Faris biruu akirblen betam new emwdew

  • @meserer9346
    @meserer9346 Před 5 lety

    Wey god endra

  • @mmm-yp4qh
    @mmm-yp4qh Před 5 lety

    ማሻአላህ

  • @milatbrehe3408
    @milatbrehe3408 Před 5 lety

    Seifu ene seti adre toti selmengn yelvegnme beyalu

  • @user-ie2oz6sp5j
    @user-ie2oz6sp5j Před 5 lety

    ይጌ ሳቅህ ውይ ያለፍላጎት ነው ሚያስቀው 😅😅😅

  • @mmm-yp4qh
    @mmm-yp4qh Před 5 lety

    ይመቻችሁ

  • @user-hu2fx3wo3p
    @user-hu2fx3wo3p Před 5 lety

    ይገርማ😍😍😍

  • @helenaddis4024
    @helenaddis4024 Před 5 lety

    ዘሩ ባቤል ውድድ ነው የማረግህ

  • @liliabera4200
    @liliabera4200 Před 5 lety

    Yhega tena edamea yhestke

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 Před 2 lety

    ክክክክክ

  • @betlham8470
    @betlham8470 Před 5 lety +1

    😍❤❤